ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን
በጣም በጣም በጣም በጣም ጥሩሃሳብ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፤እኔም ብዙ ሃሳብ ነበረኝ ሰው አገኘሁ ብዬ ያልሆነ ውስጥ መክራ ይዤ መጥቻለሁ ግን እግዚአብሔር አምላክ መልካም ነው ጠበቆኛል ቤተክርስቲያን ተተክላለች። የቤተክርስቲያን አገልጋዮች መስለው ይሚያደናቅፉ ብዙናቸው ። የጌታ ግዛት ነው ወደ ስሜን ሂዱ አ.አ ብቻዋጋ የለውም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለካ በብዙ አይነት መንገድ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት እንደሚቻል እና ደግሞም ብዙዎች ወደ ሲኦል የሚሄዱት ወንጌል ለትዉልድ እንዳይደርስ እየሆነ ያለዉ በእኛም ቸልተኝነት እንደሆነ ነዉ የገባኝ😢 እእኳንም ይህንን ቃለ ምልልስ ሰማሁ አሁን ነቃሁ ተባረኩ 🙏
ደሞዝ እንድትከፍሉን ሳይሆን እኔና ልጆቼ በቀን አንድ ጊዜ እንድንበላ ከረዳችሁን ወንጌል እንሰራለን💔💔🎉🎉❤❤😢😢😮😮😮😮😮አገልጋዮችን በሁሉ አቅጣጫ የሚደግፍ ልብ ይስጠን።
ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን❤❤❤❤
ዝግጅቶህ መልካም ነዉ። ጌታ ይባርክህ።
Geta yebarkachehu ❤❤❤
ምናልባት እንደጳዉሎስ ፣እንደ አብርሀም በድኳን እየኖሩ እንዳይሆን መኖሪያ የሌላቸዉ።
God bless you all
ይቅርታ ምን አልባት ሳልሰማ ከሆነ🙏ውጭ ሀገር ላለን ሰዎች በምን በኩል መላክ እንችላለን?
🔥የእሳት ዕዳእኛ ኢትዮጵያውያን የእሳት ዕዳ አለብን ባይ ነኝ ዶር ማሙሻ የተናገረው ሚሽነሪ በአፍሪካ ቀንድ ላይ የእሳት ፍንጣቂ ስያርፍ አይተው በመምጣት ነው አዋሳ ላይ የዛሬዋን ሕይወት ብርሃን ያነ ፊላደልፊያ ቤተክርስቲያን ተክለው የሄዱት። አፍሪካ በጨለማ በተዋጠች ጊዜ እሳቱን ይዘውልን መጥተዋል። አሁን እሳት በኢሮፕ ብጠፋ እኛ ጋ እሳቱ መጥቶ ነውና በተራው እነሱ ጋ የጠፋውን እሳት ለማቀጣጠል መሄድ አለብን በገጠር ክብርት ባልነበረበት ጊዜ ዛሬ ጠዋት ከዚህኛው ቤት ፍም ወስደው ካቀጣጠሉ ነገ ደግሞ ከዛኛው ቤት ወስደን በእሳቱ እናበስላለን። የእውነተኛ 🔥እሳት ተሸካሚ ያድርገን። በእነሱ በአፍሪካ ከሰራ በእኛ በኢሮፕ የማይሰራበት ምክኒያት የለም። እኔ የሕይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነበርኩ። ብዙ አጥቢያዎችን ተክለን የወጣን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
በትክክል ጌታ ይርዳን
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
ውይቱ በጣም ጥሩ ነው ስለ ወንጌል ነው የምታወሩት ነገር ግን ስሜኑ ገና መች ተነካ ምስራቁ ገና መች ተነካ ክእውሳ እና ከእዲስ እበባ ውጭእግዚእብሔር ይላካችሁነው የምለው እይናችሁይከፈት
Abiy ante tiliksaw geta yabzah tiliksira eyesarahi new taskanagnalah eruchahin eyecharasaki new berta egnam wodesabata akababi wode amist takala tabiya takilan geta eyeradan alen missioner madegef yemichil akal bonor bazih bakul I think antem idea yinorahal biye asibalahu baid amilko betam yetnsarafabet akababi minim sila geta know how yelal hibratasab new yalawuna kachalk kastababark mamachachat enchilalen tabarak.
Posted about eight years ago, anyways its good for informations
የሲዳማ ቸርች ነው አትልም
ብዙ ጊዜ ግን እዉነተኛ ሰዎች እግዚአብሔር የሚፈሩ እንደ ቤ/ክ ስልጣን በእዉነት ትክክለኛ የወንጌል ተልእኮ ያላቸዉ ሰዎች አይሄዱም የግል ዘመዶቻቸዉን ወደ ሌላ ሃገር እንዲዘዋወሩ ቪዛዉን እንደ መዘዋወሪያ ያደርጋሉ ይህንን አገልግሎት እናንተ አላችሁበት?
ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን እንዳልቅም እርግህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጅምራለች ቀሚሷ ውስጥ ግብቼ እንኳን እንዳልደብቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!አደናብራቸውፅጌና ብር አንጡ ነጋም ብትሆኑ ከህዝብ የዘረፍኩትን ገንዘብ እን የጀርመን መንግስት የዛሬ 6 አመት የልከውን ዶላርንም አብረን ነው የዘረፍነው ረስታችሁት ከሆነ ....
Koy gidyelam geta yanbarakikahsl
Nesha gebu
thumbnail ke ruku saye eko false-profet Joy Chiro meselogn neber FREW
ደ/ር ማሙሽ ወይም አንቱ ማሙሽ ስነ መለኮት ምነም ነው የማታውቀው ።
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን
በጣም በጣም በጣም በጣም ጥሩሃሳብ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፤እኔም ብዙ ሃሳብ ነበረኝ ሰው አገኘሁ ብዬ ያልሆነ ውስጥ መክራ ይዤ መጥቻለሁ ግን እግዚአብሔር አምላክ መልካም ነው ጠበቆኛል ቤተክርስቲያን ተተክላለች። የቤተክርስቲያን አገልጋዮች መስለው ይሚያደናቅፉ ብዙናቸው ። የጌታ ግዛት ነው ወደ ስሜን ሂዱ አ.አ ብቻዋጋ የለውም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለካ በብዙ አይነት መንገድ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት እንደሚቻል እና ደግሞም ብዙዎች ወደ ሲኦል የሚሄዱት ወንጌል ለትዉልድ እንዳይደርስ እየሆነ ያለዉ በእኛም ቸልተኝነት እንደሆነ ነዉ የገባኝ😢 እእኳንም ይህንን ቃለ ምልልስ ሰማሁ አሁን ነቃሁ ተባረኩ 🙏
ደሞዝ እንድትከፍሉን ሳይሆን እኔና ልጆቼ በቀን አንድ ጊዜ እንድንበላ ከረዳችሁን ወንጌል እንሰራለን💔💔🎉🎉❤❤😢😢😮😮😮😮😮
አገልጋዮችን በሁሉ አቅጣጫ የሚደግፍ ልብ ይስጠን።
ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን❤❤❤❤
ዝግጅቶህ መልካም ነዉ። ጌታ ይባርክህ።
Geta yebarkachehu ❤❤❤
ምናልባት እንደጳዉሎስ ፣እንደ አብርሀም በድኳን እየኖሩ እንዳይሆን መኖሪያ የሌላቸዉ።
God bless you all
ይቅርታ ምን አልባት ሳልሰማ ከሆነ🙏ውጭ ሀገር ላለን ሰዎች በምን በኩል መላክ እንችላለን?
🔥የእሳት ዕዳ
እኛ ኢትዮጵያውያን የእሳት ዕዳ አለብን ባይ ነኝ ዶር ማሙሻ የተናገረው ሚሽነሪ በአፍሪካ ቀንድ ላይ የእሳት ፍንጣቂ ስያርፍ አይተው በመምጣት ነው አዋሳ ላይ የዛሬዋን ሕይወት ብርሃን ያነ ፊላደልፊያ ቤተክርስቲያን ተክለው የሄዱት። አፍሪካ በጨለማ በተዋጠች ጊዜ እሳቱን ይዘውልን መጥተዋል። አሁን እሳት በኢሮፕ ብጠፋ እኛ ጋ እሳቱ መጥቶ ነውና በተራው እነሱ ጋ የጠፋውን እሳት ለማቀጣጠል መሄድ አለብን በገጠር ክብርት ባልነበረበት ጊዜ ዛሬ ጠዋት ከዚህኛው ቤት ፍም ወስደው ካቀጣጠሉ ነገ ደግሞ ከዛኛው ቤት ወስደን በእሳቱ እናበስላለን። የእውነተኛ 🔥እሳት ተሸካሚ ያድርገን። በእነሱ በአፍሪካ ከሰራ በእኛ በኢሮፕ የማይሰራበት ምክኒያት የለም። እኔ የሕይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነበርኩ። ብዙ አጥቢያዎችን ተክለን የወጣን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
በትክክል ጌታ ይርዳን
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
ውይቱ በጣም ጥሩ ነው ስለ ወንጌል ነው የምታወሩት ነገር ግን ስሜኑ ገና መች ተነካ ምስራቁ ገና መች ተነካ ክእውሳ እና ከእዲስ እበባ ውጭ
እግዚእብሔር ይላካችሁነው የምለው እይናችሁይከፈት