የውስጥ እንጨት በር ዋጋ ጥቅምት 2017 || wooden door design Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @5gtube
    @5gtube  หลายเดือนก่อน +8

    ማሰራት የምትፈልጉ 09-12-79-88-55 ይደውሉ

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es หลายเดือนก่อน

      ወግድ ታደርሳላችሁ

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 หลายเดือนก่อน

      ግን አንድ ባርይነው ዴ 26 ሽ???

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 หลายเดือนก่อน

      ያገር ውስጥ ለአራት በራፍ አሁን ባለው ስንት ይሆናል

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r หลายเดือนก่อน

      ሆይ አንድ በር 26😂😂😂

    • @hanan2074
      @hanan2074 25 วันที่ผ่านมา

      I need it please

  • @AsQw-b5t
    @AsQw-b5t 22 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህያምራል

  • @DhshshHsheheh
    @DhshshHsheheh หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል ደሞ በጣም ተወደደ 9ሺ ነበር ያሰራሁት ከ3ወር በፊት

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 1ኛ ነኝ

  • @የኛየኛ
    @የኛየኛ หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ያምራል ❤❤❤❤

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 วันที่ผ่านมา

    ቅናሹን አሳን።ለህገ ወጥ ቤት መከራችንን አየን አላህ ይጠብቅልን

  • @EkramAhmed-f7b
    @EkramAhmed-f7b หลายเดือนก่อน

    ወድማችን ባረክ አላሁ ፊክ መረጃህ ሁሉ ወዳቂ የለውም ግን ቁጥርህ ቀጥታ ብቻ ነው እንደ የምትጠቀመው።

  • @ከሰሜንሸዋነኝ
    @ከሰሜንሸዋነኝ หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ኢንሻ አላህ እኔም ቤት ጀምሬአለሁ ሲያልቅ እጠልባችኋለሁ ግን አኔ ወሎ አይደለሁም ሸዋሮቢትነኝ ካደረሳችሁ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s หลายเดือนก่อน

      ሸዋረቢትማ ቅርብ ነው ለከሚሤ እሱኮ ኬሚሤ ነው ውዴ

    • @ከሰሜንሸዋነኝ
      @ከሰሜንሸዋነኝ หลายเดือนก่อน

      @zeyne-u4s ኢንሻ አላህ

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx หลายเดือนก่อน +4

    ,አንዱነዉ 21 ,ሽ የገባዉ ንገሩኝ. ,በተረፈ ያምራል በርታ ወንድም

  • @omudaha
    @omudaha หลายเดือนก่อน

    masha Allah❤❤

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx หลายเดือนก่อน

    ,የጨትነወ የቡሉኬት ቤቱ ያምራል

  • @yuosufmusa8376
    @yuosufmusa8376 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ወንድሜ በጣም ያምራል ቆንጆ ነው በርታ

  • @Jemila266
    @Jemila266 หลายเดือนก่อน +1

    ወረባቦ ታልዴርሳለህወይ

    • @5gtube
      @5gtube  หลายเดือนก่อน

      አወ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ

  • @HamudiJemil
    @HamudiJemil หลายเดือนก่อน +4

    እርታው 21ሽብር እርአላህንፍሩ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
    @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد หลายเดือนก่อน +1

    አንዱ ነው 25ሺ ወይሥ ሥንቱ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 หลายเดือนก่อน

    የለበስከው ቢጃማ ሲያምር😅😅😅

  • @ummuumubaarektube3955
    @ummuumubaarektube3955 หลายเดือนก่อน +1

    Ara wly betam wuddi new
    Allah firu😢

    • @5gtube
      @5gtube  หลายเดือนก่อน

      አንች አላህን ፍሪ በገበያ እንደዚ አይባልም ዝም ብሎ አንች የምትይውን እንጨት በር 15 ሺ እንሰራለን እሄ እኮ በውጭ እቃ ነው የሚሰራው

  • @genetketemawu
    @genetketemawu หลายเดือนก่อน

    መቅደላ ማሻ ታደርሳለክ

  • @سعدابينتمكونن
    @سعدابينتمكونن หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ሌላ በር የተገጠመለት ቤት አሁን በእንጨት በር ለመቀየር ቤቱ ይበላሻል ወይስ ችግር የለዉም ???መጀመሪያ የብረት በር ነበር አሁን ግን በዚህ ለማረግ ፈልጌ ግን ቤቱ ይበላሻል ጅብሰሙ አሉ እና እስኪ አንተ የሆነ ነገር በለኝ

  • @صوفيااشتو
    @صوفيااشتو หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላም ማሻአላህ ያምራል እስኪ ደምሩኝ በቅንነት

  • @RahmaMehamed-y4d
    @RahmaMehamed-y4d หลายเดือนก่อน

    Eni Tidu aleg dizayn Lemaswetat sit yfejibgal

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ หลายเดือนก่อน

    የት ነህ

  • @Shewa-f9m
    @Shewa-f9m หลายเดือนก่อน +4

    በታዘዘ በስንት ቀን ተሰርቶ ያልቃል እኔ ማዘዝ ፈልጌ ነው አትለፈኝ ወንድሜ

    • @5gtube
      @5gtube  หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ወር

    • @ZemezemeMohamada
      @ZemezemeMohamada หลายเดือนก่อน

      ቁጥርየታለ

    • @5gtube
      @5gtube  หลายเดือนก่อน +1

      0912798855

    • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
      @የወሎዋሡመያአመቱሏህ หลายเดือนก่อน +2

      ወሎ ባቲ ሄደህ ትሰራለህ ወይይይ

    • @5gtube
      @5gtube  หลายเดือนก่อน

      @የወሎዋሡመያአመቱሏህ አወን እንሰራለን

  • @yonasyona7829
    @yonasyona7829 หลายเดือนก่อน

    በ ካሬ ነው ?

  • @MekyaSaeed
    @MekyaSaeed หลายเดือนก่อน +1

    ግን ጂብሠም ከተሠራ በኋላ ነዉ በፊት መገጠም ያለበት

    • @Hanan_Tube
      @Hanan_Tube หลายเดือนก่อน

      አዳምጡ እስከ መጨረሻ ተናግሯል

  • @HelenYrga
    @HelenYrga หลายเดือนก่อน

    ከአምስት ቀን በፊት 26 ሽእ ነው ያዘዝኩት ተወዶል

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ หลายเดือนก่อน

    ወይ እኔ እስከማሰራ 30 ሺ ይገባል
    እስከምትመጭ የውስጥ በር ይቅርብሽ ብለውኝ አላስገጠምኩም ቤቱ ስለተከራየ ተከራይ ሲከፍቱ ሲዘጉ ይበላሻል ብለውኝ የቤተሰብ ቃል ላክብርብየ ነው እንጂ ተከራዬቹስ ብራቸውን ከፍለው እስከሆነ ፋ ብለው ቢኖሩ በእኔ በኩል ደስ ይለኛል ግን ፋሚሊ

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 หลายเดือนก่อน

      ለምን ባድፊቱ ቤቱን በስማቸው አታዞርላቸውም 😄ሆ ስት ባልጌ ሰው አለ መሰለሽ ቆፋፍረው ነው እምጥሉት

  • @ummuumubaarektube3955
    @ummuumubaarektube3955 หลายเดือนก่อน

    Ara Asella betam andegnew yetabalew 16000 new😢

    • @Aynishow
      @Aynishow หลายเดือนก่อน

      Kootu mee asela essa edon lakofsa naf keni

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 หลายเดือนก่อน

    ቀለም ወርቅ ቅልቅል ነውደ ከአምስት ወር በፍት አዝዠ ነበር 9ሽ ነው ያሰራሁት በአገር ወስጡ ነው ባይሁን

  • @امايمن-ف
    @امايمن-ف หลายเดือนก่อน +1

    እሽ ከበሩ በላይ ያለው ክፍተቱ በምን ሊዘጋ ነው

    • @5gtube
      @5gtube  หลายเดือนก่อน +1

      መስታወት

  • @alemitukonjooalemitugoftan1446
    @alemitukonjooalemitugoftan1446 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s หลายเดือนก่อน +2

    የአንዱ ዋጋ ብቻ 26ሺ?

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ หลายเดือนก่อน +1

    አድበር ነዉ 21 ሺብር ወይንስ ሁሉም

    • @ዮስራዩትዩብ
      @ዮስራዩትዩብ หลายเดือนก่อน

      ሁሉም አይመስለኝም ውድነውኮ😅

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf หลายเดือนก่อน

      አዱ ነው ማማየ

    • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
      @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ หลายเดือนก่อน +1

      @ASH-zk4tf አለቅጥም በዛ ብሩ ወደቀ ቢባል እራሱ በዚህ ደረጃ ማጋነን ከባድነዉ ደሀ ቤቱን ገጥሞ መኖር አልቻለም

  • @ጀሚላአልዪ
    @ጀሚላአልዪ หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @Taibh-cs6ln
    @Taibh-cs6ln หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እኔ 7በር እፈልጋለሁ በወስተራሊ እንጨት አጣዬ ትሄዳላችሁ

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ หลายเดือนก่อน

    አንዷ ብር 26 ሺ አይ እድሌ ለመቸ ሞልቶልኝ😢😢

  • @tidarugebre8921
    @tidarugebre8921 หลายเดือนก่อน +1

    አድሬሻህን ከነ ስልኩ አስቀምጥልኝ

    • @5gtube
      @5gtube  หลายเดือนก่อน

      0912798855

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ግዜ እኔ የዛሬ አሥር አመት አንደኛ ኳሊት 3500 አምሥት በር ያሠራሁት ወይ ኑሮ በጣም የሌለ ሮጠ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝማሪ❤

    • @mesretaliga1205
      @mesretaliga1205 หลายเดือนก่อน

      @ZAMZAM-dz6dr አንችም ሠብሥክራይብ አርጊኝ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf หลายเดือนก่อน

      እኔም ሶስትሺ አምስት መቶ ነበር ያስገጠምኩት ደህናው ቀን😢

  • @FhNv-cg7zo
    @FhNv-cg7zo หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @ስደተኛዋነኝየናቴናፉቂ
    @ስደተኛዋነኝየናቴናፉቂ หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ፍሬች ዶሩ ስት ፈጀ

  • @betelhemtessfaye7184
    @betelhemtessfaye7184 หลายเดือนก่อน

    ቃላችሁን የምታከብሩ ከሆነ አኛ በማሃበር ብዙ ሥለሆንን ጥሩ ሥራ ሠርተህ ላንዳችን ብታሣይ በብዛት እናሠራለን ግን የት ነዉ አድራሻችሁ

    • @5gtube
      @5gtube  หลายเดือนก่อน

      ወሎ ከሚሴ

    • @5gtube
      @5gtube  หลายเดือนก่อน

      በታማኝነት ሰርተን አስረክብኩኝ እኮ ተመልከች

    • @betelhemtessfaye7184
      @betelhemtessfaye7184 หลายเดือนก่อน

      አዲሥ አበባ የላችሁም እኔ እዛ ነበር ደምፈልገዉ

  • @emanahmede6910
    @emanahmede6910 หลายเดือนก่อน +3

    አንዱ ነው 21ሺ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf หลายเดือนก่อน

      አው

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 หลายเดือนก่อน

    አንዱ ነዉ 21 ሺ ምነዉ የሞት መደሀኒት ነዉ እንዴ እእእ

  • @HamudiJemil
    @HamudiJemil หลายเดือนก่อน

    ዋጋንገርን

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ หลายเดือนก่อน

    ለምኝታ ክፋል ኮ አስፈላጊነው ባልናሚስት ቢጣሉካ አይሰማም😅

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf หลายเดือนก่อน +1

      ቱግፈኛ😅😂

  • @TaibaMOHAMMAD-w4e
    @TaibaMOHAMMAD-w4e หลายเดือนก่อน

    ሰላምወድምየትናችሁ

  • @HamudiJemil
    @HamudiJemil หลายเดือนก่อน

    አዱስትነው

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n หลายเดือนก่อน +1

    1ፍሬ 21ሺ

    • @فروذ
      @فروذ หลายเดือนก่อน +1

      አይገርምም ሱብሀን አላህ

  • @ZinateAhmade
    @ZinateAhmade หลายเดือนก่อน

    እንደ እኔ 5በር በ8ሽብር ሂሳብ ነው ያሰራሁትጽድት ያለ

    • @Sofia-hw4dt
      @Sofia-hw4dt หลายเดือนก่อน

      የት ነው ያሰራሽው እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ

    • @ZinateAhmade
      @ZinateAhmade หลายเดือนก่อน

      @Sofia-hw4dt ሀይቅ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 28 วันที่ผ่านมา

    እኔ 16ሺ 500 ነው ያዘዝኩት

    • @5gtube
      @5gtube  28 วันที่ผ่านมา

      ምን አይነት በር MDF ነው በዚ የሚሰራው በፖኔል በእሽግ አይደለም በMDF እኛም እንሰራለን መለጠፍ ነው ቀላል ነው

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 28 วันที่ผ่านมา

      @5gtube ኤም ዲኤፍ ነው ከነመቃኑ ነው 16ሺ 500 ያለኝ ያለመቃን 13 ሺ ብሎኛል

    • @5gtube
      @5gtube  28 วันที่ผ่านมา

      በፖኔል ስንት ነው በይዎ መቃኑ ደግም ልጥፍ ሳይሆን በለ5 ሚሊ አውስትራሊያ ጠይቂ

  • @Noura-beauty
    @Noura-beauty หลายเดือนก่อน

    ቪድወየን አይታቹ ከወደዳችሁት ደምሩኝ❤🎉

    • @hanafentaw2745
      @hanafentaw2745 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ወዴ እኔም እደምርሻለው

  • @Seid-z9n
    @Seid-z9n หลายเดือนก่อน

    ደምሩኝ

  • @AsdfghfssghAssfbkjcxz
    @AsdfghfssghAssfbkjcxz หลายเดือนก่อน

    አንዱ ስንት ነው ወንድም

  • @AsdfghfssghAssfbkjcxz
    @AsdfghfssghAssfbkjcxz หลายเดือนก่อน

    የበረዳ ብረት የሁለት ክፍል ቤት ነግረን እስቲ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HamudiJemil
    @HamudiJemil หลายเดือนก่อน

    ዋጋንገርን