ፊደል አስተማርኳቸው|| Non Habesha people learing Geez for the first time|| Noahleul

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 มี.ค. 2024
  • ኖህ vlogs
    NoahLeul
    Hello, everyone welcome to my TH-cam channel!!!
    Everyone show your love and support by sharing this video and subscribing to my channel. I am interested in discovering new countries, foods, cultures, and traditions, meaning I will travel around the world with you. I will be uploading more entertaining videos every week, so make sure to not miss out on any of my videos!!
    | Ethiopia | Ethiopian News | Abel Birhanu | Seifu on EBS | Ethio 360 | Esat News | Kana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV | New Ethiopian music | New Ethiopian| jahnny| jahnny vlog| Efig | Efi vlogs| Nebilnur| Nebilnur vlogs| Esra Beza| IamHenok| Artist Genet Nigatu| Donkey Tube|| Price Bellitti| bboytommy| Bucha vlogs| Ale Tube | abdhu jr |Hope Music Ethiopia | Gursha Tube I Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa| TubeI| Sodere TV | Arada movies1 | New Amharic Drama
    Amharic Music | Ethiopian Musicl DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian
    Drama|Ethiopian Movies Ethiopian Music Fana
    Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBSTV| New Ethiopian music | New Ethiopian
    Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube I
    Entewawekalen Wey | Minew Shewa
    #ebs #donkeytube #seifuonebs #ebc #abbaytv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 91

  • @Be2u16
    @Be2u16 5 หลายเดือนก่อน +49

    This guy is unofficial ambassador🎉

  • @sabiemedia5526
    @sabiemedia5526 5 หลายเดือนก่อน +25

    አሪፍ ነበር በጣም ወድጄዋለው በዛ ላይ ስማቸው ጽፈህ ብትሰጣቸው ሪያክሽናቸው የሌለ ይሆን ነበር

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 5 หลายเดือนก่อน +9

    በርቱ ጀግኖች በተገኘው አጋጣሚ ሁላ ባህልና ማንነታቹችንን ማስተዋወቅደስ ይላል

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ ጀግኖች ጀግና ነህ ክብር ይገባል

  • @user-nt4gh4xy4m
    @user-nt4gh4xy4m 3 หลายเดือนก่อน +2

    thank you this is our sour culture 🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 5 หลายเดือนก่อน +6

    Wow you are a very good teacher Amharic language 👏👏👏🇪🇹🇪🇹

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ነህ ክብር ይገባል 💚💛❤️👍🏻

  • @ethiopia9706
    @ethiopia9706 5 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ ይላል ስማቸውን ከአልፋ ቤት ላይ አስፈልጋቸው

    • @papatinaaa-im6kq
      @papatinaaa-im6kq 5 หลายเดือนก่อน

      Alpha house💀bruh guys don't translat

  • @Arsenal_fans_1
    @Arsenal_fans_1 5 หลายเดือนก่อน +8

    Hey guy can we support him watching on VPN ❤

    • @noahleul
      @noahleul  5 หลายเดือนก่อน +2

      That will be appreciative

  • @hager_media
    @hager_media 5 หลายเดือนก่อน +3

    አቦ ትመቸኛለህ🥰 በርታልን። አንዴ ቪድዮህን ከከፈትኩ መዝጋት አልችልም 🥰

  • @wingsoffreedom7138
    @wingsoffreedom7138 4 หลายเดือนก่อน +2

    Damn! The second guy went straight for the ' ቡቢ ' 😅😅

  • @isomizo3685
    @isomizo3685 5 หลายเดือนก่อน +3

    The Black Guy with Mask so Sweet ❤❤❤how we african are beautiful

  • @SamiZola-ey8vs
    @SamiZola-ey8vs 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @YonathanTadesse-sc6sx
    @YonathanTadesse-sc6sx 5 หลายเดือนก่อน +6

    give them something as a reward to make it more interesting

  • @_beth20_
    @_beth20_ 5 หลายเดือนก่อน +2

    Keep going bro, our entertainer 👏🏽

  • @eyobgebreselassie511
    @eyobgebreselassie511 5 หลายเดือนก่อน

    You're doing great job, bro. Keep it coming.

  • @user-sb8nq9yb9z
    @user-sb8nq9yb9z 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ አንድ ኮፒ ብተሠጣቸው ለ ሪፈረነስ ሊሆናቸው ይችላልነ ሞክር ወጤታማ ታገኝበታለህነ ስጣቸው በእረፍት ጊዜያቸው አየት አየት ያደርጉታል በተረፈ በርተ❤❤❤❤እወድሀለሁ ከሐረር ኢትዮጵያ

  • @dagi_dagii
    @dagi_dagii 5 หลายเดือนก่อน +4

    Keep uploading the creative content bro🔥🔥

  • @ETcodenet
    @ETcodenet 5 หลายเดือนก่อน

    you are doing great my brother. go ahead💌

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ ጀግናው ፡ ጥሩ ነገር ነው የመረጥከው፡፡

  • @deepblue-jx3zu
    @deepblue-jx3zu 5 หลายเดือนก่อน

    keep up the good work 💥💥💥💥💪

  • @simeraadmasu5922
    @simeraadmasu5922 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good job keep it up bro....

  • @Ethiel-alex
    @Ethiel-alex 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ በርታ

  • @Miket_TAY_21
    @Miket_TAY_21 5 หลายเดือนก่อน

    keep up n respect bruh👌👌👍

  • @minasevlogs
    @minasevlogs 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wow gerami. Guys bezawem enie ga gora belu 😂

  • @TedrosBerhe-jb5cl
    @TedrosBerhe-jb5cl 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ...ይመችሽ

  • @user-vi9jz4sp3s
    @user-vi9jz4sp3s 5 หลายเดือนก่อน +2

    Nice job
    Tolo tolo likekiln

  • @habeshatech_0
    @habeshatech_0 5 หลายเดือนก่อน +1

    At 3:21 you can just rap as he is saying be be be ay ay ay 😂😂

  • @user-bt4fl9jl4d
    @user-bt4fl9jl4d 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ

  • @VisitCites
    @VisitCites 5 หลายเดือนก่อน +1

    Noha በርታ

  • @yemisrachs.7
    @yemisrachs.7 5 หลายเดือนก่อน

    Good job 👏👏👏👏👏

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 5 หลายเดือนก่อน

    አቦ ጀግና ነህ ጉበዝ የኔ ቋንጆ

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 5 หลายเดือนก่อน +2

    አድናቂህ ነኝ

  • @Picolonati
    @Picolonati 5 หลายเดือนก่อน +2

    yabde creativity new

  • @meseretmekanent-xj6le
    @meseretmekanent-xj6le 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና❤❤❤

  • @user-pe3zk8fc8u
    @user-pe3zk8fc8u 5 หลายเดือนก่อน +2

    YeEthiopian cultural dress betelebse betechemari arif new

  • @dawithabteselassie7116
    @dawithabteselassie7116 4 หลายเดือนก่อน +1

    It is good you are trying to familiarize the language start with the writing or spell of their name. Like Jim as ጂም.

  • @sami_2119
    @sami_2119 5 หลายเดือนก่อน +1

    Next show them how to write their name. It will be more intersting for them. Good job bro.

  • @ETATQUEEN-ug9sf
    @ETATQUEEN-ug9sf 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በደንብ በርታበት።የኢትዮጵያ ባህላዊ አለባበሶችን ፤ታሪካዊ ቦታዎችን፤የጀግንነት ታሪካችን በ photo Or በ video ብታሳውቃቸው፤ማስታወሻ ስጦታም እድረኛ ለሆኑ ብትሰጣቸው።

  • @inyyamussa3046
    @inyyamussa3046 3 หลายเดือนก่อน +1

    Are we just going to ignore the mamasya😅😅😅😂😂

    • @Amanuelmac16
      @Amanuelmac16 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @ethiomeku
    @ethiomeku 5 หลายเดือนก่อน +1

    Very differ content keep up broo
    I like by the way 13:53

  • @Fireya5121
    @Fireya5121 3 หลายเดือนก่อน

    betem gobaz nachaw❤🎉🎉

  • @basicstrength9893
    @basicstrength9893 5 หลายเดือนก่อน +1

    my ኒገ ተመችቶኛል። በኢንተርቪው ቀጥልበት!
    ያው familyህ ሀገር ቤት ከሌሉ ሀበሻዎችንም ስለ ኢትዮጵያ/ኤሪትሪያ አሁናዊ ሁኔታ ጠይቅልን!😏

  • @amirbeyan
    @amirbeyan 5 หลายเดือนก่อน +1

    It is very cool that you are doing something that no one has done

  • @EIShadayAbiT44-rm5sq
    @EIShadayAbiT44-rm5sq 5 หลายเดือนก่อน +1

    you are greater than ethio amabasede in uk,🙏🙏🙏

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 5 หลายเดือนก่อน

    ይመችህአቦ እኔደሞ እንግሊዘኛ በሚያወራሠውበጣምነውየምቀና

  • @tesfayezewdiehabtemariam9100
    @tesfayezewdiehabtemariam9100 4 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው በርታ የምልህ ነገር ቢኖር ቆሎውን ስታዘግን ሌላ የአመጋገብ ስርዓት ስላለ በትንንሽ ዕቃ ብታረገው

  • @Groomepic
    @Groomepic 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉good job

  • @user-ns1mp3od7l
    @user-ns1mp3od7l 5 หลายเดือนก่อน +3

    You are wrong when you said the sound of the 6 th letters.

  • @redinho4840
    @redinho4840 5 หลายเดือนก่อน +1

    Nice bro

  • @BeeTube726
    @BeeTube726 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ነገር የኢትዮጵያነዉ ማንነት እደቆሎ አይሰጥም

  • @xxxtentacion17s
    @xxxtentacion17s 5 หลายเดือนก่อน +4

    First 🎉🎉

    • @noahleul
      @noahleul  5 หลายเดือนก่อน +2

      Let’s gooo 🎉

    • @xxxtentacion17s
      @xxxtentacion17s 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@noahleul respect 🫡

  • @YosefEngida-ph1tj
    @YosefEngida-ph1tj 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለቀጣይ ኘኙ አስተምራቸዉ 😁

  • @Samitube0
    @Samitube0 5 หลายเดือนก่อน +1

    berta noah part 2 go to 10k

  • @Teka904
    @Teka904 4 หลายเดือนก่อน

    Part 2 man

  • @Israelxox
    @Israelxox 5 หลายเดือนก่อน +1

    Azeeg 😂😂😂

  • @danielkibret5591
    @danielkibret5591 5 หลายเดือนก่อน +1

    nice

  • @mikiyasbelay9445
    @mikiyasbelay9445 4 หลายเดือนก่อน

    Kety endzi ayent video lekeklen

  • @saragetachew9345
    @saragetachew9345 3 หลายเดือนก่อน

    🙏❤️❤️❤️😍😍😍💕💕💕

  • @abelmulugeta591
    @abelmulugeta591 5 หลายเดือนก่อน +1

    HaaaaHuuuuu 😂😂😂

  • @lij_nahi393
    @lij_nahi393 5 หลายเดือนก่อน +1

    selam selam

  • @natan1221
    @natan1221 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉

  • @papatinaaa-im6kq
    @papatinaaa-im6kq 5 หลายเดือนก่อน

    ረ yalechwn atabsegn🤙

  • @ancientcodeb3156
    @ancientcodeb3156 5 หลายเดือนก่อน

    I know you somewhere

  • @Ali_inspiration
    @Ali_inspiration 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yabede new man😂

    • @Picolonati
      @Picolonati 5 หลายเดือนก่อน

      profile.. father eshe new

  • @mohamadkharabseh9256
    @mohamadkharabseh9256 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tegurhn stsera des aylm ayamrbhm keykrtaga huletegna endatsera

  • @yoseph-im9bj
    @yoseph-im9bj 5 หลายเดือนก่อน +2

    abate tichilaleh

  • @kidanewoldeeyesus3343
    @kidanewoldeeyesus3343 5 หลายเดือนก่อน +1

    Translate the amaric part for forigners

  • @SiroMan-qg6vm
    @SiroMan-qg6vm 2 หลายเดือนก่อน

    berta yemir

  • @ephremmelese8136
    @ephremmelese8136 4 หลายเดือนก่อน

    ሲኔጋሉ ባንዲራውን ከኢትዮጵያ ነው በፓን አፍሪካ የወሰዱት ብት ነግረው አሪፍ ነው🎉

  • @saragetachew9345
    @saragetachew9345 3 หลายเดือนก่อน

    Jagena nkhie Ethiopia batchlkhie matene eyasetewawkhi nwe

  • @user-vs8vm6qu9q
    @user-vs8vm6qu9q 5 หลายเดือนก่อน

    new crush unlock

  • @VisitCites
    @VisitCites 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ ምንጠጣቸው መጠጦች አስተምራቸው Noh

  • @Seble67
    @Seble67 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አስተዋውቅልን እኔ ቲክቶክ ላይ ከአፍሪካ ሀገራት ምታውቁትን ጥቀሱ እያሉ ሲጠይቋቸው በብዛት ልልህ አልችልም ባጠቃላይ ኢትዮጲያን አይጠሩልንም😢
    በዚህ መሃል እኔን ይከፋኛል አይዞህ በርታ አትፍራቸው እነሱ የፈራህ ከመሰላቸው ነው እማያናግሩህ

  • @kasen_vlogs
    @kasen_vlogs 5 หลายเดือนก่อน

    Manye lela channel neber mtekemew ahun bezih new mtekemew
    👏🫡🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለኦሮሞ ወች አሥተምራቸው 😅

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c 4 หลายเดือนก่อน

      የማያቁ ትን ቢማሩ ጥሩ ነዋ እኔም ኦሮሞኛ ባቅ ደስ ይለኛል ግን አልችልም

  • @SusNazii
    @SusNazii 5 หลายเดือนก่อน

    second 🥲

    • @noahleul
      @noahleul  5 หลายเดือนก่อน

      Cmonnnn 🙌🏾

  • @smart6593
    @smart6593 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለኦርሞወችአስተምራቸዉ😂😂😂

  • @BeeTube726
    @BeeTube726 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ የኢትዮጵያ ነዉ አታ ቡካ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 หลายเดือนก่อน

    ኖህ ልዑል! እኔ የምኖረው እዚሁ አንተ ባለህበት ሃገር እንግሊዝ ሊድስ ከተማ ነኝ። ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ የማወቅ ጉጉትህ አሪፍ ቢሆንም ውልደትህ በወያኔ ዘመን በመሆኑ ኢትዮጵያን ከማያውቋት ወጣቶች አንዱ መሆንህ ግልጽ ነው። ህወሃት በብሄራዊ ሰንደቃችን ላይ የደነቀረው የ666 ሰይጣኒዝም ኮከብ ያለበትን የወያኔ አርማ በ3ቱ ቀለማት ያለበትን የየት ሃገር ሰንደቅ ነው እያልክ የምትጠይቅበትን ቪዲዮ ስመለከት ከጠፋው ትውልድ አንዱ መሆንክን አየሁ። አዘንኩ! ቤተሰቦችህ ወያኔዎች ናቸው እንዴ?

  • @Nasis1383
    @Nasis1383 5 หลายเดือนก่อน

    Good job bro👍