የብልፅግና ሴራ ተጋለጠ || የአቶ አረጋ አስደንጋጭ ጥያቄ || እስክንድር ዘመነን ከሰሰ || Update Ethiopia አፕዴት ኢትዮጵያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v หลายเดือนก่อน +5

    እስክንድር ዘመነን የሚከሰዉ በማን ህግ ነዉ የአቢይ ካድሬ ካልሆነ በስተቀር

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 หลายเดือนก่อน +2

    ውነት ነው ጠብቁ በቅርቡ ይገባል ፍኖ ጀግና ነው።

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 หลายเดือนก่อน +5

    እስንድር: ማለት: ውሸታም: ነው::እሱ: እራሱ: እስኳት: ተባባሪ :ነው::ዘመነማ: ጀግና: ፋኖ: ነው::

  • @mercato967
    @mercato967 หลายเดือนก่อน +4

    አቶ አረጋ- የእስሩ ተራ ወደ እርስዎ ሲመጣ ስልጣን እለቃለሁ ማለትዎ አልረፈደም ይላሉ?እርስዎ ኖረውም እኮ ለአማራ የፈየዱት ነገር የለም።

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 หลายเดือนก่อน +3

    አይ እስክንድር አንተ በትጥቅ ሳትታገል ከዲያስፖራው በሰበሰብከው ዶላር ድምፅ መግዛት ስለቻልክ ስንት የታገሉና ዋጋ የከፈሉ ጀግና ወንድሞቻችን ስትወቅስ እንዴው የጤነኝነት ነው ብለክ ታስባለክ ኧረ ተው ነውር ፍራ!

  • @danielazeze
    @danielazeze หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር፡የአእምሮ፡ብስለት፡የሌለው፡
    እንስሣ፡ነው😢😢😢

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 หลายเดือนก่อน +4

    አቶ ልደቱ ስለእስክንድር ያለውን ብቻ አተኩሮ ላየና ላደመጠ እስክንድር ፍጹም ስለምርጫም ሆነ ፖለቲካ ፓርቲ እውቀት የሌለውና የልቡን ምኞት ብቻ ለመፈጸም የተነሳ እውር መሆኑን የገለጸው፣ ይህን ለማረጋገጥ ዛሬ የአማራ ህዝብ የሚፈልገው ምንድን ነው ተብሎ ቢጠየቅ መልሱ እኔ እሠራዋለሁ ብሎ የሚመልስ ነፈዝ ነውና፣ ዛሬ የአማራ ህዝብ ነጻ መውጣት ነው የሚፈልገው እንጂ እንደ እስክንድር አይነቱን ደንቆሮ መሪ ልሁን ባዪን አይደለም፣ ለዚህ ትግሉ ደግሞ ድንቅ ድንቅ የሆኑ የጦር መሪዎች አሉት፣ አብይንና ጀሌውን የአለም መሳቂያ መሳለቂያ ያደረጉት፣ እንደ እስክንድር አይነቱን የሚሰራውን የማያውቅ ነፈዝ አይደለምና የሚፈለገው።

  • @solomonmeteku9751
    @solomonmeteku9751 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ እስክንድር የሚሉትን መፃጎ የመሰለ ሰርጎ ገብን በግዜ ከመሃላቸወ‍እ ማስወገድ አለባቸው ፋኖዎች ሌላ ጠጣ ሳያስከትል።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ፣ዘመነን የሚቃዎመው፣በዋሻው ጭላንጭል የብልፅግናን ስልጣን ፋኖ እንደሚነጥቅ ስለታየው ነው የሚሉ ብዙዎች ናቸው!!!

  • @SolomonMengesha-c4l
    @SolomonMengesha-c4l หลายเดือนก่อน

    ይድረስ ለአቶ እሶክንድር ነጋ የአማራትግል ቢጨነግፍ ከነዘመዶችህ ቸ ትጠፋለህ

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ፋኖ አይደለም አርበኛ አይደለም ሌሎች ሞተዉ ያቆሙትን ድርጅት ሊያፈርስ ነዉ አማራ ክልል ተደብቆ የገባዉ ሲጀመር ምርጫ ዉስጥ መግባት አልነበረበትም ዉስጥ ዉስጡን ለምርጫ ሲቀሰቅስ ከርሞ በገንዘብም አታሎ ለምርጫ አቀረቡት።

  • @GabereSelase
    @GabereSelase หลายเดือนก่อน +3

    እስክንድር መወገድ አለበት። ተበዳይ እንኳን ቢሆን በዚህ ወቅት ማውራት አልነበረበትም።አያስፈልግም።

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l หลายเดือนก่อน

    እስክንድር፣ አንተ አዲስ አበባ የተወለድክ ያደክ እና የኖርክ ነህ። ከአዲስ አበባ ውጭ ብዙ የምታውቅ አይመስለኝም።እነዘበነ ከአንተ የበለጠ የአካባቢውን ህዝብ ያውቁታል።
    በመሪነትም ልትመረጥ የቻልከውም ትልቅ እድገት ነው።
    ዋናው ነገር ዲሞክራሳዊ መንግስት በአገሪቱ መፍጠር ነው። በዚያን ጊዜ ትወዳደራለህ ትመረጣለህ።
    ብዙ የወዳዳሪዎች ስለሚኖሩ አንተ አሁን የምተሰራው ዋጋ አለው።

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 หลายเดือนก่อน

    የሚዋጉት ፍኖወች ናቸው እስክንድር ከረባቱን አድርጎ እጅን አጣምሮ ምንድነው የሚሰራው።

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ወንድ ከሆነ ባህር ዳር ለምን አይገባም፣ በ4 ቀን አራት ኪሎ ውኃ በላውን?

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኮለኔል ጌትነት ያው እንጀራ ሆኖብክ በወንድሞችክ ላይ የተዘመተውን ዘመቻም ማሳለጥ ጀመርክ? ያሳዝናል!

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 หลายเดือนก่อน

    Eskinder Nega try to destroy Amhara peoples.Zemene Kassay stand 🧍‍♀️ for Amhra peoples.

  • @JemalAdinew
    @JemalAdinew หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ ሰላም ነው በላይነሽ አመዴ ወታለች ተበለ?

  • @Aderayedengellj
    @Aderayedengellj หลายเดือนก่อน

    ተቆራርጦ የተቀጠለ ዶምፅ ይመስላል. ሆን ተብሎ ፋኖዎችን ለመበታተን ነው በዚ ሠዓት የተለቀቀው

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 หลายเดือนก่อน

    ጠርጥር፣አጋሰሶች፣ሸክም እንጂ ኒሻን አይታያቸውምና!!!

  • @NapollionJanot
    @NapollionJanot หลายเดือนก่อน

    የይሄ ሰውዬ የአማራ ህዝብ እየተጨፈፈጨፈ ዛሪም ምርጫ እያለ ያወራል ምን አይነት አእምቦጭ ነው...አንድ አግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ....ያሉት ማን ነበሩ.

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน

    እስክድር ገብቶ አያቦጫርቅ ካልሆነለት ይውጣ

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l หลายเดือนก่อน

    አረጋ ፣ አብይ አንድ ተላላ ኪ ሊያጣ ነው።
    ሰላማዊ ህዝብን አስገድለሀል። በጥፋትህ በአለም ወንጀል ፍርድ ቤት ትቀርባለህ።

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ከሀዲ ሆዳም

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 หลายเดือนก่อน

    ሆድአደር ጌትነት ውሸት እየረጨ መግለጫ ሲያወራ አያፍርም::

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel หลายเดือนก่อน

    አስመሳይ ሴረኛ ! አሁን የኦህዴድ/ብልጽግና አፈቀላጤ አይደለሁም ለማለት ነው ???

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር መንገሻ አሉህ ጭራሽ ወይ ዶክተር አያ 👎

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v หลายเดือนก่อน

    እስንክርድን የመረጡት ፋኖ ሳይሆን ግንቦት ሰባት ባልደራስ ኢትዮ 360 እነ ሀብታሙ አያሌዉ ሀብታሙ በሻ የተፈጠረ ፋኖን የመክፈል ሴራ ነዉ መግለጫዉም የተነበበዉ በወያኔ ሚዲያ በእስታሊን ነዉ የእስክንድርን ማንነት ለማወቅ የመአዛ መሀመድን ቃለመጠዬቅ ማዳመጥ በቂ ነዉ ፋኖ እያለ ሌላ ድርጅት ለምን አስፈለገ እስክንድር ስቢል ጋዜጠኛ እንጅ በምን ካልኩሌሽን ሰራዊት ሊመራ ይችላል አንተም ጋዜጠኛዉ በሆድህ ዉስጥ ላለዉ የገማ ሰገራህ የምትኖር የአቢይ ቂጥ አጣቢ ነህ አጋሳስ ግማታም

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 หลายเดือนก่อน

    ጌትነት እንጀራ ሆኖበት ነው

  • @TigistGosaye-g9i
    @TigistGosaye-g9i หลายเดือนก่อน

    Aye! Hulegeza inedamatu nawe
    Indehe eyalachehu cherished chegere atechamerubate
    Ya memata sayàwara nawe😊

  • @TemsgenWoldgezi
    @TemsgenWoldgezi หลายเดือนก่อน +1

    እሰግር ይወገድ ለአማራአይሰራም አረሞ ነዉ 1:56

  • @abichuethio
    @abichuethio หลายเดือนก่อน

    Aye fano kissara bicha

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l หลายเดือนก่อน +1

    አረጋ ፣ አብይ አንድ ተላላ ኪ ሊያጣ ነው።
    ሰላማዊ ህዝብን አስገድለሀል። በጥፋትህ በአለም ወንጀል ፍርድ ቤት ትቀርባለህ።