ያመኑት ሲ ከ ዳ | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l หลายเดือนก่อน +14

    ምርጥ ዩቱዩብ ቻናል ስለሆነ ትረካው ሳይጀምር ገና የመጀመሪያዋ መግቢያ ሙዚቃ ድሪሪሪሪሪ-- - - - ሪሪሪሪሪሪ ስትል ነው ላይክ የማደርገው ። የዛሬው ደሞ በጣም ያሳዝናል የሂወት እና የአቤል ክህደት ደሞ በጣምምም ያናድዳል

  • @dangebray7496
    @dangebray7496 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ታሪክ ከምርጥ ተረካ ጋር ዋው

  • @azizatube8146
    @azizatube8146 หลายเดือนก่อน +4

    ያሰላም በጣም ይገርማል ከክፉሰወች አላህ ይጠብቀን ፍቄ እናመሰግናለን❤

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ፍቄ እንደተለመደው ትረካህን በጥሞና አዳመጥኩት ይገርማል የሰው ልጅ ተንኮል መልሶ ራሱን ያጠፋዋል። እኔም እንደአቤል ሚስት የዋህ ስለነበርኩ ባሌ እንዲሁ ትሪክ ሰራኝ ነገር ግን ራሱ በጉመደው ገመድ ተጠለፈ እና ዛሬ የሰቀቀን ህይወት ይገፋል እኔም ከልጆቼ ጋር በሠላም እየኖርኩ ነው ወገን ተንኮል ሰሪውን ይጠልፋል ይህንም አምናለሁ ምክንያቱም ስላየሁት። የዋህነት ሲበዛ ሊያጠፋንም ይችላል እና እንጠንቀቅ እላለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጦይባዬናቴነፋቅ
    @ጦይባዬናቴነፋቅ หลายเดือนก่อน +1

    wow ❤❤❤

  • @uouo441
    @uouo441 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢ክፉ ከ ማሆን የዋነት ይሻላል ማጫራሻዉ ደስ ይላል እግዚአብሔር ማጫራሻቺን ያሳምርሊን 🥰🥰🥰

    • @Towih-i2e
      @Towih-i2e หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @user-zq2gp7qn4
      @user-zq2gp7qn4 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 หลายเดือนก่อน +1

    ሳላም ላናቴ ይሁን ዉድ ዎጋኖቼ🤝🤝🤝 እናማሳግናለን ፍቄ & ፋአሜታዬ 👏👏🙏👏👏 ካዳዝ አይናት ካዳታኞች ፍጣሪ ይጠብቀን🙏

  • @MitaFkr-uq5bu
    @MitaFkr-uq5bu หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ፍቄ በጣም የማደንቅክ ምርጥ ተራኪ💖💖💖💖 ፊያሜታም ምርጥ ደራሲ💖💖💖 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏🙏🙏

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 หลายเดือนก่อน +3

    Woww ❤በጣም ይኣስዝናል ግን ደግሞ ያሰተምራል thank you ❤❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ የሆነ ታሬክ የሚደንቅ አተራረክ❤❤❤❤ አድናቂያቹሁ ነኝ❤❤❤❤

  • @bellameetube4256
    @bellameetube4256 หลายเดือนก่อน +3

    Amazing as always Thank you Fike! Love listening to you from USA 🇺🇸 ❤

  • @Emufamily-b4d
    @Emufamily-b4d หลายเดือนก่อน +1

    አምለኬ ሆይ ካመጥፎ አስመሰይ ሰው አደራ ጠብቀኝ በጣም ያሰዝናል አንዳንዴ ላሰው ጡሩ ማድረግ ጡሩ ባይሆንም ግን ፈጣሪ ይከፍላል 🙏እነመሰግነለን 🥰🥰🥰

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed หลายเดือนก่อน +2

    ዋው የዛሬው ታሪክ. በጣም ደስይላል

  • @freTigray-fk7qn
    @freTigray-fk7qn หลายเดือนก่อน +1

    የዋህነት ሞኝነት አይደለም እኔም በጋደኞቼ እንዲ አጋጥሞኛል 😢😢😢😢

  • @Army-z2e
    @Army-z2e หลายเดือนก่อน +2

    Wow gerami,astemari,ina asazagne new😢❤😊

  • @ZaynabKa-l8h
    @ZaynabKa-l8h หลายเดือนก่อน +3

    በቃ እኔ የታየኝ ሁለቱንም ስገላቸዉ ነዉ😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 หลายเดือนก่อน +2

    Betammm Ufff Hulegize Yemiyamgne Negr Endemogne Yemikoterune 😢

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @Hawasetot
    @Hawasetot หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ወዳጅ መስሎ ጠላት ይጠብቀን

  • @SoliyanaFantahun-l1k
    @SoliyanaFantahun-l1k หลายเดือนก่อน +1

    😅😅 good ❤❤❤❤❤❤❤😢😅😅😊
    Time

  • @MekdesMekdes-cp3je
    @MekdesMekdes-cp3je หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነህልኝ ፍቄ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ሁላችንንም ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን አተንም ያኑርልን ሁሌም ትረካዎችህን እየሰማው ነው ስራዬን የምሰራው አቀራረብህ ልዩ ነው በፊልም የማየው ያክል ነው የሚሰማኝ በርታልን ወንድማችን ድምፀ መረዋው ብዬሀለው ፊያሜታንም ብእርሽ ይለምልም በልልን በተመልካቹችህ ስም ክበርልን ፍቄ🙏🙏🙏

  • @የማርያም2121
    @የማርያም2121 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቄ በርታልኝ የፊያሜታ ፅሁፍ ያንተ ትረካ በቃ ምን ልበልህ ክበርልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @fadijada1049
    @fadijada1049 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት አደራችሁ ቅመሞች ❤❤❤❤ የንተ ተረካውች ናፍቆን ነበር እንኳን ደና መጣ

  • @SuzanFikre
    @SuzanFikre หลายเดือนก่อน +2

    😢😢በጣም ልቤ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን

  • @Kenubish34
    @Kenubish34 หลายเดือนก่อน +7

    አይገርምም ወላሂ ትረካ ፍለጋ ስገባ ፊት ለፊቴ ሳገኘው omg😮🎉🎉🎉🎉

  • @Ssssss-c1i
    @Ssssss-c1i หลายเดือนก่อน +2

    ሁለት ፊት ካላቸው ሰዎች እግዚአብሄር ይጠብቀን

    • @RahmaRech050
      @RahmaRech050 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤

  • @seli-i3g
    @seli-i3g หลายเดือนก่อน +1

    Woww♥️♥️❤️🙏

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ หลายเดือนก่อน +2

    😢💔

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l หลายเดือนก่อน +2

    ስንት አይነት ታሪክ አለ 😮😮😢😢ኡፍፍፍ😢😢

  • @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ
    @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ หลายเดือนก่อน +2

    የዋህነት ይጎዳል እኔም ተጎድቸበቻለሁ ግን እግዚአብሔር ይፈርደኛል 😢😢

  • @HayatBirara
    @HayatBirara หลายเดือนก่อน +2

    በቃ ሠዉን አትመኑ ዉዶቼ
    እናመሠግናለን ፍቄ ወንድማችን❤❤❤

  • @freTigray-fk7qn
    @freTigray-fk7qn หลายเดือนก่อน +1

    የዋህነት ሞኝነት አይደለም እኔም በጋደኞቼ እንዲ አጋጥሞኛል ግን ጠንካራና በቀላል ነገር እንዳይሰበር ነው ያደረገኝ❤ 😢😢😢😢

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል የዋሕነቴን ልክ እደሞኝነት የሚቆጥሩብኝ ሰዎች አሉኝ እውነት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው

  • @MitaFkr-uq5bu
    @MitaFkr-uq5bu หลายเดือนก่อน +1

    ያልታበሱ ዕባዎችን ብታቀርብልን ደስይላል መልካም ፍቃድክ ከሆነ❤❤❤

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️

  • @EyerusMengistu-q1h
    @EyerusMengistu-q1h หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉❤❤

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 หลายเดือนก่อน +1

    የሠውን ልጂ ያለ ልክ መውደድ የራስን እድል አሳልፎ መስጠት ያልክ ማመን ጂል ያስብላል ሞኝ ያስብላል እናም ሁሉንም በልክ ማድርግ ተገቢ ነው ግን ደግሞ የዋህነት አምላክ ጥሎ አይጥልም

  • @TegestBirihun
    @TegestBirihun หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😢😢😢

  • @hiwena-nm6ht
    @hiwena-nm6ht หลายเดือนก่อน +1

    enamesgnlen🎉🎉❤

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ፍቄ❤🎉

  • @GenetTesfaye-td6ue
    @GenetTesfaye-td6ue หลายเดือนก่อน +1

    ታዳ ይህን አየሰማው አና አያየሁ አንዴት ፍቅር አልዘኝ አለ አላለሁ ፍቄ ግን ሰወድህ አንተን ማዳመጥ ከጀመርሁ አመታቱች አሰቆጥራለሁ❤

  • @NuryatolsaNuryatolsa
    @NuryatolsaNuryatolsa หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደኸና መጣኸ ፍቄ አንደኛ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Arsma-tu4er
    @Arsma-tu4er 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ለኔ የደውል መልክት ነው መልካምነቴ ጀል የማታውቅ የሚያረጉኝ ብዙዎቾ ናቸው በጣም ነው የሚያናድደው ጓደኛ እህቴ ባልናቸው መከዳት

  • @nawal5119
    @nawal5119 หลายเดือนก่อน +2

    በጉጉት ነው ምጠብቅህ ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @abdimoti7168
    @abdimoti7168 หลายเดือนก่อน

    Yhe kebaad new😢😢😢😢 ufff

  • @meazabeletewagayehu3567
    @meazabeletewagayehu3567 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጣህ ፍቄ🎉🎉🎉

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 หลายเดือนก่อน +1

    Fekie welcome back🙏♥

  • @HayatFa-z4v
    @HayatFa-z4v หลายเดือนก่อน +1

    😢❤

  • @mesihabesha5108
    @mesihabesha5108 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yemigerm tarik new sewn mamen kebro new

  • @TimnitKiros
    @TimnitKiros หลายเดือนก่อน +1

    ፍቄችን እንካን ደና መጣህ 🎉❤️❤️❤️

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 หลายเดือนก่อน +1

  • @rahmajamal1873
    @rahmajamal1873 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፉኡፉእኔበሂወቴየምጠላዉነገርቢኖረክህደት😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩሀን መጣህ❤❤❤❤

  • @جنة-ل5ك
    @جنة-ل5ك หลายเดือนก่อน +1

    5ተኛ ነኝ😂❤❤❤🎉

  • @ReemWolloywa
    @ReemWolloywa หลายเดือนก่อน +1

    ዳይ 50k እናስገባው

  • @ገኒራያ-ቐ6ፀ
    @ገኒራያ-ቐ6ፀ 23 วันที่ผ่านมา

    አቀራረብህ ይመሥጠኛን😢

  • @mesihabesha5108
    @mesihabesha5108 หลายเดือนก่อน +1

    Enkan dehna metah fke ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @beki-lr9dn
    @beki-lr9dn หลายเดือนก่อน +1

    Est endene yihenin channel yemketel ወንድ

  • @InfinixHot30-p3h
    @InfinixHot30-p3h หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @rozitesfaye8629
    @rozitesfaye8629 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sasaudi
    @sasaudi 25 วันที่ผ่านมา

    ❤😢😢