ኢማማዉ_ነቢ||ፉአድ_ሸምሱ||imamawe_nebi||Fuad_shamsu||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 310

  • @Esmail-qf4sj
    @Esmail-qf4sj 9 หลายเดือนก่อน +5

    ኢማማው ነቢ__ቀን ሙሉ ቢሆን ዘወትር ብሰማው ሁልጊዜ አዲስ የሚሆንብኝ___የምወደው መንዙማ!! መንዙማ ሲነሳ ይህን መንዙማ ጓደኞቼ ከእኔ ጋር የቆራኙታል።

  • @abihan5961
    @abihan5961 2 ปีที่แล้ว +147

    ሙስሊም ወንድሞቼ🙏ኦርቶዶክስ ወንድማችሁ ነኝ🙏አምላክ የእናንተንም የኛንም ፆም በሠላም ያስጨርሰን🙏ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏አሜን🙏
    ❤እወዳችኋለሁ❤

  • @hamzajemal4532
    @hamzajemal4532 2 ปีที่แล้ว +34

    አላህ ይጨምርልክ አላህ የሩሱል ሰ.ዐ.ወ ጎሮቤት ያድርግክ በጀና ልብ የሚነካ መንዙማ ነው ማሻ አላህ

  • @artisthelinayirga1333
    @artisthelinayirga1333 2 ปีที่แล้ว +21

    የሰፈሬ ልጅ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ጁዲዬ አላው ቤተሰቡ እንኩዋን ደስ አላችሁ!!አርቲስት ህሊና ይርጋ

  • @radiyaabdi9587
    @radiyaabdi9587 2 ปีที่แล้ว +19

    አይ ፉአዴ ያተን ነገር የምገልፅበት ቃል አጣሁ ወላሂ አተ ትለያለህ የእውነትም የረሱል ሙሀባ እዳለብህ ያስታውቃል አላህ ይጨምርልህ ለአላህ ብየ እወድሃለሁ ፉአድ ወድሜ በርታልን

  • @yabesiraabebe2515
    @yabesiraabebe2515 2 ปีที่แล้ว +78

    ድምፅ😱 እግዚአብሔር ይባርክልህ፣ አላህ አሟልቶ ነው የሰጠህ

    • @zeynebabedru7139
      @zeynebabedru7139 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @hayatbedru6474
      @hayatbedru6474 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰

    • @meryemhijabi498
      @meryemhijabi498 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

    • @gotmind2673
      @gotmind2673 ปีที่แล้ว

      ​@@hayatbedru6474 xcccxcffdd🎉🎉🎉

    • @suyi5711
      @suyi5711 ปีที่แล้ว

      Wow comment endezi aynet aych alawkm ewnetm Ethiopia

  • @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ
    @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +7

    አሏሁ መሶሊ ወሰሊም አለ ሰይድና ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    መሻ አሏህ
    መሻ አሏህ
    መሻ አሏህ
    👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏
    ምርጥ መንዙማ ነው በርታ ወንድማችን አሏህ ይጠብቃችሁ ማድሆቻችን

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 2 ปีที่แล้ว +125

    የዚህ ልጅ ድምጵ ተስረቅርቆ ነው ልብ ውስጥ የሚገባው ማሻ አላህ

    • @shorter71
      @shorter71 2 ปีที่แล้ว +2

      ሐሀሐቨቸፀየፀዘኘዘተነተኘተ

    • @neimajemal9483
      @neimajemal9483 ปีที่แล้ว

      ቁርአን የሀፈዘ አስመሠልከው እኮ ተስረግርጎ ገባ አርጎባ ነዋ

    • @hibatjemal
      @hibatjemal ปีที่แล้ว

      Yeah wellahi

    • @niema8807
      @niema8807 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው ይሄም እኮ ቲየታደለ ነው ስጦታ ይላል ​@@neimajemal9483

  • @temima_mohammed_aldanya
    @temima_mohammed_aldanya 2 ปีที่แล้ว +6

    አጀብ አጀብ ያአሏህ ያአሏህ ሀያት ፉአዱ
    ኢማማው ነቢ ሱለሎህ አለይሒ ወሰለም

  • @fdhfuffc3007
    @fdhfuffc3007 2 ปีที่แล้ว +19

    ሰ.ዓ.ወ🙏
    ማሻ አሏህ የሚገርም መንዙማ በሚገርም ድምፅ😘

  • @ayishaahmed2521
    @ayishaahmed2521 2 ปีที่แล้ว +3

    በሸህ ረመዳን ነሻጣ ላይ ተጨማሪ ነሻጣ የሚጨምር መንዙማ።ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ።

  • @medinaabdulshafi1113
    @medinaabdulshafi1113 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah migerm nw💞💞💞

  • @حواءحواء-ف7ز
    @حواءحواء-ف7ز 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል መንዙማ ነው በረካ ሁን ወላሂ ሀያት አፊያ ለሙነሽዶቻችን

  • @beleadal6612
    @beleadal6612 ปีที่แล้ว +5

    Ye Allah. He’s voice is so heart touching. I love this. Please keep it up.

  • @surajjenite7722
    @surajjenite7722 2 ปีที่แล้ว +9

    መገን ፍቅር መገን ሁብ ጠይባ ማዶ እየጠራኝ በኔ ዘልቆ ስንቱን ሰራኝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ።

  • @ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ
    @ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ 2 ปีที่แล้ว +14

    ማሻ አሏህ የሚገረም ዲምፅኮ አለው🥰 ኢማማው ነቢ 👏👏👏

  • @ilovebob180
    @ilovebob180 2 ปีที่แล้ว +5

    ፉአድ ወላሂ ትለያለህ ባንተ ነው መንዙማ መውደድ የጀመርኩት አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ 🙏🥛

  • @3654-v7d
    @3654-v7d 2 ปีที่แล้ว +38

    ወላሂ መንዙማን ፉሃድ ያውጣት፡፡
    አል ፋሩቆች ደግሞ ዛሬ በእእእጅጉ ነው ያስደሰታቹን ወላሂ ወላሂ አላህ ያስደስታችሁ፡፡ እድዚህ በቅርብ ቀን ሳትሉ መልቀቁም ይልመድባችሁ፡፡

  • @aminamahmud5568
    @aminamahmud5568 2 ปีที่แล้ว +4

    አንተ ሀቢቢን ሰ.ዐ.ወ የእውነት ነው የምትወዳቸው አቦ የውመል ቂያማ ከሳቸውጋ ይቀስቅስህ ልክ እንደ መድህህ ውብ ኑሮ ፊዱንያ ወል አኼራ ጀባ ይበልህ ይገባሀል ወንድሜ

  • @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ
    @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን አባቴ ልበልህ በቃ ልዩ ናችሁ ማሻአሏህ ማሻሏህ ወየው ወየው እረ ትለያለህ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💖💖💖💖💖💖💖

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 ปีที่แล้ว +16

    ፉአደ ሁሌም ድምጽክ ይነዝራል!!💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mubarekahmed8466
    @mubarekahmed8466 2 ปีที่แล้ว +3

    Fuade Allah yichemrlh

  • @soof-umartube
    @soof-umartube 2 ปีที่แล้ว +2

    Fuad shemsu first Munshid on years ❣
    Maashaa Allaah

  • @habibaa2772
    @habibaa2772 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢማዉ ነቢ❤ 👏👏 mashiallah tebarkellah 🥰🥰

  • @ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ
    @ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    بسم الله ماشاء الله ما شاء الله ما شاء الله يحفظك اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم أجمعين وسلم تسليما كثيرا صلى الله عليه وسلم 🌷🌷👏👏👏👏

  • @amirakemal5525
    @amirakemal5525 2 ปีที่แล้ว +1

    Fui wellahi imbaye😭😭😭😭😭😭 aschereskegn allah ychemrlik ante kehulum tleyalek lib yemineka manzuma nw 😢😢😢 masha allah yhen mirt sra litadersun yelefachu bemulu jezakum allah kheyr jez'a le Dimst merewaw madihachn allah rejjjjjmmmmm hayatttt kemulu afia gar yistlign barakalllahu fik😍😍😍😍😍

  • @aminamahmud5568
    @aminamahmud5568 2 ปีที่แล้ว +12

    ወንድሜ ፉአድ ኻቲማህ ይመር ኢንሻአላህ ካንተ ብዙ እንተብቃለን ድምፅህ ሆድ ይበረብራል የረሱላችን ሰ.ዐ.ወ ናፍቆት ባንተ መድህ ነው የሚታገስልን አንተ የኛ በመሆንህ አልሀምዱ ሊላህ

  • @alibaba335
    @alibaba335 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና አላህ ተወዳጅ ያደረገህ። ባንተ ሀቢቢን ማወደስ ሲያምር አላህ እንዲያምርብክ አድርጎካል ማሻ አላህ💚☪️🥰

  • @hawabahrain96
    @hawabahrain96 2 ปีที่แล้ว +2

    ያሠላም አለይክ ማሻአሏህ ተባረከሏህ

  • @tesnimamir6999
    @tesnimamir6999 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም በስ ይላል ነገር ግን ከነ ሙዐዝ ጋር አንድላይ ደስ ይላል አትለያዩ ❤❤❤❤❤

    • @tesnimamir6999
      @tesnimamir6999 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው አትለያዩ

  • @karimam3236
    @karimam3236 2 ปีที่แล้ว +1

    Hulle Bademetew altegbewom 🥰🥰🥰🥰ماشاء الله تبارك الله عليه

  • @osmanviva
    @osmanviva 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደስይላል

  • @firdowsamohamed5993
    @firdowsamohamed5993 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah, barakallahu feekum!!!

  • @seadamohammed6311
    @seadamohammed6311 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha alah des yemil sra new tleyaleh eko wendm fuad alah ychemrlh

  • @ፈሪሀ-ቀ7ጘ
    @ፈሪሀ-ቀ7ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወላሂ ደስ የሚል መንዙማ ነወ 1/ኛ❤❤❤❤❤💖💖💖💚💚💚

  • @meeymunahaseninders2470
    @meeymunahaseninders2470 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah Tebrkaallah afiya Ena 20tttttt Allah yewafekeh qonjo manzumaa new Berta

  • @abdu-tube
    @abdu-tube 2 ปีที่แล้ว +2

    መሻላህ ተባረከላ በጣም ነዉ እምወድህ ዉዱ ወንዴሜ አላህ የጠብቅህ

  • @arifahussain4218
    @arifahussain4218 2 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚

  • @Menelkerim963
    @Menelkerim963 2 ปีที่แล้ว

    masha allah betam des yemil new allah ychemrlh habibi...........

  • @የረሡልወዳጅ-ዠ1ገ
    @የረሡልወዳጅ-ዠ1ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቢስሚላ ያሠላም ድምፅ ማሽአሏህ 💚💚💚

  • @tyobayoutube8877
    @tyobayoutube8877 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላህ ትለያለህኮ መድማችን ፉአድ🥰🥰😍😍

  • @MohammedRadewan
    @MohammedRadewan 5 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል መንዙማ አላህ ይጠብቅ

  • @134tuba7
    @134tuba7 2 ปีที่แล้ว

    allah chemero chemro yasawekeke fuad \\\\ALLAH WEKEBER

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ምርጥ መዙማ ነዉ በርታልን

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ገ7ዸ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ገ7ዸ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ ፏአዱ በጣም ውስጤነህ ድምፅህ የተለየ ነው. በአደብ ሲሆን ነሽዳ ደስስ ይለኛል. አደራ በስቢከር እዳትጠቀም. በስቢከር የሚጠቀሙትን አልወዳቸውም
    ደግሞ የአጒቴን ልጅ ነው የምመስለኝ. ፉአዱ አሏህ ይጠብቅህ
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @rabiateladewya2509
    @rabiateladewya2509 2 ปีที่แล้ว

    Mashalah alah ytebkh katimahn yasamrlh negem beakera kene habibi gon yargh

  • @AminaAmina-co1mm
    @AminaAmina-co1mm 2 ปีที่แล้ว

    Fuad walahi lehyu sera nw kal yalyem massalh Allah yetbkeh bezu entbkalan

  • @fayzashemsu5276
    @fayzashemsu5276 2 ปีที่แล้ว +4

    Nice work...highly meaningful!

  • @fortynine8701
    @fortynine8701 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ፉአድ ሀያትህን ያርዝመው ገራሚ መንዙማ ነው ሹክረን በርታልንን

  • @muhammednursalhe6517
    @muhammednursalhe6517 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው

  • @olyademusen6800
    @olyademusen6800 2 ปีที่แล้ว +4

    masha Allahaa

  • @wanagoibrahim5577
    @wanagoibrahim5577 7 หลายเดือนก่อน

    Masha allah alahumasali Cala Sayadina mahamad scw❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TaibahSaeed
    @TaibahSaeed 5 หลายเดือนก่อน

    በምን ቃል ልገፀወት የኔ ዉዱ ነብይ ❤❤❤ፈአድየ በርታ ወድማችን ማሻአላህ

  • @ፋጢመቱዘህራዕ
    @ፋጢመቱዘህራዕ 2 ปีที่แล้ว +10

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
    አላህ ይጠብቃችሁ ቆንጆ ስራ ነው ወደነዋል😍❤❤

  • @kedijamohamed8639
    @kedijamohamed8639 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashalh yerifochun nur yalbeseh medddddddddd

  • @ይገርማል-ዀ6ቨ
    @ይገርማል-ዀ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ውብ ስራ ነው ወላህ ኢማማው ነቢ

  • @demaayoutube
    @demaayoutube 2 ปีที่แล้ว +6

    ماشاء الله تبارك الله ما شاء الله تبارك الله بارك الله فيكم جزاكم الله خيرا آحسن الجزاء حفظكم الله تعالى من كل شر و سوء اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الأمي اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الأمي اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الأمي صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💘💘💘💘🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነፊሰትየረሱልወዳጅ
    @ነፊሰትየረሱልወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ
    እውነተኛ ሙሀባ በልቡ ውስጥ ያለ ያስታውቃል

  • @aragawmekonnen1714
    @aragawmekonnen1714 2 ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ይጠብቅህ መንፈስ የሚያድስ ድምፅ ነው ያለህ ማሿላህ🙏

  • @babamusa2923
    @babamusa2923 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah fuade demitseh getmu wow neew

  • @Ritajabdulkadr
    @Ritajabdulkadr 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ emamaw nebi ......

    • @HazikTube
      @HazikTube 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደስ ይላል የናንተስ

  • @yasinadem2517
    @yasinadem2517 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah Allah yichenrlih! Great work!

  • @Adnumenzuma
    @Adnumenzuma 2 ปีที่แล้ว +3

    በል በል በል እልልልልልል

  • @alemranmedia7875
    @alemranmedia7875 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha allah

  • @ezedinmohammed1786
    @ezedinmohammed1786 2 ปีที่แล้ว

    Welahi kal yelegnm bcha alah yitebkh wedm 😭❤❤❤👍👏

  • @hanankamal749
    @hanankamal749 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah tabarak Allah sallallahu aleyhi wasalleem 💘💕💕💕💕💕💕👏👏👏👏

  • @hayatnuru8205
    @hayatnuru8205 2 ปีที่แล้ว

    Mashealah jelilu yichemirilih habibi💪💪😍😍😍😍😍😍👏👏

  • @arsheyashemsu8589
    @arsheyashemsu8589 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah Yene kememe❤️

  • @sualihaalebachew3591
    @sualihaalebachew3591 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Allah ychemrlh

  • @mohammedaman5663
    @mohammedaman5663 2 ปีที่แล้ว

    Allah yebarkleh

  • @ikramahmed9711
    @ikramahmed9711 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀሊሉ ይጨምርልህ
    ኢማማው ነቢዩ😍😍😍

  • @Mesob_tube
    @Mesob_tube 6 หลายเดือนก่อน

    Alahumseli ala habibina Muhammed

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr 2 ปีที่แล้ว +1

    የአሏህ ጥበቃ አይለያችሁ ምርጦቻችን

  • @eskadmastefera3401
    @eskadmastefera3401 2 ปีที่แล้ว +2

    masha allah fuada

  • @rahemamuhammad34
    @rahemamuhammad34 2 ปีที่แล้ว

    MashAllah MashAllah Allah yechamerly

  • @seadaseid9098
    @seadaseid9098 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጨምርልህ በጣም ውብ ነው

  • @hanantemam6239
    @hanantemam6239 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha alah fuadewa Berta alah yagzh

  • @ከሪማመሀመድሙሣ
    @ከሪማመሀመድሙሣ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ዒማማው ነቢ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለምምምምምም

  • @RaneyaMisbha
    @RaneyaMisbha ปีที่แล้ว

    Masallhe u r voice amazing super

  • @imuomer1603
    @imuomer1603 2 ปีที่แล้ว +3

    Wooow Masha Allah 💞💞💞

  • @emanashenafi3074
    @emanashenafi3074 2 ปีที่แล้ว

    Mashallha hubi allha yechmrlek menem iynkak❤❤❤❤

  • @yusrahashim7107
    @yusrahashim7107 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah fua wellahi alasemahutm gn kante leb weset miker enji lela endmataweta akalw 😍😍😍😍😍😍😍😭😭😭😭😭

  • @sewiahmedin2057
    @sewiahmedin2057 2 ปีที่แล้ว

    ኢማማው ነቢ ማሻአላህ ወላሂ በጣም መሳጭ መንዙማ ♥️♥️♥️♥️

  • @seniyajamal4385
    @seniyajamal4385 2 ปีที่แล้ว +1

    عليه الصلاة والسلام

  • @wizmanrolabola
    @wizmanrolabola 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah megerm new

  • @dearnebi5144
    @dearnebi5144 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah wellahi ke tebekut belay mert nw fua💚🥰

  • @seniyajamal4385
    @seniyajamal4385 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ስራ አፍህ ይጣፍጥ ብያለው

  • @Hassyesofu
    @Hassyesofu 2 ปีที่แล้ว

    ooooooooooooooo👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    mn lebele welahi fuade allahe yichemerelek allahe yasedesake wendemewa🥰🥰

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 ปีที่แล้ว +1

    we wish wonderful romdan and eid , mubarake for all muslim all over the world ,, mashallah munishde fuad shemseu he neshida is great ..

  • @huneyzasualih2283
    @huneyzasualih2283 2 ปีที่แล้ว +1

    masha allah good jop 😍

  • @KedirYimam-f4n
    @KedirYimam-f4n ปีที่แล้ว

    መማሻአላህየምያምርመዙማነው

  • @jemilas2036
    @jemilas2036 2 ปีที่แล้ว

    Masha alhaa endet dessss mile dem's newu alhaa yichemrlk

  • @የረሡልወዳጅ-ዠ1ገ
    @የረሡልወዳጅ-ዠ1ገ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔያቱ ወዳጅ የፍቅርሁ ምርኮኛ
    በህልሜ እድመጡ በግዜ ልተኛ ያረሡለለበህ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሠላም 😭😭😭😭😭

  • @amidaamamad6537
    @amidaamamad6537 ปีที่แล้ว

    ماشاء لله تبارك ءالله تسلم يارب 💌💌💖💖💖💚💚💚💚💚💚🌟🌟🌟👌👍👍

  • @FozyaFozya-ym5vz
    @FozyaFozya-ym5vz ปีที่แล้ว

    እንዴት ድምፅህን እንደምወደው ኡፍፍ አላህ ይጠብቅህ

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ አላህ ምን አይነት ድምፅ ነዉ የሰጠህ ማሻ አላህ ወድሜ ስሰማህ ዉስጤን ይነዝረኛል እባየ ይፈሳል

  • @rabiyaabudushur1273
    @rabiyaabudushur1273 ปีที่แล้ว

    Duneia akirahe imerelehe. Wndem fuad 🤲🤲🤲😍❤️

  • @hayathassan7818
    @hayathassan7818 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah ትለያለክ fu the best manzumah ❤

  • @fatumamohamed6559
    @fatumamohamed6559 2 ปีที่แล้ว

    Mashalah Allah yechemerleh gen hule temtam betareg yemeretal 💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @hidijahassen1709
    @hidijahassen1709 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይማራቸውና ሸኽ አህመድ ያንተን ሀድራ ይወዱት ነበር አሏህ ይውደድህ ፉዓድ