ልደታ ለማርያም - የእመቤታችን ታሪክ - ልደታ @meba-tv - Eotc tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 221

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  8 หลายเดือนก่อน +63

    🌼🌼🌼 እስካሁን ሰብስክራይብ አላደረጉም? 🌼🌼🌼

    • @mahaalsunna1214
      @mahaalsunna1214 8 หลายเดือนก่อน +3

      አሁን አደረኩ ❤❤❤

    • @enatuanana-hm4jq
      @enatuanana-hm4jq 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሁን አደረኩኝ❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  8 หลายเดือนก่อน +1

      @@enatuanana-hm4jq ከልብ እናመሰግናለን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  8 หลายเดือนก่อน

      @@mahaalsunna1214 ከልብ እናመሰግናለን

    • @Wudeyemaryiamleg
      @Wudeyemaryiamleg 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን አደረግኩ❤❤❤

  • @Twfr-pn7cv
    @Twfr-pn7cv หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤🎉

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 8 หลายเดือนก่อน +2

    ደንግል ማሪያም የአምላኬ እናት በረከትሽ እና ምልጃሽ አይለየኘ ከነቤተሰቦቼ❤❤❤

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይሁን ይደረግልን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ እረዴቷ አይለየን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw7987 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ😥❤❤❤🥰🥰🥰

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 6 หลายเดือนก่อน

    ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ በረከትሽ አይለየን ወንድማችን ተባረክ ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen ye embetachin dengel maryam fekerwa redetwabirketwa yedrbin kale hywot yasemalen ❤❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 2 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ❤❤❤❤

  • @RedietTafeseRedina
    @RedietTafeseRedina 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    ወላዲተ አምላክ 🙏

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen 🙏 Amen 🙏

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 8 หลายเดือนก่อน +3

    እመብርሀን እንኳን ተወለድሽልን እልልልልልልልልልልልልልልል. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yashiyashi1504
    @yashiyashi1504 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን (፫)ቃለሕይወትን ያሠማልን የእመቤታችን ምርጀዋ አይለየን

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤❤❤ የእመቤታችን ፍቅሯ በልባችን ይደርብን ምልጃዋ አይለየን😊

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 21 วันที่ผ่านมา

    ምህረትና ይቅርታ ለሚኝልን እመቤቴ የሁላችንም እናት እንወድሻለን❤🙏

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 8 หลายเดือนก่อน +12

    እመብረሀን እናቴ አችን የማያከብሩ አችን የሚያቃልሉ አዳራሾችን ሳይገባኝ የረገጥኩበትን ቀናቶች ሳስብ ልቤ በሀዘን የሞላል እናቴይቅርበይኝ የሚገባሽን ክብር ስላልሰጠውሽ ይቅር በይኝአችን የናቁ የተናቁ ናቸው

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 8 หลายเดือนก่อน

    የአስራት ሀገርሽን ኢትዮዸያን ጠብቂልን❤❤❤

  • @ayatbasyouni5800
    @ayatbasyouni5800 8 หลายเดือนก่อน +5

    ልደትሽ ልደታችን ነው እመቤታችን እመአምላክ እመብዙሃን ❤❤🙏🙏

  • @ወላዲተአምላክማርያምድንግ
    @ወላዲተአምላክማርያምድንግ 8 หลายเดือนก่อน +37

    ቶሎ እንዲለቀቅ ቶሎ ላይክ እናድርግ ❤

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 8 หลายเดือนก่อน +18

    የእናታችን የድግል ማርያም በረከት ይደረብን🌻🌻👏👏👏👌👌🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @talamangste9135
      @talamangste9135 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @TarikGirma-om2yy
    @TarikGirma-om2yy หลายเดือนก่อน

    እናቴ ማርያም❤

  • @NatiRome-k5r
    @NatiRome-k5r 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️kale Hiwet yasemalen ❤❤❤❤

  • @AshenafiUma-on9vf
    @AshenafiUma-on9vf 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeezMetaf
    @GeezMetaf 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🎂🎂🎂💒

  • @mekdesbussha2766
    @mekdesbussha2766 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wooooow egezabiher amilak yebarekachu tsegahun yabizalachu endet des yemil tarek new sesema be fitsum desta nw yecereskutu please inaberetatachewu sher like comets iyaderegen inaberetatachewu ❤❤❤

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 8 หลายเดือนก่อน +11

    እመ አምላክ ወላዲት አምላክ የጌታየ እናት የከርሞ ሰው በይን አዛኚቷ ሃገራችንን ሰላምና ፍቅር ስጭን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelDerbsa
    @RahelDerbsa 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን!!!...እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሀንዬ እሩህሩህ ሚስጠረኛዬ የጭንቅ አማላጄ እናቴ በረከትሽ ይደርብን የልቦናችንን መሻት ፈፅሚልን እናቴ የአላንቺ ጥበቃ እኔ ባርያሽ ምንም ነኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EstalouYalew
    @EstalouYalew 6 หลายเดือนก่อน

    አመቢቴማርያምጠብቂኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 8 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እልል እልል እልል እንኳንም ተወለድሽልን እናታችን እመቤታችን አማላጃችን አለም ሁሉ ባንቺ መወለድ ድኗልና ::

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኮን አብሮ አደርሠን ወድማችን እግዚአብሄር ይሥጥልን

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የእመቤታችን የወላዲተ አምላክ አማላጅነቷአይለየን

  • @selam-A12
    @selam-A12 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜንአሜን ቃለህይትን ያሰማልን የእመቤታችን ረድኤት በረከት ይደርብ ኢትዮጵያ አገራችንን ተጠብቅልን❤

  • @BirtukanAbera-lt6xy
    @BirtukanAbera-lt6xy 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እባክሽ የከበደኝን ጭቀት አቅልይልኝ ከልጂሽ ከወዳጂሽ አስታርቂኝ🙏🙏🙏

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ኣሜንንንንንንንን

  • @tigistgetachew1104
    @tigistgetachew1104 8 หลายเดือนก่อน +12

    የልደታ ማርያም በረከቶአ አይለየን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 7 หลายเดือนก่อน

    የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ስር ይወዲቃሉ ቅዲስት ዲንግል ማርያም ሆይ እናቴ አንች ጠብቂኝ😢😢🙏🙏🙏

  • @KidLdetye
    @KidLdetye 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ የኔ ሙሽራ እመብርሀን እናቴ እንኳን ተውለድሽልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @ራህዋትግራወይቲ
    @ራህዋትግራወይቲ 2 วันที่ผ่านมา

    እምብርኋን እናቴ❤❤❤

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን እንካንም ከመቤታችን ከድንግል ማሪያም ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ArageshSalalo
    @ArageshSalalo 8 หลายเดือนก่อน

    Amen, Amen, Amen ♥️♥️♥️🌹🌹🌹💐💐💐🌷🌷🌷🙏🙏🙏

  • @desdemo7993
    @desdemo7993 8 หลายเดือนก่อน

    Lቃለ ህይወት ያሰማልን ! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ብርክት በሁላችን ይደር ሐገራችን ኢትዮጵያን እመቤታችን ትጎብኝልን!!❤❤❤

  • @Abe8803
    @Abe8803 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከቷ ይደርብን

  • @ههخهه-ل8ق
    @ههخهه-ل8ق 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ድግል ሆይ ምልጃሽ አይለየን አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf 8 หลายเดือนก่อน

    Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🕊🌾🍀🌷🌷🤲🤲🌿🤲🌷🍀🌾🙏🕊

  • @DanawitAddisu
    @DanawitAddisu 8 หลายเดือนก่อน

    Enamesgnalen kale hewite yasemalen mengeste semayaten yawerslen amen

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 8 หลายเดือนก่อน

    የእናታችን ልደታ ማርያም በእያለንበት ምልጀዋ ደግነቷ አይለየን እናቴ ልደታ ማርያም ሁሌም ከጎኚ ስለሆንሽ በወድቅም እነሳለሁ አች ለኔ ልዩ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @promobil5835
    @promobil5835 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 8 หลายเดือนก่อน +3

    የት ናችሁ የእምየ ኦርቶዶክስ ልጆች ላይክና ሳብስክራይብ እናድርግ❤❤❤❤❤

  • @betibruk2559
    @betibruk2559 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betam des yemil tmhrt lib wist yemigeba new tebareku

  • @ራዕይ
    @ራዕይ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በስደት ሆነን መፀሀፍ ለማበብ አይመችም እደዚህ በትረካ ሲቀርብ ደስ ይላል እኔ ስራዬን እየሰራው በኤርፍን ነው የምሰማው ደስ እያለኝ ነው ስራዬን የምሰራው እናመሠግናለን❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 8 หลายเดือนก่อน +13

    አቤቱ አባታ እግዚአብሔር ሆይ ክርሰቲያን ስላደረከኝ አመሰግናለሁ ሰወ አድአገን ህገህን አፍርሼለሁን ማርኝ🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌🌿☘️☘️💐💐🌹👍👍🌱🌱🌻🌻👏🥀🥀🥀😘😘⛪️⛪️

  • @Haileyesussabebe
    @Haileyesussabebe หลายเดือนก่อน

    ከ ሰው የላቀች ከ መላእክት የከበረች አለም ሁሉ ተሰብስቦ ቢመዘን አንድ የራሶን ፀጉሮን የማያህል ደግ ፍጥረት የተባለችው ቅድስት ድንግል ማርያም እመ አምላክ ነች

  • @almazbekele842
    @almazbekele842 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማ ዎት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት።

  • @KatrexaSamsing
    @KatrexaSamsing 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amlgkdest,dengelmarymatlyn❤❤❤

  • @FgFg-ou8tn
    @FgFg-ou8tn 8 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen fraolye enkuan aderesek❤❤❤

  • @samueltmrtu3530
    @samueltmrtu3530 8 หลายเดือนก่อน +1

    D.Hienok Haylie kenegadengocih Xegawnyabzalachihu.

  • @rahelfesseha6595
    @rahelfesseha6595 8 หลายเดือนก่อน

    እመብታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልምኛዋ ምልጇ ከሁላችን ጋር ለዘላለም ይኑር 🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alemlayew8324
    @alemlayew8324 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የእናቶችን የድንግል ማርያም በረከትዋ ይደርብን 🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏 እመቤታችን የአምላክ የብርሃን እናት ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ተወለድሽልን አሜን❤❤❤🌷🌷🌷🙏🌹🌹🌹🙏

  • @kaleabsahlu9406
    @kaleabsahlu9406 8 หลายเดือนก่อน +3

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @FozeahFoz
    @FozeahFoz 8 หลายเดือนก่อน +1

    እመአምላክ ወላዴተ አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temewolde365
    @temewolde365 8 หลายเดือนก่อน

    ወንጌል የኢትዮጵያ ሐገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይለውጣል። ምክንያቱም በወንጌል የምያምን ዜጋ የምድር ጨው ነው።

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤️

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ሰብስክራይብ አደረኩ እናመሰግናለን በርቱልን እግዚአብሄር ከናንተጋ ይሁን❤❤❤❤

  • @menbereargaw3084
    @menbereargaw3084 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሀይውት ያሰማልን

  • @BedulaBedula
    @BedulaBedula 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾

  • @genetbeyene808
    @genetbeyene808 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ልደታ ለማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን👏👏👏♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏♥️♥️♥️

  • @NovaCell-h4o
    @NovaCell-h4o 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 8 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን አሚን ቃልሂወት ያሰማልን❤🎉❤🎉

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ምልጃዋ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳቹ🌺🌺🌺🌺

  • @Rየራያዋ
    @Rየራያዋ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እመ🌼 ሰላም🌸 ወላድት🌼 አምላክ 🌸ያሳደገሽኝ ወላድት አምላክ እኔው ድውይ ደካማ ልጅሽ እደ😢ሀጥያቴ እደ🙇‍♀️ በደሌ😢 ሳታይ ምልጂሽ ያልተለየኝ እማዋይ አመሰግንሽ አለሁ 🙇‍♀️❤👏ክብር ምስጋና ከልጅሽ ከወዳጅሽ ጋር ይሁን ዛሬም ለዘላለሙምአ🙇‍♀️👏ሜን(፫)ያልደትሽ🌼 ልደቴ🌸 ነው🌼

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 enkuan abro aderesen wed orthodox memenan ❤❤❤

  • @magidiijmmaliijmmalii7532
    @magidiijmmaliijmmalii7532 8 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን 🤲🏿🙏🏿🙏🏿😍😭😍😍😍😍

  • @TsegaSa-ff2mw
    @TsegaSa-ff2mw 8 หลายเดือนก่อน +1

    Qalehiwetin yasemalin Ameen 🤲🏻

  • @BezoBezo-i2y
    @BezoBezo-i2y 8 หลายเดือนก่อน +1

    Aman kalhiwote yesmalen❤❤❤

  • @UmBirktina
    @UmBirktina 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen. Amen Amen 🙏 Qale hiwot yasemalin

  • @GcGc-h2j
    @GcGc-h2j 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜነ ቃለህይወት ያሰማል የእናተችን የቅዲስት ዲንግል ማርያም እርደቷ በርከቷ ይደርብን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @01tigray
    @01tigray 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት የሰመዕና እናቴን ልደታየ ፀጋን ስጭኝ 🙏❤

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፍቅሯን ያሳድርብን

  • @selamkasew9844
    @selamkasew9844 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @WeredechAyelign
    @WeredechAyelign 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🙏

  • @SidonasAbreha
    @SidonasAbreha 8 หลายเดือนก่อน

    አማላጄ ድንግል አማላጄ❤🎉❤

  • @lulagirma5395
    @lulagirma5395 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @AlamAlam-fc5hu
    @AlamAlam-fc5hu 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 8 หลายเดือนก่อน

    ድንግል ሆይ ጥበቃሽ አይለየኝ

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 22 วันที่ผ่านมา

    Amen kal hiwot yasmalen ❤

  • @እማፍቅር-ዘ6ቘ
    @እማፍቅር-ዘ6ቘ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 👏💐💐

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን እመ ብዙሀን ትጠብቅልን ወድማለም

  • @YeneneshAyela
    @YeneneshAyela 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ

  • @SamsungSamsung-x4b9j
    @SamsungSamsung-x4b9j 8 หลายเดือนก่อน +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Maza-u4d
    @Maza-u4d 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yashica5085
      @yashica5085 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @be5820
    @be5820 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kale hiwot yasemaln. Emebete be kalkidanish asbine ❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAlemayo-tn6kc
    @AsterAlemayo-tn6kc 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🤲🥰🥰

  • @TsegaSa-ff2mw
    @TsegaSa-ff2mw 8 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @taneasamea8722
    @taneasamea8722 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የእመቤታችን ምልጃ አይለየን❤

  • @MaqdasSattu
    @MaqdasSattu 8 หลายเดือนก่อน

    የእናታችን የድንግል ማርያም በረከት ይደርብን ይሁንልን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን