Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ፍፁም አስፋው ባልተጠበቀ ስጦታ ሚስቱን ሰርፕራይዝ አደረጋት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @ባርችነኝ
    @ባርችነኝ 4 ปีที่แล้ว +27

    አለን ፀጋ ፍፁም....እውነት በጣም ደስ ይላል....የእግዚአብሄር ፀጋ...ሁሌም ይብዛላችሁ።

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 ปีที่แล้ว

      ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን Dear,
      ፊትዎን ጥርት ፊክት ያርጉ
      ለቆዳ ጤና
      ለአፍ ጠረን
      th-cam.com/video/ie3otljaIHQ/w-d-xo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 ปีที่แล้ว +49

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስም ነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ::ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @ሊያፍቅርፔጅ
    @ሊያፍቅርፔጅ 4 ปีที่แล้ว +207

    እርጋታሺን መግዛት ብችል ኦፍ በገዛሁኝ

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      ሊያ ነይ እንደማመር

    • @great-full3612
      @great-full3612 4 ปีที่แล้ว +1

      Mene???!!! setawera yedekemat new yemetemeselew ergata teyaleshe

    • @betlhemafeworki396
      @betlhemafeworki396 4 ปีที่แล้ว

      Betam des setel

    • @astesamuel3504
      @astesamuel3504 4 ปีที่แล้ว

      It's so beautiful

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ደ ስ ትላለች

  • @emuyetilahun6068
    @emuyetilahun6068 4 ปีที่แล้ว +65

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ሰው አክባሪዎች ናችሁ አሁንም ዘራችሁ ብዝዝት ይበል በጣም ታምራላች ለዘላለም አይለያችሁ ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ ።

    • @senbetsn1872
      @senbetsn1872 4 ปีที่แล้ว

      ስላም ዉድ የሀገሬ ልጆች❤ የተለያዩ የቲክ ቶክ የሚያዝናኑ ቪዲዮ እና ከተለያዩ ከሶሻል ሚዲያ የተገኙ በጣም የሚያዝናኑ ቀልድ ይለቀቅበታል
      ለመሳቅ ከፈለጉ ሰብስክራይብ ያድርጉ❤❤❤
      አራዳ ቲክቶክ - th-cam.com/channels/xAn2HhYlug8Qhy6YxWKnxA.html
      ARADA TIKTOK - th-cam.com/channels/xAn2HhYlug8Qhy6YxWKnxA.html SUBSCRIBE PLESE

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว

      ዋውውው የልጃችው ስም ምርጥ ነው አለን እደግልን

  • @memeyilma6199
    @memeyilma6199 4 ปีที่แล้ว +141

    አሞኛል እስኪ ይማረሽ በሉኝ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 4 ปีที่แล้ว +20

    እኔ የሚገርመኝ ዲስላይክ የምታረጉ ሰዎች ምን አደረጉ በጣም ነው ደስ የሚሉት ችግር ያለባችሁ ና ችሁ ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው የምታምሩት ልጆቻችሁም እድግ ይበሉላችሁትዳራችሁ ይባረክ ❤️

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 4 ปีที่แล้ว +55

    ፍፄ ፍቅራቹ ያስቀናል በጣም የምታምሩ ባለትዳሮች ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤️🙏

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Betseb enehun

  • @إلارسولاللهإلارسولالله-و9ي
    @إلارسولاللهإلارسولالله-و9ي 4 ปีที่แล้ว +23

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ እኳን አንች እም እራሱ በጣም ነው የተደሰትኩት ወላሂ ደገጫለሁ ከምር ሞሰቡ ሲከፈት እውነት የጤና ልብስ ያርግላችሁ በውሀ ይለቅ አለች አያቴ ጥሏችሁ ይለቅ በውሀ ይለቅ የጤና የፍቅር ልብስ ያርግላችሁ

  • @melakugetachew19getachew32
    @melakugetachew19getachew32 4 ปีที่แล้ว +4

    እመቤቴ አለን ፀጋ ፍፁምን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግላችሁ፡፡
    የእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ፡ደግ ,እሩሩህ ,የዋህ እሱ ይጠብቅህ፡፡

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የሁለቱም ልጆቻችሁ ስም በጣም አስቀናኝ
    ዋው ቀሚሱ እንዴት እንደሚያምር ፍፄ ምርጫህ ማረከኝ
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያፅናላችው ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ፡፡

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 ปีที่แล้ว +27

    ፍፄ ፍቅራቹ በጣም ያሰቃናል የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላቹ❤

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful surprise...Enkwan des alesh...Egzibeher legachehun yasadegelachu 🙏🙏and semunem wedegewaleh

  • @tsehaygebreab7425
    @tsehaygebreab7425 4 ปีที่แล้ว +40

    ከአብ ፀጋ ፍፁም ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር አለንም ትርጉም አለው ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው ስሙን በጣም ወድጀዋለሁ አለን ፍፁም ፀጋ ደስ ሲል የእግዚአብሔርን አምላክ ፀጋ ይብዛላችሁ ውዶቼ እመ ብርሀን በጥበብና በሞገስ ታሳድግላችሁ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +48

    ይችን የምታነቡ ሁላ ሰላሜ ጤና ይሰጣችሁ👍 እግዚአብሔር 🤲🤲🤲

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ 4 ปีที่แล้ว

    ፍፁሜ መታደል ነው ሁሉም ከፈጣሪ ነው ሚስትህ ፀባየ ሸጋ ፡ደርባባ ፡እርጋታዋ ፡ቁንጅናዋ ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ፈጣሪ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 4 ปีที่แล้ว +19

    የወለድሽው ይባረክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @dhery3171
    @dhery3171 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ትዕግስት ደስ ሲል ብወሃ ይለቅ እግዚአብሔር ያሳድግላችው ረጂም እድሜ ከጤና ይስጣችው ማሮች

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
    @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የሚል ስም ነው እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ ቤተሰቦቹን የሚያከብር አገሩን የሚያስጠራ አይማኖቱን የሚያገለግል ያርገው አሜን

  • @yohanneskebede3558
    @yohanneskebede3558 4 ปีที่แล้ว

    wawwbetam yamral yeljachhy smm yehabesha qemisum betam new yemanrew wawww sm.awratachhu degmo andegna betam akbarachhu negn tebareku abo selamachhu ybza

  • @የጨነቀለት
    @የጨነቀለት 4 ปีที่แล้ว +24

    ፍፁሜ ልዩ ሰው ከባለቤትህ እና ከልጂህ ሰላሙን ሁሉ ይስጥህ ፣#አለን ፅጋ

    • @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ
      @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ 4 ปีที่แล้ว

      @Mesi tube አረኩሺ እኔንም አላምዱኝ በቅንነት ብቅልል አሥቤለሁ ሠብ አርጊኝ

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Betseb enehun

  • @gesese1381
    @gesese1381 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደሥ ይላል ቀሚሡም የልጃችሁ ሥም የአለን ፀጋ ፍፁም እግዚአብሔር በጥቡቡ ያሣድግላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣችሁ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 4 ปีที่แล้ว +57

    የኔ ደርባባ አንቺ እኮ ማር ነሽ እርጋታሽ ፍፄ ታድለሃል እግዚአብሔር። የመርጣት የእውነት አብርሃሙ ስላሴ ቤታቹን በበርከት ይሙላው

    • @nade8406
      @nade8406 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ክልብ ነው የምውዱቹ ይተርጋጋቹ መልካም ስለ ሆናችው ስው ለስው ልጄ መልካምነትን በማስተማራችው ከነቤተስባችው ተባርኩ

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Endemamer

    • @ayalnshbelayhun2745
      @ayalnshbelayhun2745 3 ปีที่แล้ว

      PppĺĺQqpqpq1l0

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 2 ปีที่แล้ว

    ሰላማችው ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ቀር ዘመናቸው ይባርክልን ልጆቻቸው እግዚአብሔር ያሳድግልን 👍👍👍

  • @ሰላማዊትየአምሳለ
    @ሰላማዊትየአምሳለ 4 ปีที่แล้ว +7

    እምትጥሙ ቤተሰቦች ዘናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤ አቡሽዬም በሞገስ እና በፀጋ ይደግላችሁ ተባረኩ

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 ปีที่แล้ว

      ሰላማዊት የአምሳለ Seliye,
      ፊትዎን ጥርት ፊክት ያርጉ
      ለቆዳ ጤና
      ለአፍ ጠረን
      th-cam.com/video/ie3otljaIHQ/w-d-xo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

  • @hanasolomon7069
    @hanasolomon7069 4 ปีที่แล้ว

    So good 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 GLAD

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 ปีที่แล้ว +68

    የሀበሻ ቀሚሱ ሲያምር ዋው ፍፄ ሚስትህ ታድላ አንተም ታድለሃል

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      እንደመር

    • @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ
      @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ 4 ปีที่แล้ว

      እኔንም ደምሩኝ በሆነ ነገር ብቅ ልል አሥቤለሁ እህቶቼ በቅንነት ሠብ አርጉኝ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148 4 ปีที่แล้ว

      ​@@alushi1803 Enenim demirugn ene demireachhualehu

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ demirugn ene demireachhualehu

    • @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ
      @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ 4 ปีที่แล้ว

      @@ethiolal2148 ደምሬሻለሁ እህት

  • @afiyaabdu3559
    @afiyaabdu3559 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwwwwww mashallha yamerl

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 4 ปีที่แล้ว +39

    መውለድ አማረኝ ። ለክርስትና እንደ ፉፁም የሀበሻ ልብስ ከነልጅ የሚገዛ ባል ይስጠኝ። እስቲ በላይክ አጋጩኝ።

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      በሌሎች ተወዳጅ ስራዎቹ እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว

      @@LekuluDaily ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ። ፍፄ ድርብብ ያለች ሚስት ፈጣሪ የሰጠህ አንተም ቅን ሰው ስለሆንክ ነው። የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ትዳራችሁን ይባረክ

  • @ኣቤል-መ3ፈ
    @ኣቤል-መ3ፈ 4 ปีที่แล้ว +4

    ፋጭ ኣምሓርኛ ባይገባኒ በታዕም ነው የምወድህኩም እግዛብሄር ልጃጁ ያሳድገው ❤️🇪🇷🇪🇹❤️

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

  • @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ
    @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ 4 ปีที่แล้ว

    እንካን ደስስስስስስስስ አለሽ ፀጋዬ ቆንጆ
    ፍፄ ባለ ሞያ ነህ እድሜ ይስጥህ። ደግሞ ጥበብ እንዴት ያምራል ለጤና። ለእድሜ ይሁን ትቶችሁ ይህድ ፍፄ & ፀጋ
    የልጃች ስም በጣም ድስ ይላል እግዚአብሔር የተባረከ ወላጅ አክባሪ አድርጎ ያሳድግላችሁ
    ፍፄ ና ፀጋዬ ፍቅራችሁ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ የፍቅር አባታችን ቸሩ መድሃኒአለም። አሜን
    ፀጋዬ በጣም እወድሃለሁ በተለይ ድምፅሽ ልብ ይተረትራል ኑሪልኝ ውዴ

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 4 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ልእልት ከነ ቤተሰብሽሽሽሽሽ በጤና በፍቅር ነፍ አመት ኑሩልኝ ውድድድድድድድድድድድድ

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว +1

      Betseb enehun bekenenet

    • @emuhabeshawit3779
      @emuhabeshawit3779 4 ปีที่แล้ว

      @@tgtube9154 አብሽሪ አይከፈልበት ሰብ አደረኩሽ አንችም አድርጊኝ

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว +1

      Betseb hugalew yenkonejo amsgenalew

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ስም ነው እግዚአብሔር በማስተዎል በጥበብ በማስተዎል እግዚአብሔርን በመፍራት ይደጉላችሁ ጌታ ይጠብቅላችሁ ትባርኩ

  • @masrattaimera4264
    @masrattaimera4264 4 ปีที่แล้ว +30

    በጣም ደስ የሚል ስም ነው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ እወዳችሀለሁ❤💋

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @فارساحمد-ص3ه6ث
    @فارساحمد-ص3ه6ث 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ በጣም ነዉ የምወድሽ ፍፄ አንተንም እደዛዉ የተባረከች ሚስት ሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጣት ታድለክ አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ።

  • @kashin6000
    @kashin6000 4 ปีที่แล้ว +12

    ይለበስ ይለበስ እንየው እንየው የኔ ፀባየ ሰናይ ስወደቹ እኮ ያለ ምክንያት አይደለም እኮ

  • @ድንግልአማላጀ-ነ5ለ
    @ድንግልአማላጀ-ነ5ለ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድገላችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት እደ ስሙ

  • @መሲየናቲእናት
    @መሲየናቲእናት 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆንጆ አንቺም ሚስት ብሎ ዝም❤👌 ፍጽዬም ባል ብሎ ዝም❤👌 ስታምሩኮ😍 ልጆቻችሁ ይደጉ ጸግዬ እርጋታሽን ስወድልሽ 😘😘😘😘

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @samraath8108
    @samraath8108 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስ የሚል ሰርፕራይዝ እንኮን ደስ አለሽ ማማዬ በውሀ ይለቅ

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ፍፄ በእውነት ይችን የመሰለች እረጋ ያለች ስትናገር ስርአት ያላት ባጠቃላይ የሴት ተምሳሌት የሆነች ሚስት እግዚአብሔር ስለሰጠህ እድለኛ ነህ
    እንኩዋን የልጃችሁ የስላሴን ልጅነት ለሚያገኝበት ቀንአደረሳችሁ የተባረከ ለእናት ለአባቱ ታዛዥ ወንድሙን አክባሪ ይሁንላችሁ ድንግልማርያም ከእነልጆቻችሁ ትባርካችሁ👨‍👩‍👦‍👦💐💐💐💐💐💐💐

  • @merryyoutube469
    @merryyoutube469 4 ปีที่แล้ว +19

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስም ነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልብሳችሁም በጣም ያምራል። እናንተም ታምራላችሁ !!!

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Betseb enehun bekenenet

  • @ZuZu-cf8iq
    @ZuZu-cf8iq 4 ปีที่แล้ว

    Wawww yene konjooo fetari yasadglachihu 😍😍😍😍😍

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 4 ปีที่แล้ว +15

    ኦፍ የእኔ ቆንጆ እርጋታሻ እንደ መልክሻ ያምረ ስወደሻ።ፍፂ እድለኛ ነው

  • @mekdestamru2652
    @mekdestamru2652 4 ปีที่แล้ว

    Zerachu ybarek tebareku ljochacha bebereket bemoges yasadglachu amlak swedachu huletachuwm bruk hunu

  • @ኢትዮጲያሀገሬቡናክለቤ
    @ኢትዮጲያሀገሬቡናክለቤ 4 ปีที่แล้ว +5

    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን በጣም ደስ የሚል ስም ነው[አለን] ጌታ በፀጋው ያሳድግላችሁ በጣም በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ምክንያቴ እርጋታች ትትህናሽ ሁሉ ነገርሽ ሰውን ይገዛል እውነትም ፀጋ ነሽ💕💕

  • @genetzergaw1391
    @genetzergaw1391 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ!

  • @tsgeselomon6955
    @tsgeselomon6955 4 ปีที่แล้ว +3

    ልክ እደስሙ የእግዛብሄር ፀጋ እደተባለው ኮረናውም ያጥፍልን ፈጣሪ

  • @EeEe-od6xb
    @EeEe-od6xb 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍሥምነው ፍፄመልካምሠው መልካምባልለሚሥቱ ብዙነገርያረጋል

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว +6

    ስታምሩ በፈጣሪ ስም ፍፁም እና ፀጋ እግዛቢሄር አይለያያቹ በደስታ ንሩ ቆንጆ ሶርፕራይስ 😘😘😘😘😍😍😍😍

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ
    @ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ 4 ปีที่แล้ว

    ፀጋየየኔልዩኔእርጋተኛ፡ፍፅየየኔመልካምሰው፡በላችሁበትቦታ፡በምገዳችሁ፣፡በንሮችሁ፡የጌታችንቸርነትየድግልማርያምአማላጅነትየቅዱስገብሬልተራዳኢነትአይለያችሁ፡እድሜናጤናውንያድላችሁ፡ይባረክበእግዚአብሔርዘመናችሁ፡የ፞ወለዳችዋቸውንልጆችጌታመደሀኒያለም፞ይባርክላችሁ፞ለቁምነገርደርሰውለማየትያብቃችሁ፞ለናተእኳንአንድላይክቀርቶደጋግሜባረግአይሰለቸኝጡሩአድራጊደስይለኛል🙏🙏ምረትነኝየጌታየፍቅርእዝህያደረሰኝክብርለእግዚአብሔር☝

  • @zinetababu5193
    @zinetababu5193 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ስታምሪ መልክ ከፀባይ ጋር ምንኛ ደስ ይላል ባልሽ እድለኛ ነው የኔ መልካም ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ናታኔምናታኔም
    @ናታኔምናታኔም 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ደስ ይላል ለወግ ለማረግ ያብቃላችሁ ሐገሩን ጠባቂ ሐገሩን ወዳድ ያድርገው

  • @ስደተኛነኝስደተኛነኝ-ቐ5ተ
    @ስደተኛነኝስደተኛነኝ-ቐ5ተ 4 ปีที่แล้ว +9

    ፍፄ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @genettareku635
    @genettareku635 4 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ቱሁት ስወድሽ❤❤❤

  • @mekdesmekdes7482
    @mekdesmekdes7482 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የሜያምር ስም ነው እግዛብሔር ያሳድግላችሁ ፍፄእና ፀጋ በጣም ታምራላችሁ

  • @zedoking6284
    @zedoking6284 4 ปีที่แล้ว +6

    የእውነት ፍቅረችሁ ያብዛ ደስስ ይላል💖💖

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 4 ปีที่แล้ว

    Ergatash yelele new metadel endezi new. Egziabher yebarklachu

  • @bezakash62
    @bezakash62 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስም ...አለን ፍፁም.. ፀጋ..!! ዋው ደስ ሲል

    • @sinaytraay1773
      @sinaytraay1773 3 ปีที่แล้ว

      ዋዋዋዋዋ ታምራላቹ

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ደስ የሚትሉ ጥንዶች እግዚያብሄር ይጠብቃቹ። ልጆቻቹሁም ይደጉላቹሁ። አንድ አይነት እርጋታ ያላቸው ባልና ሚስት ተባረኩ።

  • @ማሜሀበሻዊቲዩብ
    @ማሜሀበሻዊቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +3

    ♥ፍሴ♥ በጣም ፍቅራችሁ ያምራል የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ፍጣሪ ባላችሁበት ሰላሙን ያብዛላችሁ♥

  • @welelaalex2901
    @welelaalex2901 4 ปีที่แล้ว

    ያአብ ፀጋ ቢሆን ጥሩ ነበር አለን የሚለው ለሰላምታ የሚሰጥ አፀፋዊ ምላሽ ይመስላል ግን እናንተ የሰየማችሁትን አከብራለሁ። ይደግ ይባረክ

  • @simegnishsisay6061
    @simegnishsisay6061 4 ปีที่แล้ว +7

    እርጋታሽ ደስ ሲል በፈጣሪ....ፍፄ እድለኛ ነህ የምትገርም ሚስት አለህ

    • @tigitigi6579
      @tigitigi6579 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ የሚል ስም ነው ግን በእናት ስም ነው የሚጥረው የአባትስ ቀረ ለነገሩ ለእናት ኤይም ሳሰት ነው እናት እናት ነት ውለትወ ታከልፎ አያልቅም

  • @fatumagelato
    @fatumagelato 4 ปีที่แล้ว

    Mashallha wowww bewha yelk yena konjo 🌹♥️❤❤♥️🌹🌹❤♥️♥️👍👍👍

  • @haylu8198
    @haylu8198 4 ปีที่แล้ว +6

    ይመቻቹሁ እንኳን አደረሳቹሁ በጣም ደስ የሚል ስም ነው

  • @االببا-ت9ت
    @االببا-ت9ت 4 ปีที่แล้ว

    woww betamdesss yilala ye lejum sem arif new egziyabher amelak yasadegelachihu

  • @merwan807
    @merwan807 4 ปีที่แล้ว +4

    እርጋታሸ አቤት ልጃችሁን ደሞ አላህ ያሣድግልሸ ምርጥ ባል እና ሚሥቶች ናችሁ በርቱ

    • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
      @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 4 ปีที่แล้ว

      የሙስልሙን ሚድየ አበረተቱት በአለህ

    • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
      @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 4 ปีที่แล้ว

      አራ በአላህ ሙስልሞች እንደዝህ ኢስለማዊ ሚድየ አለ እናሱን ሄደቹ አበረተቱ ለምሰሌ ሂባ ቱዩብ ሰያ ትዩብ ቢላል ሚድያ አረ ምን ብዙ አላ ሄደቹ እዩ ቁም ነገር አለው እና ሌለ ሀረከት ዬለም ሂዱ ኢዛ በአላህ ብየለው

    • @sawdaabdullah8560
      @sawdaabdullah8560 4 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው ሳህ

    • @sawdaabdullah8560
      @sawdaabdullah8560 4 ปีที่แล้ว

      እነሱ የኛን አያዩም እኛ ግን በየ ቦታው ጡል ጡል

    • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
      @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 4 ปีที่แล้ว

      @@sawdaabdullah8560 ወላሂ እኔ የኪርስተን ሚድየ ፂፌ ነው የገበሁት ተከተይና ኮሜንት ለመየት

  • @እረቂቅእሽቱየሁሉቤት
    @እረቂቅእሽቱየሁሉቤት 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላቹሁ ፈጣሪ ይጥብቃቹሁ

  • @rehyaresamalejrichel5295
    @rehyaresamalejrichel5295 4 ปีที่แล้ว

    Wow dasemel sem naw fexeya egzabehar bafeker batana yanuraehu

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 4 ปีที่แล้ว +47

    ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል እውነት ነው ቤቱ ታድሎ ጫጫታ ሁካታ የሌለው ሁለቱ እርጋ ያሉ ጉድ ነው እድሜያቸው ከፍ ከፍ ይበል።።

  • @simengsimeng2081
    @simengsimeng2081 4 ปีที่แล้ว

    ዋውው የሚገርም ስም ነው በሞገስ ይደግላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ስወዳችሁ🌻🌻🌻❤❤❤❤

  • @እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ
    @እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ 4 ปีที่แล้ว +7

    ስታምሩ ውድድ ነው የማረጋችሁ ውዶቸ ፍፄ ያተ አይነት ባሎች ይብዙልን አቦ

  • @zhararamato4184
    @zhararamato4184 4 ปีที่แล้ว

    wwwwww masha allha batami das yilali fuze minnew yimabeti dinich arkati ukho

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
    @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ያለምልማችሁ ፀጋችሁ ቤታችሁ ይምላ ልጆቻችሁም አላህ ያሳድግላችሁ ገራም ሰም ልጆቻሁ እናተ ፍፄ ፀጋ አለን ያሚ ትልቅ ስም ትልቅ ትርጉም ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ እርጋትሽ ፀባይሽ ቁጅናሽ ስወድሽ አስታዋይ ሴት ነሽ 💖💖

    • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
      @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 4 ปีที่แล้ว

      አራ በአላህ ሙስልሞች እንደዝህ በአላህ ብዙ ኢስለማዊ ሚድየ አለ እናሱን ሄደቹ አበረተቱ ለምሰሌ ሂባ ቱዩብ ሰያ ትዩብ ቢላል ሚድያ አረ ምን ብዙ አላ ሄደቹ እዩ ቁም ነገር አለው እና ሌለ ሀረከት ዬለም ሂዱ ኢዛ በአላህ ብየለው

    • @yegnatube7556
      @yegnatube7556 4 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው አች እዚህ. ምን. ትሰሪያለሽ

  • @አስቱየማሪያምልጅአስቱ
    @አስቱየማሪያምልጅአስቱ 4 ปีที่แล้ว +7

    እስቲ መርቁኝ እንዴ ፍፄ አይነት ባል ይስጥሽ በሉኝ እባካቹ

  • @enwaydemssie7828
    @enwaydemssie7828 4 ปีที่แล้ว

    Egzabiher yibarkachihu yelijachihu sim gerami new Des yilal fitse Ena tsega tsegachihun yabizalachihu yene konjo wuy tsebay ergatash tadilesh yene wude egzabiher kere zemenachihun yibarkew betam Des yemil beteseb yemir betam new yasidesetikegn fitse

  • @ኢማንነኝእማየንናፋቂ
    @ኢማንነኝእማየንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ ልብሱም በውሀ ይለቅ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ማሮች

  • @saralove4936
    @saralove4936 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አስተዋይ መልካም ሴት እወድሻለሁ ፍፁ መልካም ሰው ላንተ ልዩ ክብር አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ይጠብቃቹሁ

  • @Tube-sp3eb
    @Tube-sp3eb 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላማችሁ ይብዛ ፍፄ እዲሁም ሚስትየም የምወድሽ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት የፍፄን ቪድዮ በጉጉት ነው የምጠብቀው ደግሞ የክርስትና ቪድዮ እጠብቃለን

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @martatekle3619
    @martatekle3619 4 ปีที่แล้ว

    Egzaber ysadglach 👍👍🙏🏾🙏🏾

  • @zedawel6595
    @zedawel6595 4 ปีที่แล้ว +9

    ግን ይቅርታና እመቤትን ያለችበት ሁኔታ ማወቅ ለምትፈልጉ ላይ ፍፄ ይቅርታ እመቤት እዴት ናት ምን ላይ ናት ያለችበትን ብታሳውቀን ?

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Betseb enehun bekenenet

  • @mahtsentashebr7663
    @mahtsentashebr7663 4 ปีที่แล้ว

    This is fantastic wonderful Name

  • @elhammohammed7323
    @elhammohammed7323 4 ปีที่แล้ว +43

    ድሥ ላይክ የምታደርጉ ከሠይጣን የተፈጠራችሁ ትመሥሉኝ አላችሁ

    • @hadiethio-
      @hadiethio- 4 ปีที่แล้ว +1

      ግብፆች ናቸው ክክክ

    • @hayu-ደሴዋ
      @hayu-ደሴዋ 4 ปีที่แล้ว

      አያውም እና ሰይጣን ይደራረብባቸው እንባ የማያቆም ነገሮች ላይ ድስ ላይክ ያደርጋሉ

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Endemamer

  • @leiltzewde5207
    @leiltzewde5207 4 ปีที่แล้ว

    Ye samri ena fani aynet lebs🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 4 ปีที่แล้ว +6

    Wowowo ደስ የሚል ስም ነው ፍፄ ግን የእናትህ ፀሎት ነው እንጂ የአንተስ አይመስለኝም!!እቺን የመስለች ደርባባ እና ቆንጆ እርግት ያለች ሚስት የሰጠህ!!!

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 ปีที่แล้ว

      በሌሎች ተወዳጅ ስራዎቹ እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @አስቱየማሪያምልጅአስቱ
    @አስቱየማሪያምልጅአስቱ 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ደስ የሚል ስም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ አሁንም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በቤታቹ ፀጋን ታብዛልን

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 4 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ያሳድግላቹ በጥበቡ ሀገሩንና ወገኑን ኢትዩጲያዊነቱን የሚያከብር ልጅ ያርግላቹ ቸሩ መዳንያለው

    • @feventube288
      @feventube288 4 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ ቤተሠብ እንሁን

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      @@feventube288 ነይ እንደማመር

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      @@Ourtime-1 እንደማመር

  • @dagimaddisu7651
    @dagimaddisu7651 4 ปีที่แล้ว

    ፍፁም ባለብሩህ አዕምሮ ሰው ነው፡፡ ቤተሰብህ ይባረክ

  • @Tube-gv4cj
    @Tube-gv4cj 4 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ እኔም ደስ እለኝ ።አንቺን ስትደስቺ. ውድድድ ነው ማርግሽ የኔ ፍቅር. ፍፅንም ትዳራችሁ. ሁልግዝም የሞቀ ይሁን

  • @zainab8153
    @zainab8153 4 ปีที่แล้ว

    እስከመጨረሻዉ፡የማያልቅ፡የፈጣሬንፍቅርይስጣችሁ፡ዘራችሁ ይባረክ የኔዉቦች

  • @technocenter1801
    @technocenter1801 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋውው ነው ስም አወጣጥ እውነት እግዚጠብሔር ያሳድግላችሁ የኔ ጥንዶች

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @hgdgduuu1344
    @hgdgduuu1344 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwww dasi yameli sabersi
    Setameru betami nwu mewodachu

  • @አበባካሳየልጄእናየእናቴና
    @አበባካሳየልጄእናየእናቴና 4 ปีที่แล้ว +29

    ፊፄእኮ አታደርገዉምአይባልም ድንችበሚጥሚጣእዳይሆን😂😂

  • @betyfikr2807
    @betyfikr2807 4 ปีที่แล้ว

    ስም አወጣጠቹሁን ስወድላችሁ የአንች ተግሰት ዋው እመቤታችን አትለያችሁ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ደርባባ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ. ስወዳችሁ.

  • @tewahdohaymanote9909
    @tewahdohaymanote9909 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ፍፄ በዕውነት ደስስስስ እሚል ሰ/ዝ ፀጊ ታድለሽ ሲያምር እግዛብሔር ይባርካችሁ

  • @filagotfilagot1843
    @filagotfilagot1843 4 ปีที่แล้ว +12

    ዋው በጣም ያምራል ስሙ ግን ናታኒም ብትሉት ደስ ይለኝ ነበር ግን አለንፀጋም በጣም ቆንጆ ስም ነው እድግ ይበልልን

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @tsedeanbeko7745
    @tsedeanbeko7745 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 ปีที่แล้ว +5

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰክይብ በቅንነት በአዲስ አመት መልካም ዜና ያሰማን ጌታ በጣም ደስስስስ ይላል ተባረኩ