ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለበለጠ መረጃ 0934089338 0963179898 ቴሌግራም እና ዋትአፕ ብቻ እናመሰግናለን t.me/seadialitube
ማሻ አላህ በጣም ቆነጆ እቃ ነው ብፌውን በፎቶ አሳይን ሰአድ እንድናዝሽ
ሰአድ ዩቱቤን አስተዎውቅልኝ እስኪ
WoW
ሰአዲ ቆጆ
አች ሠአድ ሊቦች ናቸሁ ለምን አላህን አፈሩምደ። ጎደኛየ ዘረፍሻት😷😷😷😷😷አላህ
በነገራችን ላይ ሴቶች አገር ስትገብ እራሳችሁ ግዙ እቃ መግዛት በባለቤት ነዉ እማምረዉ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
ትክክል ነው
እኮ ዝም አትያቸዉም መጃጃልነዉ እነሱ እኮ ያተርፋሉ ከቃዉ 😂😂
@@mmmsss9657 የኔውዴደምሪኝውዴዋ
@@ሁለገብይቶብ የኔውዴአድስሞኒነኝማስታውቂያየለኚ
ማሻአላህ ሰአዲ፡የምወድሽ፡አሊያገሪልጅ፡በርቱ
ስም: ሙሀመድ ﷺ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍👍
በጣም ነው የማደንቃችሁ አሊ እና ሰአዲይ ጎበዞች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ምስክርነት አትፈልጉ ለሊላህ ብላችሁ ጥራት ያለዉ ነገር ስሩ እዚህ አይነት ቢዝነስ ዉስጥ ያላችሁ ሰዎች እንደት ተለፍቶ እንደሚገኝ ማንም ያቃል ሲቀጥል የኔ ቢጤዎች ዝም ብላችሁ አታግበስብሱ እይዩ ምርጡ ሰዉ አስመርጡ ከዛ ክፈሉ ሰዉም ተወቃሽ ከማድረጋችን በፊት እንጠንቀቅ
የኔውዴዋበቅንነትደምሪኝውዴዋ
@@liyutube6580 እሺ ወዴ እንደማመር
@@liyutube6580 እሺ እንደማመር እኔ አድስንኝ። ደምሩኝ
@@fatumawase እሺ እኔደመርኩሽ ደምርኝ እኔም አደስነኝ
ማሻአላህ. ቤቱም ያምራል እቃውማ ማሻአላህ. የምትኖሪበት. ቤት. ያድርግሽ. እህቴ.
ማሻ አላህ ሰአዲና አሊ ጀዚኩምአላህ ኸይር በተረፈ ሉሉዬ ማሻ አላህ ጀግናዬ የኔ ምሳሌ ነሽ ሁለዬ ካሰብሽው አላማ ግብ እስከምትመች ድረስ ዝንፍ የማትይ ጀግና እህቴ ነሽ እንኳን ደስ ያለሽ ደግሞም በሰላም ገብተሽ ከልጅሽና ከቤተሰቦችሽ ጋር በፍቅር በሰላም የምትኖሪበት ያድርግሽ የኔ ውድ
ዋውውውውው ማሻአላህ ሰአዲ ጎበዝ ነሺ እናት እና አባቶ ማሻአላህ ናቸው በሰላም ከቤተስቦቾ ጋር ያገናኛት
አሚን
ለአላህ ብላችሁ ስሩ ሁሉን ተመልካች አላህየ አለ ሰዉ መሰከረ እና በነሱ ማመን አንችልም አላህን ከሚፈሩት ባሮቹ ነን በሉ ለእህታችን ማሽ አላህ በቱ ከነቃዉ ሳምር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ
የሀረብ ሀገር ሴት ሞኝ ነው የሚባለው እውነት ነው ቤተሠቦቻችሁ መግዛት አይችሉም ካልሆነ ለምን ስትሄዱ አትገዙም ነገ ሀገር ስትገቡ ነው የምታቁት ለይቱበር ብራችሁን እየላካችሁ። አትበሉ ።ስንት ሆኖ ነው ብሩ የሚመጣው ።
ወላሂ ልክ ነሽ ለትራንስቦት የሚያወጡትስ አይተው መረጠው አይገዙም ሲሄዱ
እሱ ልክ ነበርሽ ግን ችግሩ ቤተሰብ አይደለም ብር ልኬ እቃ ሊገዙ ቀርቶ ቤቴንም ጀምረዉ ከተዉት 6አመቱ ብር እልካለሁ ምንም የለም መጨረሻ ምርር ብሎኝ አልቅሼ ተዉኳቸዉ 10አመቴ አሁን ብርም ቤትም የለኝ ያንኑ ጅምሩንም መንግስት ሊያፈርሰዉ ነዉ እኔም እየመረረኝ እማዳም ቤት ቀርቻለሁ
@@mizanamanmidiya8284 አብሽሪ
ማሻ አሏህ እህቴ አሏህ እምትደሰችበት ያርግልሽ
ሳዲ አችአቀኛሴት ነሽ ስደትን ያየሽ የተቢን ተያት አችጎበዝ ሴትነሽ ብርች❤❤❤
የኔ ጎረቤት ምርጥሰዉ
ሰይድ ሀቢቢ የኔ ሸበላ አላህ ይጠብቅህ የኔ አስተዋይ በጣም ያምራል የቤት እቃው ግን የማነው
ማሻ አላህ
የኔ ምርጥ ሰአድዬ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ
ማሻአላህ ጎበዝ ናት ይህ ሁሉ እቃ በአንድጌዜ አበሳ ሰአዲም አላህ ይጨምርልሽ እጂግ አደብ ያለሽና ተከቡር የሌለሽ ልጂ ነሽ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
ማሻአላህ ሠአዲ ጀግና በጣም ያምራል አላህ ሁላችንም ለሀገር ያብቃን
ማሻ አላህ በጣም ያምራል በሰላም ገብታ ትኑርበት ልጁ ግን ደስ ይላል ሚስት አለው የለውም እስኪ አጣሪልኝ ሰአዲ
እህት ልጁ ባሊ ነው እቃውን የገዛቺው እህት ነኝ እሱ ባሌ ነው
@@AaAa-tn6nq ልትቀሚ ነው ክክክክክ
ኧረ አላህን ፍሪ ለአንቺ ያለው አለ
እኔ እምለው ለምን እራሳችሁ አገዙትም ስትሄዱ ኧረ አትበሉ እህቶች የዋህ አትሁኑ
የኔም ጥያቄ ነው. ውድ ሰብስክራይብ ወርጊኝ
ጥሩ አሳብ ነዉ ነገር ግን ሰዉ ሰርቶ ወደ አገሬ ገብቼ ለቤተሰቦቼ ይሔንን አደርግላቸዋለሁ ሰንል ይሔ ሳይሆን ወይንም እነሱ ሳይደሰቱ በሞት ቢለዪን ፀፀቱ ከባድ ሰለሚሆን ለዛ ይመሰለኛል ብዙዎቻችን ይሔንን የምናደርገዉ የኔ አሰተያየት ነዉ
መሽአላህ ተባረክ አላህ አላህይጨምረልሽ
ማሻ አላህ ቡፌው ሲያምር ችግራችሁ ዋጋውን አትናገሩ
ማሻ አሏህ
መሸለአ አለህ ይጨአምርልሽ
Masheallah betam desyelil keykertachamer baallah yehunshe endatlifieg setberi fijbeshe enam mazezefilGalihug eshi
ማሻአላህ ስያምር ገና ዛሬ ኮሜት ሰጠሁ
ያረቢ ሀገራችን ሠላም በሆነ መጀመርያ እኔ ቤት መስሪያየ ተመሠቃቅሎብኛል በጦርነት ምክንየት ስደት ስልችት እያለኝ እደት ብየ ቤቴን ልስራ ሠላም ያስፍንልንንን
አብሽሪ ውዷ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
የኔ ቢጤ አይዞሽ
@@feithabeshatube የኔውዴቤተስብእናሁንውዴዋ አድስ ሞኒነኝ
@@ሀሲቢየላህወንአመልወኪል የኔውዴቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትአድስሞኒነኝማስታውቂያየለኝ
ማሻ አላህ ሰአዲና አሊ የኔ ጀግኖች በርቱ ክፉ አይንካችሁ
ወላሂ ቤት በኖረኝ ብየ ተመኘሁ ማሻአላህ ብያለሁ
ሰአድየ እናአሊ አላህይጠብቃችሁ የኔእቁውች
ማሻአላ ያምራል አገራችንን ሰላምአርግልን
መሽአላህ ሡሡ አላህ ሡበሀንን ወታላ ይጠብቃችሁ
ሰአድ አላህን ፍሪ ሚድያላይ ቅልብስብስ ትያለሽ ነገርግን በውጭ ያለሽን ሌላነው የራስሽን ጥቅም ነው የምታስቀድሚው
ወይ ተምሬ በዚህም አገኘሁሽ 😊💝💝ታውቂያታለሽዴ አዲን
ማሻአላህ እንደትደስይላል በአሏህ ሰርተንተበላንለሚሉ ምርጥአስተማሪነሽ በጤና የምትኖሪበት አሏህያድርግሽ ማማዬ ግን ዋጋውንብትነግሪንለኛምአሪፍነበር
ማሸአላ አልገይቱ አነሠችጂ ቆጆነው በተለይ ቦፊው ዋገ ሰትነው
የተንቢ ማንምንአላለችም ነገርግን አሳየችን ሀቂቃ አላህን እየፈራችሁስሩ ነጋዴዎችስትፍቀው ለቀቀ ምንጣፍ እንዳለ አጅብ
የኔውዴቤተስብእናሁነረየኔውዴ
በትክክል ነገር ግን እኛ ሰዎች አሰተያየት አንወድም እሷ ደግሞ የተለያዩ አይነቶችን ለማሳየት ነዉ የሞከረችዉ ምንም እሷን መቃወም አያሰፈልግም ጥሩ መሰራት ብቻ ነዉ ደጉ
ሀአ
ማሻአላህ ሉባባ ሀሰን ጀግነየ
ልክ እንደዚህ አይነት እኔም እፈልጋለሁ
አሊ ምስኪን ነው እሷ ሀይለኛ ሰለሆነችበት እንጂ እሷ በጣም ሀይለኛ ናት
በጣም ባይን
እስተፍርላህ ምን አገባቹህ እሱን ከተመቸችው
እና ደግ አረገቺሴት ልጂ ነቃ ስትል ነዉ
አደኛ ባለፈዉ እነተ ከሆነችሁ አየደሳችሁት ጥራት የለዉም ሲቀጥል ስም አልጠራችም የትቢሁለተኛ በሰደት ያላችሁ ሀገር ስትገቡ ለምን አትገዙም ወይንም ሌላ ከምትስበሉ ለእህት ወንድም ለቤተሰብ ልካችሁ ማስገዛት እያተረፉባችሁ እኮነዉ እርነብስ እወቁ
ሰአድየ ወላሂ ላች ቃላት አጣሁልሺ ማማ
መሽአላህ መሽአላህ ተባረከላ
እህቶቸ ኧሯ ተውውውውውው እቃ ምናምን አትላኩ በአላህ. ትናግሬለሁ. እኔ በረመዳኑ በሰአድ ልልክ 50ሽብር በለጠ ብሩን ብቻ ብልከውሳ ብየ ታስብ 30ሽብር ግማሹን እነሱ ናቸው. በርግጥ የላባቸው ነው እኔ ብዙ ጊዜ በሌላ ልኬለሁ. ግን ብራችሁን ነው እሚልቀው እዚጋ እነሰአድ የላባቸውን ማገኝት አለባቸው በርግጥ ግን የኦላይን ግባየ እያዳንድሽ ሀገርሽ ልትገቢ ስትይ ባዶ እጂሽን ስትቀሪ. ትለድሚለሽ ያላችሁን ሙጥጥ ነው እሚረገው የኦንላይ ገባየ ቤተሰብን ማስደሰት እዳለ ሁኖ በአግባቡ ይሁን ብሩን ብትልኩት የዚህን ግማሽ ብቻ እምታወጡት ግማሹን ለምን ሌላ ይበላዉል ልብያለው ልብይበል
አይሰሙም ተያቸው ምቀኛነው የምንመስላቸው እህቴ ቤተሠብደስያለውንመርጦ እዳቅሙይገዛል ብር ከተላከለት እነዚ ህ ከፍቶላቸዋል ይዝረፉ
እኔማ ላስገዛ ነበር ተውኩት እስከዛሬም ፈርቸ ነበር የቆየሁት ስሄድ ብሬን መድቤ እገዛለሁ ።
@@ethiopia7697 እህቴ ስኬጂ መርጠሽ ተከራግረሽ እዳቅምሽ ትገዥለሽ ብር ለቃብለሽየተወሰነ አስሸምጪ አይነቅዝ ደሞኮ ስኬጂ እዳልሆነሁኖነውየምታገኝው ስለዚህ ጠቅለሸ ስኬጂ ፍ
@@suzitube6080 እሽ ማር እረ ስንት የሰው ፊት እየገረፈኝ ነው የማገኘው ውደ እኔማ ስሄድ ወጩን አልችለውም እዚሁ ሁኘ እገዛለሁ ብየ አስቤ ነበር ለኪሳራ አልሆንም
@@ethiopia7697 እራስሽ ስትሄጅ መርጠሽ ሚያስፈልግሽን ብቻ ግዢ አንደኛ ሁሌም ፍሽን ሲመጣ ይሻላል
ዋውበጣምያምራልማሻአላህ
Mashaalaa Mashaalaa Mashaalaa Mashaalaa Mashaalaa Mashaalaa Mashaalaa Mashaalaa 💘
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ማሻ አላህ ጥሩ ቆይታነው አላህ መልካም የምንሰራ ያርገን ከመልካም ባሮቹ ያድርግልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ወገኖቼ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ አብረን እንደግ ውዶቼ 😍😍ዋው ጎበዞች
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ስአድ ማሻአላህ በርቱእህት
ሳአዲዬ በርቱ ጎበዝ
መሻአሏህ
በርቺ በጣም ያምራል
ማሻአላህ በርቱ አላህ ይክፈትላችሁ
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
ዛሬሽ ያበደ እቃ ነው ማሻአላህ ሰአዲ
ማሻ አላህ ሳዲ ና አሊይ አላህ ይጠብቃቹ
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ቤቱም በጣ ያምራል ማሻ አላህ
አሁን ደ ይላል
አሰላሙአሌኩም ወራመቱላ ወበረካቱ ማሻአላ ሰአደ ዋዉዉዉ የምትስሩ ሰራ በጣም ጡሩ ነወ ለኛም ተምሳሊት ነሺ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህሌንዉድ የኢሥላም ልጆች 📖📖📗 ኑኑ አጫጭር ኪታቦችን እንማማር እንሀፍዝ ነገ የቀብር ጥያቄ ይጠብቀናል ግዜችን በምን እዳሣለፍን ተጠያቂነን አኼራችን እናሥታዉሥ 🌹🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ ብልጥ ጮሌ ሠዉ ብሎማለት ከሞት በሁላ ላለዉ ሒወቱ የሠራነዉ አሉ እናም እህቶቸ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራ ይበሉ🌹🌹🌹🌹📚📚📚📚📖📖📖📖📖
ማሻአላህ ያምራል😍
በርቱልን
ያገሬ ልጅ ገርባ
ዋው በጣም የሚያምር እቃ ነው
አራ ብረት ድስቱ ደሥ ይለል
ኮመታተሮች አላህን ፍሩ ሠአድየ አብሽራ ያኡምሪ
ሰአድ ስራሽ ጥራት ካለዉ ሀቅን ይዘሽ ለሰዉ ታማኝ ሁነሽ ብትሰሪ ለራስሽ ነዉ የተንቢ ትክክል ብላለች ምንም ጥፋት የለባትም እና ሰዉ እቃ ግዙልኝ ሲሉ እደራስሽ ሆነሽ ትገዢለሽ ብለዉ ነዉ እንጅ ሁሉም ቤተሰብ አለዉ ወይም ሀገር ስገባ መግዛት እችላለን ታማኝነት ለራስ ነዉ ታማኝ ሁኝ እቃወቹሽም ጥራት ይኑራቸዉ መቸም አረብ ሀገር ስንት ሆነን ብሩን እደምናመጣዉ ራስሽም ታዉቂዋለሽ ስለዚህ ተንቢ ያለችዉን እቃ አንች ከሆንሽ የላክሽዉ አላህን ፍሪ ለስራሽም ታማኝነቱን ጥራቱን ካጎደልሽ ደንበኛችሽ ይርቁሻል
በርቱ 👍👍👍👍
ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም
ያረብየሠዉ ሀቅእንዳታስበላኝያረብ እኔእምለዉ እባካችሁ በዚህ ቢዝነስ የምሠሩ ተጠንቀቁ ወላየሠዉላብከባድነዉ ወይይሄንኑኑይቱብ አሳዲጉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ወሳህለን ወመርሀበን ማሸአላህ ስአድ&አሊ ዋው በጣም ጎበዞች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም በሀገራችን እንደዚህ እምንኖር ያድርገን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ወቶ ከመቅርት ይሰውረን🇪🇹👍
Minowuu xefachuu enkun bee denaa mexachuu
እና እስካሁን ለምን ቪድዮ አሰሪም ነበር አሁን ለምንአስፈለገ
ቦረና መካነ ሰላም ታደርሳላችሁ ወይ
*Ekosna ምጣድ ቆንጆ ነው እኔም ምጠቀመው እሱ ነው በርቺ የሰአዲ ቤተሰቦች ደምሩኝ*
ጎርፈተኖሙ ስንት ነው በአላህ ንገረኝ
ሰአዲ አለዉ መጨረሻ ውን ያሳምረው
ማሻአላህ ያምራል
ማሻ አላህ ግን ስንት መቶሽ ፈጀብሽ
ብርላኪወች ለምንእራሳችሁ አገዙምአገር ስገብ እኔ10 አመቴ አንድምነገር ሠዉአላስገዛምእራሴ እገዛዋለሁ ቤቴምአልቃለች ኢንሻአላህ ባቅሜእገዛለሁ እባካችሁአይመቸኝም
ኤ ወላህ
ማሻአላህተባረከላህያምራል
ከጁንታ ይጠብቅላት
ምነው? የትንበ ሀቅ ነው የትናገርችው
ማሻአላህ ማሻአላህ
ማሻአሏህ ገርቦችን
አወ ድስቱ በጣም ምርጥ ፓኪስታኒ ድስት በጣም ቆንጆ ነው
ከፓክስታኔ ይልቅ የመስሪ አሪፍ ነው
ጎጃም ታደርሽልን አለሽ ሳዲ
*የተንቢ እናንተን አይደለም ያለችው ሰዓድ እናንተ በጥራት እንደምትሰሩ ብዙ ሰው ነግሮኛል ብዙ ዘመዶቼ ቤት የእናንተ እቃ አለ so ጥራቱ ዋው ነው አሉ ሌሎች ከሚሴ ብዙ ሰው ሲማረርባቸው ሰምቻለሁ*
አጂብ ጅብ የማውቁት ሀገር ሄዶ ከሌ አንጥፉልኝ ይላል አሉ ስለነሱ ገድ መራገር ብፈልግ ብዙ መናገር እችላለሁኝ ስአዳ ተብዮዋ ያረብ ሀገር ገረድ እያለች ነው የምትሳደበው ብዙ ነገር ያጎቴን ልጅ ምን እንዳደረገቻች ያውም በረመዷን
እሳ እኮ ግድ ልግዛላችሁ አላለይም ስለዙ አላህ ፍሪ የምቀኝ ነትነው ወላሂ አላህም አይወደው
እኛ ሀበሻ ስንባል ጥር ነገር አይወድልንም
@@እሙማሂርቱየብ አውጭው ቃ ክክክክወይ ኮሜት ስንባልኮ ያረብ ሀገር ገረድ ብትል ማን ሊሰማት እሷስ ስትሸቅል ኑራ የለ
የተንቢ የተንቢ አበዛሽ በቃ ተያት መሽቀያሽ አደረግሻት ዊይ
ያለመት ገነነበት ይባላል
የተቢኮ ግን ስምሽን አልጠራችም ነበር አንቺ ከሆንሽ ውነቷን ነው በተለይ ምንጣፍ
ያለበት ይገንበት ሆነች እንጅ ለምለምየማንንም ስም አሌጠራችም ግን እነሡም ተሆኑ ውነቷነው ምጣፉ በጣም የማይረባነው ለምን እኛን ማትረፍያ ያደረጉናል
ማሻአላህ የመዳሜን ክላስ አስመሰልሽላት
❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ማይገባኝ ነገር ስትገቡ ማትገዙ እኔ ማንኪያም የሰው ምርጫ አይመቸኝም
ሀቂቃ የከሚሴ. ልጆች ዋጋችሁ ሰማይ ነዉ. በየ አከባቢያች. ጥራት ያለዉ እቃ አለ. ግን ዋጋ ላይ. አትጉዱ በተረፈ በርቱ.
ብቻ አችእዳቶኚ ኦደዛ ያደረሺዉ ከሆነሺ ፈጣሪን ፍሪ የተቢ ግልፅነች አቷሺም ስረችሁኖ በስረአት ሥሩ ጥሩ ነገር ዉሰዱ ::
ለምቀኛባታእናጅሮአትስጡየኔእቁወች. ለምኔ ተገዝልኛለሺውደ
ማሻ አላህ በፌዉ
ማሻአላህ በርቱ
አበረታቱኝ
Eso sem alterachim zem belu seadi
ለበለጠ መረጃ 0934089338 0963179898 ቴሌግራም እና ዋትአፕ ብቻ እናመሰግናለን t.me/seadialitube
ማሻ አላህ በጣም ቆነጆ እቃ ነው ብፌውን በፎቶ አሳይን ሰአድ እንድናዝሽ
ሰአድ ዩቱቤን አስተዎውቅልኝ እስኪ
WoW
ሰአዲ ቆጆ
አች ሠአድ ሊቦች ናቸሁ ለምን አላህን አፈሩምደ። ጎደኛየ ዘረፍሻት😷😷😷😷😷አላህ
በነገራችን ላይ ሴቶች አገር ስትገብ እራሳችሁ ግዙ እቃ መግዛት በባለቤት ነዉ እማምረዉ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
ትክክል ነው
እኮ ዝም አትያቸዉም መጃጃልነዉ እነሱ እኮ ያተርፋሉ ከቃዉ 😂😂
@@mmmsss9657 የኔውዴደምሪኝውዴዋ
@@ሁለገብይቶብ የኔውዴአድስሞኒነኝማስታውቂያየለኚ
ማሻአላህ ሰአዲ፡የምወድሽ፡አሊያገሪልጅ፡በርቱ
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍👍
በጣም ነው የማደንቃችሁ አሊ እና ሰአዲይ ጎበዞች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ምስክርነት አትፈልጉ ለሊላህ ብላችሁ ጥራት ያለዉ ነገር ስሩ እዚህ አይነት ቢዝነስ ዉስጥ ያላችሁ ሰዎች እንደት ተለፍቶ እንደሚገኝ ማንም ያቃል ሲቀጥል የኔ ቢጤዎች ዝም ብላችሁ አታግበስብሱ እይዩ ምርጡ ሰዉ አስመርጡ ከዛ ክፈሉ ሰዉም ተወቃሽ ከማድረጋችን በፊት እንጠንቀቅ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
የኔውዴዋበቅንነትደምሪኝውዴዋ
@@liyutube6580 እሺ ወዴ እንደማመር
@@liyutube6580 እሺ እንደማመር እኔ አድስንኝ። ደምሩኝ
@@fatumawase እሺ እኔደመርኩሽ
ደምርኝ እኔም አደስነኝ
ማሻአላህ. ቤቱም ያምራል እቃውማ ማሻአላህ. የምትኖሪበት. ቤት. ያድርግሽ. እህቴ.
ማሻ አላህ ሰአዲና አሊ ጀዚኩምአላህ ኸይር በተረፈ ሉሉዬ ማሻ አላህ ጀግናዬ የኔ ምሳሌ ነሽ ሁለዬ ካሰብሽው አላማ ግብ እስከምትመች ድረስ ዝንፍ የማትይ ጀግና እህቴ ነሽ እንኳን ደስ ያለሽ ደግሞም በሰላም ገብተሽ ከልጅሽና ከቤተሰቦችሽ ጋር በፍቅር በሰላም የምትኖሪበት ያድርግሽ የኔ ውድ
ዋውውውውው ማሻአላህ ሰአዲ ጎበዝ ነሺ እናት እና አባቶ ማሻአላህ ናቸው በሰላም ከቤተስቦቾ ጋር ያገናኛት
አሚን
ለአላህ ብላችሁ ስሩ ሁሉን ተመልካች አላህየ አለ ሰዉ መሰከረ እና በነሱ ማመን አንችልም አላህን ከሚፈሩት ባሮቹ ነን በሉ ለእህታችን ማሽ አላህ በቱ ከነቃዉ ሳምር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ
የሀረብ ሀገር ሴት ሞኝ ነው የሚባለው እውነት ነው ቤተሠቦቻችሁ መግዛት አይችሉም ካልሆነ ለምን ስትሄዱ አትገዙም ነገ ሀገር ስትገቡ ነው የምታቁት ለይቱበር ብራችሁን እየላካችሁ። አትበሉ ።ስንት ሆኖ ነው ብሩ የሚመጣው ።
ወላሂ ልክ ነሽ ለትራንስቦት የሚያወጡትስ አይተው መረጠው አይገዙም ሲሄዱ
እሱ ልክ ነበርሽ ግን ችግሩ ቤተሰብ አይደለም ብር ልኬ እቃ ሊገዙ ቀርቶ ቤቴንም ጀምረዉ ከተዉት 6አመቱ ብር እልካለሁ ምንም የለም መጨረሻ ምርር ብሎኝ አልቅሼ ተዉኳቸዉ 10አመቴ አሁን ብርም ቤትም የለኝ ያንኑ ጅምሩንም መንግስት ሊያፈርሰዉ ነዉ እኔም እየመረረኝ እማዳም ቤት ቀርቻለሁ
@@mizanamanmidiya8284 አብሽሪ
ማሻ አሏህ እህቴ አሏህ እምትደሰችበት ያርግልሽ
ሳዲ አችአቀኛሴት ነሽ ስደትን ያየሽ የተቢን ተያት አችጎበዝ ሴትነሽ ብርች❤❤❤
የኔ ጎረቤት ምርጥሰዉ
ሰይድ ሀቢቢ የኔ ሸበላ አላህ ይጠብቅህ የኔ አስተዋይ በጣም ያምራል የቤት እቃው ግን የማነው
ማሻ አላህ
የኔ ምርጥ ሰአድዬ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ
ማሻአላህ ጎበዝ ናት ይህ ሁሉ እቃ በአንድጌዜ አበሳ ሰአዲም አላህ ይጨምርልሽ እጂግ አደብ ያለሽና ተከቡር የሌለሽ ልጂ ነሽ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
ማሻአላህ ሠአዲ ጀግና በጣም ያምራል አላህ ሁላችንም ለሀገር ያብቃን
ማሻ አላህ በጣም ያምራል በሰላም ገብታ ትኑርበት ልጁ ግን ደስ ይላል ሚስት አለው የለውም እስኪ አጣሪልኝ ሰአዲ
እህት ልጁ ባሊ ነው እቃውን የገዛቺው እህት ነኝ እሱ ባሌ ነው
@@AaAa-tn6nq ልትቀሚ ነው ክክክክክ
ኧረ አላህን ፍሪ ለአንቺ ያለው አለ
እኔ እምለው ለምን እራሳችሁ አገዙትም ስትሄዱ ኧረ አትበሉ እህቶች የዋህ አትሁኑ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
የኔም ጥያቄ ነው. ውድ ሰብስክራይብ ወርጊኝ
ጥሩ አሳብ ነዉ ነገር ግን ሰዉ ሰርቶ ወደ አገሬ ገብቼ ለቤተሰቦቼ ይሔንን አደርግላቸዋለሁ ሰንል ይሔ ሳይሆን ወይንም እነሱ ሳይደሰቱ በሞት ቢለዪን ፀፀቱ ከባድ ሰለሚሆን ለዛ ይመሰለኛል ብዙዎቻችን ይሔንን የምናደርገዉ የኔ አሰተያየት ነዉ
መሽአላህ ተባረክ አላህ አላህይጨምረልሽ
ማሻ አላህ ቡፌው ሲያምር ችግራችሁ ዋጋውን አትናገሩ
ማሻ አሏህ
መሸለአ አለህ ይጨአምርልሽ
Masheallah betam desyelil keykertachamer baallah yehunshe endatlifieg setberi fijbeshe enam mazezefilGalihug eshi
ማሻአላህ ስያምር ገና ዛሬ ኮሜት ሰጠሁ
ያረቢ ሀገራችን ሠላም በሆነ መጀመርያ እኔ ቤት መስሪያየ ተመሠቃቅሎብኛል በጦርነት ምክንየት ስደት ስልችት እያለኝ እደት ብየ ቤቴን ልስራ ሠላም ያስፍንልንንን
አብሽሪ ውዷ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
የኔ ቢጤ አይዞሽ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
@@feithabeshatube የኔውዴቤተስብእናሁንውዴዋ አድስ ሞኒነኝ
@@ሀሲቢየላህወንአመልወኪል የኔውዴቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትአድስሞኒነኝማስታውቂያየለኝ
ማሻ አላህ ሰአዲና አሊ የኔ ጀግኖች በርቱ ክፉ አይንካችሁ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
ወላሂ ቤት በኖረኝ ብየ ተመኘሁ ማሻአላህ ብያለሁ
ሰአድየ እናአሊ አላህይጠብቃችሁ የኔእቁውች
ማሻአላ ያምራል አገራችንን ሰላምአርግልን
መሽአላህ ሡሡ አላህ ሡበሀንን ወታላ ይጠብቃችሁ
ሰአድ አላህን ፍሪ ሚድያላይ ቅልብስብስ ትያለሽ ነገርግን በውጭ ያለሽን ሌላነው የራስሽን ጥቅም ነው የምታስቀድሚው
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls,
ወይ ተምሬ በዚህም አገኘሁሽ 😊💝💝ታውቂያታለሽዴ አዲን
ማሻአላህ እንደትደስይላል በአሏህ ሰርተንተበላንለሚሉ ምርጥአስተማሪነሽ በጤና የምትኖሪበት አሏህያድርግሽ ማማዬ ግን ዋጋውንብትነግሪንለኛምአሪፍነበር
ማሸአላ አልገይቱ አነሠችጂ ቆጆነው በተለይ ቦፊው ዋገ ሰትነው
የተንቢ ማንምን
አላለችም ነገርግን አሳየችን ሀቂቃ አላህን እየፈራችሁስሩ ነጋዴዎች
ስትፍቀው ለቀቀ ምንጣፍ እንዳለ አጅብ
የኔውዴቤተስብእናሁነረየኔውዴ
በትክክል ነገር ግን እኛ ሰዎች አሰተያየት አንወድም እሷ ደግሞ የተለያዩ አይነቶችን ለማሳየት ነዉ የሞከረችዉ ምንም እሷን መቃወም አያሰፈልግም ጥሩ መሰራት ብቻ ነዉ ደጉ
በትክክል ነገር ግን እኛ ሰዎች አሰተያየት አንወድም እሷ ደግሞ የተለያዩ አይነቶችን ለማሳየት ነዉ የሞከረችዉ ምንም እሷን መቃወም አያሰፈልግም ጥሩ መሰራት ብቻ ነዉ ደጉ
ሀአ
ማሻአላህ ሉባባ ሀሰን ጀግነየ
ልክ እንደዚህ አይነት እኔም እፈልጋለሁ
አሊ ምስኪን ነው እሷ ሀይለኛ ሰለሆነችበት እንጂ እሷ በጣም ሀይለኛ ናት
በጣም ባይን
እስተፍርላህ ምን አገባቹህ እሱን ከተመቸችው
እና ደግ አረገቺሴት ልጂ ነቃ ስትል ነዉ
አደኛ ባለፈዉ እነተ ከሆነችሁ አየደሳችሁት ጥራት የለዉም ሲቀጥል ስም አልጠራችም የትቢ
ሁለተኛ በሰደት ያላችሁ ሀገር ስትገቡ ለምን አትገዙም ወይንም ሌላ ከምትስበሉ ለእህት ወንድም ለቤተሰብ ልካችሁ ማስገዛት እያተረፉባችሁ እኮነዉ እርነብስ እወቁ