Omg Ato Yefru, you are the luckiest person in the world. You did realized how much The Almighty God loves you , takes you outfrom that devil. I am jealous,really jealous. Any way, God bless you. You been saved by jesus blood and you are saving people life by giving your witnesses. Again, God bless you
If you don’t repent wasn’t few days you going to sign in your house in your life salvation is true Jesus only not to the mother stay whatever you believe but salvation is true Jesus only this is from USA😂❤
የእግ/ር ምህረት ትልቅነት በዚህ ምስክርነት አይቻለው❤❤ እርሱ ይቅር ላለው እኔ አይገባውም እያልኩ ስፈርድ ራሴን አግኝቸዋለው።ምህረት ያርግልኝ። ወንድም ይፍሩ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ❤❤
YE KEDUSE EGZABHER ABE SEMUN BE MEHASERE KALE BEFESUME AYSAFEME. KEYEKRTA GARA .MELKAME KENE🎉. AYSAFEME
ሀለ። ለምሳሌ። እኔ። የምኖርበት። ሀካባቤ። ላይ። ምንም። ሳይሰሩ። የሜኖሩ። ሀሎ
Amen ❤
ይሄ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። ያለጸሎት ያሳለፍኳቸው ቀናቶች ዋጋ አስከፍለውኛል
Jesus is coming back soon soon soon ❤
ጌታ እኮ ታላቅ አምላከነዉ በሰዋች የማይቻሐል በጌታ ይቻላል ጌታ ይመስገን የጠፋዉን ልጁን ስላገኘ
Eyesus yadnal amen amen amen
....በተለምዶ እኛ አከባቢ ከደብረዛይት አውሬ, እባብ, ዘንዶ, ጅብ የሚቀልቡ ሰዎች አሉ። እኛም አንድአንዶቹ እንስሶች/አውሬዎች በአይናችን አይተናል። በእዚህ ለይ አቶ ይፍሩን ይጠይቁ!!!!
በእየሱስ ክርስቶስ መመረጥ መታደል ነው ስለተመረጥክ እድለኛ ነህ አይማኖተኛ ነን ብለው ነገር ግን ክርስቶስን ከማይወዱት ስሙ ሲጠራ ከሚቀፋቸው ይልቅ የመንግስቱ ወራሽ ስላረገህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
የኔ የሆነው እስኪመጣ በመጠበቂያዬ ላይ እሆናለው ድንቅ የሆነ አገላለፅ አይዞህ ጌታ አያሳፍርም በርታ
Egziabher hoy lezelalem temesgen 💙
ወንድም ይፍሩ እየሱስ በጣም ስለሚወድህ አዳነህ ጌታ እኮ የመጣው ለዚህ ዓላማ ነው እስከ ፍፃሜው ፅና በርታ ሰዎችን በፍፁም እንዳታይ ከዚህም የበለጠ ፈተና በወንድሞች ሊገጥምህ ይችላል አንተ ግን ብድራትህን ትኩር ብለህ እይ ።
ወንድማችን ኣምላክ ላንተ እንደ ደረሰልህ ለተቸገሩ ይድረስላቸው ❤❤❤
አይናፍቀኝም: ሃገሩ ያ ጨላማው ያ ሃሩሩ ነፃ አውጥቶኛል ጌታዬ በነፃነት ልኖር እፎይ ብዬ የሚለውን የእህታችን መዝሙር ጋብዝልኝ ለወንድሜ ይፍሩ :: አይዞህ የጠራህ ታማኝ ነው::
ተባረኩ!! ወንድም ይፍሩ የአንተ ምስክርነት ለሁሉም አሰተማሪና ትልቅ ዋጋ ያለው ነው ።
ፍቅሩን አስቤ አቤት ስል ምህረቱ አለ ለካ ምህረቱን አስቤ አቤትስለል ይቅርታው አለ ለካ ታዲያ እንዴት አመስግኜ ልርካአቤት ስለምህረትህ እደነቃለሁ ተባረክ
እ/ር ይባርክህ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን ማርያምን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን እጂግ በሁሉም ነገር ተመችቶኛል አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት GmmTvም በርቱቀጡሉበት❤
ጌታ ታማኝ ነው አንተ የክርስቶስ የታማኝነቱ ማሳያው ነህ ተባረክ
እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ መለሰህ ባትመለስ ኖሮ ይሄን ሁሉ ነገር አናቅም ነበር
ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ያንተን ታሪክ እንደቀየረው የሁሉም ሰው በበጎ ይቀይረው
አወይ ያ ዘመን አልፏል ላያዳግም የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥ በርታ ደሞ ነገ መልም ይሆናል
ጌታ የረዳው ሰው
I love your messages❤❤❤❤
Please keep sharing.
አይዞህ አይዞህ ጌታ ቅርብህ ነው!
ጌታ ይባርካችሁ!!! ግሩምና አስተማሪ ምስክርነት ነው።
Ihe abat behulu irdata yasfelgachawal.❤
ABSOLUTELY.
Amen Amen!!!
ስለ ይፍሩ ጌታ ይመስገን GMM TV ተባረኩ ትልቅ ምስክርነት ጌታ ጠልቃ ገባ
AMAZING.
POWERFUL.
Waww I am blessed by Ethiopians My God give you piece !!!
THANKS GMM TV .
The smartest journalist 👏
God is great all the time. Amen
ስትቸገር ስትወድቅ ማንም አይረዳህም። አሁን ስራ ብትጀምር መስጠት ይጀምራሉ። የኛ ሰው ከባድ ነው።
ጌታ ኢየሱስ ዘመን ን ይባርክ
Thank you very much it's amazing, GOD bless you both 👑
Omg Ato Yefru, you are the luckiest person in the world. You did realized how much The Almighty God loves you , takes you outfrom that devil. I am jealous,really jealous. Any way, God bless you. You been saved by jesus blood and you are saving people life by giving your witnesses. Again, God bless you
May God bless both of you!
EGIZIABHER ይባርኮት ወንድማችን!!!የእውነት!!!!!!ኢየሱስ አሁንም ጸጋውን eskemechereshaw yabzalot!!! Des yemil menfes alot!!! be EYESUS Sim Amen!!!
WOW.
ጌታ እንኳን እረዳክ ወንድሜ
Thank you yaneme teyakea nabre bate amsagenalhu
Amen
በትክክል.
enkuwan geta asmelete 🙏🙏
አንተ የኢትዮጵያን ወጣት ለብር ብለህ
ሕይወት ነፍስ ያበላሸህ
እግዚአብሔር ይቅጣህ➕➕🙏🙏🙏
ለምን በቀድሞ ስራው አልቀጠለም ነው ቁጭትሽ?
“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”
- 2ኛ ቆሮ 5፥17
ጌታ ከቅጣት አዳነው ይልቁም ወደ እየሱስ ክርስቶስተመለሱ እንጂ እሱ እድል አግኝቶ ወደ ዘላለማዊ መንግስቱ አፈለሰው ከቅጣትም አዳነው እንጂ አይቀጣውም
enamisegenaln tetikemenal tebark wendem tes
ጥሩ ነው ለልጆችክ በተለይ
geta be ewent erdah esssay enkan ye geta honkeln tebark😊
DEFINITELY.
ይህን ሰው ለማገዝ በቂ ኢንፎ ብናገኝ ስልክም ብትስፓስቱ😢 ጌታ ይባርካችሁ❤❤
27 ዐመት የሰበሰበው ገንዘብስ 🤔
God bless you all.
ይፍሩ እንወድሀን
እንዴት የምታወራው ነገር እንደገባኝ ብታውቅ ወንድም ይፍሩ እኛ በክርስቶስ የሆንን በጣም ነው የምንወድህ።
Egziabeher yebarkachu
Behiweta telek temehret astemrekgnal wendem yefru enamesgnalen egziabehar kante gar yehun.
ወንድ ይፍሩ ጌታ ይባርክህ የመፀሃፍህን ስም ንገረኝ ።
❤❤❤❤❤
በጌታ ኢየሱስ ሲያምን የሰው ልጅ የማያሳልፈው ውጣ ውርድ የለም
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነዉ
እባካችሁ የእግዝአብሔርን ክብር ስላሳያችሁን እናመሰግናችኋለን ነገር ግን የወንድማችንን ስልክ ቁጥር ማግኜት እንዴት እንደ ምንችል ብትነግሩን ዘይም ብትነግሩን ተባረኩልን።
Kirstiyan. Ayidelmi. Bealemi. Lalut. Newu. Tiyakewu
Like adergo kedesna
ሁሉም ሰው ይማር በርታ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በርታ መፍትሄዎቹን ብትነግረን
Meftehew Eyesus Kerestos new.
Begeta beyesus emen, antena betesebochih tidinalachu
@@samueltesfaye1592እየሱስ ኦርቶዶክስ ቤት የለም ማለትሽ ነው? እኔ እየሱስን ይማውቀው ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጌዜ ነው።
Look his face amazing grace of God
አንተስ የሰው ሕይወት ያበላሸከው 💔💔💔💔 ክፉ ጠንቆይ ፀረ እግዚአብሔር ነው
የእውነት እያለቀሰኩ ነው የተመለከትኩት...የአውነት ይህ ትምህርት ደብተራዎችን የሚዋጋው ከመምህር ተሰፋዬ አበራ ትምህርት ጋር አንድ አይነት ነው በየቤቱ ትልቅ ትልቅ ጉድ አለ ቤተክርስቲያን ይህን ጉድ ተሸክማ እኛም ዞረብን ነገር ግን አሁን የምልህ መምህር ተሰፋዬ ጋር ትምህርታቹ አንድ ነው ሰለዚህ ለዘመናት ከዘር ማንዘር ሲመለክ የነበር ክፉ አሰራር ይሰበር በድነግል ማርያም ልጅ ሰም ይሰበር "ቢንዚነ ሞልቼ የምሄድበት አጣው"በጣም ነው ያዘንኩት ግን እግዚአብሔር ሁሉን እንድታይ ሰለፈቀደ ነው አሁንም ሰለ ሁላችን የሞተው የድንግል ማርያም ልጅ ክርሰቶሰ ክብሩ ይሰፋ እግዚአብሔር ይችላል!!!!
እየሱስ ነው ስሙ
በኢየሱስ ስም ብለህ ተቃወም! የማሪያም ስም አይሠራም
የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገለጠ ነው የሚለው ስሙን ጥራ በእየሱስ ስም ይፍረስ በል
መስተፋቅር የተሰራበት ሰው በምን ይለቀዋል?
❤
እኔም ገንዘቤ በሙሉ አልቆ መጨረሻ ለይ ጓደኛዩ ገንዛቤን ወሰዶ እንደስጠነቆለብኝ ተነገረኝ ምን እንደምሻለኝ አላቅም
እኛ ቤት ከቅር አመት ወዲህ አስቤዛ ገንዘብ አልበረክት አለ የምር ዮለያል
የህያው ምስክር አዘጋጅ የወንድም ተስፋዬ ስልክ ቁጥር ፈልገ ነው ጻፉልኝ።
ስልክ ግን አያነስሳም
ሲሰራው የኖረው ስራ እያስፈራው ነዋ 😳
እግዚአብሔርን አትጥራ 😢😢😢😢
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC AND CURSED SUFFERING AND STRUGGLE IS THIS?
አገልግሎትክን yeሚተራተር aልገተመክም ወye?
አንዳንድ ሰዎች ከጠንቋዩ ተሰቷቸው በሳጥን አምጥቶ ዘንዶ ይቀልባሉ ምባለው እውነት ነው እስኪ ጠይቁት ።
Lemene felegekewe leke lebe new enda?
Wey korite sirahe yeferes
ገንዘብ ሃላፊ ጠፊ ነው
ሠው ድጋፍ አይሆን ሸምበቆ ነው
የሚለዉን መዝሙር ጋበዝኮት
Eyesusene selagegu lelela gabeZiwe.
ለራስህ ተጋበዝ
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL,DEMONIC AND CURSED RUMOR IS THIS?
What do you mean? This is exposing the devil's work.
አይ ኢየሱሴ አንተኮ ተለቅ ነህ ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
berta
ቆሪጥ የለም ባክህ የቢሾፍቱ ልጆች ሃይቅ ውስጥ ሆነው ሙድ ይዘውብሕ ነወ። ቢሾፍቱ ሁሉም ሃብታም ይሆኑ ነበር። የሚሰጧችሁን የሚታሰረውን ቆርጣችሁ ኣንብበቡት በሳቅ ትሞታላችሁ።
Profilih erasu 666 new tenadeh new misitir siwota
ወንድሜ እውነተኛውን ህይወት አሁንም አላገኘክውም የሚታየውን ሰይጣን እርቀክ ወደማይታየው ሰይጣን ነው የቀየርክው የድንግል ማርያምን ልጅ እውነተኛውን ክርስቶስ እመን ይሄም ያለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ መቅደስ እንጅ አዳራሽ አይደለም።
If you don’t repent wasn’t few days you going to sign in your house in your life salvation is true Jesus only not to the mother stay whatever you believe but salvation is true Jesus only this is from USA😂❤
Ezama terete newe temolawe.
አልቀረብሽም ከእናተ የባሰ ጠንቋይ አለ እንዴ?የጠነቋዪ ቀላል ነው የእናተ የደብተራው አየብስም
ጌታ እየሱስ እኮ ለአለም ሁሉ ነው የመጣው እንደ ብሄር ልትከፍፍይው ታስቢያለሸ ጌታ እየሱስ የፕሮቴስታንት የኦርቶዶክስ የካቶሊክ አይደለም እርሱ ያመኑት ጋብቻ አባትና አምላክ ነው።
የስንቱን ሂወት አበላሽተህ አንተን ነበር አንበርክኮ ማረድ
እናተ ኦርቶዶክስ የምትባሉ ስራቹ ሁሉ ድግምት ነው ሀይማኖታቹ እራሱ ድግምት ነው
AMAZING.
POWERFUL.
WOW.
POWERFUL.
AMAZING.
WOW.
POWERFUL.
AMAZING.
POWERFUL.