Yared Negu - ያሬድ ነጉ - እታለሜ - Etaleme

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 45

  • @AdonayAdis-t9g
    @AdonayAdis-t9g 15 วันที่ผ่านมา +6

    አክስታቹሁ ሺ አመት ትኑር ምናምን የምትሉ ሰዋች ፍቹ በቃ

  • @MakebelTeferi
    @MakebelTeferi 7 วันที่ผ่านมา

    ማክ ነኝ ያንተ አድናቂ በርታልኝ ወንድሜ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @Abe2_high
    @Abe2_high 15 วันที่ผ่านมา +5

    This is the masterpiece 🔥😮‍💨

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ያኑርልኝ አንተን ❤❤❤

  • @fasiltsigieretta7867
    @fasiltsigieretta7867 14 วันที่ผ่านมา +1

    This is a kind of music gener that I expecte to find in Ethiopian's Album.
    Yaredo remind me Bruno mars!!!!!!

  • @YunusFakhiat
    @YunusFakhiat 15 วันที่ผ่านมา +2

    Great album🎉👌

  • @daryossuleman4896
    @daryossuleman4896 14 วันที่ผ่านมา +11

    #ዳታን - ያሬድ ነጉ ከፍ ብሎ የመጣበት አልበም !
    እስከዛሬ ስንተቸው የነበረው እንዲህ ጥንቅቅ ያለና የበሰለ ስራ ይዞ እንዲመጣ ነበር።
    ያሬድ አድርጎታል። ሰርቶ አሳምኖናል።
    Yared Negu
    #አለምድም ማስተርፒስ የሆነ ስራህን ደጋግሜ እያጣጣምኩት ነው።
    #አባይ የተሰኘው ስራህ አባይ ተገድቦ እንኳን የሆነ ቁጭት እንዲሰማ የሚያደርግ የሚነዝር ስሜት አለው።
    እዚህ አልበም ላይ ከአማርኛ ዘፈኖች ሌላ በሌሎች የሀገራችን ቋንቋዎች በመዝፈን ብቃትህን አሳይተሃል።
    #ላሎዬ ትግርኛ ሙዚቃ ልዩ ነው። ከልብህ ሰርተኸዋል።
    #ባገር ጉራግኛ ሙዚቃ ለጆሮ በሚጥም መልኩ ጀባ ብለኸናል።
    #ኮልፊ_ማሌ የኦሮምኛ ሙዚቃን በሚገባው ልክ ተጫውተኸዋል።
    #የሸገር_ልጅ በሚለው ሙዚቃህ ለአዲስ አበባ ልጆች ድምፅ ሆነህ በኪነጥበብ መልዕክት አስተላልፈሃል።
    የተለፋበት አልበም መሆኑ ስራዎችህ ይመሰክራሉ።
    ግሩም አልበም ሰጥተኸናል። እናመሰግናለን።
    ከዚህ በኋላ አንተን የመተቸቱ ሞራል የለኝም።
    ትችላለህ።
    እንኳን ደስ አለህ።
    አክባሪ አድናቂህ
    ዘሪሁን ተዝናኑ
    ሞቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!!

    • @henimartin
      @henimartin 9 วันที่ผ่านมา

      #1 fan

    • @hikabera3768
      @hikabera3768 8 วันที่ผ่านมา

      Melkam ena kininet yetemolaw agelalets tebarek

  • @discoveryaddis335
    @discoveryaddis335 11 วันที่ผ่านมา +1

    The weekend kinda gener…
    Well done!

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא 11 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ያለው አሜን ይበል❤❤❤❤❤❤❤

  • @SPinGame1
    @SPinGame1 15 วันที่ผ่านมา +3

    yesssss🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @estifanosalemayehu4843
    @estifanosalemayehu4843 14 วันที่ผ่านมา

    Gobez Yredo ....... asaferew ehan hezb

  • @HoneyNahom
    @HoneyNahom 15 วันที่ผ่านมา +2

    Good luck my best

  • @EnderasMerejatube
    @EnderasMerejatube 14 วันที่ผ่านมา

    ያሬዶ ❤ ሰብለ--- አይለያችሁ! (የልጅነት ወዳጅ)

  • @Alias23686
    @Alias23686 12 วันที่ผ่านมา

    አይዞህ ወንድሜ።

  • @EthiopiaBes
    @EthiopiaBes 15 วันที่ผ่านมา +1

    Best music

  • @SenaMahbub
    @SenaMahbub 15 วันที่ผ่านมา

    Cheers እህት ለሌላቹ 😢

  • @Euud-d8i
    @Euud-d8i 15 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ

  • @firaollemi5675
    @firaollemi5675 14 วันที่ผ่านมา

    Wede 90's new yemelesken yimechish abate

  • @adimasu-tours
    @adimasu-tours 15 วันที่ผ่านมา

    Wonderful

  • @JrLove-y4l
    @JrLove-y4l 15 วันที่ผ่านมา +1

    Wanaw❤

  • @SamuelAmanuel-u4m
    @SamuelAmanuel-u4m 9 วันที่ผ่านมา

    👌👌👌

  • @joyersn
    @joyersn 14 วันที่ผ่านมา

    አፍፍፍፍፍ im sleep nawr🤨🤨😪😪😪

  • @mekuantabebe7152
    @mekuantabebe7152 15 วันที่ผ่านมา +2

    Good lack bro

  • @BereketBekele-e3r
    @BereketBekele-e3r 15 วันที่ผ่านมา +1

    👏👏👏👏👏👏

  • @jahgol12
    @jahgol12 15 วันที่ผ่านมา +1

    First🎉

  • @endalekebede6869
    @endalekebede6869 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 14 วันที่ผ่านมา +2

    Let's go 1M Views🎉🎉

  • @YTFMedia4
    @YTFMedia4 14 วันที่ผ่านมา

    Yareda 1gna

  • @MarakiSamuel-c3p
    @MarakiSamuel-c3p 15 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hebronfasil1098
    @hebronfasil1098 14 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @SABABERHEofficial
    @SABABERHEofficial 15 วันที่ผ่านมา

    🔥🔥🔥

  • @FekeduTeferi
    @FekeduTeferi 15 วันที่ผ่านมา +2

    Video serailen

  • @neba1034
    @neba1034 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ

  • @JoHabesha
    @JoHabesha 15 วันที่ผ่านมา +7

    ሙዚቃው የተመቸው እና የJo Habesha ቤተሰቦች አላቹ..እስኪ ላይክ?

  • @selamawit905
    @selamawit905 12 วันที่ผ่านมา

    ይድረስ ለመጀመሪያ ልጆች👊👊

  • @SebezFilmProduction
    @SebezFilmProduction 15 วันที่ผ่านมา +1

    Yaya🎉🎉🎉

  • @mastewaltadese3838
    @mastewaltadese3838 15 วันที่ผ่านมา +2

    good job yeredo ዜማው እና ቅንብሩ ግን Ai Ai ይሸታል 🤭

    • @teybatube9357
      @teybatube9357 2 วันที่ผ่านมา

      አይሻልህም ቁሌት ቁሌት

  • @najatb6354
    @najatb6354 11 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️

  • @edeninfo595
    @edeninfo595 14 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉