የሀይሚ አሳዛኚ ታሪክ😥💔 የማደጎ ልጅ በ12 አመቷ 😥 ለምለም ሁሉንም እውነት ተናገረች ብሩኬ ያዝንላታል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 189

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 2 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ያሳዝናል የሰዉ መንነቷን ያሰደጉዋት እነሱ ሳያወሩ አንቺ ወተሺ የምትቀባጥሪዉ የራስሺን ወንድምና እህት እየደበቅሺ የሰዉ ታወሪያለሺ

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ናርዲዬ አወ ለምለምን ሰምቻለው ትናት የሀይሚ ከየትም ትምጣ ከየት ብቻ እና በጣም እጅግ ታሳዝነኛለች ብዙ ስው ሲያራ ሰምቼ እኔ በራሱዋ ፍቅዳ አንድ ቀን ታወራለች ብዬ ዝም ነው ያልኩኝ ናርዲ ትክክል ትንህርቱዋን በጭራሽ መተው የለባትም ፍጣሪ ይጠብቃት 😢❤❤❤❤

  • @retibeta
    @retibeta 2 หลายเดือนก่อน +13

    መወለድ ቋንቋ ነው ገና ታዳጊ ልጅ ናት እባኳችሁ ለሰው እሊና ተጠንቀቁ የአፋችሁን ፍሬ ትበሉታላችሁ ድኒያ አላፊነው ወደ እግዛቤር ስንሄድ የሰራነውን ይዘን እንጂ ብራችንን ቁሳቁስ ይዘን አንሄድም ❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 หลายเดือนก่อน +6

    ግን ታሪዃን በራሧ አንደበት ጊዜዉ ሲደርስ ብትናገር ጥሩ ነበር ለምለም ምንም ማለት አልነበረባትም ይሄም ሌላ ህመም ነዉ የሚሆንባት በተለይ ያለ ፍቃዷ ከሆ ብቻ ከባድ ነዉ ነገሮችን ሁሉ ፈጣሪ ያስተካክልላት❤❤❤

  • @lubabayimam7977
    @lubabayimam7977 2 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ እናት ስታሳዝን ወላሂ እኔ ገና ዛሬ እየሰማሁ ነው
    ይች ክፍት አፍ ማን አገባት አሁን ይሄንን እዚህ መጥታ ማውራቱ ምን አስፈገ

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ገና ሰማሁ ገረመኝ

  • @tititube9079
    @tititube9079 2 หลายเดือนก่อน +23

    የተቢ ሽቅብ ልሽና አለች የሰዉ ታሪክ ምን አስወራት አጁዛ🙄🙄

    • @tanatana2175
      @tanatana2175 2 หลายเดือนก่อน +2

      ከምር አይደረጊም

  • @emushewatube
    @emushewatube 2 หลายเดือนก่อน +5

    ህይወት የፈተና መንገድ ናት ነገ ምን እንደሚገጥመን ስለማናቅ የሰዎችን ቅስ ባሰብር ጥሩ ነዉ ሀይሚዬ የኔ አሳዛኝ

  • @eumferidah
    @eumferidah 2 หลายเดือนก่อน +16

    ኣሁን ስለሀይሚ ማን ጠየቀሽ የነ አብርሽ እህት ነች

  • @betitube12
    @betitube12 หลายเดือนก่อน

    ናርዲሻየ❤ውይ ለምለም ባታውራስ ልጅቷ ግን😢😢😢

  • @Yiyguc
    @Yiyguc หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ ሀይሚዬ ሁሉንም ሠዉ የምታሳዝኚዉ ለዚህ ነዉ ለካ የምሳሳልሽ ሀይሚዬ😢😢😢😢 ግን ለምን ከሷ አፍ አይሠማም ነበር 😢😢😢

  • @DiaCell-r8d
    @DiaCell-r8d 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ ሆይ ቸር ወሬ አሰማን 😢😢😢😢

    • @R7vVVLemlemyGBr
      @R7vVVLemlemyGBr 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 2 หลายเดือนก่อน +3

    በስማም በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ ❤❤❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 2 หลายเดือนก่อน +7

    💔💔💔 አረ ይች የትቢ ወደት ልሄድ አሥባ ነዉ ያላትን ሁሉ እየወጣች እምለፈልፈዉ ሀይሚዋ እደት ልቤ እደተሠበር💔💔

  • @banchTube
    @banchTube 2 หลายเดือนก่อน +10

    የቤተሰብ ናፍቆት ከባድ ነዉ እንኳን አሷ አኛም አብራን አደገን ሰደት ሰነመጣ ናፍቆቱ ከባድ ነዉ❤😢

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน

      @@banchTube ደምሪኚ

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጉዲ እኔምኮ ያብሽ እህት ትመስለኝ ነበር ለካ በጣም የሚወዶት እህታቸዉ ስላልሆነች እዳይሰማት ብለዉ ነዉ ጉዲ ebs ትቅረብና ትፈልግ ቤተሰቦቿን

  • @enkenyelshworku732
    @enkenyelshworku732 2 หลายเดือนก่อน +5

    የሰው. ምስጥር. ማውጣትና. ማውራት. መን. ጥቅም. አለው

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es 2 หลายเดือนก่อน +15

    አቤት የናተ መቀደድ ነዉ የሚገርመኝ ግን እዴት የራሣችሁን ሂወት አኖሩም😮😮😡😡😡😡😡

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኚ እመልሰ አለሁ

    • @bahaalzoubi2436
      @bahaalzoubi2436 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @muminamumina4108
    @muminamumina4108 หลายเดือนก่อน

    አስለቀሠችኝ ወላሒ😢😢

  • @Aynu24Tube
    @Aynu24Tube 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤራ ይደብራል ጌታን ለምለም 🥹🥹🥹🥹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 2 หลายเดือนก่อน +7

    የተንቢ ሀይሚን ስታግዝ አይቻት አላቅም

  • @mekdetube
    @mekdetube 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምሽ ይብዛ ናርድየ አረ ጉድ ነው ወይኔ የኔ እናት ሳያት ታዛዝነኝ ነበር የኔ እናት ምስጊን😢

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኚ እመልስአለሁ

  • @ልጂማኛTube
    @ልጂማኛTube หลายเดือนก่อน

    ሚስኪን አዛዘነቺኝ ሀይሚ ወዳ አደለም የሚረዳኝ የለም የምትለዉ እባየነዉ የመጣዉ 😢😢😢

  • @GdVd-u9d
    @GdVd-u9d 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔርን አትፈሪም የማንም ልጅ ሆነች የማንም ትሁን ብቻ እንደማንኛዉም የሰዉ ዘር ነች ወራዳ ክብር የለለሺ ዱቂታም

  • @kaaa1
    @kaaa1 2 หลายเดือนก่อน +4

    ግዴታ የአድ እናት መሆን አይጠብቅባቸውም መወለድ ቋንቋነወ አብሮ እስካደጉ ድረስ ወድሞቻ ናቸው እና እነሱ አይ የማደጎ ልጅ ናት እህታችን አደለችእዲሎቹ ነበር የምት ይህ ደሞ ጥሩ አደለም ለሚዲያ እንሱ ይተዋወቃሉ አሁን ለምን ተዋሸን የሚል አየጠፋም ብትሆንኳ ሚዲያላይ አይወራ😮😮

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኣረ ኮለጅ አዲስ አበባ ትምህርት እየተማረች ነው የርዱ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ እመልስ አለሁ🎉

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน

      @LovelyAlbatross-nw እሽ

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ እምለዉ ግን ይሉታ እሚባል የላቸዉም እደ አይደብራቸዉም ነዉር ነዉ ምን አለ ዝም ብትል

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም አለሽ ዉዳ 😢😢😢ወይ ጉዱ🎉

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 2 หลายเดือนก่อน +16

    የተንቢ ግን???

    • @SebleLake-d1r
      @SebleLake-d1r 2 หลายเดือนก่อน

      Awo,Abezachiwu

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኛ እመልስ አለሁሁ

  • @adadnech122
    @adadnech122 หลายเดือนก่อน +1

    እበከቹ ሃይም ጎን እንሁን

  • @bbppbbpp9897
    @bbppbbpp9897 2 หลายเดือนก่อน +5

    ለምለም ተብየዋ ግን ምንነው አሽቃበጠች

  • @bintomer6193
    @bintomer6193 2 หลายเดือนก่อน +10

    አሁን እኮ ሀይሚ ቤት ተከራይታለች ዩኒቨርስቲ አልገባም ከናብሩክ ከነሀሰን ከነሙቤ መራቅ አልፈልግም እዚሁ አድስ አበባ ኮሌጅ እማራላሁ ብላለች

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወይኔ ተከረተ ነው አሰዘነችኝ

  • @AmentsegayeAmen-k4y
    @AmentsegayeAmen-k4y 2 หลายเดือนก่อน +9

    የተንቢ ቅናት አስመሰለብሽ ጁሁናም

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese หลายเดือนก่อน

    በእናታችሁ የአባቴ እህት ከወሎ አንድ ሴት ልጅ ይዞ ጠፍታብኛለች ይላል ታሪኳን መስማት እፍልጋለሁ በእግዚአብሔር

  • @Susu143j
    @Susu143j 2 หลายเดือนก่อน +14

    ለምለም ምንም አላጠፋችም እውነቱን ነው ያወራችው በግልፅ አማርኛ

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም እኮግራ የገባኝ ይሄ ነው እሷ እህታችን አይደለችም አላለችም መወለድ ቋንቋ ነው አውቋንቋነው ከዚበፊትም ሲወራነበር እህታቸው እዳልሆነች እሷ እውነቱን ሁሉላወራች ሁሉም የተንቢላይ ተናደደ ለምን

    • @samrawitbeyanasabya8530
      @samrawitbeyanasabya8530 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @latlatailatlatai-4806
    @latlatailatlatai-4806 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኣሁን ሃይሚ ትጎዳለች ለምለም ቡታጅራዎች ማሸቀልያ ኣደርገቻቸዉ

  • @Tugug-j8u
    @Tugug-j8u 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አስለቀችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @munirataju1355
    @munirataju1355 2 หลายเดือนก่อน

    Keryii inshallah obbollan abireshi miti moo😢😢😢

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +30

    ሀይሚ ብታዛዝንም ግን ከለምለም በፊት ኩሩ ሀበሻውይት ተናግራለች የማደጎልጂ እደሆነች

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 2 หลายเดือนก่อน +1

      አኔም ሰምቸለው

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina 2 หลายเดือนก่อน +2

      ፋሲካሰ ተናገራ የለደ የአብርሸ እህት አደለችም ብላለች

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 หลายเดือนก่อน +7

      ግን እኔ የማይገባኝ ነገር የማንሰ ብትሆን ችግሩ ምንድነዉ እነሱ እህትና ወንድም ሆነዉ ተዋደዉ ለኖሩት የሰዉ ችግር ምንድነዉ የለምለምሰ ችግር ምን ይሆን ሰለሰዉ ማንነት ይሔን ያህል መሔድ ምንድነዉ ጥቅሙ ልጅቱን ለማሳቀቅ መፈለግ ያሳዝናል

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩአረገች😢እሰዋእሰካለተናገረችደረሰ😢

    • @ساليتاحمد
      @ساليتاحمد 2 หลายเดือนก่อน +1

      ግን,የምር,አሳዘነችኝ,ሀይሚዬ

  • @ሀይሚ-19
    @ሀይሚ-19 2 หลายเดือนก่อน +4

    የተቢ የስራሽን😢

  • @R7vVVLemlemyGBr
    @R7vVVLemlemyGBr 2 หลายเดือนก่อน

    እንየ ልቤ ተሰብረዋል የጋሼ ልጅ ኣይደለችም እንዴ😢😢😢😢😢

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 2 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁን የሀይሚን ስልክ ቁጥር አፋልጉልኝ በእግዚአብሄር በእመቤቴ🙏ይችን ልጅ ማግኘት እፈልጋለው ይህን ኮመንት የምታነቡ የሀይሚን ቁጥር ፈልጉልኝ በጣም ነው ልቤን የነካችው

  • @eekramtub
    @eekramtub 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ በፈጠራቺሁ ይቺን ዴፎ ሴትዮ አፏን የሚዘጋ እንደት ጠፋ ካንጋሮ የመሠለች

  • @Genet-t2i
    @Genet-t2i 2 หลายเดือนก่อน

    ምነዉ የማሰራ አጣችሁ የሰዉ ታሪክ ከምታወሩ ምናለ መልካም ነገር የሰሩ ለለጅቷ ሕሊና ብትጠነቀቁ በጣም ያሰፍራል ለእኛጠምን ይሰራልናል ያለፈ ታሪክ ደግሞ መወለድ ቋንቋ ነዉ አብራ ሰላደገች እህታቸዉ ናት እና ምን ይጠበሰ አሳፋሪዎች ለምለም እወድሽ ነበር አሁን ግን ወረድሽ

  • @FerihwotErimyas
    @FerihwotErimyas 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለምለም ግን? ሀየሚዬ የኔ ቆንጆ 😢😢😢😢

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ እመልስ አለሁሁ🎉

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 2 หลายเดือนก่อน +8

    የተንቢ እግዝሆ ግን ልጅ ስለለሽ ነው ሀይምዬ ን ትወልጃ ታለሽ ብታጅራ አሜሪካ ነው እንዴ የተንቢ 😭😭😭😭😭አግዚአብሔርን አዝናለው ደስ የሚለው አግዚአብሔር እኮ የማያልቅበት የወሎዋን ቆንጆ ብራዬን ጀግና አስተዋይ konjo ሰላም ሰጥቶዋታል ግን ትደግበት ትኑርበት ገና ብዙ ትልቅ ደረጃ ትደር ሳለች አግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኛ እመልስ አለሁ🎉

  • @sweedalii
    @sweedalii 2 หลายเดือนก่อน +1

    እቺ አሮጊት በየ ዩቲበሮች ፍቅር ቀንታ ልትፈነዳ ነው እዴ አርፈሽ ቁጭ በይ ክፍት

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b หลายเดือนก่อน

    ክፍት አፍ ነሽ ግን አሁን እንድህ ማለት ለምን አስፈለገ? እራሷን ሳትችል ተምራ ስራ ሳትይዝ አእምሮዋን መጉዳት ለምን አስፈለገ? የትልቅ ሰዉ ትንሽ ነሽ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 2 หลายเดือนก่อน +3

    ግን ለምለምጥሩ አልሰራሺም መናገርየለብሺምነበር እነሱሣያወሩ አችምንአስቃዠሺ ቱ

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኤፍሬምእም።የብርሽወንድም።አደለም

  • @birtukanyimer8403
    @birtukanyimer8403 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጠርጥሬ ነበር ጠፍታ የተገኘችቀን ለቡሩኬ ምሁነሽነው የጠፊሽሲላት እኛ አለንሽ ወድሞችእሉ ለኢፋ አለልሽሲላት ኧ እረ ብላ አፎን አጣመች ይዛግ ዚ ደነገጥኩ የራሲ ታሪክስላለኝ ልቤተሰበረ እና አዝኩ ገብተሽእይው ለግዚውነውጅ ምንምአትሆ እሶስ ባስራሶት እኔ በስምት እመቴ ከናትናአባ ሰርቀው ወስደው ጣሉኝ አድስበባ መነሀሬ ሊላሰው ሰውሊቀበመተው አስተ ው አሳደጉ አደግችእገች ይላሎ ምን ማለታቸውነው እያልኩ እስብ ነበ ከዛሰው ነገረኝ ጠፍች ድረዳዋግባሁ ይኽው አለሁ አሁንምስደትነኝ

    • @nardi8713
      @nardi8713  2 หลายเดือนก่อน

      የኒ ውድ እና አሁንም ቤተሰቦችሽን አላገኚሻቸው??😥

    • @birtukanyimer8403
      @birtukanyimer8403 2 หลายเดือนก่อน

      @@nardi8713 ታናሽ ስለሰብሽልኝ አመስግናለሁ ከስትመከራ ስለቆየ ብዙለፋእጅ አው አባቴ መጣ መጥፎውራትነበ በግሮ አንድልጅ ተወለድኩ በሆላ እገሬገባሁ እሁን ሱስትልጅ አለኝ እንድ ሴት ሁለትውድእሉ እንዱ የቡሩኬእድሜ እንዱ ከሱታናሽ በልጅነት መውለድ ጥቅም ጉዳትም አለው እኔግን ደስተኛነኝ ጎደኞቸናቸው የስደት ደሞጥሩልጆችናቸውልፋቴንቆጥሮልኛል እግዚአብሔርይመስገን አመሰግናለሁ ማርዬ💖💖💖💖❤️❤️

    • @nardi8713
      @nardi8713  2 หลายเดือนก่อน

      @birtukanyimer8403 እሰይ የኒ ውድ ፈጣሪ ያሳድግልሽ አንቺን የሚባሳርፉ ልጆች ያድርግልሽ🙏

  • @YfHd-f9g
    @YfHd-f9g 2 หลายเดือนก่อน

    እጭ ዝም በሊ😢😢ኣሁን ስለሀይሚ ማን ጠየቀሽ👌😛

  • @Tugug-j8u
    @Tugug-j8u 2 หลายเดือนก่อน

    ግን የምር ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbesalatMolaye-f7h
    @AbesalatMolaye-f7h 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እኔ ሁሌም ይገርመኝ ነበር ወንድሞቿጋ ምንም ባለመመሳሰሏ ግን ፍቅራቸዉ ያስቀናኝ ነበር ፍጹም ቤተሰቦቿ ነዉ የሚመስሉት ግን በራሷ መናገር ሳትፈልግ ቀድሞ ማዉራቱ ትክክል አይደለም

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 หลายเดือนก่อน

      ምን ይደቃል ኤልዱው እና ትልቅእህታቸው ጋር ይማሰላሉው. ምንም አደል

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቻናሌ በስትራይክ ባይመታ ምን ነበረበት😔 የተንቢ ሰሞኑን የስህተት ጥግ እየታየባት ነው

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴ የምር ነዉ እንዴ ሆይ ጉድ ቢሆንም ምን ችግር አለዉ መወለድ ቋንቋ ነዉ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኛ እመልስ አለሁሁ🎉

  • @SemiraSleshi
    @SemiraSleshi 2 หลายเดือนก่อน +6

    ነገ ደግሞ ነፃነትና ኤፍሬም እህቶቼ አይደሉም ትላለች ጠብቁ

  • @EifazSlsay
    @EifazSlsay 2 หลายเดือนก่อน +6

    ግን ምንሁናነው እቺ ሴትዮ ባለጌ ምድያላይ ምን አናገራት

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኮለጅ ገብታለችኮ አድስአበባ

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢ስታሳዝንእ፣በእግዚሃብሄር

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ 😢😢😢

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 2 หลายเดือนก่อน +1

    Iemelem. Gobize❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 หลายเดือนก่อน +7

    የማደጎልጅ አትባልም በጉልበቷ እየተጠቀሙ ነው 8 አመት ብቻ ነው እናብርሽ ቤት ያደገችው

  • @FyykDyh
    @FyykDyh 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይሚ አዛዘነችኝእፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😮

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 2 หลายเดือนก่อน +2

    አረውሸት ቤተሰብናቸው ጋሽየ ልጀበጠረንሽ አውቅሻለው አላትአደል

  • @Maka-j3o
    @Maka-j3o 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያልተጠፈጨላቹሁንአታብኩ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አትቀባጥሩ ያልበላችሁን አትከኩ ለምለም ሲጀመር ለመሸቀያ ብላ ነዉ ባለፈዉ ተጠይቃ የአጓቴ ልጅ ናት ብላ ነበር አሁን ደግሞ ትዘላብዳለች

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሴትዮዋ ሠሞኑን ምንነካት

  • @SadaAthiobia
    @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አገባት ጉድ😂

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ታሽሞነምኛለሽ:: ለምን አስፈለገ የሰውን ገመና ፓብሊክ ላይ ማውጣት ምን አይነት ባለጌ ነሽ:: የዝች ልብ ቢሰበር የምታገኚው ጥቅም ምንድነው? ሀይሚዬ የማደጎ ሳትሆን የኛ የህዝብ ልጅ ናት::በፊትም እንወዳታለን አሁን ደሞ በይበልጥ እንድንወዳት አደረጋችሁን : ከቻላቹ እባካችሁን ስልክ ቁጥሯን የምታውቁ ላኩልኝ በጣም ልረዳት እፈልጋለው

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 หลายเดือนก่อน

    ከከከከከከከ አኡዙ ቢላህ አላለችም

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቤተሠብ ዴምሩኝ ሥሞትላችሁ ሀይሚዬ ሦሪ😢😢😢😢

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน

      ነይይ ዉድ ደምሪኛ ልደምረሽ

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 2 หลายเดือนก่อน

    I was really admiring this yetenbi,now my heart is broken. Why did she just come out and talk about this? Woregna!

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 2 หลายเดือนก่อน

      She obviously doesn’t have any integrity. She wants more likes to be a relevant TH-camr. How disgusting 🤮. Is it worth it Lemlem?
      I used to like her, but not anymore after how she spoke about Haimi. She shouldn’t have done that. She also humiliated her brother. በሰመ አብ! What does that say about her character? Can you imagine how embarrassing it would be for her family.

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሚ የአብርሽ እህት አይደለችም እንዴ???

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 หลายเดือนก่อน

      የማይመጣ የለም

  • @SiadSiad-pi2bd
    @SiadSiad-pi2bd หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢

  • @Tነኝየስልጤወ
    @Tነኝየስልጤወ 2 หลายเดือนก่อน +2

    መደብ ዬት ሀገር ነዉ

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 2 หลายเดือนก่อน

    የጎጃም ልጅ ናት ሀይሚ?

  • @Kelem-op1tz
    @Kelem-op1tz 2 หลายเดือนก่อน

    Ihit adelechim maleti new😢😢😢😢😢

  • @AynoAnna
    @AynoAnna 2 หลายเดือนก่อน

    Hayim ayzosh የኔ 😥😥

  • @AbuyeAgena
    @AbuyeAgena หลายเดือนก่อน

    Esu lemen asifeleg tinitan

  • @TewabechLakew
    @TewabechLakew หลายเดือนก่อน

    Muartegna zim bey

  • @ESMAELBGUSE
    @ESMAELBGUSE 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MareMare-fq4ow
    @MareMare-fq4ow 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንይህሚዳያላይ፡፤ይወጣንእፍፍፍፍ

  • @SaMeera-e1e
    @SaMeera-e1e 2 หลายเดือนก่อน

    ቆይታቹ ልጄ ናት እንዳትሉ ፈራን ገደል ግቡ ስማ ለማጥፋትኖው ምናገባቹ ስታስጠሉ

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከኤፋ,ጋራ,ነበር,የምትኖረው,እሷ,ነች,ለማጥናት,አይመቸኝም,ብላ,ለራሷ,ቤት,ተከራይታ,መኖር,የጀመረችው

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለምለም ግን ልክ አለዳራጋችም ቀዳዳ

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 2 หลายเดือนก่อน

    እንቺ ግን፡ምን አይነት ወራዳ ነሺ እንደት እንደዙይ ያሃል ዲፉረት አሲፈለገ ለምን ያሳደግዋት ራሳቾው አይነግረዋት

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 หลายเดือนก่อน

    ግንእኮ ወነቷነው ሃይሚ በጣም ከሰታለችዘድሮ

  • @MareMare-fq4ow
    @MareMare-fq4ow 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 2 หลายเดือนก่อน +5

    የቡተጀረ።ልጆች።ውሸት።ገነ።ይወጠል😅😅

    • @z-qh7dt
      @z-qh7dt 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጉድኮ ነዉ

  • @SofyeSofye
    @SofyeSofye 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @Lomita-j3d
    @Lomita-j3d 2 หลายเดือนก่อน

    Echi lemlam yemitibale arogiti

  • @ሜሪጓልካናዳ
    @ሜሪጓልካናዳ 2 หลายเดือนก่อน

    አረ 😢😢😢 ውሸት በዩኒ

  • @aliydsFihn
    @aliydsFihn 2 หลายเดือนก่อน

    😢😮❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 หลายเดือนก่อน +2

    የምን ማደጎ

  • @fatumutaibar8432
    @fatumutaibar8432 2 หลายเดือนก่อน +1

    እ 😢

  • @MareShemlse
    @MareShemlse 2 หลายเดือนก่อน

    እኔግን😢ለምን😢😢ትተክዛለች😢😢እል😢ነበር😢😢የኔ😢ፍቅር😢😢ሀይሚዬ😢😢ምንም❤❤ትሁን❤ብቻ❤ሰላሟ❤❤ይብዛ❤የኔ❤ንግስት❤😢የኔ❤ልእልት❤❤😢

  • @branitolosa2850
    @branitolosa2850 2 หลายเดือนก่อน +2

    💔💔😢

  • @Wh12348
    @Wh12348 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኤፍሬም የአብሽ ወንድም አይደለም

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 2 หลายเดือนก่อน +2

      ኤፍሬም እና ቢኒ ወንድምናወንድም ሳይሆኑአይቀሩም በደንብ ይመሳሰላሉ

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን ለምለም አሱን እዘ ትመጠለች😂

    • @Hawa-h1f
      @Hawa-h1f 2 หลายเดือนก่อน

      ኤፍሬም እናቱን ይመስላል

  • @ፋዲሻፋሚሊ
    @ፋዲሻፋሚሊ 2 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb 2 หลายเดือนก่อน +1

    በናታችሁ ሰብስክራይባን አንሱባት እችን ደነዝ