''በህይወት አግኝቼዎት ለዚህ እበቃለሁ አላልኩም ነበር ..አመሰግናለሁ'' //ልዩ የምስጋና ፕሮግራም//በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 เม.ย. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

ความคิดเห็น • 412

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 ปีที่แล้ว +246

    ጋቢ ብታለብሻቸው የበለጠ ይሆን ነበር

  • @atm5614
    @atm5614 ปีที่แล้ว +80

    እኚህን አባት ሳይ እንዴት ስቅስቅ ብዬ እንዳለቀስኩ 😢 መቅዲዬ በልጆችዎት አግኙት ያልሽው አይሰራም!!! እንደተናገርሽው እሳቸው ካንቺ ምንም ሳይጠብቁ ሁል ቀን ሳይረሱ ያንን ትኩስ ቦንቦሊኖ እንዳይበርድ እየሮጡ ያመጡልሽ ነበር አይደል?😢😢 አሁን ያንቺ ተራ ነው!!! አንቺ ደሞ አንድ ጊዜ ጋቢ፣ ሌላ ጊዜ ጫማም ቢሆን ሱሪም ቢሆን ለሽማግሌ ያስፈልጋል ብለሽ የምታስቢውን ባይቸገሩም ቢኖራቸውም እንኳን ልጅ ለአባቱ እንደሚያደርገው አድርጊላቸው❤ 🙏🙏🙏

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 ปีที่แล้ว +59

    እርጅም እድሜ ይስጦት አባታችን መቅዲ ትልቅ ሰው በድጋሜ ቀርበው ጋቢ ስጦታ ይሰጣቸው ምትሉ like❤

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +82

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት 😢😢😢አባቴን እናቴን በሰላም ያገናኘኝ አይ ስደት😢😢ኸረ በጣም ብዙ የማመሰግናቸዉ ሰዎች አሉ !!ሁላችንንም ከስደት መልስ የምናመሰግንበትን ቀን ያድርሰን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዮት

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 ปีที่แล้ว +28

    ሐሳብሽ ጥሩ ነዉ ስጦታሽ ለሳቸዉ አይመጥንም ጋቢ ብታለብሺያቸዉ ነበር ዉበቱ

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว +47

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማመስገን መቻልሽ እሳቸውም የዘሩት ዘር አስከበራችሁ

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya ปีที่แล้ว +4

    መቅድዬ በጣም ይቅርታ በጣም ቅር ስላለኝ ነዉ ስቱድዮ መጋበዝ እና ማመስገን ደስ ይላል ግን የሆነ ስጦታ ብትሰጫቸዉ መልካም ነበር አሁንም ቢሆን በፖስታ አድርገሽ ብር ብትሰጫቸዉ ለምያስፈልጋቸዉ ጉዳይ ይጠቀሙበታል ካልሆነማ አበባ ብቻዉን ምንም ትርጉም የለዉም እና please አድርግዉ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +32

    የኔ አባት ደግነታቸው ፊታቸው ላይ ይነበባል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አበይ።

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 ปีที่แล้ว +20

    እናቴ ኖራልኝ እንዲ ፊት ለፊት ባመሰገንኮት ለልጆቹዋ የከፈለችው መስዋትነት ለ አንድ ልጅ ሳይሆን ለ 6 ለ 7 ልጅ አሳምራ ያሳደገች እናት ነበረች እናቴ ነብስሽ ትረፍልኝ 🥲

  • @emmymeme899
    @emmymeme899 ปีที่แล้ว +37

    የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን መቅድዬ አይናቸው ቢታከሙ ፈጣሪ ለኛም ቅን ልብ ይፍጠርልን 🙏

  • @mekdesgeremew2371
    @mekdesgeremew2371 ปีที่แล้ว +58

    እፍ መቅዲ የኔ አስተዋይ እረጂም እድሜ ይስጣቸው እዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው አስለቀሳችሁኝ ❤❤❤❤

  • @tigisttigist8541
    @tigisttigist8541 ปีที่แล้ว +50

    ጋቢ መልበስ ነበረባቸው❤

  • @dagimmenore5691
    @dagimmenore5691 ปีที่แล้ว +30

    ሁላችንም እንደ እሳቸው መልካም ሰው በህይወታችን አሉ በጣም ቅን ሰዎች እናመሰግናለን!!!!

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 ปีที่แล้ว +21

    What a lesson ❤😢😢😢😢ሰው በህይወት እያለ ነው አበባ መስጠትና ማመስገን😢😢😢

  • @wondwosenmeseret7481
    @wondwosenmeseret7481 ปีที่แล้ว +13

    መቅድዬ ትህትናሽ ሰዉ አክባሪነትሽ ጨዋ ያሳደገሽ መሆንሽን ይናገራል። ልጅሽ እንዲህ ያክብር ሽ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @kidstababe7111
    @kidstababe7111 ปีที่แล้ว +26

    የድሮ ሰዉ ጥሩ የዋህ ደግ ነዉ

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +4

    መቅዲተባረኪ እንደዚህ ያሉ ባለውለታዎችን በማቅረባችሁ Ebs እናመሰግናለን🙏

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 ปีที่แล้ว +14

    እንዲህ ዓይነት ልበ ንጹህ የዋህ አባቶች ያኑርልን ያብዛልን እንዳንች አመስጋኝ ያብዛልን ተባረኪ ክበሪ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o ปีที่แล้ว +16

    ጋቢ ነበር ማልበስ ያለብሽ መቅድዬ አባባ እረጅም እድሜና ይስጥዎት መልካምነት ለእራስ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @dandi704
    @dandi704 ปีที่แล้ว +17

    ረዥም እድሜ ለአባታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ መቅዲዬ እንኳን ተረፍሽልኝ ። ትልቅ ሰው ኖት አባታችን ክብር ይገቦታል።