ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Henok ....it's such a shame doing that in the shop ..think about those workers atleast😢
ወሏሂ በጣም ነውኮ ምታምሪው ሮዚየ የኔ ቆንጆ አሏህ በሂጃብ ያስውብሽ ንግስቷ❤❤
ለየለሽ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ የቁሉ ያለይተኒ ቀደምቱሊ ሃያቲ 😢😢
ሮዚዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ማዘር በጣም ናፍቀውኛል ስትደውይላቸው ሰላም በይልኝ ወድሻለው❤❤❤
Roseye ewdeshalhu..Hijab melbse le Muslim sets gedetà new.hijab melbse ershen almamgi❤❤❤
ባለጌ ነክ እንዴት የታሸገ እየፈታክ ታያለክ አይ እኛ ሀበሾች የነበርንበት እንረሳለን ካልሲ ይለካል ፋራ ነክ የኛ ብራንድ ተጠቃሚ
ችግር የለም ውጭ ካሜራ አለው
እድሜ ለ ሩዋንዳ ፤Tension በ Tension አረጉሽ አይደል ፤ ቅብርር ብለሽ ነበር እናቴ እንዲህም አለ እንግዲህ Active አረጉሽ🤣🤣🤣
መለኛዋ (ወለየዋ) ሮዚ ቶሎቶሎ video ስሪ የ tiktok ነገር አያስተማምንም ❤❤❤
እብድቱ እደነሺ እረተይ ይብቃሺ እህት አየም ተይ አላህየ መልሳት ያረብ በቃ ይበልሺ
ዋው ፍሬዝ ሲያምርብሽ የኔ ቆንጆ 💞💞💞💞💞💞
Haagaa yoomii quulaa deemataa Roziyee garuu 😢😢😢yoomaa masiginni gubatuu qoofaa hijabaa ufataa pls uufadhuu hijaa kee
ላሀዉለዉላ ቁወተ ኢላ ቢላህ😢😢
masha allah anchima beka yejenet nesh denzz
@@AbdurahmanOumer-v4z ለማነዉ ኮሜንቱን የፃፍሽዉ
ፀጉርሽ ያምራል 50 ሳንቲም ፓንት ወይኔ ርካሽ ነው ልብሶቹ
ሄኒ አምሮበታል የኔየዋህ
iLvu❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:42
Love you guys, stay safe and may god bless you guys and ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:24
Weyni hairshe rendet endemiyamerrrrrrrrrrrrrr so beautiful with color .your friend henok demo yemiymer ena lza Yalew Ethiopiawi barya naw .
Hnoke betam balgi sed neh endit new yemtadergew chamawn kalisun dehneten atersaw sed
ሮዝዬ ሰውነት ጨምረሻል ቀንሺጸጉርሽ ያምራል
እሰላም አለይኩም ሮዚ ወላሂ የመጀመረያይ ነዉ እደዚ ስኩምት በጣም ነው ምፈልገሸ ባአላ መልሺ❤❤❤ በጣም ነው ምፈልገሽ
ሮዚ በአይን ከንዴ ፒያሳ አንፒር አይቻት ስታምር እኮ ለሑሉም ያንቺን ዩቱብ ብቻ አታሙቂ ለባርቾም ስሩ ባርቾ ከበፊቱ አምሮብሐል የራስሕንም ስራ የሷን ብቻ አታሙቅ🙌
ሮዜዬ መልሽልኝ በአላህ ትምህርት ብዙ የለኝም ቱርክ ሂጂ ተምሬ ወደ ረዎዳ ወይም ወደ ሌላ ሀገር መሂድ እችሊለሁ የሚያስከፍለው ለመሂድ ስንት ነው
እስቲ ሁሌም ልቀቂ ግን ቀሚስ ብትላብሺ ያምርብሽ ነበር
@DadaTube225 እሺ ግን ወንድ ነኝ 🤣
@liyuliyu21 ok
ሀቢቢ❤
@@SakinnSk ወዬ
Demren wde
Gulit 😂😂 ye beach 🏝️ borsa new le summer
ሮዚ ቆንጆ ❤❤❤ውድድድ ነው ማረግሽ
ye egna ager negadewoce endezihi kerikash bota eyesebesebu "JIBOCH" ke UK, USA, Turk eyalu yizerfunal.
ሮዚ ግን አድናቅሽ ነኝ አበሻ ፀጉር እንደዚህ ብያደርጉ ደስ ይላል በተለይ አጭር ፀጉር ያላቸው
Anchii Allaahan firii mot anchiin amakiro aymatam 🤔🤔🤔🤔
Uk ያለ ይሄን ቦታ የማያቅ የለም አሪፍ የሀበሻ ፀጉር ቤት ጠቁሚኝ
Thanks yene konjo ,Heniye good too see bro
ያሳዝናል አሏህ ሂድያ ይስጥሺ መጨረሻችን አሏህ ያሳምርልን ሞት እዳተለ አትርሺ እህቴ
ሌላ ደህና ሱቅ አጥተሽ ነው የPrimark ቡቱቱ የምታሣይን?
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ😅
@primark this is disrespectful doing packed items
ውይ ስታምሩ መልካችሁ ሚክስ❤❤❤
አንቺ ሮዚ ምን ነካሽ የፈለገ ነገር ብትሆኚ አንኳን እናቴ ትሙት ተብሎ አይማልም አላህን ልትፈሪ ይጠባል ደሞ ሂጃብ እና ቀሚስ ልበሺ ውበትሽ በዚያ ነው
ካልፈለገችስ?
ሮዚዬ❤❤
ባዝህ ሁኔታ ሆናሽ ሞት እዳይቃድምሺ እህት😭😭😭😭😭
Ice spice 😅😅😅
England endate endhadshe video serelne
😁😁😁😁😁😁☝☝
የቴሌግራም ወይ የመስመርሽን ቁጥር ላኪልኝ እምጠይቅሽ ነገር አለ መሂድ ኦደሚቻል እድነግሬኝ
roseye gethetsh lakilen wede lol
Nice hair style!
አገረ ቤት ያለ ሠዉ 18 ሥትሉ በኢቲዮ ብረ እንዳይመሥላቸዉ😂
ስታምሪ❤❤❤❤
Anchi ALLAHN firi
ታይው ይሁን በትክቶከ በግል ነኝ መልሺ
ሮዜዬ የኔ ቆንጆ ቀሚስ ለብሰሽ እሺ በቀሚስ እንይሽ እሺ
ፎዝየ ጣቃ ግዢና አሰፊዉ እስኪ ቅመሞችየ እኔንም ጎብኙኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ዉድየሰዉዘሮችበሙሉ ሰላማችሁብዝትይበል በያላችሁበት ደምሩኝ።
ደምሩኝ ሁለታችሁንም ደምሬዓችኅለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
Baxami dasi yele
ልጁ ግን ኢትዮጵያ የነበረ ግዜ ወያላ ነበር ካልሲ እየለካ ሚመልሰው?!....አይ በበሊቢያ የሄደ ፋራ
ምንንንን ኣይነትትትትት ደደደደደደደደደደደደደብብብብብብ የሆነ ልጅ ነዉ ያመጣሽዉ በቃ ሰልጥኖ ነዉ ካልሲ በካልሲዉ ደርቦ ከዛ እዛ ጥሎ ሰገጥ መሃይም ልጅ!! ኣሁን እኮ ይቻላል እንደዛ ማድረግ ሊል ነዉ ኣየየየየ ስግጥና
እነሱ ስንት እየተረከቡነዉ 50ሳቲም የሚሸጡት ግን
ሮዚዬ
ሱብሀነላክ በፈጠረሽ ልብስሽን አስተካክዪ ሙስሊም ሴት አደለሽ እዴ!!መች ሞት እደሚመጣ አናእውም እህት ሮዚ ተይ ተመከሩ
hena betam nw metmechegn
ፀጉርሽ ከለሩም ያምራል ከርሉም ያምራል ❤❤
እኛም እነሱም ኖርን ነዉ የሚባለዉ ግን ጉድ አችአለም
አምሮብሻል
Le advertising mekfel alebachew
rosiye book lakeleghe
ባርች ይመቸኛል
What did you buy?
Yone nager gizleg
tenefafash edemy le bureger shele eko nesh
ምንእናርግ
Kanchi gar yalew lig tibaram new sid new primarkn yatlalal kalsiwochm ynekaklal ye ethiopia kalcher yelewum
እባክህን ወንድሜ የጆሮህን አውልቀው
ቫት ለውንድ ታሳያለሽ😢
ወይኔ ሮዚ ሰፈሬ መጥተሽ ኖር ብለናል
PRIMARK 😅😅😅😅😅
ጀበናና ሲኒ😅😅😅😅 ታምራላችሁ❤
ክፉ😂❤
😂😂😂😂
I like you Ethiopia women 🙏👍
ሮዝ ዩኬ ከሆንሽ ጡት ማስሪያ ሳይዝ ከተቸገርሽ ማርክስፔንስር ሂደሽ ተለክተሽ ግዥ እዛ ጡትሽን መትረው ሳይዝ ይነግሩሻል አላህ ኢዳ ይስጥሽ ውዷ እህቴ
❤❤❤❤❤
Ice spice temchshalech
Sewe setagegi becha newe eneda video meteseriwe hula seri
@liyuliyu21 demerekush✌️
Demren please
Hey 👋 what's up I'm graphics designer i can make thumbnail for your video
DM me on Instagram 😎
יפה וחיננית, מהממת , אוהבת לצפות בך
ህራስሽን ጠብቂ
Your house GS mini fridge for you
መልሽልኝ እዳታልፊኝ❓
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ስወድሽ🖤🥰
Pantis alle
ምነው ወረድሸ እንደዚህ አይነት ቦታ ሰታሳይ አንቺ የሁለት ብር እየለበሰኩ ነው እያልሸ ነው
Yone nager gizleg 16:32
ኢቶጰያእንደዚህቢሆን
Lil Nas X n yemeslal leju
I liked my own comment ❤❤❤❤❤ 0:39
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤
#Primark
ሮዚ ቆንጆ ታምራላቹህ
የሱ10ብር ኢትዮጵያ ሲመነዘር ስንትነዉ
1400ብር
@@የድንግልልጅ-ኈ4በ ምን😂😂😂
amerobesl
የካልሲው ነገር ክው😅😅😅😂😂
ይህን ሄኖክ የምትይወ ልጅ እረፍ በይው ምንድን ነው የሚያስተምረው? እንዴት የሰው ቢዝነስ ላይ ትጨማለቃለህ ? ያወቅክ መሰለህ ? እቃ እየፈቱ መጣል? It’s vandalism stop ይህን ያዩ አአ ደሞ እርፍና መስሎአቸው አስገድላቸው።
መሸአላህ ሰወድሽ❤❤❤❤
ይመቺሽ ❤❤❤🎉🎉🎉

ሮዝዬ ሰውነት ጨምረሻል ቀንሺ
ጸጉርሽ ያምራል