"አንዳንድ ሰው ቆንጆ ለብሶ ቡጭርጭር ያለ አስተሳሰብ ያለው ስንት አለ..." ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ እንመካከር /በቅዳሜን ከሰአት/
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
ዶክተር ሙላቱ በጣም ጎበዝ ሰው ነው ለሀገር ብዙ መስራት የሚችል ሰው ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ልጆችህን ይባርክልህ
ቲጂ እኔ በምታቀርቢያቸው ርእሶችና በምትጋብዢያቸው እንግዶች ብዙ ትምሀርት ቀሰሜያለሁ !! በዚህም አመሰግንሻለሁ አገራችን ብዙ መሰሪያ ቤቶች ለፖለቲካ ማስፈፀሚያ ( ለካድሬዎች) በጣም ብዙ በጀት መድበው ሰልጠና ለሰራተኞቹ ይሰጣሉ ውጤታማ አይደሉም እንደኔ እይታ የሰራ ፈቅር የላቸውም የመንግሥት ሚኒሰቴር መሰሪያ ቤቶችን ሰልጠናውን ቢወሰዱ ምናልባት ቢሮክሲውን ሊቀንሰ ይችላል !! ከላይ ወደታች ሰለሚፈሰ የኛ አገር የሰራ ፍሰት አናቱ ታማል መጀመሪያ ያንን ነው ማከክ ዶላር ሙላት በላይነህ እናመሰግናለን!! ሚኒሰትሮች በየመሰርያ ቤቶቻችሁ መጽሀፍን ገዝታችሁ በሰራችሁ ላሉ ካድሬዎች ያንብቡት ቸር ተመኘሁ
ትእግስትዬ ተባረኪ እነኚህን እውቀቶች እንድናገኝ ስለምታደርጊ አማኑኤል ለአንቺ፡ለባለቤትሽ፣ለልጆችሽ ለመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡ ዶ/ር ሙላቱ እድሜ እና ጤና ለአንተ ለባለቤትህ ለልጆችህ፣ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ትልቅ ሰው የፈረሰው ቤት ይሰራል ደሞም ተሰርቷል፡፡ የሰውን ጭንቅላት ግን መጠገን የሚችለው አምላክ ብቻ ነው፡፡ ከአምላክ ቀጥሎ እናንተን ፈጣሪ ሰጥቶናል አስበህ ወደ ሀገርህ መጥተህ ይሄንን ስልጠና ምክር በመስጠትህ አሁንም ደግሜ እላለሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ምንጊዜህ ኢትዮጵያውያን አይረሱህም ሰው ያላሰበውን አንተ ከአምላክ ተልከህ ይሄን ሥልጠና ምክር በጐ ሀሣብ አዕምሮን የሚያክል ነገር በማደስህ አማኑኤል ይጠብቅህ፡፡
ዶ/ር አንተ በዚህ ዘመን ለኛ የተሰጠህ ሰው ነህ ከዚህ በፊት አዳማ ላይ ጋብቻን አስመልክቶ የሰጠኸውን ስልጠና ተካፍዬ ተጠቅሜበታለሁ ለሌሎችም አካፍያለሁ ተባርከህ ቅር፡፡ ይብዛልህ፡፡
ሠላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ
TG በጣም አሰተማሪ ጉዳዮችን ነው ምታነሱት እየተማርን ነው እናመሰግናለን
ይሄን በማዳመጤ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ተባረክ ዶክተር ሙላቱ🙏
እውነትም ስጦታው ተባረክ ትዳርክን፣ልጆችህን ይባርክልህ
ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አንተ በረከታችን ነህ😍🙏
GOD BLESSED YOU keep up make love and peace to all Ethiopian people 🙏🙏🙏👍👍👍
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ (3) ይጨምርላቹ ሁለታቹም ለኔ ምርጦቼ ናቹ
Great lesson ❤
Hule gize ante engida honeh sitiqerb bizu Addis neger ageghalehu betam enameseginalen ewinetim sitotaw and Tg thanks hulum programish asitemari new bezihu ketiyi
thenkyou D/r malkme hasbi naw
One of my favourite program from EBS, thanks TG for inviting very knowledgeable people. As always good 😍 points. Thank you
እናመሰግናለን Doctor
Selam Dr. Mulat , welcome back. Thank you !
ይመችህ ዶ. ር
እንፈልጋቹአለን እኛ አረብ ሀገር ያለን ጥሩ የሚያስብ ጭንቅላት እያለን በሞራል በእድሜ በከባድ ተጽኖ አልፈን አይምሮአችን ቶርች ተመቶ ተስፋ ቆርጠን ከንቱ ሆነናል ::ተስፋ የሚሰጠን የናተ አይነት ፍሬሽ ማይንድ ያስፈልገናል ::ድረሱልን ዕድሜያችንን በሉን ጭንቅላታችንን ጤናችንን ምንም የቀረን የለም ሀገር ገብተን በተቻለ ባለን ጉልበት የ ሀገራችን አየር ወስደን እንድንሞት አርዱን ተቃጥለን ሞትን እኮ ተመልካች የለንም ::የሀገር የኑሮ ሁኔታ እኛ ቤተሰብን ብቻ በድጎማ እየረዳን እንድንኖር አድርጎናል :: ይሄ እጅግ ትልቅ ሰቅጣጭ ሕይወት ነው አሳዛኝ ነው ወገን ድረሱልን ስቱ በሞራል ሞቶ ከማይረባ ቦታ አራሱን ጥሎ ነው ያለው የ አረብ የምኑ መጫወቻ የሆነው የትየለሌ ነው ጭንቅላታቸውን ስታይ በጣም ያሳዝናል እኔ አራሱ አንዷ ምሳሌ ነኝ 20ዓመት ሆነኝ ጦርነት ላይ እንጂ ሰርቼ ለመለወጥ የሄድኩ አይመስለኝም እጅግ የ አይምሮ መቃውስ ውስጥ ጭንቀት ድብርት ይጫጫነኝ ጀመር ::
እርዳታ ከፈለክሽ አለው
ኣይዞሽ እህቴ እግዚኣብሄር ካንቺካ ይሁን እኔም እዚሁ ኣረብ ሃገር ነኝ ያለሁት .....እንዳቺ ተመሳሳይ ሃሳብ ነው ያለኝ ....ግን እራሳቺን ላይ በደብ መስራት ይጠበቅብናል እዚሁ ሁነን ስልጠናወቺን ቋንቋ ሞያ መማር እንቺላለን ....ከዛ ትልቅ ደረጃላይ እንደርሳለን ስለዚ እህቴ ኣዞን ሁሉም ይቻላል እንችላለን
really
Weregna man high alesh
@@StorytellerQuest ምን አባሽ ነው የምትየው አንቺ??? ማንን ነው የምትሳደቢው??? ኮመንቱን ድሌት አድርገሽ ውጪ የ ቆሻሻ ልጅ አለበለዚያ እራስሽን እንድትጥይ ነው የማደርግሽ
🙏🙏
TG please Tell me his books Titles. Thank you!
Gobezzzzzzz
👌👌👌🙏❤
Bemigermna dnq behone aqerareb le aimero ftun yehone ewqetna ( tmhrt ) neaw yesetut !!!!!!
♥️♥️♥️♥️😍
ያበላል 😂😂😂
እውነት ብልሀል አሜሪካ 3 ነገሮች ያስፈልጋል እርሱም ምቹ የሆነ የስራ ጫማ ፣ፍርናሽ ፣ጥሩ ጠበቃ።
ቡጭርጭር አስተሳሰብ
" ዲስከስ About Sexual Violence "