ድርሳነ ማሕየዊ ዘሠሉስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 156

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +6

    ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ለድህነት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ 4 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለኛ ብለህ የተቀበልከዉን የፍቅር መከራና መሰዋዕትነት ብለህ መተላለፋችንን ደምስስልን
    ቀሪ ዘመናችንን ባርከህ እደፈቃድህ እድንኖር እርዳን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @pedicurehelen4236
    @pedicurehelen4236 ปีที่แล้ว +1

    kalhiwote yasmalen🙏🙏🙏✝

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልን ጌታሖይ ይህን ቅዱስቃልህንእድሰማ ስለፈቀድክልኝ ክብርምስጋናይገባሀልዛሬምዘወትርምአሜን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አቤቱ አምላክ ሆይ የአባቶቻችን ጸሎታቸው ይደርብን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +15

    ኢየሱስ ክርስቶስ በተቸነከሩት እጆችህ፣እግሮችህ፣በተወጋው ጎንህ፣በፈሰሰው ደምህ፣ከመከራ ሞት፣አድነን ፣አሜን ።

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehywet yasemalen

  • @gebregebreslasie3719
    @gebregebreslasie3719 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ፣ቃል በርከት ያስማልን ❤❤❤

  • @fekertashetu7423
    @fekertashetu7423 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማሌን መምሕራችን አሜን አምላካችን ሰለኛ ስለሰው ልጆች ብለህ በተቀበልከው መከራ ትምረን ዘንድ እለምንሐለው

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር
    አቤቱ ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ😭💒🙏🏼

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆን :እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ :አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ /3/:አሜን አሜን አሜን ።

  • @masymasy2967
    @masymasy2967 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አንደበትህን የባረከ ህያዉ እግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነይሁን አሜንንንንን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    የተለያየ ሀገር ስለምንኖር ትንሽ እየተዛባብን ነው ዛሬ ግማሹ እሮብ ላይ ነው ግማሹ ማክሰኞ ላይ ነን ።ስለሆነም ለኩሉም የሚያስማማው ሰአት በምትኖሩበት ሀገር ከሰአት ወይም አመሻሽ ላይ ብትለቁት መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋወን ያበዛልህ እማፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @mahmoudshamas5512
    @mahmoudshamas5512 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ አቤቱ ማርኝ ይቅር በለኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 5 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::
    አንደበትህን የባረከ የኛንም ጀሮ ይህን እዲሰማ የፈቀደ እግዚአብሔር ክብር ይግባው አሜን!

    • @ፍቅርተስላሴናታኔም
      @ፍቅርተስላሴናታኔም 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በኡነት

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን፣🌼🌻🌼🌻💚💛❤፣አሜን አሜን አሜን፣🌼🌻፣አሜን አሜን፣💚💛❤፣አሜን አሜን አሜን፣ አሜን፣🌼🌻፣አሜን አሜን፣💚💛❤፣አሜን አሜን አሜን፣🌼🌻💚💛❤🙏🙏

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልል አሜን አሜን አሜን አምላኬ እደ ቸርነት ማረኝ እደ በደለ አይደል 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    አሜን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አቤቱ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን😢🙏

  • @fekertashetu7423
    @fekertashetu7423 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
    @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አሜቱ ማረን ይቅር በለን
    እግዚአብሔር ሆይ እኔን ሐጥያተኛዋን ማረኝ
    የበላየሰብ እመቤት ድንግል ማርያም ሆይ የልጅሽ አስታርቄኝ
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @fekertashetu7423
    @fekertashetu7423 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን አሜን

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ
    @ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃልህወት ያስማልን ወድማ ችን ጽጋውን ያብዛልህ

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    እንደምረትህ እንጂ እንደሀጥያቴ ብዛት አይሁን
    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን፫

  • @Mes355
    @Mes355 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 😍🤲✝️😥✝️🕯✝️🌿💒🕯🌿✝️😥

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን መምህራችን

  • @askalekefelegze9636
    @askalekefelegze9636 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen kale Hewitt yasmalne

  • @mimiselam8749
    @mimiselam8749 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለናትህ ስለመላአክት ሰለ ፃድቃን ብለህ ማረን ይቅር በለን ለምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን ጥበበ

  • @የድንግልማርያምልጅየቅድስ
    @የድንግልማርያምልጅየቅድስ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንደ ምህረትህ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን

  • @etabezahudejena1686
    @etabezahudejena1686 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማል

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እኔ አጥያተኛ ነኝ ማረኝ አቤቱ አንተ ለኔ ትፕገላታክ አቤት አስበኝ አንተ ለነ ዋጋ ከፍልክልኝ አቤቱ ይቅር በለኝ ስለ ቃሉ ያቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይትያስማልን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen Amen 🙏 eredetu bere ketu ayleyen agerachnn selamyadrgln 💚💛❤️😭😭😭😭

  • @tsigaamaryamedimeaalenisih2272
    @tsigaamaryamedimeaalenisih2272 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen kale hiwet yasemalin edimena tenaystilen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 4 ปีที่แล้ว +1

    Qale hiwot yasemalin

  • @eyerusalem8797
    @eyerusalem8797 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር በጸጋው ያብዛልህ. የተባረከ

  • @fekertashetu7423
    @fekertashetu7423 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕራችን አሜን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ወይ በቸርነትህ ይቅር በለን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን🤲መከራዉን የሚያሰብል ልቦና ይሰጠን🤲😢

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወን ያሰማልን
    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን
    ለኔ ስትል በትህትና ዝቅ ብለህ ይህን ሁሉ መከራ ለኛ

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
    @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ይስጥልን አሚን፫

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen kale hiwet ysemalin 😭😭😭

  • @genet4801
    @genet4801 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረኝ አቤቱ እቤቱ ይቅር በለኝ

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @habtameyemariyamlij6947
    @habtameyemariyamlij6947 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Qalhiot Yasemalin Wendimachin Abetu Amlakachin Hoy Maren Yeqer Belen 😢😢😢

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ጥበበ ተባረክ

  • @fekertashetu7423
    @fekertashetu7423 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜኔ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን አሜን 🙏

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ክብር ለርሱ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ
    @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
    አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህም ብዛት ይቅር በለን

    • @adanechassefa5365
      @adanechassefa5365 5 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን;;

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለ ህይወት ያድርግልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳደረው!!!

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን በእውነት በይቅርታው ይቅር ይበለን ለመመህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yirgutsehaye9154
    @yirgutsehaye9154 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታየ ማረኝ እንደቸርነት

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ
    @ወለተወልድየማርያምልጀ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @eyerusalemayichew729
    @eyerusalemayichew729 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህሮቻችን መድሃኒያለም ዋጋውን ይክፈላችሁ። በሕይወት በጤና ይጠብቅልን። አቤቱ የጌታ ሆይ ለኛም አስተዋይ ልቦናን አድለን። ይቆየን(3)

  • @fekertashetu7423
    @fekertashetu7423 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln 😭😭😭abetu maren yqrbelen

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln 💚💛❤️🙏

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያስማልን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitselam9509
    @selamawitselam9509 4 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ኣክሱምዩቱብ
    @ኣክሱምዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen wendmachin kale hiwet yasmaln mechershachn yasamrln

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን💒🤲🤲🤲😭

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln 💚💛❤️😭😭😭

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln lenshamot yabqan 💚💛❤️😭😭😭😭

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln 💚💛❤️

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen qalehywotyasemaln betelotwo yasbun

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen , Amen , Amen Egzyabhr yemesgen Kale hiwet yasemaln Memhirachin !

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማል

  • @tsedaytseday9415
    @tsedaytseday9415 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን🙏

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen qalehywotyasemaln 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln esubechrnetuymaren agerachnn selamyadrgln

  • @sisaynashkase3207
    @sisaynashkase3207 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን😭😭😭😭😭

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +1

    *አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ወንድማችን*

  • @elenigollo8633
    @elenigollo8633 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adanecheshetu218
    @adanecheshetu218 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @adiamhaile8179
    @adiamhaile8179 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር
    @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen qalehywotyasemaln 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 5 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mashonrayo5314
    @mashonrayo5314 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ።

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 4 ปีที่แล้ว +1

    Kali hewiti yasmalin EGZYBHR bedema bitana yetbekelin

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen qalehywotyasemaln 😰😰😰😰😭😭😭😭

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @aberashberu6052
    @aberashberu6052 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልኝ

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen qalehywotyasemaln