ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የፎቶ ነገር... የቱ ነው ሐላል የቱ ነው ሐራም? || ግራ የገባን እሄው በደንብ እንስማው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2017

ความคิดเห็น • 173

  • @hamdiyhamdiya5666
    @hamdiyhamdiya5666 6 ปีที่แล้ว +11

    ሱብሀን አላ አላህ ይጠብቀን ጀዛካላ ሄር ኡስታዙና በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @user-ul7mz3ic5g
    @user-ul7mz3ic5g 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛክ አላህ ከይረን ኡሥታዛችን አላህ በሠማነው የምንጠቀም አሥተዋይወች ያዲርገን ያረብ ኢሻአላህ ☝☝☝☝☝☝😭😭😭😭😭😭

  • @sadamohammed2383
    @sadamohammed2383 6 ปีที่แล้ว +13

    አላህ ይጠብቀን እኔ ፎቶ በብዛት እነሳለው ኢሻአላህ ከአሁን በዋላ አጠነቀቃለው. ዱዋ አርጉልኝ. ጀዛአክ አላህ ውስታዜ

  • @user-bl2cx6vc8g
    @user-bl2cx6vc8g 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ወላሂ በጣም ፎቶ እውድ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላ ሁሉንም ትች ተበወት አድርጊ ከሁሉም ርቂ ነው የምኖረው ሀባይቢ በዱአቹሁ አትርሱኝ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራኝ

    • @SulymanHussein
      @SulymanHussein วันที่ผ่านมา

      በጣም ጥሩ አላህ ያስተካክላቺሁ

  • @user-ye6fi4dh7v
    @user-ye6fi4dh7v 5 ปีที่แล้ว +8

    ስበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን እኔ ግን ፎቶ መነሳት አልወድም አልሀምዱሊላህ ጀዝኩምላህ ኸይር ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ያረብ

    • @hashihabsh6732
      @hashihabsh6732 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጨምርልሽ መሻአላ እናም ምነው ፕሮሽ ነኢማየ

    • @user-ye6fi4dh7v
      @user-ye6fi4dh7v 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hashihabsh6732 አሚን ያገራችን ነገር ሁሌም እንድናዝን ስበብ ሆኖናል አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @bahirhmhmad856
    @bahirhmhmad856 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላ ኸይረን ኡስታዙና

  • @seadamohammed2775
    @seadamohammed2775 6 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኸላኸይር ኡስታዝ ሱባሁናላህ አላህ ይጠብቀን ከክፉ ነገር ባሁን ሰአት ፎቶ እየተነሱ በሚድያ መልቀቅን ስልጣኔ አድርገውታል አላህ ከኸይር ሰሪወች ያድርገን

  • @AsAs-jw1vf
    @AsAs-jw1vf 6 ปีที่แล้ว +8

    ሡባንአላህ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድይምራን

  • @zeislamtoyba1203
    @zeislamtoyba1203 6 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እነሳለሁ ግን ለማንም አልክም ለራሴ ብቻ ነው ደግሞ አንድ ዉ ም ሁለት ነው ግን ድሮ ድሮ እብዙ ሰው እጅ ያለውን ፎቶ ምን እደማደርግ አላውቅም አላህ ይቅር ይበለን እሱ በራህመቱ ይየን

  • @abdullahalangari4409
    @abdullahalangari4409 6 ปีที่แล้ว +20

    እር ወላሂ አርቦች ሂወታችው ነው አስሩዬ ስልኩዋ ትበላሽቶ ፎቶዎች ሰለጠፉ ሀያቴን ሁሉ አጣሑ አለች ምን ያህል ስብር እዳሳጣት ስብሐን አላህ
    እኔማ አድቀን ስለፎቶ ስምቼ በጣም ደግጬ ከዛ ቀን ጅምሬ ፎቶእካን ልነሳ አላስበውም

    • @user-dk4jx6fc4p
      @user-dk4jx6fc4p 6 ปีที่แล้ว

      አኢሻ የጉራጌ ልጅ ያአላሕ በራሕመትህ ሰላምዋለይኪ..ያአኢሻ.መምንሽ

    • @laylaa6218
      @laylaa6218 5 ปีที่แล้ว

      Jezakelah hiyr

    • @hima-vc5od
      @hima-vc5od 4 ปีที่แล้ว

      Kkk

  • @user-tx7eu5tv8k
    @user-tx7eu5tv8k 4 ปีที่แล้ว +7

    ሲቀጥል የሰው ምስል ሀራም ነው ከተባለ ሁሉም ወጀለኛ ነው ዩቱብ ላይ የሚለቀቀው ትምህርት ሁሉ በሴት እና በወንድ ምስል ነው ይሄስ ሀራም አይደለም ብመልሱልኝ ደስ ይለኛል

    • @rahmaathubia76
      @rahmaathubia76 4 ปีที่แล้ว

      ሰህ

    • @user-nt5tj6rm3e
      @user-nt5tj6rm3e 4 ปีที่แล้ว

      @@rahmaathubia76 ናአም በተለይ በተለይ የሴት ዩቱብ የሚሰሩቶች ድምቸው ፎቶቸው ኧረ ምኑ ሱብሃነከ ያረቢ እኔ ሀራም መሆኑንም ሳላውቅ ፎቶ አልወድም ነበር አልሀምዱሊላህ

  • @user-ei3zv5tl1z
    @user-ei3zv5tl1z 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህወይረንኡስታዝ፣ጌታችንማረን ያረብእኔነኝበጣምያባስኩትአላህዋየ በራህመትህ😭😭😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ወንጀለኛነኝ እኔመችም ሱብሀነሏህ

  • @user-iv7or8mk6c
    @user-iv7or8mk6c 3 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ አላህ ሂዲያ ይስጠን በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን ጀዛከላኸይር ኡስታዜ

  • @nejate923
    @nejate923 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ቢረህመቲክ ያረህምራሂሚን

  • @user-ts1bf4in6v
    @user-ts1bf4in6v 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኧይር

  • @user-kb7kf5ny4s
    @user-kb7kf5ny4s 4 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ እኔ ፍቶ ብዙዉን ጊዚ እነሳለሁ የአላህ አፉ በለኝ

  • @toybaseid6893
    @toybaseid6893 6 ปีที่แล้ว +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጄዛክ አላህ ኸይር

    • @abdurhman2767
      @abdurhman2767 5 ปีที่แล้ว

      ጀዛኩምአላህከይርን

  • @bubuwill9184
    @bubuwill9184 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላ ሀይር በጣም እናመሰግናለን

  • @tobhghjjnnnk69
    @tobhghjjnnnk69 6 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን አልሀምዱሊላሂእኔ ነፍሲንም አላነሳ አላህ ፍጡርት ጀዛክአላህ ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @user-hq5df9wp5y
    @user-hq5df9wp5y 6 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ኢድያ ይስጠን አላህ ይጠብቀን

    • @user-ut8qt3vs8j
      @user-ut8qt3vs8j 6 ปีที่แล้ว

      ጀዛክላህ

    • @seadamohammedrayan7246
      @seadamohammedrayan7246 6 ปีที่แล้ว

      ወዮልኝ ነፍሴ ምን ልበቃሽ ንው አላህ ሆይ ማሀሪ ጌታ ነህና ማረን

  • @mehubanesru2536
    @mehubanesru2536 6 ปีที่แล้ว +8

    እኛ መቼም ከመሣሣት አንርቅም አላህ በራህመትህ እዘንልን ያረብ

  • @amenamohd5425
    @amenamohd5425 6 ปีที่แล้ว

    በጣም። ትክክል ጀዛከላህ። ኸይር

  • @zebibahussien1570
    @zebibahussien1570 4 ปีที่แล้ว +1

    Allah yetbklen ustaz

  • @FatmaFatma-ky1xz
    @FatmaFatma-ky1xz 4 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ይቅር ብለን ጀዛከላህከይር ኡስታዝ

  • @gyu9596
    @gyu9596 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይረ። አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @user-jk3li2qg8f
    @user-jk3li2qg8f 6 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩምላህ

  • @qullubbiiismail9816
    @qullubbiiismail9816 2 ปีที่แล้ว

    ሡባሀን፡አሏህ

  • @user-vw9gl9sx3h
    @user-vw9gl9sx3h 11 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀንአላህ❤❤❤❤❤

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud 2 หลายเดือนก่อน

    يا رب يارب ياالله ياالله ياالله 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @sofabintlslam2947
    @sofabintlslam2947 5 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ የውስጤን አተ ታውቃለህና ላይላሂ እዝነትህን እሻለሁ አተ ያሪሹ ባለቤት የሆንከው ያረዛቁ ያጀባሉ ኢላሂ እዝነትህን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😭😭እኔ ሙሎ አጥፌ ነኝ

    • @laylaa6218
      @laylaa6218 5 ปีที่แล้ว

      Yarebi ini nebisachewin kemibedilur sewechi neghi yarehiman mareghi

  • @user-gu9gt5qb2n
    @user-gu9gt5qb2n 4 ปีที่แล้ว

    ስለላዉ አለይሂ ወሰላም
    አላህ ይጠብቅን በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ያጀማአ

  • @user-pj7lx4dp7e
    @user-pj7lx4dp7e 5 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-mr3fp9ts7y
    @user-mr3fp9ts7y 28 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀንአላህአላሆይቅርበለኝያረብ

  • @hawadawud4549
    @hawadawud4549 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን

  • @zebibahussien1570
    @zebibahussien1570 4 ปีที่แล้ว

    Ustaz jezakluhyre

  • @kadreya..299
    @kadreya..299 6 ปีที่แล้ว

    አለህ.የዘንልን የረብብብ
    ጀዘኩም አለከይረን ኡስተዝ በሰመነው የምንጠቀም የድርገን

    • @user-fy1un9oi6c
      @user-fy1un9oi6c 5 ปีที่แล้ว

      ሡብሀንአላህአላህይጠብቀን

  • @seid9100
    @seid9100 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ትክክለኛውን ምንገድ ምራን ያረቢ

  • @user-es4we9uh9q
    @user-es4we9uh9q 5 ปีที่แล้ว

    Walkum selam werhemtullahi weberakatu jezkellah khaier ustaze selelahu alie weselem

  • @user-es4we9uh9q
    @user-es4we9uh9q 5 ปีที่แล้ว

    Allah berehmetu esu yezenelen yarbee jezkellah khaier ustaze

  • @beautybeast527
    @beautybeast527 5 ปีที่แล้ว +2

    subhan allah ya rabbi ante tbken

  • @muntahapeace4326
    @muntahapeace4326 6 ปีที่แล้ว +1

    اللهم سلي وسليم وبارك على
    وعليكم السلام ورحمة الله تعالى و بركة
    سبحان الله
    اللهم اغفر أبي

  • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065
    @hdbeluastgfirullahggtmoham9065 6 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا أخي اوستاز سلطان.

  • @saadaemam3353
    @saadaemam3353 6 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ኡቱቡ ኢይክ ያረህማን አንተ ረሂም መሀሪ አዛኝ ሩህሩህ ነህና አ

  • @fvdhxsbhhxbhd6239
    @fvdhxsbhhxbhd6239 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይሂና ያርብ እረ ፊቶው እዳለ ሁኖ ስንት ወንዲሞቻችንና ዳኢ ናቸው እያልን የምንከታተላቸው ፎቶ ቪደው እየቀርጹ ባይልኩ ይመርጣል እር ፊትና ላይ ጣላችሁን ሴት እህቶቸም ኢተቆላህ ያኢክዋቴ ፊላህ !!!

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
    @hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 ปีที่แล้ว +1

    ያላህ በረህመትክ እዘንልን ያረብ

  • @hayatmohamed1895
    @hayatmohamed1895 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ከይር የኡስታዝ

  • @madinahussein1658
    @madinahussein1658 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @user-es4we9uh9q
    @user-es4we9uh9q 5 ปีที่แล้ว

    Yarb antew berehemtek maren yarbee jezkellah khaier ustaze baerkllahu fek Allah yetebekeh yarb

  • @user-cs1qs9ml9x
    @user-cs1qs9ml9x 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን ያረቢ

  • @user-ev7lg5mp2r
    @user-ev7lg5mp2r 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ለመራህኝ

  • @memeahmye4120
    @memeahmye4120 6 ปีที่แล้ว

    ስለላህ ወአለሂ ወስለም

  • @hadriahh1062
    @hadriahh1062 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @ansha7049
    @ansha7049 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኸይር አላህ ከኸይረኞቹ ያርገን

  • @raheemwerhituob1095
    @raheemwerhituob1095 5 ปีที่แล้ว

    አለህ ይጠብቃን

  • @aishamo7ialdeen493
    @aishamo7ialdeen493 6 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ያረብ አተሁ ሁነኑ ጌተዬ ሁላቸን የረሆማን

  • @fatmafatma4504
    @fatmafatma4504 4 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ

  • @erukiyaumar9553
    @erukiyaumar9553 6 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ያአላህ አላህን የምንፈራበት ልብ አላህ ይስጠን

  • @seidejigu4162
    @seidejigu4162 4 ปีที่แล้ว

    Jezakumulah keyir

  • @alaheakbar8338
    @alaheakbar8338 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ባገኘነው አጋጣ ማሳትና መነሳት እኮ ነው ስራችን ያረብ በረህመትክ ያርሀም እረሂሚን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @sadamhom4514
    @sadamhom4514 5 ปีที่แล้ว +1

    ያአሏህ የሰረጌ ፎቶ vdou ነበረ ሁሉኑም ላጥፉው በረህመተክ ያረብ

  • @You-pr2hi
    @You-pr2hi 4 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለኩም ጀዛከላሁማከይር ኡስተዚ

  • @quranismylife2627
    @quranismylife2627 5 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ አላህ አንተ ማረኝ እኔም እነሳለሁ

  • @user-yq5nx3uf2s
    @user-yq5nx3uf2s 5 ปีที่แล้ว

    وعلكم سلام وراحمة الله وبركات جزاكم الله خير

  • @zaiboohmohammed6782
    @zaiboohmohammed6782 6 ปีที่แล้ว

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠሌም ሡብሀነላ አላህ ምህረቱ ይለግሠን ያረብ

  • @sihadamolla4399
    @sihadamolla4399 6 ปีที่แล้ว

    wa wr wb ጀዛ ከላኸይረን ጀዛ

  • @user-pf7zu7vf7w
    @user-pf7zu7vf7w 4 ปีที่แล้ว

    ያረብይቅረበለን የአላህ🌹🌹👍👍👍

  • @salayamustefa3767
    @salayamustefa3767 6 ปีที่แล้ว

    Ok ustaze allah hitabiqan

  • @kedijakedir7776
    @kedijakedir7776 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ያረቢ በስማሁት ተጠቃሚ አረገኝ ያአላህ እኔ ፉ ቶበካሚራ አለኝ ለሱው አልስጥም እና ብሩፋይል አላረገም ለሴት እህቶቼ ለመተዋወቅ ያህል እልክላቸዋለሁኝ እጂ። እስቲ አስተያየት ስጡኝ።

    • @khawlet3821
      @khawlet3821 4 ปีที่แล้ว

      መተዋወቅሽ mashallah ጥሩ ነው ግን እኔ የገጠመኝን ልንገርሽ እህቴ እንዳንቺ ሴት ናት ብዬ ስልክ ለካ ወንድ ነው n girl account meyawaragn allah yetabksh

  • @hazzazi2649
    @hazzazi2649 6 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ወደ ትክክለኛ መንገዱ ምራን ያረብ

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 4 ปีที่แล้ว

    አላህበራህመቱይዘንልን

  • @AaSs-cv5xu
    @AaSs-cv5xu 5 ปีที่แล้ว

    የአላህ

  • @user-td1ql3ny1u
    @user-td1ql3ny1u 6 ปีที่แล้ว

    ሱበሀንአላህ

  • @user-ry1sy7us3r
    @user-ry1sy7us3r 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛ.ከአላህ.ኽይር.የርብ.ያኢላሂ.አላህይሰትርን.ይዘንልኝ.ያርብብ

  • @user-oe3dk8pi9q
    @user-oe3dk8pi9q 5 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህይጠብቀን

  • @nicephie5212
    @nicephie5212 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅን ያረብ

  • @user-pw1yq2kd2b
    @user-pw1yq2kd2b 6 ปีที่แล้ว

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته صبحن الله جزاك الله خيرا

  • @basselfares9910
    @basselfares9910 6 ปีที่แล้ว

    ሱቡሀን አላህ አላህ ይጠብቀን

  • @alexsultan7548
    @alexsultan7548 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ማላዉቀውን ስላሳወከኝ አመሰገናለው ዉሰታዝ

  • @user-ke9gb8dr5v
    @user-ke9gb8dr5v 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ወደትክክለኛ መንገድ ይምራን ያረብ

    • @seadamohammedrayan7246
      @seadamohammedrayan7246 6 ปีที่แล้ว

      እኔሥ አልነሳም ብየ። ድልት ያለውን አድሪጌ መልሸ እነሳለሁ ዱአ አድርጉልኝ

  • @alahah.yakberewandema8829
    @alahah.yakberewandema8829 6 ปีที่แล้ว

    Sbhanallah gzakmala kyran

  • @ngdfnhgf480
    @ngdfnhgf480 6 ปีที่แล้ว

    ያረብ

  • @islamicyoutube8656
    @islamicyoutube8656 5 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አሌይም ወሰለም

  • @naemayou.5880
    @naemayou.5880 6 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ
    በተሌ በፌስ ቡክ የሚለጥፉት
    ከሙስሊም። የማይጠበቅ
    ያአላህ

  • @user-ve4xo5pi8u
    @user-ve4xo5pi8u 5 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ አላህ በረህመቱ ይማርን

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud 2 หลายเดือนก่อน

    صبحان الله 😢😢😢😢😢

  • @hawelatahmed672
    @hawelatahmed672 6 ปีที่แล้ว

    ያአላህ አተውማረንእኛሑሌምተሣሣቾችነን

  • @emuzuberatikaateka535
    @emuzuberatikaateka535 6 ปีที่แล้ว +12

    ያርብ ከራመትክ አታርቀን ያ ኢላህ እኛ ተሳሳቶችህ ነን አንተ ደግሞ ይር ባይ ነክ

    • @halemayaseen1313
      @halemayaseen1313 5 ปีที่แล้ว

      ያረብያረሂሙማረኝየሀቢብአላህ

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 6 ปีที่แล้ว

    አንላይክ የምታደርጉ ፎቶ የምትወዱ ናቸው በቀን 30 ፎቶ ነመነሳት የምትውሉ ናችሁ
    አልሀምዱሊላሂ በፎቶስ በኩል ተገላግያለሁ እስከመጨረሻዬ አላህ ይጠብቀን እንጅ

  • @user-es4we9uh9q
    @user-es4we9uh9q 5 ปีที่แล้ว

    Allah yetebken yarbbb kezeh fetena

  • @amenamohd5425
    @amenamohd5425 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም። ሠላምወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @kdejayesufe731
    @kdejayesufe731 5 ปีที่แล้ว

    allhe ydrelne yrbe

  • @shemaali9611
    @shemaali9611 6 ปีที่แล้ว

    ያረብ አተው ማረን ማሪው አተነክ እና

  • @muhammedabdela6030
    @muhammedabdela6030 6 ปีที่แล้ว

    Salalallahu Alehi wasalam 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-eg9lf1qe8r
    @user-eg9lf1qe8r 5 ปีที่แล้ว

    سبحان الله سبحان الله سبحان

  • @madimohammed7302
    @madimohammed7302 6 ปีที่แล้ว

    Allah yetabekan b Rahamatu

  • @rahimahussein9064
    @rahimahussein9064 6 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ግን የተነፋፈቀ ቤተሰብ። ባዳ በያየው መልኩ ቢላላክስ ለምሳሌ እናት እና ባልና ሚስት ወንድም ወደሌላ እንዳይሄድ በጥንቃቄ ቢላላክስ ቢያንስ ያው የተራራቀ ሰው እስኪገኛኝ? ???

    • @user-dk4jx6fc4p
      @user-dk4jx6fc4p 6 ปีที่แล้ว +1

      Rahima Hussein የኔቆንጆ.አታስቢው.እኛትንሽ.ብለን.ብለን.ያደረግነው.በኋላ.አጅራችን.ያበላሻል..ባጠቃላይ.ሀራምነው.ሀታ ቪድዮ.መመልከት
      .እራሱሀራምነው......

    • @user-ts9ck9ze2i
      @user-ts9ck9ze2i 6 ปีที่แล้ว

      Rahima Hussein አሏህ ማሳብሬን ሰለዚህ ሰብር አድርጊ

    • @fetihafetiha737
      @fetihafetiha737 5 ปีที่แล้ว

      ምሻአላነው

  • @mmakam2337
    @mmakam2337 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን
    ያረብብብ 😭

  • @user-nt2dl9dk9h
    @user-nt2dl9dk9h 5 ปีที่แล้ว

    ያረብ በፈድልክ ያኢላሂ

  • @mamiewdeshalew9313
    @mamiewdeshalew9313 5 ปีที่แล้ว

    የአላህ 😰

  • @AaSs-cv5xu
    @AaSs-cv5xu 5 ปีที่แล้ว

    ያ ረቢ