ባንተ ፍቅር // ዶ/ር ለዓለም ጥላሁን (ላሊ) - ይስሐቅ ሰድቅ //Bante Fikir // NEW Video CLIP 2021 - [4K]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ባንተ ፍቅር // ዶ/ር ለዓለም ጥላሁን (ላሊ) & ይስሃቅ ሰዲቅ //
    Bante Fikir //
    NEW VIDEO CLIP 2021 - [4K]
    We have Special thanks to You Go Church and the most beloved Pastor Mo🙏
  • เพลง

ความคิดเห็น • 802

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 3 ปีที่แล้ว +302

    ይህን የመሰለ ድምፅ ይዛችሁ ለሚያልፍ ለሚጠፋ ሳይሆን ሰጪዉን ራሱን ስለምታከብሩበት ስለናንተ ጌታ ይመስገን።አሁንም የ ክርስቶስ ፍቅር በእጥፍ ይብዛላችሁ በጣም ነዉኮ ምታምሩት። ተባረኩልን!

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 ปีที่แล้ว +20

      Amen n thank you 🙏

    • @movementpro1647
      @movementpro1647 3 ปีที่แล้ว +3

      Blssd

    • @myimesgen
      @myimesgen 3 ปีที่แล้ว +1

      የምን ኮሜንት?

    • @NafarraSA
      @NafarraSA 3 ปีที่แล้ว +1

      @@GreatFuLLL don't struggle to promote yourself. ውስጥህ ያለውን ለመንጋው እንዲደርስ ከፈለገ እራሱ ይገልጠሃል።

    • @bezawittayeshibiru5839
      @bezawittayeshibiru5839 ปีที่แล้ว

      @@yishaksedik you're blessed.

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +190

    😯 በጉጉት እየጠበኩ ነበር ተባረኩልኝ 🤗🤗🤗🎹💎

    • @godisgood7319
      @godisgood7319 3 ปีที่แล้ว +9

      Suraye ante bitinor degimo

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 ปีที่แล้ว +17

      Suraye tebarekilin wendimachin wedhalehu

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +13

      @@yishaksedikእኔም ይስዬ 🤗🤗🙏🙏

    • @ourhome3558
      @ourhome3558 3 ปีที่แล้ว +2

      አንተም አንደኛ ነህ

    • @biniyamgoa5754
      @biniyamgoa5754 3 ปีที่แล้ว +1

      Tebarkulge❤️❤️❤️❤️❤️

  • @olananigatu720
    @olananigatu720 3 ปีที่แล้ว +65

    አንደኛ ነህ በህይወቴ [x2]
    ቀዳሚ ነህ በህይወቴ [x2]
    መጀመርያ በህይወቴ [x2]
    ብቸኛ ነህ በህይወቴ [x2]
    አሜን አሜን የሚባርክ አምልኮ
    ዶ/ር ዘመንህ ይባረክ እወድካለሁ
    ተባረኩ ሁላችሁም!

  • @Helen-uz5wk
    @Helen-uz5wk 3 ปีที่แล้ว +8

    ዶ/ር ላሊ ብሩክ የጌታ ልጅ እግዚአብሔር መውደድህ ለሰው ሁሉ ያለህ አክብሮትና ፍቅር ተባረክ ወንድሞቼ ሁሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ያምርባችኅል ያብዛላችሁ

  • @rahelemmanuel3358
    @rahelemmanuel3358 ปีที่แล้ว +2

    ሻሎም ላሊዬዬዬዬዬ የኔ ልዩ 🙏 የምወደውን አምላኬን በዝሜሬዎችህ ከምድር ከፍ ብዬ በመንፈስ ዙፋኑ ስር ደረሼ እንዳመልክ ስለምታደርገኝኝ እጅግ በጣም አከብርሃለሁ እወድዳለሁ 💞💕 ዶ/ር ላሊዬን የማታውቁት ካላችሁ ከረጅም አመታት በፊት የወጡት ዝማሬዎቹ መደመጥ እንደሚገባቸው ያልተደመጡለት እጅግ በጣም በጣም በጣም በጣምምምም የተቀቡ ተሰምተው የማይጠገቡ ምንም ቃላት የማይገልፃቸው እጅግ በጣም የተቀቡ ዝማሬዎችን የዘመረ እጅግ የተባረከ ከነቤተሰቡ ጀግና የእውነት እግዚአብሔርን የሚወድ ሰው ነው ይሄን ኮሜንት በምንም አጋጣሚ የምታነቡ ሁሉ የዶ/ር ላሊ ጥላሁንን ዝማሬዎች የማታውቋቸው ሰዎች ካላችሁ በምትወዱት ጌታ ይሁንባችሁ ቁ 1 እና 2 ሙሉ አልበም በጥሞና አዳምጡ እስከ ህይወታችሁ ማብቂያ ከዚህም በሰማይ እየዘመራችኋቸው ዘላለማችሁን ትባረኩበታላችሁ

  • @SelamSorsa-j1j
    @SelamSorsa-j1j 11 หลายเดือนก่อน +1

    Betam des ye ml new tebareku

  • @betesayidannigussie1813
    @betesayidannigussie1813 3 ปีที่แล้ว +13

    ዘመናቹ ይባረክ ህብረታቹም ይቀጥል እንዲህ ነው መባረክ እንኳን አዚማችሁ መሰብሰባቹ ብቻ ለጠላታችን ዲያቢሎስ የእሳት ዝናብ ነው

  • @dawittolosa7444
    @dawittolosa7444 3 ปีที่แล้ว +23

    ወንድሞች በህብረት ሲሆኑ የሚገኝ መልካም በረከት!!
    በጣም ነው የወደድኩት ተባረኩልኝ❤❤

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 ปีที่แล้ว +1

      Amen bilenal thank you 🙏

  • @meseretmulugeta6256
    @meseretmulugeta6256 2 ปีที่แล้ว +4

    🎺🎺🎷🎷🎻🎻🎺🎺
    ሌላ ሕይወት የለኝም ሕይወት ማለት ሕይወት ማለት አንተ ነህ 😂😂😂❤❤❤🙏🙏🎻🎻🎶🎶🎶🎶🤣🤣🤣🥰🥰🥰❤❤❤❤😍😍😍😍💖💖💖

  • @erminaz1
    @erminaz1 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል አምልኮ ነዉ ተባረኩ

  • @Liberty-cx4lz
    @Liberty-cx4lz 10 หลายเดือนก่อน +4

    ልዩ ነህ ለኔ ፡ ሃሌሉያ !

  • @samualetsige6780
    @samualetsige6780 3 ปีที่แล้ว +4

    ላንተ የማይሰግድልክ ማንነት የለኝም

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 3 ปีที่แล้ว

    Wowww kiber yehun le getachen tebareku

  • @ephremt2145
    @ephremt2145 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @beth95104
    @beth95104 2 ปีที่แล้ว

    Geta behulu yekeber🙏🙏 tebareku!🙏

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 3 ปีที่แล้ว +1

    setamerwo ye Geta lejowche yebzalachewo tebarekow

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 3 ปีที่แล้ว +12

    Woooow!!!😮😯😮😯 Asamerachihut eko mezurun wow!!! Yametu andga song!!!wow!
    Feteracheut mezurun eko! I have no words! Tebareku! Tebareku! Love you guys ❤️🙏

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 ปีที่แล้ว +5

      😯 aynen mamen alchilim liliachin our beloved betam new minwedsh minakebrsh 1ken abrenish lemezener edilun begugut entebikalen thank you for your kind comment n appreciation 🙏

  • @bayushgiza6961
    @bayushgiza6961 3 ปีที่แล้ว +18

    ላሊዬ እንደገና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

    • @shewadegwoldei9164
      @shewadegwoldei9164 3 ปีที่แล้ว

      በአስጨናቂው ዓለም በሰላም የሚያኖረን ጌታ ይባረክ!ተባረኩ፡፡

  • @AbrahamNegya
    @AbrahamNegya 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ብርክ ያርጋቹ

  • @kaleb20011
    @kaleb20011 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ

  • @andebetmersha
    @andebetmersha 3 ปีที่แล้ว +17

    ህይወት ማለት አንተ ነህ ኢየሱስ 🙏 ላሊየ ካንተ ጎን ማገልገል እድል ነዉ ተባረክልኝ ይስሀሐቅ ለበረከት ሁን 🙏

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 ปีที่แล้ว +1

      Bless you more Andiachin our blessing

    • @andebetmersha
      @andebetmersha 3 ปีที่แล้ว

      @@GloryTube08 ጌታ ይክበር 🙏 ተባረክ(ኪ) በብዙ

  • @yamali1018
    @yamali1018 3 ปีที่แล้ว +15

    ይስሐቅ ወንድሜ በዚህ እንደቤቴ ልባረክህ ፤ የጠላትህን ደጅ ውረስ ! ጌታ ባንተ ላይ ጸጋውን አትርፎ አትረፍርፎ ይጨምር ። ዘርህ ምድርን ይውረስ! ብሩክ ነህና ተባርከህ ቅር ።

  • @heavenheaven3746
    @heavenheaven3746 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ተባርኩልኝ

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato9936 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku💕💕💕

  • @bereketgetu409
    @bereketgetu409 3 ปีที่แล้ว +19

    አንተ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ያሰከረ ሰካራም ወንድሜ እኛም በመዝሙሮችህ አብረንህ በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እየሰከርን ነው። ተባረክልን ላሊያችን!

  • @aynalemtadesse348
    @aynalemtadesse348 ปีที่แล้ว +1

    tebarekulegne

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩበት

  • @sirajtesfaye
    @sirajtesfaye 2 ปีที่แล้ว

    Waw amzing ! Ye Egziabiher mirxoch nachihu tebareku

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawuuuuu amazing. ...ebakachu webetu bezehu yketel....yemegerm new.

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 3 ปีที่แล้ว

      Yhenn mezmur mesmat makom alechalkum ....tebarkuleg

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 3 ปีที่แล้ว

      Can you believe that. I am ortodox

  • @Philiptsega92
    @Philiptsega92 3 ปีที่แล้ว +8

    ክብር ሁሉ ፍቅር ለሆነው ለ ኢየሱስ ይሁን ! ተባርካችኋል 💙💙💙

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 3 ปีที่แล้ว +16

    ስታምሩ በጌታ 🥰😘💞👈🙏

  • @bereshebere6036
    @bereshebere6036 3 ปีที่แล้ว

    Getayesus hoi tebark teweds temlk geta zemnachun yebark

  • @yettiabera3940
    @yettiabera3940 3 ปีที่แล้ว

    Esey Yegeta lejoch tebareku

  • @surafelyalemshet5143
    @surafelyalemshet5143 3 ปีที่แล้ว +1

    anduye ina hulachum wendimoche betam wedijewalew mezmurun bertu geta tsegawun yabzalachu zemenachun yibark ...........

  • @dinawolde9411
    @dinawolde9411 2 ปีที่แล้ว +6

    ነፍስ አልቀረልኝም ስሰማ!! ጌታ ሆይ በፀጋህ ደግፋቸው! ዶ/ር ላሊ አንተ እግዚአብሔርን በጥልቀት መውደድንና ማወደስን የተማርንብህ በረከታችን ነህ ከነዚህ ወጣቶች ጋር ሳይህ ደግሞ እጅግ ሐሴት አደረኩ በዚህ አያብቃ ደግመን እንይህ እናንተም የተወደዳችሁ በርቱ! Much love & respect 😍😘💞

  • @tarekegnkassa4192
    @tarekegnkassa4192 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናችሁ ይባረክ🙏

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 3 ปีที่แล้ว +2

    Wey yishkiyeeee waw btam ymiyareka zimare nw sigermh ayachu imitafith zimare bkenh sith gize tdegaimo bidemth aytegbmh tbarikebtalhu yagelgiloth zemnh achu yibarkh yibarkh yibarkh iwedachiwalhu❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 ปีที่แล้ว

      Amen n thank you 🙏

  • @ቹቹፍቅር
    @ቹቹፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    Yebizalachu Tebareku !!!!

  • @ቆጆሀበሻነኝ
    @ቆጆሀበሻነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarku edat yebarkale

  • @faxumaail5559
    @faxumaail5559 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመናቹ ይባረክ በዘመናቹ እዲ ዘምሩ ደስ ስትሉ አድነታቹ

  • @TesfaneshBati
    @TesfaneshBati 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ላሊ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!

  • @edenyeabu7155
    @edenyeabu7155 3 ปีที่แล้ว +2

    Getan enante edilegnoch nachu ysuye tebarkachu kiru 🙏🏽❤

  • @eebetguade7422
    @eebetguade7422 2 ปีที่แล้ว +2

    I can't stop listening ......tebareku ...weded nw maregachu yabata berukan 🥰👏👏

  • @zowielias6845
    @zowielias6845 3 ปีที่แล้ว +2

    እሰይይይይይይ እልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንለት! ተባረኩልኝ የአባቴ ብሩካን!

  • @tarikhailemariam3843
    @tarikhailemariam3843 3 ปีที่แล้ว +28

    Dr Lali our beloved brother,am so happy to see you again worshiping God with your beloved brothers in Christ.God Bless you all.

  • @smret.6783
    @smret.6783 8 หลายเดือนก่อน +2

    Blessed 🙏🏻

  • @jesusislord3894
    @jesusislord3894 2 ปีที่แล้ว +2

    Dr. Lali በጣም ልዩ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ: ሁላችሁም ወንድሞቼ በጣም ታምራላቹ : ተባረኩልኝ::

  • @rosaa10s69
    @rosaa10s69 2 ปีที่แล้ว +4

    የጌታ የአባታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጣቹ አሜን ተባረኩ ❤❤❤

  • @9928290e
    @9928290e 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪልን የጌታ ብሩካኖች!!! I love U so much!!!

  • @senaitaregawi3067
    @senaitaregawi3067 3 ปีที่แล้ว

    Yisak tebarek leloch endiyageleglu eyaberetahachew silehone Dr. Ma

  • @rekikhawas1559
    @rekikhawas1559 3 ปีที่แล้ว

    wow baxam dess yilali eyesus liyu naw lane tebareku!

  • @nigistasamenew604
    @nigistasamenew604 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር አግዚአብሔር ይባርካችሁ ድሮ ድሮ ጎንደር ትምህርት ላይ እያለህ ከነሀይማኖት ቤት ሰትዘምርልን ጸጋህ እጅግ የበዛ ነበር

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ

  • @edenyeabu7155
    @edenyeabu7155 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere uuuuuuuuu mesmat makom alchalkum getan ufffffff yisuye bedgami tebarekulgni abo

  • @zenaheyle1124
    @zenaheyle1124 3 ปีที่แล้ว +4

    አወን ነብሴ በአንተ ፍቅር ተይዛለች ምን አደርጋለዉ 👏👏🙏🙏💞💞
    ዘመናችዉ ብርክ ያበል በጣም ያምባርክ መዝሙር ብስማዉ ብስማዉ አልጠገብኩም GBU

  • @የተዋጀዘመን
    @የተዋጀዘመን 3 ปีที่แล้ว +5

    “እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።”
    - 2ኛ ቆሮ 1፥4

  • @sameryjesus7659
    @sameryjesus7659 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርጋቹ 🙏❤️🙏

  • @deborahzeritu263
    @deborahzeritu263 3 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ናችሁ 👑 የአባቴ ቡሩኳን ለዘላለም ተባረኩልኝ 🎸🥁 አቤት መሰጠት 💕🔥💕🔥💕

  • @melodyzema5150
    @melodyzema5150 3 ปีที่แล้ว

    owww des sil,tebarekulgn

  • @elohi249
    @elohi249 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @evaedom
    @evaedom 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናቹ ይለምልም የፀጋው ባለቤት ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @selamhaile6535
    @selamhaile6535 2 ปีที่แล้ว +2

    ላሊዬ አንተን የመሰለ ዘማሪ አለ ብዬ አላስብም
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ

  • @bizuyohannes1329
    @bizuyohannes1329 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌላ ሕይወት አላውቅም ህይወት ማለት አንተን ነው

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 2 ปีที่แล้ว +2

    nefise bante fikir teyzalech min adergalehu

  • @የጌታልጅ-ጨ5ቨ
    @የጌታልጅ-ጨ5ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤💜💜❤💜❤💜❤💜❤💜❤💜❤💜💜❤💜❤💜❤💜❤💜❤💜❤💜❤💜💜ዘመናቹሁ ይባረክ ተባረኩሁ

  • @kirubelfantu8116
    @kirubelfantu8116 2 ปีที่แล้ว

    hulachunenem egziabeher yebarken kekefum ken yadenenal!! eyesus geta new!!

  • @yosephtesfaye1945
    @yosephtesfaye1945 2 ปีที่แล้ว +1

    eyesuse yadenaie tebareku

  • @እግዚአብሔርትልቅነው-ዀ2ቘ
    @እግዚአብሔርትልቅነው-ዀ2ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    የአባቴ ብርካን የተባረካችሁ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ተከናወኑ በእጥፍ ፀጋ ቅባትና ሞገስ ተገለጡ በረከቶቻችን ናችሁ

  • @fevenmiki4597
    @fevenmiki4597 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow kalat yelegnm👏👏👏👏👏👍Geta yibarkachhu

  • @christiantsegaytewelde450
    @christiantsegaytewelde450 3 ปีที่แล้ว +2

    Dr. Lali our beloved brother I'm happy to see you

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ፀጋ …….እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጣም ወድጄላችኋለው ተባርኬበታለሁ
    ዘመናችሁ ይባረክ ዶ/ር ለአለምን ስላየሁት ደሥ ብሎኛል ፡፡

  • @kiflomgerezgabier8018
    @kiflomgerezgabier8018 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ድንቅ መዝሙር ተባረኩ ቡሩካን 🌹🌹❤❤

  • @aberabogale510
    @aberabogale510 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም መዝሙር! ጌታ ይባርካችሁ

  • @ayinalemamenayinalem5650
    @ayinalemamenayinalem5650 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen.Amen tebark. Geta.yibarkachu.segawa.yabizalachu

  • @diborakedir1122
    @diborakedir1122 3 ปีที่แล้ว

    Alemadamet alchalkum geta yibarkachu dink mezmur new

  • @giftyegeta5617
    @giftyegeta5617 2 ปีที่แล้ว +2

    ለእኔ ብርቄ ነህ....ድንቅ መዝሙር

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 2 ปีที่แล้ว

    Yemigerm zemare

  • @raheltaffese8230
    @raheltaffese8230 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአሊየ ከአመታት በሁዋላ ስላየውህ አሁንም በክርስቶስ ፍቅር እብድ እንዳልክ አለህ ጌታ ይባረክ ዘመንህ ይለምልም ቤተሰቦችህ የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ አንተ በመንፈስ መነካት ጌታን መውደድ በአምልኮ መስመጥ ማለት ከአንተ ነው የተማርኩት ምሳሌየ ነህ ብሩክ ነህ።

  • @mimitamire3649
    @mimitamire3649 2 ปีที่แล้ว +1

    እልል ልል ልልል ጌታዪ ልዩነህ ለእኔ ። ተበረኩ አብሮነተችሁ ያምረል

  • @destatilahun6372
    @destatilahun6372 3 ปีที่แล้ว

    ይሳቅ አንተ በረከታችን ነህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን!

  • @elimjesus8920
    @elimjesus8920 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልል እሰይ እንዴት ይባርካል ተባረኩ ዘመናችሁ እያመለካችሁት ይለቅ ፀጋዉ አሁን ይብዛላችሁ የጌታ ልጆች !!
    ለኔ ብርቄ ድንቄ ነህ ታንሰፈስፈኛለህ ዉይ ዉይዉይ አንተ ልዩ ነህ ልዩ ነህ ነኔ 🙌🙌🙌እሰይ ክብር ሁሉ ላዳነን ለወደደን ለውዱ ጌታች ይሁን !🙏

  • @eebetguade7422
    @eebetguade7422 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless u all...i can't stop listening ....weded nw maregachu ...yabata birukan 👏👏🥰🥰

  • @mulualemabate80
    @mulualemabate80 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekulign yabate birukan

  • @tgmelkam1239
    @tgmelkam1239 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ!

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen 🙏 Denk amleko geta yebarekachu

  • @aklilu6952
    @aklilu6952 3 ปีที่แล้ว

    LaLemey betame newu yemwdehe hulcwme

  • @RahelWolde-l8y
    @RahelWolde-l8y 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @michukasahun9081
    @michukasahun9081 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @dinkseraayehu6648
    @dinkseraayehu6648 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow beeyesus sm getan 1 nw betam arif sera arrangements voice beka hulum ngr menfesu mekebabaelu wedjewalew tenareku

  • @selamsisay2236
    @selamsisay2236 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku Yabate Birukan

  • @tsehaytesfaye6275
    @tsehaytesfaye6275 11 หลายเดือนก่อน +1

    Praise to the Lord! God bless you all, brothers!

  • @habtomseleshi9622
    @habtomseleshi9622 2 ปีที่แล้ว +1

    tebarekulgn nefsen yaresersal

  • @tsedekteklu6876
    @tsedekteklu6876 6 หลายเดือนก่อน +2

    Be Hebert sezemer gen yemegerm Webet alew

  • @merry8649
    @merry8649 3 ปีที่แล้ว +13

    ያባቴ ብሩካኖች ዘራችው የጠላትን ደጅ ይውረስ 🥰🥰😍😍😍😍😍🙏

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 3 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋ ይብዛላችሁ ቅዱሳን። ላሊዬ፣ ይሴ፣ ይትቤ፣ አንዲ ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 ปีที่แล้ว

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ድንቅ መዝሙር ተባረኩልኝ ❤

  • @yaaftube5032
    @yaaftube5032 2 ปีที่แล้ว

    Tebaraku betam nw mewadawachu

  • @ebluhelina4981
    @ebluhelina4981 2 ปีที่แล้ว +1

    wow amazing song 💕💕🎺🎹🥁🎤🎼ዘመናችሁ ይባረክ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 3 ปีที่แล้ว +1

    እስይይይ ዘመናቹ ይባረኩ

  • @fevengetu8412
    @fevengetu8412 2 ปีที่แล้ว +1

    በአንድ ብቻ እንዳትቀሩ ቀጥሉበት በጣም ነው ደስ የምትሉት ጌታ ይርዳችሁ ብርክክክክክክ በሉ