🛑 አባታችን ዝምታችዉን ሰበሩ | ቄሱ ላይ ተፈረደ !!!!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
ለ ለይሁዳ፣
ምንም ጥፋት አልየንብህም እግዚአብሔር እውቀትህን የበለጠ ያዳብርልህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ መላእክት አይለዩህ!
አሜን🙏
ቃለ ህዉት ያሠማልን ወድማችን❤❤
እረ ወንድማችን በእውነት ይህ በደንብ የህጉ ነገር እንደውበ ፈጣሪ ይታሰበት😢😢😢😢😢😢
❤ለ
Amen Amen Amen 🙏 enamesegnalen
ክብር ምስጋና ይግባው ምድርና ሰመይን ለዘረጋው ጌታ ቤተክርስቲያንን ሲያምስ ቄስ በላይ ይኸ እራሱ ፍርዱም ቢያንስ አግዚአብሔር መኖሩን በዚሕ ቅሌት ማጋለጡን አሳይቶናል ክብር ለሱ ለመድሐኒያለም ክብር ይግባው፡።
ተመስገን ቄስ በላይ ተፈረደበት?ቤተክርስቲያናችን ሰላም አገኘች
በጣም ትልቁ አጋንት ሴይጣን ነው የተፍርደበት እግዛብሄር ነው ቤቱን ሊያፅዳ ያሰርው እየጀመር ነው 😢😢😢
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣህ ዎንድሜ ❤️❤️❤️
ሀ፡ለጲጥሮስ❤፡ቃለሒወትያሰማልን
እግዛብሄር ቤቱን ያፆዳልን በላይ ይገባዋል ትልቁ አጋንት የቤተክርሰትያና ትልቅ ቀንዳም ሰይጣን ነው ተመሰጌን እዚያው ያበሰብሰው
❤🎉🙏🙏🤲🤲
ግን ለምንድነው ላይክ የማያደረጉት
ቅ/ ጴጥሮስ
እኔ የሚመስለኝና የማውቀው፤ ንጉሡ ያልስቆሙት/ያላስተካከሉት፤ ጴንጤና እስላም በጣም በብዙ ጉዳይ እንደ 2ተኛ ዜጋ ይቆጠሩና ይበደሉ ነበር!!! ተመስገን እጅግ ለውጥ አለ! የድሮ አልፏል! ጥፋተኞች በይፋ ይቀጡ!
💒🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏♥️
ለጴጥሮስ ነው! ፈሪው ቸኩሉ ጴጥሮስ በሐዋርያት ስራ 2ት እንደተጻፈው መንፈስ ቅዱስ ሲወርድበት ደፋር ሆነ! ክርስትያኖች መ፡ ቅዱስ በውስጣቸው ከልመራቸው ባሕል ወሬ ይሞላባቸዋል።
ቀሲስ በላይን ያየ ይቀጣ! መቼም ከስልጣኔ/ በምንም ጥፋት እስር ቤት እገባለሁ ብለው ያሰቡ አይመስለኝም! ትልቅ ስህተት፤ ትልቅ ቦታ ሁኖ ከትናናሽ ቦታና ሰዎች ጋር መዋል ነው!!!
እያስታወሱ አንድ ቀን እግዚአብሔር መልስ ስሰጥ መድረሻ ይጠፋል መታገስ መፍራት አይደለም
ታዲያ እንቺ እኮ ያበድሽው ትልቅ ጠንቋይ ቤት ሄድሽ ምን ትመስላለች ጠንቋይ ።😊😮😮
ሲያይዋት እራሱ ትልቅ አጋንት ያለባት ሰይጣን ነው የምትመሰለው እየሱሰ ያለበት ሄድሸ😂 ትልቁ አጋንት የሰይጣን ቤት ነው የሄድሸው እግዛብሄር ይሁንሸ
ሲጀምርም አግዚአብሔር አይዘበትበትም ታቦተ ህጉን የተሳደበውም ቢሆን ቅጣት ይገባዋል በዩሃንስ ራአይ መጸሃፍ ላይ አውሬው አግዚአብሔርንና ማደሪያውን ይሳደባል ይላል አግዚአብሔር ይገስጻቸው!!
ቅድስት ስላሴ ላይ 13 መስቀል ይነሳ አቃወማለሁ 😢
ለጼጥሮስ
Le yhuda
እዚህ የሰለጠነው ዓለም፤ ኃይማኖት ከሕግ በታች ነው! የፈለገውን እመን፤ የማንም እምነት የበላይ ነኝ ማለት አይፈቀድለትም! ሁሉም እኩል ነው! በእምነት ስም ማሸበር ወንጀል ነው!
ሀ.ጰጥሮስ ነው
ሀ //ለጴጥሮስ ነዉ
ለጴጥሮስ
ለ
በቅርቡ ተካርሮ የነበረው የሌሎች ቄሶች ወይም ጳጳሳት ስርቆትስ ለምን ተዳፈነ? "ባንቱ ባንቱ ጊዜ ትመክቱ፤ በኔ በኔ ጊዜ ትመቱ" መሆኑ ነው ነገሩ?
ሞታ የቀረበች አይጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለች
በዃላ ታለቅሺያለሽ ባወራሽበት አፍሽ ማረኝ ትያለሽ
የተከፈለሽ ዶላር አያድንሽም ትፀፀትበትያለሽ
U, le peitros.
ከልጅነቴ ጀምሮ ኦርቶዶክስ፥ ጴንጤ አካባቢ ነው ያደጉት! በትንሹም ቢሆን የጴንጤና የኦርቶዶክስ ልዩነት፤ ጴንጤ መጽሐፍ ቅዱስን በብዛት ይማራሉ! ኦርቶዶክስ በአብዛኛው በመ፡ ቅዱስ ያልተጻፈ የቅድሷን ገድል ያውቃሉ!!!
ወይ ሴጣን እዚ ምን ትሰራለህ ሙስሊም ሆነህ፡፡አይዞህ ቻል አረገው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለ /ለይሁዳ ነው
በጠ ደሰለ ወደም