ጦርነት አንቀበልም! ኢትዮጵያ አትፈርስም ብለዉ ነበር አፄ ቴዎድሮስ በቴአትሩ ላይ Atse Tewodros Amazing Theater

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ጦርነት አንቀበልም ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ኢትዮጵያ አትፈርስም ብለዉ ነበር አፄ ቴዎድሮስ በቴአትሩ ላይ በጌትነት እንየዉ ተፅፎ በተዘጋጀዉ ይህ ሀገራዊ ተዉኔት የኢትዮጵ አንድነትን እና በርካታ ነገሮችን የያዘ ድንቅ የመድረክ ቴአትር ነዉ
    #EthiopianNews
    #Zehabesha
    #AbelBirhanu

ความคิดเห็น • 28

  • @ftumnuss8260
    @ftumnuss8260 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    አዎ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f 3 ปีที่แล้ว +9

    ትክክል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አዎ አትፈርስም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ftumnuss8260
    @ftumnuss8260 ปีที่แล้ว +2

    ትያትሩ እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 👍👍👍👍👍👍👍
    የገብርዬን እና የአለሜን ፉከራ በጣም እፈልገዋለሁ ትያትሩ ላይ በደንብ አይሰማም

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ነዉ❤

  • @user-tq2do1ju6b
    @user-tq2do1ju6b 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሁሌ ባየው ብዬ እምመኝው ቲያትር ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባር

  • @elsadubaielsadubai2365
    @elsadubaielsadubai2365 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ !!!

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t 3 ปีที่แล้ว +2

    💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝ጀግና የጀግና ዘር

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤😘😘😘❤❤ እንዲ ነን!

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስስትሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል😥❤❤❤

  • @Elijah777
    @Elijah777 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው ❤️

  • @user-ku4dg8zb1j
    @user-ku4dg8zb1j 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @chgfvnv629
    @chgfvnv629 2 ปีที่แล้ว +1

    እዴት ደስ ይላል ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

    • @ftumnuss8260
      @ftumnuss8260 ปีที่แล้ว

      እጅግ እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው👍👍👍👍👍
      አዎ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 2 ปีที่แล้ว +2

    በሁሉም ሁኔታ የባህር ዳር ኪነቶች የተወኑት ውበት እና ለዛ አለው።

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን ማፍረስ የጀመረው ግን እራሱ ቴዎድሮስ ነው ።

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮ አትፈርስም ትላላችሁሳ ሰው ሰውን ገድሎ ከጨረሰው ፈረሰች አይደልደ አገር ማለትኮ ህዝብ ነው ህዝብ ካለቀ ፈረሰች አይደልደ 😥😥😥ፈጣሪ ይሄን ሰቆቃ በቃ ይበለን

  • @bkbd5913
    @bkbd5913 ปีที่แล้ว

    Eko ejen yenen yehen ejjjen

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 ปีที่แล้ว

    Ethiopian tikedem Hagerachn Lzelalem tenure!

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-bw7zf6hz9u
    @user-bw7zf6hz9u ปีที่แล้ว

    አገር ጋይቶ ❤️❤️ብዙ ተርከ አለሽ ብወረ የምየልቅ

  • @alexauu9619
    @alexauu9619 7 หลายเดือนก่อน

    alexauu

  • @yonatamekonnen4173
    @yonatamekonnen4173 ปีที่แล้ว

    ❤❤😂😂😮😮😮😮😮

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว +1

    አንጄት አርሰ ትወና

  • @birukdejene9522
    @birukdejene9522 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ጅል የ እንግሊዝ ጀነራል የ ኢትዮጵያን ንጉሠ ነገሥት እጅን መጨበጥን ይመኛል , እኮ ይሄን የኔን እጄን ........

  • @ruthandmoses3341
    @ruthandmoses3341 3 ปีที่แล้ว +1

    የእህትና የወንድም ፉክክር ማን ያሸንፋል ????????
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    th-cam.com/video/t9NTyeZjpUU/w-d-xo.html

  • @alexauu9619
    @alexauu9619 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤