ኤፌሶን ትምህርት 38 - አስተውሉ ... ሞኞች አትሁኑ - በማሙሻ ፈንታ - Ephesians Teaching 38 - By Mamusha Fenta.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @mimmim4291
    @mimmim4291 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ

  • @senaitfikire1039
    @senaitfikire1039 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ መስተዋል እንዲችልና ለአንተ እንዲገዛ በኢየሱስ ስም አቅም ስጠኝ🙇🙇🙇🙇✊🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 5 หลายเดือนก่อน

    😇 የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ ዘመኑን ማወቅ መመርመር ከብዙ ኪሳራ ይጠብቃል ሰማይቱ " ጥበብ " አሜን ይሁንልን በዚህ ክፉ ዘመን ::
    ❤ ዶክተር ማሙሻዬ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ባንተ ❤🙏🏼😇

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @senaitfikire1039
    @senaitfikire1039 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ ላይ ጸጋን ይጨርልህ አባቴ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረክልኝ❤🙏❤

  • @eyasumoges635
    @eyasumoges635 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድማችን ጤነኛ የሚያደርግ ፀጋ ያለባቸው የእግዚአብሔር መልዕክቶችን በአንተ በኩል እግዚአብሔር ለህዝቡ እየሰጠ ነው። ተባረክ ፀጋ አሁንም ይብዛልክ።

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
    @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሁንም ጸጋ በጸጋ ላይ ሞገስ በሞገስ ላይ
    ግልጠት በግልጠት ላይ
    ይጨመርልህ በኢየሱስ ስም
    እዉነት ነዉ ለመደንገጥም ለማፍራት ግራ ለመጋባት አይደለም አዎ ለእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው መንቀጥቀጥ ያለብን መፍራትም ያለብን እግዚአብሔርን ነው አሜን

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 2 ปีที่แล้ว

    God bless you abundantly Dr Mamusha! This is absolutely true gospel of jesus!

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ ይርዳን 😍😍

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
    @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ 2 ปีที่แล้ว

    ዌል ካም መንፈስ ቅዱስ
    ዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉ
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
    📖📕📖📕📖📕📖📕📖📕🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚
    እዉነት ነዉ
    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ልብን የሚያሳርፍ ቃል ሕይወትን የሚሰጥ ቃል የሚያሳርፍ ቃል ሠላምን የሚሰጥ ቃል ሁሉ በሁሉ የሆነው ቃል
    እሴሴሴሴሴዬ የአምላካችን ቃል ለዘላለም ይኖራል አሜን
    ተባረክ አባታችን ዶክተር ማሙሽዬ
    ተስማማሁ የሚገርም የትምህርት ጊዜ ነው

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላተ እግዚአብሔር ን አመሰግናለው ተባረክልኝ ብርቅዬ ነህ ለኔ ፓስተርዬ ጌታን እድዉደው አርገህኛል ተባረክ

  • @elshaddaieyesusj908
    @elshaddaieyesusj908 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! ዘመንህ የተባረከ ይሁን የእግዚአብሔር ሰው!

  • @tsiondereje1134
    @tsiondereje1134 2 ปีที่แล้ว

    GOD bless you Dr Mamusha, powerful message👍

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 2 ปีที่แล้ว

    Woww powerful teaching God bless you more and more 🙏🙏❤️

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🏾

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 2 ปีที่แล้ว

    ዘማሪዎች እምታገለግሉበት ቤተክርስቲያን አገልግሉ ተገልገሉ ብዙ አድማጭ ስታገኙ ድንኳን ከመወጠር ተቆጠቡ ንግድ አታድርጉት እስቲ እንደ ነጮቹ ሜጋ ቸርች አድርጉና ተራ በተራ አስተምሩ ዘማሪዎች አብራችው በፍቅር አገልግሉ እንደ ጉሊት በየሰፈሩ ንግድ አታድርጉት :: ጌታ ማስተዋልን ይስጣችው ::
    ዶክተር ማሙሻ ተባረክ ተባረክ !!

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune be Tikekel wosadikugn honalegn honalen
    Wudi ye Abate Buruki D.W/M Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem 👌👌👌👌💯💯💯💯🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ መናገር እችል ነበር ነገር ግን አንድ በጣም የገባኝን ነገር ልናገር። ከዘፍጥረት ጀምሮ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸው። የሰለጠነ ክፉ ዘመን ነው እንጂ መልካም የሚባል ዘመን የለም አይኖርምም በጌታ መንግስት ብቻ ነው ሰላም የሚሆነው

  • @gbegashaw6648
    @gbegashaw6648 2 ปีที่แล้ว +1

    Powerful message may God bless you more. I thank God for people like you who preach the truth. Because the truth will set as free.

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa1535 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ልብ የሚያሳርፍ ሰላም የሚሰጥ ትምህርት !

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 2 ปีที่แล้ว

    Dr big respect love you alot Bless you😊😊😊

  • @melkishtilahun9288
    @melkishtilahun9288 2 ปีที่แล้ว

    Bruk hun geta zemenhin ybarek. bzuwoch yemayastwlutin timirt slastemarken.

  • @samsonkidane9334
    @samsonkidane9334 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ወንድሜ this is my chance እያልኩኝ ነበር የምኖረው ስሞኖን ግን እግዚአብሔርን መጠየቅና ከያቆብ መንግድ መውጣት እንዳለብኝ ሳስብ ነበር ይህ ትምህርት ደግሞ አርጋገጠልኝ።ተባረክ

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 2 ปีที่แล้ว

    May god bless you Mamusha

  • @YohannesAsfaw-s1q
    @YohannesAsfaw-s1q ปีที่แล้ว

    Amen bless you

  • @selamwitekassa1386
    @selamwitekassa1386 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Geta Abzeto Yebareki

  • @earlybird482
    @earlybird482 2 ปีที่แล้ว

    May God bless you abundantly my brother. Stay blessed

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶር ማሙሻ እግዚአብሄር ይባርክህ ። ጥብብን በማጣት ፣ መስከንና ትእግስትን ችላ ብዬ ከአመታት በፊት በጥድፊያ ወደ ውሳኔ በመሮጥ ያተረፍኩት ሁለንተናዊ ጉዳት ከፍተኛ ነው። ጥበብ ምን ያህል የከበረች ናት።

  • @pastordanielmekonnensisay4535
    @pastordanielmekonnensisay4535 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @semonlu
    @semonlu 2 ปีที่แล้ว

    Thank you!!!

    • @shewayesiyoum145
      @shewayesiyoum145 2 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ማሙሻ ጌታ እግዚአብሔር አሁንም በዘመንህ ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ አንተ የጌታ ስጦታችን ነህ 😇😇😇🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜ ን ልቤን ሰንጥቆ በጥበብ መንፈስ ይሙላኝ