በውስጣችን የከተሙ ወንበዴዎች እንዲወገዱ... Kesis Ashenafi
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- እንኳን በደህና መጣችሁ
#AGAPE_ZE_ORTODOX #ቀሲስ #ዘማሪ_አሸናፊ_ገብረ_ማርያም
ይህ አጋፔ ዘ ኦርቶዶክስ የተሰኘ ኦፊሻል የቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም የዩቲዩብ ቻናል ነው በዚህ ቻናል የቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም መዝሙሮች እንዲሁም አዲስ የሚለቀቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች ይለቀቃሉ። በተጨማሪም #ስብከት - #ጸሎት - #ቅዳሴ እና የተለያዩ #መንፈሳዊ #ትምህርቶች እና አገልግሎቶችን ያገኛሉ ቻናሉን #ሰብስክራይብ ያድርጉ! እናመሰግናለን
ይህን ቻናል ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ይደርስ ዘንድ #share #Like #comment እንዲያደርጉ በአክብሮት በትህትና እንጠይቃለን
አሳብ አስተያት ለመስጠት በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ +251911401380
#ኦርቶዶክሳዊ እናቶች
#ስለጭንቀት፣
#ስብከት፣
#ስለፍርሃት፣
#ስለ እምነት፣
#መዝሙር፣
#ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣
#ጌታ ኢየሱስ፣
Links
Facebookpage
ashenafi.gebremariam.5
telegeram
t.me/ZemarAshenafi
tiktok
tiktok.com/t/ZTRR1EgsH
TH-cam
/ @agapezeortodox
#neworthodoxmezmur#Ethiopian#Ortodoxmezmur
#Like #Comment #Share #Subscribe
#Orthodox #Ethiopia #Eritrea #mezmur@Mahibere Kidusan @Mahtot Tube @Quanquayenesh Media #ቋንቋዬነሽ ሚዲያ @Rama Tube #ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos @Mahber Media- ማህበር ሚዲያ @AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም @EOTC TV @Mahibere Kidusan @Donkey tube @Hanna Yohannes- @Henok Haile - Official Channel @Kesis Henok Weldemariam @EBC @ebstv worldwide @Seifu ON EBS @Kana Television @Abel Birhanu @21media #21media
chinket, firhat, orthodox tewahdo, sebeket, mezmur
ethiopian orthodox wedding mezmur, eritrean and ethiopian orthodox mezmur, ethiopian mezmur protestant, ethiopian orthodox mezmur 90s, ethiopian orthodox mezmur 2022, ethiopian catholic church mezmur, sibket orthodox eritrea, orthodox mezmur instrumental, protestant mezmur classical collection, mezmur orthodox eritrea 2022, amharic mezmur protestant 2022, classical orthodox mezmur 2022, classical gospel music instrumental amharic, old mezmur orthodox ethiopian non stop, mirtnesh old mezmur full album, orthodox mezmur non stop, ethiopian orthodox wedding mezmur, eritrean and ethiopian orthodox mezmur, amharic mezmur protestant, amharic mezmur orthodox, ethiopian orthodox song, ethiopian orthodox mezmur, ethiopian protestant mezmur old, ethiopian orthodox mezmur lyrics, ethiopian mezmur, ethiopian cath church, ethiopian orthodox mezmur gebre yohannes new eritrean mezmur orthodox tewahedo 2020, ethiopian mezmur orthodox tewahedo 2020, eritrean orthodox mezmur, ethiopian orthodox mezmur 2021, ethiopian orthodox mezmur mix
mezmur, catholic church songs, ethiopian music, mezmur orthodox ethiopian, ethiopian mezmur new, ethiopian orthodox mezmur balewuletaye, amharic protestant mezmur, collection non stop 2022, amharic mezmur collection, eritrean orthodox mezmur instrumental, ethiopian orthodox classical instrumental, ethiopian orthodox instrumental music collection, #tewodros_yosef #new mezmur 2022, zerfe#mahitot#donkeytube#donkey#comedianeshetu#standupcomedy#teddyafro#amlesetmuche#amleset#tedy#concert#tedyafromusic#amlesetandeshetu#eshetuandamleset#amleset#donkey#podcast#ethiopian#koyetakaamlesetgar#koyeta#amlesetpodcast#love#lovestori#viralvideo#eshetumalese#donkivillage#uk#couple #couplegoals
#comedian #london
donki, donkitube eshetu, amieset, amiesetmuche, amlesetandeshetu, donkithbe, yeandsewtaric, tedyafri,tedy, eshetuandtedy,tedyandeshetu eshetumalesa, Donkitube, amlesat muche, mayamedia, yalebweg, podcast,
መምህር ለእኔን ነው ዛሬ በቀጥታ መልእክቱ የተላከልኝ ዝያለው ደክሞኛል ተስፋ እየቆረጥኩኝ አባታችን ሆይ ስል ይረዝምብኛል ሀሳብ ይሰረቃል ችግር በላይ በላይ እሰማለው። እግዚአብሔር ተስፋ እንዲሰጠኝ ለፀሎት የምቆምበት ሀይል እንዲያድለኝ ወለተኪዳን ብላችው አስቡኜ❤❤❤
Egzabher kene gare new eyalshe degegmeshe beye
እግዚአብሔር ይመስገን❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቀስስ አሸናፊ🤲🙏🙏
አሜን እልልልልልልልልል ሆሳህናዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እዘምርልሃለሁ ና ወደ ልቤ ወደ ቤቴ ግባ ቆሻሻዬን አጽዳ እኔ የማላዉቀዉ ከአይንህ ያልተሰወረዉን ልዑል ሆይ ማደሪያህን ቀድስ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen amen amen 💖🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልኝ ቀሲስ እውነተኛ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነህ ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤
በውስጤ ያሉ ወንበዴዎች (ድክመቶች) በእምነት ፣ በምስጋና ፣ በመዝሙር በእየሱስ ክርስቶስ እንደሚወገድ ተምርያለው❤❤❤❤❤❤❤
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏የእመቤታችን የቅድስት ደንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏ጨርቄን ላንጥፍልህ ሆሳዕና ልበል❤🙏❤ የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክበር ንገስልኝ! ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏
ሆሳእናዬ ና ፤ ግባ በልቤ ፤ በውስጤ ውስጥ ያለውን ድካም ሁሉ ጠርገህ አውጣልኝ 🤲🤲🤲ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ ኢየሱስ ነልቤላይ ንገስ ክብሬ ሞገሴ ዉዴ እወድሀለሁ የማትረሳኝ የማትጥለኝ ነፍሴን መለስሀት ክብር ምስጋና አምልኮ ስግደት ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሉ ሚገርመኝ እሚለቀቁ ትምህርቶች ሁሉ እኔን ማፅናኞ ነዉ 😢🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርየ
አቤት የኔጌታ ክበር ተመስገንልኝ የኔ ታማኝ አባት እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት በእለተ ቀኗ በብርኀን መስቀሏ ትባርከን ትዳብሰን አሜን
አሜን ...ፈጣሪየ ሆይ አበርታኝ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ፍፁም እምነት እንዲኖረኝ እርዳኝ በኑሮ ውጣ ውረድ በከባድ አራስ ምታት የለት ኑሮየን ማከናወን አቃተኝ ከባድ የስራ ሀላፊነት አለብኝ ግን ፈተናዎች በላይ በላይ ሆኑብኝ ደከመኝም ....እሴተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ
እንደው ምናለበት ቀሲስ ባያሳጥሩት ተመስጬ ነበር ተባረኩ ይርዘምልን የምትሉ like❤❤❤❤
አሜን
ውስጤ ያለውን ወንበዴ አስወጥቶ አምላኬ አባቴ ንጉሤ ኢየሱስ ክርስቶስ ይግባ
እግዝአብሄር ይመስገን ቸርነቱ አያልቅም ድንቅ ነው ሥራው እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን መምህሬ
አንተ ልቤን ክፈትና ልቤውስጥ ግባ መድሀኒትአለም
አሜን አሜን አሜን ጌታዬ አምላኬ ክብር ምስጋና ላንተ ዮሁን። ቃለህይወት ያሰማልን
Amen. Yachi enat asazenchigne😢😢😢 Lejochwan Emberhan ba kamiswa kalela tasdegachew amen. Ya Enatena Abatachewn nabes yemar amen
መምህር ቃለህይውትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ። በየቀኑ የሚሰማኝን ችግር መፍትሄ ነው የምታስተምረኝ። ክብር ይስጥልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን። በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
Amen amen amen hosahenaye hoy na na na
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ይህ ለኔ ይመስለኛል የተላከልኝ እውነት ግሩም ት/ት ነው እግዚአብሔር አፌን ከፍቼ ነበር የሰማሁት ምክንያቱ የኔ ታሪክ ነበር የመሰለኝ የሁል ግዜ ፀሎቴ ጌታ ሆይ ፍቅርህን በልቤ አኑር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ያስተማረን በጣም ደስስስስስስ የሚል ትምህርት።
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልንመምህር❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን!!! ቃለ-ሒወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🥰🥰❤️
Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር!
ሆሳዕና በአርያም አሜንንንንንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hewot yacamaline Amene amene amene 🙏 ♥️ merci
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
🙏 አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
Kalehiwet yasemalen kesis edmenatena yistelen
አሜን በጸሎት አሰቡኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
Amen Amen 🙏 🎉❤❤❤❤❤
Amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen(3) 🙏🙏🙏
አሜን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን🙏🙏🙏
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወትያሰማልን
Amen! yhen brhan legnam lehulachen yasayen. kal hiwot yasmaln kesis!!
አሜን ይመስገን ተባረክ
Amen kalhiwot yasemalen Memeher tebareklen!
ቃለሂወት ያሰማልን
Amennnn🎉🎉🎉❤❤❤
Amen Amen Amen kale hewete yasemalene abatachen
Amen Kalehiwot yasemalin
ቃለህወትንያሰማልን
Kale hiyewet yasemalen 🙏
Kale hiwote yasemalen 🎉❤😅😮😢
አሜን
Kale hiywot yasemaln
Kale hiwet yasmalen
Ameen kale hiwote yasemalen asheye
Amen
Kale hiwot yasemalen ❤
🙏🙏🙏
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
Kale hiwpt yasemaln abatachn
በውስጣችን የከተሙ ወንበዴዎች ናቸው
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen 🌼 ⭐️ 🏵 🤲 🌟 ☀️✨️ 🤍 💛 💫 Amen 🏵 🌼⭐️ 👏 🙏 🌿 🌱 👐 Amen
💛 🤍
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
❤️❤️❤️ቃለህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን
አሜን አሜን ❤
🙏🙏🙏
Amen Amen Amen❤
አሜን!!!
Amen 🙏🙏
አሜን
Amen
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏