ልዩ የሆነ ቦክሰኛ አሰራር | Ethiopian boxegna cream puff

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2022

ความคิดเห็น • 313

  • @selamnani6311
    @selamnani6311 ปีที่แล้ว +3

    መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከyoutube ደስ የምትል እናት አለሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @tsegiefaris1502
    @tsegiefaris1502 ปีที่แล้ว +20

    "ሁሉ ነገርሽ ውብ የሆንሽ እናት ስርዓትሽ ሁሉ ነገርሽ እኩያ ልጆች ነው ያለሽ 🥰🥰🥰🥰"

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +3

      አዎ ልጅ በልጅነት

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 ปีที่แล้ว +18

    እጅግዬ ከእነ ልጆጅሽ እወድሻለዉ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @leulgetaneh4988
    @leulgetaneh4988 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ሙያለሌላቸው ወጣቶች አርያ መካከለኛዕድሜላይ ያለሽ ሴት ነሽ

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 ปีที่แล้ว +16

    Awww... Mother and Daughter!!! ❤ We finally see you 😍😍😍

  • @fryeqsweeta7206
    @fryeqsweeta7206 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉ ነገርሽ ውብ የሆንሽ እናት ስርዓትሽ ሁሉ ነገርሽ እኩያ ልጆች ነው ያለሽ 🥰🥰🥰🥰

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @meaziyekidye3794
    @meaziyekidye3794 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ቆንጂት እድለኛ ነሽ እኔ እናቴ ስለምትናፍቀኝ የማዘርን ቪዲዎ በጉጉት ነው የምጠብቀው ሁሉ ነገራቸው ይመሳሰላል ማዘርዬ እድሜ ከ ጤና ያብዛልዎት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አሜን ብያለሁ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኩ ርጋታ የተሞላ ቤተሰብ ስታስቀኑ ምህረት በጣም ታምሪያለሽ ደግሞ እንደዘመኑ ልጆች ልታይ አትይም ግን ቁንጅናሽ ከሁሉም ይበልጣል አሜሪካ ያሉት እንዳይናደዱ

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 ปีที่แล้ว +4

    የእኔ እናት እንዴት ደስ ይላሉ የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ዘመናችሁ ይባረክ እናመሰግናለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም እናመሰግናለን

  • @user-cy3rc4fx7k
    @user-cy3rc4fx7k ปีที่แล้ว +14

    ቆንጆ ነው እናትና ልጅ ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho9358 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @hiwottadesse2129
    @hiwottadesse2129 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥና ባለሙያ እናት የምርጥ ልጆች እናት የእርስዎን ፀጋ ለሁላቸንም ይስጠን፡፡ተባረኩልን

  • @Ethioenate
    @Ethioenate ปีที่แล้ว

    ምህረት አምሮብሻል በጣም እራስታነት ።

  • @netsieyu2983
    @netsieyu2983 ปีที่แล้ว +2

    እማ የኔ አክባሪ ተባረኩ በቃላቹ መሰረት ስላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን እማ ደግሞ ፈጣን ነሽ ጉበዝ ቀለል ባለመንገድ ሰው ጋር እራሱ ይዞ ለመሄድ ይመቻል በድጋሚ እናመሰግናለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +5

    እናትና @ ልጆች ደስ ስትሉ... እንዲህ እንዳላችሁ መድሀንያለም... አይለያችሁ... እናቴን አስታወሳችሁኝ
    በ ሂወት ባትኖርም 💔… ምሬ ፅጉርሽ
    ዋው ነው የሄ እስታይል... ዘመሄ ሁሉ.. እራስታ ነው.. እራስታ ጃ... ውስጤ ነው... በርቱ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🥰😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +2

      ነብስ ይማር በያለሁ። በጣም እናመሰግናለን

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +1

      @@ejigemoya …. እትዬ አሜንአሜን አሜን... እሚገርምሽ
      እናታ እጅግ እጅግ ባለሞያ ናት ቅልጥፍም ያለች ነበረች ካንቺ ጋር
      ብዙ እሚያመሳስላችሁ ነገር አለ
      ለዛም ነው እምወድሽ... ክበሪልኝ
      🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነገር አሳየሽኝ💚💛❤🙏😄

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምዉድሽ እህነት ነሽ ለኔ❤❤❤❤❤

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቱ ጠንክሩ ቆንጆ ነው ያሳያችሁን እና ማዘርዬ እድሜ እና ጤና ይስጦት 🥰🥰

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @marianameri8322
    @marianameri8322 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ❤❤❤ ምርዬ በድምፅ ነበር የማውቅሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @Hope20437
    @Hope20437 ปีที่แล้ว +3

    ምህረት እናቷን መሳይ በጣም ቆንጅዬ ነሽ ድምፅሽ ደግሞ የሜላትን ቁጭ ነው። በጣም ታምራላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y ปีที่แล้ว +3

    እጅሽ ይባረክ ምርዬ ሁሌም ምርዬ ታስቀናላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን በጣም

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 ปีที่แล้ว

    Lovely mama and daughter 😍

  • @rahelsinshaw2704
    @rahelsinshaw2704 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @YesuSira
    @YesuSira 11 หลายเดือนก่อน

    wuy dess sitilu enat ena lij🥰😍😘😘😘

  • @user-gb2xw9li3w
    @user-gb2xw9li3w ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆ ነው እናመሰግናለን እናት ና ልጅ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @nigatketematube
    @nigatketematube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህታችን ዋዉ እናት እና ልጅ በጣም ደሰ ትላላችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁ ያብዛልኝ

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 ปีที่แล้ว +1

    ጐበዝ ነሽ የባለሙያ ልጅ አይደለሽ ታዲያ፡፡ በርቺ እጅሽ ይባረክ ብለናል፡፡ ፀጉርሽም ያምራል ጥሩ ነው ለክረምት ኢትዮጵያዊነታችንን እና ባህላችን እንዲሁም የቤተሰባችንን የአስተዳደግ ሁኔታ ሳይለቅ እንደጊዜው ማማርማ ያስፈልጋል ለወጣት አሪፍ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አንዳንዴ ያው የግድ ነው

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 ปีที่แล้ว

    ምርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቆንጆ ነው የሰራችሁት ተባረኩልኝ❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @freselamtamrate9671
    @freselamtamrate9671 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @haben5084
    @haben5084 ปีที่แล้ว

    እናትና ልጅ ስታምሩ ድሬድሽን ወድጄዋለው

  • @samirahussen9259
    @samirahussen9259 ปีที่แล้ว

    ከልጅሽ ጋር በፊት አይሽ ነበር እንኳን ደና መጣሽ የኔ እናት የልጅሽ ድምፅ የዛችኛዋን በጣም ይመስላል

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 ปีที่แล้ว +2

    እጅግዬ/ማሚዬ ጥሩ ነገር ነው ያሳያችሁን ። ምህረትን ደግሞ ሳላደንቃት አላልፍም ልክ እንደ ሜላት ነች ጎበዝ ነች በድጋሚ እንደምናያት ተስፋ አለኝ። ፀጉሯ በጣም ያምራል አትከልክሏት 😘😘😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን

  • @dammelat
    @dammelat ปีที่แล้ว

    God bless you egegeye

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w ปีที่แล้ว

    ምርዬ መልክ የናትዋ ድምፅ የእህትዋ ባለሙያ ዎች yami 👌

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @Yodie19
    @Yodie19 ปีที่แล้ว +10

    እትዬ እጅግ ጎበዝ ተማሪ!ልጆችሽ ያንቺ ውጤት ናቸው የባለሞያ ልጅ ባለሞያ!ምርዬ ድምፅሽ የእህትሽን መልክሽ የእናትሽን ነው የሚመስለው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል!ቦክሰኛው ጉደኛ ነው!በርቱልን እናመሰግናለን!🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን

  • @yalemzewdseyoum6435
    @yalemzewdseyoum6435 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ መልካም ቤተሰብ

  • @abebagebru2878
    @abebagebru2878 ปีที่แล้ว +1

    You remind me of the best life I had in Addis abeba with my family thank you keep up the good work

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Awwww thats nice thanks

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ስታምር ደሞ ምህረትዬ አትጥፊብን አዳዴም ብቅ እያልሽ አስተምሪን ማዘርዬ በጣም ነው ምወዶት😍😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እሺ ትመጣለች

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 8 หลายเดือนก่อน

    i love this family, even melat tube was such an amzing channel

  • @hurianafie6333
    @hurianafie6333 ปีที่แล้ว +2

    እስኪን ከለርሽ በጣም ያምራል ምንም ነገር እንዳትቀቢ በተረፊ በጣም ታምራላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እዎ በጣም እናመሰግናለን

  • @fashionforall8156
    @fashionforall8156 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እናት ነሽ አድሜና ጤና ይሰጥሽ

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ማዘሪኝ ረጂም ዲሜ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +1

    ሱሴ ዛሬ ደሞ የምወደውን ቦቅሰኛ ተማርኩ ሁለታችሁ perfect much ድሬድ ያምርብሻል ቆንጆ ነው ሰው በምግባሩ ነው የሚለካው ጥሩ ልጅ ነሽ ምንም ብታረጊ you look beautiful. ምርጥ እናት አለሽ ተባረኩ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም እናመሰግናለን

  • @jerusalemgetachew5698
    @jerusalemgetachew5698 ปีที่แล้ว

    🌺ስታምሩ stay bless❤

  • @elsanuru3456
    @elsanuru3456 ปีที่แล้ว

    waw የምወደው የቤተሰብ አይነት እኔም ከነ ልጆቼ እንዲ ብሆን እጃቹ ይባረክ

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 ปีที่แล้ว

    Wooooow ነው። እሠራዋለሁ።

  • @khadrakhadra8199
    @khadrakhadra8199 ปีที่แล้ว +8

    መልካም እናት አላሕ ይጠብቅሽ

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 ปีที่แล้ว +1

    ጉዋደኛ ነዉ ምትመስሉት በጣም ነዉ ምታምሩት እድሜና ጤና ይስጣቹ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 9 หลายเดือนก่อน

    oh so glad to see you atlast i wonder what you looked like beautiful like your mom

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ምርዬ እና እጅጌ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እኛም እናመሰግናለን

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 ปีที่แล้ว

    በጣም፡ደስ፡የምትሉት፡እሮሰቱን፡ወድጀዋለሁ፡🥰🥰❤️❤️💐💐👍👍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @tsedalsolomon3873
    @tsedalsolomon3873 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @miya3442
    @miya3442 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምትመሳሰሉት ደስ ትላላችሁ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @sintayehunigussa1952
    @sintayehunigussa1952 ปีที่แล้ว

    tasekenalachu zemenachu yebarek

  • @rahelnigusse7356
    @rahelnigusse7356 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ታየች ታየች ምርዬ መልካቹ ሳይሆንድምፃቹ በጣም ይመሳሰላል
    😘😘😘😘😘👍👍👏👏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @getetadese2674
    @getetadese2674 ปีที่แล้ว

    Waw Betam Arif New

  • @biiftuutube5909
    @biiftuutube5909 ปีที่แล้ว

    Betam Yamiral Maashallah

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 ปีที่แล้ว

    ስረአተኛ ቤተሰብ ቆንጆዎች ፀጉሩ ደሞ 1ኛ ያምራል ኩል ናችሁ ቤተሰቡ ሁሉም ያምርባችኋል በርቱ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln ปีที่แล้ว

    እጅግዬ ቁንጅና ምግባር ሙያ ለልጆችሽ አውርሰሻል እግዚአብሔር ይባርክልሽ ያኑርልሽ ምህረትዬ ጎበዝ ነሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ፀጉርሽ ያንቺ አለመሆኑ በጀሽ እንዳየሁት ቅር ብሎኝ ነበር በተረፈ እኛ እኮ ሌላ ፀጉር አያስፈልገንም እግዚአብሔር ሙሉ አድርጎ ነው የፈጠረን ባለን እናጊጥ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም ንገሪልኝ

  • @hareggebre
    @hareggebre ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርዬ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ ድምፅሽ ደግሞ ከሜላት ጋ እንድ ነው ይልመድብሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ ብላለች

  • @bereketadem3088
    @bereketadem3088 ปีที่แล้ว

    Wow betam des yelale stayelshi yemechal

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 ปีที่แล้ว

    Wooow teru new yetsraw እናመስገናለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 ปีที่แล้ว +1

    እናትና ልጅ ባለሙያ በርቱልን እናመሰግናለን 👍👍👍❤️❤️❤️ ምህረት ሜሉን ነው የምትመስይው ፀጉርሽ ድሬዱ ለጊዜው ከሆነ አያስጠላም እናት ካልወደደች ግን ፍቺው ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @Alemye777
    @Alemye777 ปีที่แล้ว +2

    ቁጥርጥር ይመላል:ሻሽ አስተሳሰርሽ ያምራል🥰

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @yalemye123
    @yalemye123 ปีที่แล้ว

    Great look

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 ปีที่แล้ว +1

    ሰታምሩ

  • @etsegenetfeker
    @etsegenetfeker ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እኔማ የበላሁት ይመስል ነውያጣጣምኩት እሞክረዋለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ሞክሪው እውነት

  • @Tig12342
    @Tig12342 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ሙያ ከመልክ ጋር ማዘር ልጆችሽ ያንችን ነው የወሰዶት ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ግን በጣም ቆንጆ ቃልዬናት❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ምርዬ የሰራሽው ሁሉ ይጣፍጥልሽ

  • @user-hj1qd1wz4p
    @user-hj1qd1wz4p ปีที่แล้ว

    ምህርትዬ የኔ ውድ ስወድሽ በእውነት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @zubeydaahmed5086
    @zubeydaahmed5086 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 ปีที่แล้ว

    ማሚ እንኳን አደረሰሽ በርቱልን እኛም እንወዳቹሁኅለን !

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 ปีที่แล้ว

    ደሥ,ትላላቹ,እንኳን,ደናመጣሽ,ምሩ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 ปีที่แล้ว

    ስላም ማምዬ

  • @FENA2001
    @FENA2001 ปีที่แล้ว

    ጨዋ እናትና ልጅ ደስ ስትሉ።።😍😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን

  • @user-yi1gb1ub6z
    @user-yi1gb1ub6z ปีที่แล้ว

    Much love From Eritrea

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Sending love to you as well

  • @mitugirma1346
    @mitugirma1346 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ተባረኩ

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing your recipe mihret . Your mommy loves you too much I think you are the last one I mean the youngest.

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Yes i love all of them dearly

  • @fatumatube4772
    @fatumatube4772 ปีที่แล้ว

    ጥያቄየን ተቀብለሽ ሰርተሽ ስላሳየሽን በጣም በጣም አመሰግናለሁ ጎበዝ በርች።በጣም ቆንጆ ነው ግን አንድ አስተያየት ልስጥሽ የፖክስሰኛውን ሊጥ ስታዘጋጅ በውሀ ፉንታ ወተትም መጠቀም ትችያለሽ።እናትና ልጅ ትምህርታችሁ በጣም ተመችቶኛል እጃችሁ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁላችሁ።ሰላማችሁ ይብዛ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      አዎ ይቻላል በጣም እናመሰግናለን

  • @abfoods
    @abfoods ปีที่แล้ว

    Woow

  • @Meronnigussie-ih3tz
    @Meronnigussie-ih3tz 2 หลายเดือนก่อน

    I like your hair❤

  • @ruth9344
    @ruth9344 ปีที่แล้ว +6

    Your dreadlocks are beautiful! And thanks for the recipe.

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 ปีที่แล้ว

    Wow arfi naw betam gobez

  • @tsegiefaris1502
    @tsegiefaris1502 ปีที่แล้ว

    the best family , siwedachu

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Enamesgnalen betam

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 ปีที่แล้ว +1

    ይህ መልካም ቤተሰብ ሰወዳችሁ ❤️❤️🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @hannaberhane2904
    @hannaberhane2904 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing bless you 🙏

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว

    betam betam dess tlalachu❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @meherettesfaye6920
    @meherettesfaye6920 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወዳችሁ ከነ ልጆቾ ..... ለልጆች የሚሆን ነገር በጣም እንፈልጋለን ቶሎ ላኩልን

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty ปีที่แล้ว +2

    እናትና ልጅ ደስ ትላላቹ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 ปีที่แล้ว +2

    ድስ ምትሉ እርጋታችሁ ስራታችሁ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ

  • @sabatadesse95
    @sabatadesse95 ปีที่แล้ว

    Merciii 🥺🥺🥺love my childhood memories with you were amazing specially when we've lunch ur mom's dirkosh firfir was 🔥🔥 bicha betam des bilognal selayehush Mihret Kirubel lots of love to you and ur mama

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Owwwww thank you pls contact me through telegram

    • @sabatadesse95
      @sabatadesse95 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya eshi loves 🥺🥺

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 ปีที่แล้ว

    ወደነዋል እናትና ልጅ እናትሽን የምትመስይ ፀይም ቆንጆ ድሬድሽ ዋዉ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 ปีที่แล้ว

    enmsgenaln betam tebrku 👏

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @elefuyyoutube7626
    @elefuyyoutube7626 ปีที่แล้ว

    Desss telalachu ❤❤

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v ปีที่แล้ว

    እናትነት እማየ እድሜ ይስጠወት

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 ปีที่แล้ว

    Wow dasi sitilu siwodachu

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Enamesgnalen

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 ปีที่แล้ว +2

    ለካ ሙያ ከቤቱ ነው። በጣም ቀላል ነው። አመሰግናለሁ።
    ፀጉርሽን ወድጄዋለሁ። እኔ ግን የድሬድ ሰው አይደለሁም አልወድም አንቺ ላይ ግን
    ያምርብሻለ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ያምርባታል