🔴የአርበኛ ዘመነ ካሴ እናት ደስታቸዉን ገለፁ l አርበኛ ዘመነ ካሴ በእናቱ ቤት ታላቅ አቀባበል

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 919

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ
    @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ ปีที่แล้ว +53

    ደስ ሲሉ አቀባበላቸው እራሱ ውድ የአማራ ልጆች ሁሌ ደስታችሁን ልይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 ปีที่แล้ว +86

    እንኳን ደስ አልዎት የኔ እናት የሚያኮራ ጀግና እናት ነዎት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዘመነንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!

    • @ethio8774
      @ethio8774 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀው

    • @kingmovieworld
      @kingmovieworld ปีที่แล้ว

      ጀግና አታውቁማ ምድረ ፈሳም

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 ปีที่แล้ว +2

      @@kingmovieworld እርርርርር ድብንንንንን አልክ እሷ አንተ ደግሞ አር ነህህህህ ቦቲአም ጥፉ ከዚህ

    • @maryamsaeed8970
      @maryamsaeed8970 ปีที่แล้ว

      ​@@birtukanadmase194😂😂😂

    • @genetkelemu1748
      @genetkelemu1748 ปีที่แล้ว +2

      @@kingmovieworld አየነውኮ የናንተን ጀግንነት የእንኩሮ መንጋ ቱ ኧረ ገለማችሁን አሁንስ።

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 ปีที่แล้ว +114

    የኔ እናት በህይወት እስካሉ የልጅዎትን ክፉ አያሰማዎት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ ปีที่แล้ว +51

    ጀግና ደግሞ ደግሞ ይወለድ በስመአብ ህዝብ ሲወድህ ለካ እዲህነዉ😢፡ፈጣሪ ከአዉሬዉ አብይ አሕመድ አይን ይጠብቅሕ😢፡ወድማችን ዘመነካሴ ያማራ አባት

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 ปีที่แล้ว +37

    የሰዉ መዉደድ ያለዉ ዘሜ ድፍን አለሙ ዘሜ ዘሜ ዘሜ አቤት መታደል ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪💪💪 የአማራ የቁርጥ ቀን ልጂ ዘሜዋ አበሳዬ ባለ ማህተቡ 🙏🙏🙏 መድኃኔዓለም ይጠብቅህ💪💪💪💪💪

    • @Zinatww2Lovely12
      @Zinatww2Lovely12 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ባሉመሀተብነው❤❤❤❤❤

    • @agareth1659
      @agareth1659 ปีที่แล้ว

      አሜን ይጠብቅልን🙏

    • @ledea1236
      @ledea1236 ปีที่แล้ว

      Amen amen

    • @BineyamAyalew-of2nz
      @BineyamAyalew-of2nz 6 หลายเดือนก่อน

      ዘመነካሲአርበኛየአማራልጆያሳምነውጽይልዡችመዳኒሀለምይጠብቃቹሁ

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x ปีที่แล้ว +24

    የኔ አባት የዘመኔ ንጉሥ ሺ አመት ኑርልኝ እሙሀይ እንኳን ደስ አለዎት ዘሜን ሲወልዱ ምነዉ 10ሆኖ በነበር የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአማራ አርማ ምልክታችን 💛💚❤

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 ปีที่แล้ว +21

    ዘሜ ጀግናችን እናታችን እንኳን ደስ አሎት አላህ እድሜቱን ያርዝመው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ አማራዊያን በሙሉ አማራ ያሸንፋል ድል ለታላቁ አማራ

  • @abeba2241
    @abeba2241 ปีที่แล้ว +42

    የእኔ ጀግኖች የሰላቶዉ አብይ አህመድ እራስ ምታቶች አማራዬ ዘራችሁ ይባረክ 💚💛❤️

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n ปีที่แล้ว +44

    አሜን አሜን አሜን የጅግናችን እናት ሸአመት ኑሪልን ማሀፀንሺ የተባርከ ነዉ ጀግና ያፈራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናታችን እወድሽ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 ปีที่แล้ว +14

    ዘምዬ የኔ ጀግና በአንገትህ ያደረከው መስቀል ሀይል ጉልበት ይሁንህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ. የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ💚💛♥️

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p ปีที่แล้ว +30

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት ዘሜ የኔ ንጉስ❤🤗

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p ปีที่แล้ว +58

    ከዚህ ቡኃላ ሚዲያ ቀንሱ እራሳችሁን ጠብቁ ብልፅግና አይታመንም እርስ በራሳችሁ ተጠባበቁ 🤗😊

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል በሚዲያ የሚባል ባይወጡ በፊትም ብአዴንና ኦነግ አይናቸው የቀላው በሚዲያ ብዙ ስለሚያውት ነበር ብዙ አማራ ስለሚከተው ቀንተው🙏🙏🙏

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 หลายเดือนก่อน

      አብይ ሌላ ወታደር ሳያስፈልገኝ እርስ በርስ እያጫረስኳቸው ነው ብሏዋል አማራን የሚጠፋው በራሱ ባአማራ ነው አንደኛ በገንዘብ እያታለለ ሁለተኛ የብልግና ፊልም እየቀረፀ እለቅብሀለው እያለ እያስፈራራ ለምሳሌ ታማኝ ታዬ ቦጋለ ብልፅግና ልጆቻቻውን እያገተ ያስፈራራልሌላው ወልቃይት እራያ እንድታገኝ ፋኖን አጥፋ እያለ የአማራ ጠላት እራሱ አማራ ነው 5 አመት በኃላ አማራን ጨርሼ አጠፈዋለው ብሎ እቅድ ይዘዋል ከአዲስ አበባም እንደ ጉድ እየገደለ እየሰወረ ነው😅

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n ปีที่แล้ว +7

    ቸሩ መድኃኔዓለም አለህ እምታምነዉ አያቀላፋም ዘሜዋን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉አምላክ ሚካኤል የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ከሞት አፍ ሊ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i ปีที่แล้ว +10

    እማሆይ እግዚአብሔር የናተ ጾሎት ልጅወን ጀግናውን ዘመን ካሴ ምንም አይነካው የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅለወት የጀግና እናት ማህጸነ ብርክ ናችሁ እማሆይ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ እውነት ዕኛ ደስ ብሎናል ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙት ጤንነትን ይስጥልን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว +24

    .እናት..አጐብሳ.ለዘላለም.ትኑር.እማየ.እንኳን.ደስአለወት

  • @mekedumengesha6437
    @mekedumengesha6437 ปีที่แล้ว +22

    የጀግና እናት ኑሩልን ለዘላለም።

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 ปีที่แล้ว +8

    ጀግናችን አርበኛ ዘመነ ኬሴ በመፈታቱ ታላቅ ደሰታ ነው የተሰማን እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p 3 วันที่ผ่านมา

    የጀግና እናት እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እማዎይ በረከቶት ይደርብን የኔ እናት

  • @ibraibra7736
    @ibraibra7736 ปีที่แล้ว +7

    እግዚ አብሔር ይመሥገን አሜን እንኳን ደስ አለዎት የጀግና እናት ሺአመት ኑሩልን ክፋ እዳያሰማሁ እግዚ አብሔር መጨርሻዉን ያሳምርለን

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት❤የእርሶ ፀሎት እንኮን ለንጆት ለሃገር ይተርፍል ግዚሃብሄር እድሜና ጤና ይስጦት የጀግና እናት ያውም ያገር ወዳዱ ዘሜ❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +8

    ዘሜ የኔ ባለማተብ ❤✝️🙏🏿
    እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ጀግናችን
    💪💪💪💪💪✝️✝️✝️❤❤

  • @user-vu8qb9um4e
    @user-vu8qb9um4e ปีที่แล้ว +10

    ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ እስከመጨረሻው ብርታት ጥንካሬ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ የአማራ እንባ ጠባቂ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ❤❤❤❤❤

    • @user-hh5ip8mz6p
      @user-hh5ip8mz6p ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @user-xi8ex3vm9j
    @user-xi8ex3vm9j ปีที่แล้ว +6

    የዘምየ የጀግናው እናት እማሆይ እንኮን ደስ ያለዋት እረጅም እድሜ ለዘምየና ለዘምየ እናት❤❤❤❤❤

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci ปีที่แล้ว +17

    ንጉስ ዘሜ በቁምህ በመላው የአማራ ልብ ውስጥ መሆንህን ስላየህ እንኳን ደስ አለህ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 ปีที่แล้ว +9

    እሞሀይየ እንኳን ደሰ አለውት እረጃም እድሜ ይሰጥወት 120 ያኑሩውት የጀግና እናት እሞሀይየ🌹❤

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 ปีที่แล้ว +37

    ይሄ የሚሸልለዉ ልጅ ስሙ ማነበር እንኳንም አየንህ ጀግና ወንድማችን ድምፁ ጠፍቶነበር

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 ปีที่แล้ว +14

    እሰይ እሰይ የኔናት እንኳን,ደስ አሎት የራሶ ፀሎትና ልመና ይጠብቁሎት የሱን ክፊ አያሰማሆት በህይወት እስካሉ ደሰ,ስል የህዝቡ አድነት,

  • @user-rj5qu8sl3f
    @user-rj5qu8sl3f ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አላችሁ የኔ እናት የጀግና እናት ዘምየ ፈጣሪ ከክፊ ነገር ይጠብቅህ ከችግር በሃላም ምቾት አለ ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 ปีที่แล้ว +10

    እናቴ እንኳን ደስ አለዎት የኢትዮጵያ አምላክ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን 💚💛❤️

  • @user-et9sl9rh3m
    @user-et9sl9rh3m ปีที่แล้ว +17

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት እድሜና ጤና ይሰጥልን እናታችን ዘሜ ንውስ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +4

    እንኩዋን ደስስ አለዎት እማሆይ ❤
    እናታችን እኛም በጣም ነው ደስ ያለን 🙏🏿❤
    ዘመነ ካሴ ጀግናችን ነህ 💪💪✅️✅️💯👑👑👑እልልልልልል እልልልልልል

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የሁላችን እናት የጌታችን መድሀኒታችንን ስጋ ወደሙ ወስደው የዘላለም ህይወትን የሚያስገኘውን ቆብ ጭነው ጥሬ እየቆረጠሙ ውሀ እየጠጡ ለዓለም ሰላም ፍቅርና ለህዝቦች ጤንነት የሚጸልዩት የዘመነ ካሴ እናት እንኳን ደስ አለወት ለእኛም ይጸልዩልን

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 ปีที่แล้ว +4

    የጀግና እናት እንክዋን ደስ አልዎት ዘወትር በፀሎት የሚለምኑት አምላክ ለርስወና ለቤተሰብዎ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዘመነ የርስዎ ልጅ ብቻ አይደለም ከፍ ሲል የኢትዮጵያውያን ዝቅ ሲል ያማራ ልጅ ነው::

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 ปีที่แล้ว +1

    አግዜያብሄር እውምላክህን ማመስገንህ እጅግ መልካም ነው። እሱን እሚታመኑበትንና እሚያከብሩትን ይቀርባል ይጠብቅማል። በእስርቤት የቆየህበትንም ግዜ የእግዚያብሄር ፈቃድ ነው እሚመስለኝ እንድትቆይና እምትሰራው መልካም ነገር ይኖራል ብዮ እገምታለሁ። በስህተትም ቢሆን ለመጉዳት ተብሎ ብትታሰር እግዚያብሄር ከሚደርስብህ አላስፈላጊ ጉዳት ሊሸሽግህ ብሎ ይሆናልና። በአምላኩ እሚታመን ሰው ነገር ሁሉ ለበጎነው ብሎ ይቀበላል። ለኢትዮጵያ አንድነት እንጂ ለብሂር እንዳትቆም

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 ปีที่แล้ว +5

    📍እንኳን ደስ አለዎት የጀግናው ዘመነ ውድ ❤ እናት ዓለም💐።
    የወንድማችን ዘሜ ነፃ መሆን የኢትዮጵያም ሕዝብ የነፃነት ትንሳኤ ነው::
    እግዚአብሔር በጎውን ሁሉ ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ እንዲያመጣልን በፀሎትዎ በእጅጉ ይጠንክሩልን እናት ዓለም።
    ዘሜ! እንኳን ከእናት ዓለምህና ከቤተሰብህ ተገናኘህ።
    በርታ📍በእጅጉ ወንድማችን።
    📍መድኃኔዓለም እጅጉን ጠብቆህ ለበለጠ ድል ያብቃን።
    📍ማስታወሻ ለሳተናዎቹ:-
    ልባዊ ምስጋናዬን ተቀበሉ። ግሩም ስራ። በጣም በርቱ ውዶች።

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እስይ እንኳንም ተፈታህ ዘሜ
    የእኔ እናት እንኳን ደስ አለወት
    በዝህ አጋጣሚ የሚዲያ ባለሙያ ወች አማና ፍኖወች ያሉበትን ስፍራ እንስቃሴ አትቀርፅ እነ ጭርሲል አንወድም ብልፅግና + ብልግና ከመተናኮል እና ከማሳደድ ስለማያርፉ ደበቅ ይበሉ ብዙ ቅረፃ አታድርጉ እርስበርሳችሁ ተዋደዱ ተደጋገፉ ወሎ ሸዋ ጎደር ጎጆም አንድ አማራ ነን ስለዝህ የጠለት ወሬ አትስሙ
    አማራ ናችሁ እያሉ ነው ጠላቶቻችን ያፈናቀሉን የገደሉ ተዋደዱ እርስበእርሳችሁ የእኔ ውዶች ፍጡማ ነኝ ወሎየዋ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 ปีที่แล้ว +5

    አርበኛ ዘመነ ካሴ ካለህበት ቦታ ሁሉ የእግዚአብሔር ሀይል አይለይህ🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ ሙሉ ማርሻል ዘመነ ካሴ የጥንብ ጋላዎችን የተበላሸ ስርአት በመደምሰስ አዲስ አበባን በቅርቡ ይቆጣጠራል አሜን ❤❤❤

  • @tigistaniley8143
    @tigistaniley8143 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አለዎት እማሆይ የጀግና እናት እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያቆይዎት ❤❤❤

  • @user-fy3mp7ww8e
    @user-fy3mp7ww8e 3 หลายเดือนก่อน

    መታደል፡ነው፡አማራነት፡እምንት፡ደግነት፡ለዚህ፡ነው፡አገር፡ሻጮች፡የጠሉን፡ዘሜ፡ዘሜ፡ዘሜየጠላት፡ፈውስ፡❤❤❤ሳይደርሱባቸዉ፡እየደረሱ፡ይመለሳሉ፡እየቀመሱ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jq2mg4yn9u
    @user-jq2mg4yn9u ปีที่แล้ว +9

    ሁሌም ኑርልን❤❤❤❤❤❤ ያይናችን ብሌን

  • @zewdiewoldetsadik4432
    @zewdiewoldetsadik4432 ปีที่แล้ว

    ጀግናችን እናቱም መላው አማራ እንኳን ደስ አለን አሁን ጠላቶቻችን በግልጽ ወረራ አማራን እየጨፈጨፉት ስለሆነ ፈጥነን ይህን ጥቃት መቀልበስ ያስፈልጋል‼️ስለዚህ በግልጽ ጣላቶቻችን ካደረጉት እኛም ሳንሸማቀቅ ወጥተን ይህን ወጣት ይዘይን በቶሎ በአማራ ላይ የተሰማራውን የኦነጉን ኃይል እዚሁ አሰቀርተን ትጥቁን ማርከን አስፈትተን መታጠቅ አለብን‼️‼️‼️👑🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix ปีที่แล้ว +4

    እንኮን ደሳልወት እናታለም ❤❤❤❤❤የኛም ልጅ ወንድማችን ምልክታችን ጋሻችን የዘመናችን አርበኛ ወልደው ስለሰጡን እግዚአብሂር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የጀግና እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድ

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ ይላል መፈታቱ
    ኧረ ጋይ እነዚህን ፈርጦች💎 💚💛💖💎ደብቁልን 😢😢😢

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 6 หลายเดือนก่อน

    አየጀግና የኔጀግና የኔጀግኖቸ የኔአበሶቸ እግዚሀብሄረ ይጠብቀ
    ቃቸዉ አዉንምአ
    እመቤተ
    ቴደግልማረያም ተ
    ትጠብቃቸዉ አበሶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍🌹👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z ปีที่แล้ว +27

    እውነት ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን❤🎉

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k 7 หลายเดือนก่อน

    ዘሜ ዘሜ የአማራው የኢትዪያ መከታ ሰላምህ ይብዛልን ለፋኖኖ

  • @user-wg3wx2nx4z
    @user-wg3wx2nx4z 26 วันที่ผ่านมา

    ዘሜ እድለኛህ ነህ ዛሬም ወደፊትም ወላዲት አምላክ አትለይህ አናትህንም አማ ሆይን እድሜይስጣቸው

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n ปีที่แล้ว +11

    እናታችን እንኳን ድስ አለዎት ደስስስስስስስ ብሎናን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn ปีที่แล้ว +1

    ውይ እግዚአብሄር ይመሰገን ፈርቼ ነበር ማረሰያምን ይበሉታል ብዬ የኔ ጀግና የየዋህ የሀገር የወገን ወዳድ ዘር አማራዬ ወደፊት አንድ አማራ አንድ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว

      አትፍሪእነሱከማንምበላይብልጥናቸውስንቱንአልፎእዚህደርሷል

  • @techawatch
    @techawatch ปีที่แล้ว +118

    ድሮም መታሰር አልነበረበትም አሁን እስክንድርን ጠብቁ!

    • @sirakbeemnet3772
      @sirakbeemnet3772 ปีที่แล้ว +8

      ንፁኅ ኢትዮጵያዊ የሆነውን አርበኛ ዘመኔ ካሤን ማሰራቸው ትግሉን ነው የበለጠ ያጋጋሉት ።😂

    • @lamar5988
      @lamar5988 ปีที่แล้ว

      💔❤❣🤗

    • @kiparamobkama9901
      @kiparamobkama9901 ปีที่แล้ว +3

      ወደአዲስ አበባ ሰብራችሁ ኦነጋዊ መንግስትን ከስሩ ካልነቀሊችሁ ትግሉ ጥቅም የለውም

    • @ashenafisissay
      @ashenafisissay ปีที่แล้ว

      ​@@sirakbeemnet377299999999999999999999999999999999999999999999

    • @getentalem2607
      @getentalem2607 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን ደስ አለህ ዘሜ በጋራ ስራችሁ ላይ በርቱ!!!

  • @edengizachew5630
    @edengizachew5630 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የኔ እናት እማሆይ እንኳን ደስ አሉት ምን ይባላላ እግዚአብሔር ይመስገን ዘሜ የአማራ ምልክት እስትንፋስ እልፍ አመት ኑርልን ጋሻችን።

  • @Myen0912
    @Myen0912 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ድንቡሼ እንኳን ለእናትህ ጉያ አበቃህ። ብዙ ከቤት አትራቅ እሺ ለእናትህ ኑርላት👶👩‍👦

  • @zainabmohahad5761
    @zainabmohahad5761 ปีที่แล้ว +2

    የጀግና ዘመንካሴናት አኳደሴአለወት እኳን አብሮደሴአለን በጣምንዉደሴያለን ለዱቃወም አሚንንን ብለናል አናታችን

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት የጄግናችን እናት የሁላችንም እናት ነውት ❤

  • @user-uy8gj7ht2p
    @user-uy8gj7ht2p ปีที่แล้ว

    ዘሜ ጀግና የጀግና ዘር አላህ ይጠብቃችሁ ድልንም አጎናፅፎዋችሁ ካደባባዩ ውጡ

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 ปีที่แล้ว +5

    የጀግና እናት እማሆይ እንኳን ደስ አሎት 💚💛❤️

  • @habtamukerie4250
    @habtamukerie4250 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለዎት እሙሐይ የጀግና እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን። እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስ ብሎናል። ሳተነው ባለምጥቁ አእምሮ የዘመኑን ትውልድ አገር ተረካቢ እንዲሆን በወኔ መአበል ያስዋኘ ጀግናው አርበኛ ዘመነ ካሴ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ጀግናችን አንበሳው አርበኛ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። ደስታችን ወደር የለውም።

  • @fjghdy2832
    @fjghdy2832 ปีที่แล้ว +14

    አሁን እስክድር ነጋን ጠብቁ ወገኖቼ😢❤️

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 6 หลายเดือนก่อน

    እማ የጀግና እናት በመሆንዎ ኢትዮጵያ ባለውለዎ ናት
    ጀግና ወልደው ስጥተውናል
    ዘመነ ካሴ የኢትዮጵያ ተስፉነው በጣም እናከብረዋለን እማ እርስዎንም ሲበዛ እናከብርዎታለን💚💛❤️

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 ปีที่แล้ว +9

    ❤እንኳን ደስ አለዎት እናቴ የጀግና እናት ኩሩ❤

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን💕🙏💕እንኳን አብሮ ደስ አለን እርጅም እድሜ ይስጥልን የጀግና እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mc1wi6kf7w
    @user-mc1wi6kf7w 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ የአማራን እና የኢትዮጵያን መከራ የተጋፈጠ ጀግና

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር ይጠብቅልዎት።

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ የኔ እናት እንኳንም ደስ ያሎት የኔ ቅን እናት እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት ዘመንዬ የኔ አንበሳ አንተንም እንኳን ደስ ያለህ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖቻችን የአማራ ሕዝብ በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @nazrethdesalegn6606
    @nazrethdesalegn6606 ปีที่แล้ว +1

    እማሆይ እንኳን ደስ አሎት ዘመነም እንኳን ለቤትህ አበቃህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዘመዴን ምክር በልብህ ያዝ ወንድሜ

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 ปีที่แล้ว +5

    እንኩአን ደስ አሎት እማሆይ!👍👍👍

  • @AssgedAssen
    @AssgedAssen ปีที่แล้ว +1

    መግስታችን ዘሜ ኩራታችን አለኝታችን አላህ ይጠብቅህ ክፋህን አያሰማን ወድም አለም አማራዬ ደሞቼ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @መታገስ
    @መታገስ ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት😢🥰🥰🥰🥰

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እኳን ካደክበት ዋርካ ደረስክ አይዞህ አርበኛው ዘመነ ካሴ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ስሙ ይቀደስ ጌታ አሜን አሜን አሜን

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ ปีที่แล้ว +8

    ማዘር እኮን ደስያልወት ❤❤❤❤

  • @user-wg3wx2nx4z
    @user-wg3wx2nx4z 26 วันที่ผ่านมา

    የዘሜ አናት እድሜ ከጤና ጋ ይስጥወት በዚህ አድሜወት ጀግና ሎጆወትንማየት ኩራት ነው

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd9837 ปีที่แล้ว +6

    አግዚአብሔር ይመስገንአሜን❤

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x ปีที่แล้ว +3

    እናታችን እነኳን ደስ አለወት,እግዚአብሔር ይጠበቅለወት

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስአላችሁ አሪቤኞች እግዝአቤሔር
    ከናንቴጋር ይሁን ተገፊታች ነው የወጣ
    ችሁና የቴገፋ ሰው አምላክ ይሬዳል

  • @user-uk4ol8qw9z
    @user-uk4ol8qw9z ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባቴ ዘሜ ተመስገንንን🙏❤🙏❤

  • @yedgebregziabher6835
    @yedgebregziabher6835 6 หลายเดือนก่อน

    እንካን ደስ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል ! ዘሜ ያሻንፋል ! ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ ปีที่แล้ว +3

    መድሀኒያለም የድግልማርያምልጅ ይጠብቅሕ፡😢😢ዘሜ ጀግናዉ፡፡

  • @madinamohammad3880
    @madinamohammad3880 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እካን ደስ አለዎት እኛም ደስ ብሎናል ሰለ ተፈታ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰🥰🥰🥰

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አለሁ እናታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጅግናም። ወንድማችንም የቅስቀሳም ስራህንም ወጋም ከፍለሀልም ለሀገርህም ላማራም ህዝብንም ሰላም ለማምጣትም ሁላችንም ክብርንም ላንተም ለዘመነንም ጅግናችንም። ወንድማችንም ክብርንም ሰላም ለሁላችሁንም የጎጃም ጋዶችንም ታጋይዎቻችንም ሁላችዉም እናቀርባለንም ክብርንም የሞላዉ አናራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም

  • @mekedumengesha6437
    @mekedumengesha6437 ปีที่แล้ว +30

    ምርቃቶ ለሁሉም የአማራ ህዝብ ይድረስ

    • @kingmovieworld
      @kingmovieworld ปีที่แล้ว

      ወያኔን መመከት ያልቻለ ጀግንነት ምላስ ብቻ !!አይ አማራ

  • @AsSa-wm2pw
    @AsSa-wm2pw ปีที่แล้ว +2

    የጀግናዉ እናት መአፀኖ ይለምልም እድሜ እና ፀጋዉን ያብዛለችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nu2ch3yu8x
    @user-nu2ch3yu8x ปีที่แล้ว +4

    የኔናት አላህ ይጠብቅልሽ

  • @athsaraable
    @athsaraable ปีที่แล้ว +1

    በርታ አማራ የናትና የአባቴ ልጆች ግራ ቀኝህን ተመልከት አትዘናጋ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @YOTE122
    @YOTE122 ปีที่แล้ว +3

    እማሆይ: እንኩዋን: ደስ: አለዎት።

  • @ghfrghf1971
    @ghfrghf1971 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱሊላህ ደስ ሲያል እኮን ተፈታህልን ዘሚ ወላሂ በጣምነው ደስያለኝ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ አማራ መሆን መታደልነው ❤❤🙏🙏🇪🇹🌹👏👏

  • @mekedszerihun2053
    @mekedszerihun2053 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለን አላችሁ ወገኖቼ

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አረበኛችነን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን የህዝብ ልጅ ነው

  • @eyerusalemwoldetsadik964
    @eyerusalemwoldetsadik964 ปีที่แล้ว +9

    አሁንም ጀግኖቻችንን ጠብቁ ከፈጣሪ ጋር።

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 ปีที่แล้ว +1

    በስመስላሴ እዉነትወንድማችንተፍትቶነዉ የድንግልማርያምልጅቸሩመዳሀኔአለም እንኳንከቤተሰቤችህከወገኖችህጨመረህ እዉነት ያሸነፋል ከኢቶብከራቅኩ አምትወሬነበር

  • @jemilajem4343
    @jemilajem4343 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልል
    እልልልልልልል
    እልልልቀቀቀ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hiyatethobiya3327
    @hiyatethobiya3327 ปีที่แล้ว

    የልጀውን. ክፉ አያሳየውት ጀግናው ዘሜን አላህ ይጠብቀው ከኒህ አውሬወች

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd9837 ปีที่แล้ว +3

    መከፋልየለም።አንድአንድ፣እናሽንፋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abgebrazilase5254
    @abgebrazilase5254 ปีที่แล้ว +2

    እማሆይ እንኳን ደስ አለዎት አምላከ ጊዮርጊስ ልጅዎን ዘመነ ካሴን ይጠብቅልን የሁላችን የአማራውያን ወንድም ስለሆነ።እግዚአብሔር ጠላታችንን አቢይ አህመድን በቅርቡ ደምስሶ ያሳየን አሜን።

  • @yegeremalmesfin2176
    @yegeremalmesfin2176 ปีที่แล้ว +3

    እናቶቻችን እንኳን ደስ አለዋት

  • @avcabc4370
    @avcabc4370 ปีที่แล้ว +1

    ዘሜዋ የኔ ጀግና አላህ ይዘብቅህ የኔ ጀግና ሣተናዉም ሣላመሠግንህ አላልፌም በጣምነዉ የምከተልህ በርታልን

  • @amharaterara9629
    @amharaterara9629 ปีที่แล้ว +3

    What a beautiful blessing 🙏🏾 ❤

    • @aselefechme
      @aselefechme ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አደራ ጀግኖችን ጠብቁ አማራዊያን።