🛑ሄለን በቅናት አበደች አልጎርስም አለች በቅናት😥😥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 984

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem ปีที่แล้ว +536

    አንተ ልጅ እሱዋ እደሆነች አሁን መናገር አልፈለገችም እንጂ እደምታፈቅርክ ድሮም አቃለዉ🙄🤔

    • @markkomedi3122
      @markkomedi3122 ปีที่แล้ว +30

      አውቃለው ወንድሜ እንዳፍህ አድርግልኝ ❤❤❤

    • @ዙዙነ
      @ዙዙነ ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክ

    • @ssamirh3584
      @ssamirh3584 ปีที่แล้ว +5

      እኮ እኔም ድሮ ነው ያወኩት

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 ปีที่แล้ว +3

      የኮመንታተሮች አይዲያ ነው ይህ ለጅ መከረው ኤፍሬም ክክክክክ ማርቆሥ እኮ ዘና ነው የሚያደርገው

    • @መይረምነኝከባቦ
      @መይረምነኝከባቦ ปีที่แล้ว +3

      በሳቅ ኤፍሬምየ

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui ปีที่แล้ว +267

    😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣😳👍👍👍👍👍👍💃💃💃💃10ሺ ላይክ ጋይስ ሁለተኛ አይለመዳትም ሰራህላት

    • @gggali7977
      @gggali7977 ปีที่แล้ว +1

      አቺነሺደ ያቃጠልሻት በአላህ ድገሚት እረዘም ያለ የቀረጥነው አውቀንነው አቺን ለማየት እጂ ፍቅረኛየነው በያት

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @zczc5433
      @zczc5433 ปีที่แล้ว

      😘👍😂😂😘

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @SeadhS-xz1ms
      @SeadhS-xz1ms 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui ปีที่แล้ว +399

    😂😂😂😂😂💪💪💪💪እንድህ ስታቃጥላት አንተን ትላለች

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +20

      ሴት ስንባል የምንወደውን እንደማንወደው እናስመስላለን በመቅናታችን ነው የሚታወቅ❤❤❤

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +5

      እውነት ነው 😂😂😂

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው 😂😂😂

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው 😂😂😂

    • @Ubnhhjuui
      @Ubnhhjuui ปีที่แล้ว +4

      @@hdbnokjul 🤣🤣🤣🤣🤣🤲🤲🤲ቀላል ቻናል አለኝ ደምሪኝ

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 ปีที่แล้ว +214

    እደምታፈቅርህ ያስታውቃል ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 ปีที่แล้ว +87

    ውይ ቅናት
    እደምታፈቅርህ ያስታውቅባታል 😂😂😂😂😂

  • @ቀመር
    @ቀመር ปีที่แล้ว +61

    እንዲ ነው እጂ ወንድ ልጅ ቆረጠ ይልሃል ኢሄ ነው አንግዲ👍👍👍😂😂😂😂😂

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +111

    የኔ ልዩ ሄሉዬ ትወጅዋለሽ ደስ ይላል በፍቅር አብራችሁ ምትሆኑበት ቀን ነው የናፈቀኝ ማነው እደኔ በፍቅር ቢጣመሩ ደስ ሚለው በላይክ የመዳም ቅመሞችዬ

  • @rosesabebe3229
    @rosesabebe3229 ปีที่แล้ว +32

    ማፍቀርሽ ተረጋግጧል 100%

  • @omabdulaziz_tube
    @omabdulaziz_tube ปีที่แล้ว +240

    አሰላሙአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ውድ የአሏህ ባሮች እህት እና ወንድሞች የአሏህ ሰላም እዝነት በናንተም በወላጆቻቹህም ላይ ይስፈን !! 🇪🇹

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe ปีที่แล้ว +15

    እይ ደግ አረገ ይገባሻል ስትቀባረሪ ደግሞ ድብን አርገሽ ታፈቅሪዋለሽ🎉😂😂😂😂😂

  • @betikonjo7059
    @betikonjo7059 ปีที่แล้ว +28

    ሳምርዬ የኔ እህት ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ያጎቴ ልጅ ❤❤❤❤

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ ปีที่แล้ว +21

    ያሁኗም ደሞ ቆንጆ ናት ግን ለፕራንክ ብለህ የእግዚአብሔርን ስም በከቱ አትጥራ

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 10 หลายเดือนก่อน +30

    እኔራሱ እቀናለው ሄልየ ያች ገዳፊነኝ 😍😍😍

  • @rahel1095
    @rahel1095 ปีที่แล้ว +26

    አንጀቴን እንዳራስከዉ አንጀትህ ይራስ ማርክዬ አንተ ለተሰራኸዉ ፕራንክ እኔ እቃጠላለዉ ደግ አረገሽ ወይዘሪት በትልቁ ፎንቃ ገብቶልሻል ተንፍሰሽ ይዊጣልሽ🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈😍😍😍

    • @martamarta2774
      @martamarta2774 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅🎉

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂🎉

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +26

    እልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ማርችየ እግድህ ለፈቅርህ ታማኝ ሁን ደስ ሲል ሰራህላት 😌❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @sulihenur8784
    @sulihenur8784 ปีที่แล้ว +62

    ወይኔ እኛ ሴቶች እኮ ልካችን አናውቅም ቅናት ይላል አባቴ 😂😂😂

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt ปีที่แล้ว +9

    ከሁለቱም ፍቅር እይዞህ ዳግም ሆስፒታል እዳትገባ😂 ግን ፍቅረኛሞች ካልሆኑ እዴት ተመሳሳይ ልብስ ለብሰው እደጥዶች ማሮቆስ &ሄሉ ሚዲያ የሚል ከፈቱ??? ወይስ እኛላይ ሙድ እየያዛቹነው

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ እንኳን እሷ እኔ ተናደድኩ አቤት ልጅቷ ደሞ ስትችል ክክክክክ ይ መቻችሁ ግን ፕራክ ሲበዛ እንዳትቀያየሙ

  • @tgegisttgegist1238
    @tgegisttgegist1238 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉዉዉዉ ማነ እደኒ ያቃጠለችዉ ነበር
    ይገባታል ቀጣይ ደሞ እንጠብቃለን
    ማርኬ ዉድ ልጂ ቁርጥ ሲል ነወ
    አይ አኛ ሴቶች ይግራችን ይህ ነወ😂😂😂

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 ปีที่แล้ว +6

    የራሡን የሆነን ነገር ካልተንከባከቡት ሠው ሢወስደው ምን ያበሣጫል አይ ሄሉ ሥትመናደጌ አገኘሽ

  • @hani8649
    @hani8649 ปีที่แล้ว +18

    *_አይ እኛ ሴቶች እኮ እንግደረደራለን የሴትነት ወጉ ግን ማርኬ ሄለን ድብን አድርጋ ነው የምታፈቅርህ ማሪያምን ያለምክንያት እማ እንዲህ አትቀናም አባቴ አጥብቅህ ያዝ *_

  • @ሀየትነኝ
    @ሀየትነኝ ปีที่แล้ว +18

    እሰይ ደግ አረከት ደስ አለኝ🤣በቃ እንዲ ነው ቋፍጠን በል ፍቅር አሸነፊ ነው😂❤❤

  • @መካM
    @መካM ปีที่แล้ว +90

    ዋው ያበድ ብራክ የልጅቱ ትወና ትችላልች

  • @bezanana5405
    @bezanana5405 ปีที่แล้ว +31

    አቤት ቅናት😂😂😂ፎንቃ ድብን አድርጎ ገብቶላታል በእውነት 😂😂

  • @semirakerim1180
    @semirakerim1180 ปีที่แล้ว +5

    እሰይ ወንድሜ ደግ አረካት ይቺ ብሽቅ የሆነች ጂል ባንተ ስሜት ስትቀልድ ነበር እስከዛሬ ይቺ ጨምላቃ ከሶ በላይ አድሶ ልጂ ስታምር ቆንጂዬ ነች

  • @rew6664
    @rew6664 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ቅናት እድህ ያጨረጭራል እዴ ኣይዞሽ ኡዉነት ይች ልጅ ትወደዋለች የሰት ነገር ሁናት ነዉ እጅ😜😁😁😁😂

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +53

    እኔምለዉ አላፍቅርህም ብላለደ የምን ቅናት ነዉ እችማ መጋኞ አለባት እኔ ከማላፍቅርዉ ሠዉ አልቀናም ሲፍልግ ለምን አይስማትም ሆሆ😂😂

    • @shujon7107
      @shujon7107 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ ปีที่แล้ว +3

      አልተናገረችም እንጅ ታፈቅረዉ አለች

    • @ekiramtube442
      @ekiramtube442 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂ሒክማ

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +1

      እኔም😂😂

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +2

      ​@@ሩትየወሎዋቀበጥ እውነት ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ปีที่แล้ว +64

    ወይኔ ኮመንታትሮች በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 ปีที่แล้ว +3

      አይዲያውም እነሡ ነው ያመጡት በሤት ፈትናት የዛን ጊዜ እንደምትወድህ ታውቃለህ ተብሎ ነው ክክክክክ

    • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
      @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ግን አቻ የሌለው የጀግናው የኢየሱስ ልጅ ነኝ ሞቴን በህይወት የቀየረው

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ปีที่แล้ว

      @@senaitdesa7927 😳😳😳😳💔💔

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 ปีที่แล้ว +25

    ቀስ በቀስ የት እደምደርሱ ማየት ብቻ ነው የኛ ስራ ክክክክክክ ኮኮኮኮ ክክክ አደል

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 ปีที่แล้ว +24

    ደግ አረክላት በርታ ሰው ሚወደውን አያቅምበሰው ህይወት ሚቀልደው

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 ปีที่แล้ว +18

    እሰይይይይይይ ደግ አረካት ኮሜት ጥፌልህ ነበር በባለፈ😂😂😅 አጨረጭራት ብየ አይዞሸ እግዲህ👌

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha ปีที่แล้ว

      ይቀጥል ሌላም ለድጋሜ ኢተረቭው በዚህ ቭድዩ ፍቅር እደያዛት ማወቆን ትናገር

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክ ወይ ሄሉዬ የኔ እንቁ አላልኩሽም በፍቅር አትቀልጂ አየሽ እሱም እንደዚህ ነው እሚያመው እንኳን አቀመሰሽ😂 ለማንኛውም ሁለታችሁንም እወዳችሃለሁ❤️

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 ปีที่แล้ว +33

    እንደ ምትወድህ በዚህ እርግጠኛ መሆን አለብህ 100 %😂😂😂😂😂

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቶሎቀለበትይሰራት መቶሽእናስገባዉ ሄሉ በሶዋቦታብሆን ልክናት❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +9

    እኔን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ከሌላ ሴት ጋር ሲሆኑ መቃጠላችን ምን ይሉታል ክክክክ እሰይ በጣም ታዛዝነኝ ነበር አንበሳ😂😂

    • @mekiyebareka1544
      @mekiyebareka1544 ปีที่แล้ว

      ወለሂ እናተነዉ እኛሶቶች በሀራቺንማሰለኝ 😅😅😅 ሶሶት አማት ስለምናኝ እንቢቢዬ አገባዉ ስላኝ መዳምኩሽና ታቃጢዬ ልሞት😢

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 ปีที่แล้ว

      ​@@mekiyebareka1544😅😅😅😅😅😅።አብሽሪ

    • @aadd7107
      @aadd7107 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@mekiyebareka1544😂😂😂

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr ปีที่แล้ว +15

    ልጂቱኮ ትወደዋለች ያው መቅደርደር የኛ የሴቶች ባህሪ ስለሆነ ነውጂ 😅😅😅 እና አታናዳት እሽ

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      ሳህ🤣🤣✅

    • @asmayimam5081
      @asmayimam5081 ปีที่แล้ว

      እኔ ግን የምትወደው አይመስለኝም

  • @banchibaba-p9c
    @banchibaba-p9c ปีที่แล้ว +30

    ወይይይ ማህተብ አላችሁ ምናለ እህሉን እንኳን በስመአቅ ብላችሁ ብትጀምር በተረፈ በርቱ❤❤

  • @Aynye7106
    @Aynye7106 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ ጀግና በጣም ነው ሳይህ የምታሳዝነኝ ምክንያቱም እሷ እየተጨማለቀችብህ ስለሆነ

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 ปีที่แล้ว +51

    በጣም ትወድሀለች ተከባከባት❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ይፈቀርጠያቂቢያቀርበላት።እቢአለች

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +21

    ማርኬ... የስራህን ይስጥህ
    በቃ ዛሬ አረጋገጥክ.., ሄሉ ያንተ ናት.. የማዲንጎዬን ዘፈን ጋብዛት.. ውስጅው ውስጅው
    ነፍሴን በስጦታ እሚለውን
    ተሳክቶልሀል... ያበደ ፕራንክ
    ፕራክ ያረገችህ... ጉዋደኛህ
    አሪፍ ትተውናለች..😀😀🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ትያት።እሱትናዱንበር።አናደዳት

  • @ae7936
    @ae7936 ปีที่แล้ว +24

    እሰይ ማርቆስዬ ደግ አደረካት ጎበዝ👏👏👏👏👏

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 ปีที่แล้ว +48

    ኮመንት ለማንበብ ነው የመጣሁት ፃፍ ፃፍ አርጉ እስቲ የቅናት መንፈስ ወጋሁ የፍቅር ስቃይ እየገባት ነው 😂😂

    • @ዙዙነ
      @ዙዙነ ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክ

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +2

      የኔ ብጤ እኔም ኮመት ሱሰኛ ናኝ

    • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
      @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te ปีที่แล้ว +1

      ሱሰኞች አሳቃችሁኝ ክክክክክክክክ❤❤❤

    • @genzebjemal1051
      @genzebjemal1051 ปีที่แล้ว +4

      እኔማ በሄድኩበት ነው ኮመንት ማንበብ ሱስ የሆነብኝ ቪዶ ምን እንዳሉ ሳልሰማ በኮመንቶች ስስቅ ስሳቀቅ ቪዶዮ ምን እንዳሉ ሳልሰማ ያልቃል ሁለተኛ ዙር ነው ቪዶ የምሰማው የኮመንቱ ሱስ 🤔🙈🙈

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq ปีที่แล้ว +18

    ዚሬ ምሷን አግታለች ሂለን እድህ ካልሆነማ የልጁን ፍቅር ልትረጂዉ አልቻልሽም😂😂😂😂😂

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg ปีที่แล้ว +5

    ያበደ ፕራክ ዋው😯 እደምታፈቅርህ ማወቅ አለብህ😆😆

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 ปีที่แล้ว +2

    እደኔ ልቡ የራሰ ማነው አያችሁ እኔኮተናግሬለሁ ከሌላሴትጋር ብታየው ትናደዳለች ብየ እደምታፈቅረው ግልፅነው ያስታውቅባታል ሴት መቅደርደር

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 ปีที่แล้ว +5

    ታፈቅርካለች እኮ እዴት አትናደድ ለማንኛውም አውቀካል ላተ ያላት ስሜት

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 ปีที่แล้ว +5

    እየተቅደርደርች እጂ ትወድሀለች አቃጠልካት ደህና እሰይ😂😂😂

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ከልባ ነዉ የምትወድህ አደራህን እዳትጎዳት ምስኪን በቅናት ልትደፋት ነዉዴ😅😅😅

  • @aberashyelfaged-ig5ls
    @aberashyelfaged-ig5ls ปีที่แล้ว +29

    የምር በጣም ነው ደስ ያለኚ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 ปีที่แล้ว +7

    ይኔ ውቦች ኡካን ባሳላም ማጠቹ ቶሎ ቶሎ ኑኡ ባናጋራችን ላይ ልጅቲዋ ትዎዶዋልች ኡኮ ማክ አውቃ ግዜ ላማውስድ ነው ስላዝ ማት ናት ኢማ ኢጅ ፋጠር ካላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj ปีที่แล้ว +3

    ብድርህን😂 ደግ አደረካት አይለያችሁ ማሮች🥰❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +13

    😂😂😂😂😂😂 ሔሉ ሙትሽ ነው ምትወጅው ማለት ነው ዛሬ ተረጋግጧል 😂😂😂😂

  • @ሠላሜባንተነውየኔጌታ
    @ሠላሜባንተነውየኔጌታ ปีที่แล้ว +4

    የኔ ኮመት ምላሽ ቪዲኦ በጣም ተመችቶኛል ተጨንጨረች እሰይ

  • @halemamuhi4145
    @halemamuhi4145 ปีที่แล้ว +7

    ማርክ እደዚህ ስታመጣባት ነው የሚያምርብህ የምር ስታለቃቅስ ይደብራል ወንድነህ የምር አሁንም ይደገም ይገባታል ፍቅር ቀልድ አይደለም ብዙ ነገርህንነው የምትሰጣት እሷ ባንተ ትቀልዳለች ግን ወንድ እደትሆነ አሳያት

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha ปีที่แล้ว

      ሌላ ቢፍቅረም ምንም አልልም ብላ አናዳኛለች በጅ የያዙት ወረቅ

    • @halemamuhi4145
      @halemamuhi4145 ปีที่แล้ว

      @@firdoushabasha እና ምንም ታልመሰላት ለምን ተነስታ ወጣች ቆይ እሷ ናት የምትለምነው ግን ለምን ይሆን አንዱ ፈላጊ ብቻ የሚሆነው

    • @halemamuhi4145
      @halemamuhi4145 ปีที่แล้ว

      @@firdoushabasha ሰው የሚወደውን አያገኝም

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +1

    ሄሉየ ቻል አድርጊዉ አንችም እንድህ ነበር ያሳመምሽዉ ❤❤❤

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር እኮ አለ በውስጧ ግን ላለመሸነፍ ነው እንጅ ማርክዬ በጣም ታፈቅርሀለች በዚህ ቪዲዮ ማረጋገጫ ይሆንሀል በርታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ermiastedla2894
    @ermiastedla2894 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ታምረ አላቸሁ ለ ባልና ለሚሰተ እነተጊታደግሞ የረዳቸሁል በረቱ በጣ
    ም ታምሮ አላቸሁ❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +2

    ትግስቷ ግን ማርያምን
    አለማድነቅ አይቻልም ማለቴ አድን አፈቅርሽ አለሁ የሚልሰዉ በድንገት የሴት ጓድኛ አለኝ ብሎ ከፊቷላይ እንድህ ሲሆን ሰዉረኝ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 ปีที่แล้ว +13

    አየቹ ተፈቅረወለች በቀላሉ ተገኘች 😂😂😂

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ
    @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምታፈቅርክ አተ ቀድመህ አፈቅርሻለሁ ስላልካት ነው እንጂ ከበፊት ኮምቼልህ ነበር ሌላ ብትይዝ ትቃጠላለይ ብየ🤣🤣🤣🤣✔️

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 ปีที่แล้ว +12

    ልጂቱዋም አራዳ ናት ❤

  • @hhhhh1282
    @hhhhh1282 ปีที่แล้ว +1

    አልጠጣምያለይውንውሀ ጠጣችው አይቅናተረ. አልወደውምብለሻል. ምንአስቀናሽ😂😂😂😂😂😂

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube ปีที่แล้ว +29

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ፍቅር😂😂

  • @hawaseid3477
    @hawaseid3477 ปีที่แล้ว +1

    እደምታፈቅርህ እራሡ በደብነው የሚያሥታውቅባት አንዳንደዬ መፈተሽጥሩነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ❤❤🥰🥰

  • @tube-xy5bm
    @tube-xy5bm ปีที่แล้ว +5

    አሁን ደስ አለኝ ወንድሜን ብቻ ምታናድጂው ማንተናዶ ማን ይቀራል 😂😂😂ብድር በምድር

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat ปีที่แล้ว +1

    አይ ሄሉ ተይዘሻል😂
    አንተ እሚሰማህ ስሜት እኔጋ የለም ስትይ
    በይ ቀልጥፊ
    ያቺኛዋ ተዋነይት ደግሞ ቆንጆ ናት😊

  • @HayatTub-i3d
    @HayatTub-i3d ปีที่แล้ว +6

    ልጂቱን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ናት

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ ปีที่แล้ว +3

    እሰይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ማርክዬ ብድር በምድር ነው😂😂😂😂😂ባይዘዌ ትወድሃለች Helen Serahlat 😂😂😂😂

    • @DghhCvjj-f3t
      @DghhCvjj-f3t 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂ሄሎ ጠጣእያረግሽ😂😂

  • @zhraaal4553
    @zhraaal4553 ปีที่แล้ว +9

    😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍እሥይ በዉነት ሥታሠቃይህ ተናድጀባትነበር

  • @የድንግልማርያምባሪያወለተ
    @የድንግልማርያምባሪያወለተ ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ደግ አረክ አሁን ወንድ ሆንክ ስትንበጫበጭ አናደህኝ ነበር አልከታተልህም ነበር በሷ ምክንያት ሀኪም ቤት ስትገባ አጭሰህኝ ነበር

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +9

    ደግ አደረካት ወላሒ😂😂😂😂😂

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 ปีที่แล้ว +1

    አብሺሪ ሄሉ ብድር በምድር ነው ማርቆ እጠብቃላን አቺም ሰሪለት በተረፍ ታምራላቺሁ. በርቱ. እኛ. የመዳም. ቅመሞቺ ከጎናችሁ ነን ❤❤❤❤❤❤

  • @mohammadsaad2172
    @mohammadsaad2172 ปีที่แล้ว +41

    ደግ አረክት 💪💪💪

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 ปีที่แล้ว +2

    Ecji ኣቃትላይ ሄለን ኣልወዳትም, ጎደኛሕ ታምራለች አስዋን ኣግባት

  • @kofialem3030
    @kofialem3030 ปีที่แล้ว +3

    ከካሜራ በሰተጀርባ ምንም ከሌለ የምር አሪፍ ነዉ ያበደ ለማርክ ደሰ በሎኛል

  • @maye1727
    @maye1727 ปีที่แล้ว +1

    እስይ ቅቤ ነው የጠጣሁት በጣም ኩርተብህ ነበር ደግ አርካት እንዲ ቆፍጠን በል

  • @marshte2107
    @marshte2107 ปีที่แล้ว +9

    ወቀነአት ሳይበዛ እኮ የፍቅር ምልክት ነዉ

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
    @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ ปีที่แล้ว +2

    ደህና ናችሁ ቤተሰብ ማርቆስ ሄለን በጣም ትወድሃለች ጠበቅ አርጋት ❤❤❤

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 ปีที่แล้ว +5

    እሰይ፣እድህ ቅጥል ስትል ማየት ነበር የፈለኩት ቅቤ ጠጣሁ ማርኬ ዛሬ ወንድነትህን አሳየሀት ይቺ ጢባራም ማርኬ ውብ ነህ የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tayba1611
    @tayba1611 ปีที่แล้ว +1

    ወየው እድህ ከወደድሺው ለምን ጥያቄውን አልተቀበልሺም እ

  • @brtukanAsalf
    @brtukanAsalf ปีที่แล้ว +4

    እደዝህ ካልሆ እኮ የስው ፍቅር አይገባቸውም ፍቅር የለለባቸው ሴቶች በርታልን ማርክ

  • @kelem_Tube
    @kelem_Tube ปีที่แล้ว +1

    ደግ አደረካት ይበልጥ ስታስቀናት ሚጭጭጭ ትሊለች ተበርክከክ ስትለምናት ጥላክ እዳልሄደች አሁን በቅናት ተጨረጨረች😂😂😂

  • @ىىىى-ر7ظ
    @ىىىى-ر7ظ ปีที่แล้ว +24

    ያበደ ነዉ ይመችህ❤❤❤❤❤❤

  • @kelemwawebshetyoutube2102
    @kelemwawebshetyoutube2102 ปีที่แล้ว +1

    በድንብ እመን ትውድሃልች ውንድማችን ክክክክ ቅጥል ነው ያልችው ሄሉ እንድምትውድህ አይክ አይድል ድስ ይላል የምር

  • @ስናፍቅሽአዳነ
    @ስናፍቅሽአዳነ ปีที่แล้ว +5

    ሲጀመር ለፒራኩም ቢሆን ተናአዳለች ያ ማአለት ትወደሀለች

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว

    እሰይ ደግ አደረክ እሷ ተጫውታብህ ነበር ይገባታል ብድሩን የማይመልስ አይወለድ

  • @lemlems683
    @lemlems683 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ያሥቀናል ሴቶችዬ 😂😂😂😂😂

  • @yeshieseta
    @yeshieseta ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ማርኮ ጎበዝ እንደዚህ በተከታታይ ፕራንክ እያደረክ አቃጥላት ከዛ ፍቅር በራሱ ጊዜ የፉቅቅ ያስኬዳታል😂😂😂😂😂

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว +9

    ማርክዬ ኩሩ ሁንባትማ የእውነት እራሷ ትከተልሀለች ይችኛዋ በጣም ቆንጆ ናት ካሎነ ምትጎዳበት ምክንያት የለም ይችን ያዛት ትመቻቻላቹ ቅጥል አድርጋት

    • @fekermedia870
      @fekermedia870 ปีที่แล้ว +1

      ውይ በፈጣሪ ዓይባልም እሽ በጣም ነውር ነው የምር ይችን ያዝ ያችን ተው በጣም ነውር ነው እውነት

  • @ስደትመድረሳየአልሀምዱሊላ
    @ስደትመድረሳየአልሀምዱሊላ ปีที่แล้ว +1

    አይ ሄለን ማቀርቀር ማፊ ፋይዳ እደጓደኛ ከሆነ የምታይው ምን አቃጠለሽ አሁንም አልመሸም ታያመልጥሽ ንቂ

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 ปีที่แล้ว +4

    ማርክየ ምርጥ ልጂ❤❤❤❤❤❤

  • @kjhh4414
    @kjhh4414 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ሄለን ተመቸሽኝ ሆድሽ ከሞላ በሗላ ጓ ትያለሽዴ ክክክክክክ ስወዳችሁ

  • @Sofia-l8l6l
    @Sofia-l8l6l 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክክ ብድሩን የማይከፍል ወንድ ልጅ አይወለድ ይላሉ እናቶቻችን እሰይ እርርር አደረካት 😅😅😅😅😅

  • @mulu6986
    @mulu6986 ปีที่แล้ว +16

    ስታምሩ❤❤❤❤

  • @semirakerim1180
    @semirakerim1180 ปีที่แล้ว +2

    ይቺ እራሱ ስታምር ወላሂ ከዚች ጋር ብቶን አሪፍ ነበር እንዳንተ ቀልጠፍ ያለች ቆንጂዬ ናት ደሞ ትወና ጎበዝ ነች

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 ปีที่แล้ว +1

      ተይ እንጂ ደሞ ትምያለሽ እንዴ ደፋር እሱ የፈለገውን መምረጥ ይችላል ሁለቱም ምን ቆንጆ ናቸው

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 9 หลายเดือนก่อน +1

      እሪበሠዉ ህይወት ጣልቃ አትግቡ በስምአብ😢😢😢

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ
    @ዜድነኝአባቴንናፋቂ ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ማለት በጣም ከባድ ነው ይሷም ትወድሀለች

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 8 หลายเดือนก่อน

    የኔዉድ ብሎ አገትላገት እየተላላሱ ፕራንክ ኡኡኡ ወላሂ ሂሉጎበዝ አልቀናሽምእደዉም ትግስትሽ ጎበዝነሽ እኔብሆን 🤨🤨

  • @መኪነኝየኡሚናፊቂጎጃሜዋ
    @መኪነኝየኡሚናፊቂጎጃሜዋ ปีที่แล้ว +22

    😂😂😂😂😂😂😂😂 እሰይ ❤❤❤

  • @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ
    @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ባሪኪ ድብን አርጋ እኮ ነው የምታፈቅርህ እሽ

  • @neimak2207
    @neimak2207 ปีที่แล้ว +3

    ወሀ አልወድም ያለችውን ጠጣች 😂ቆይ እያየሁት እኮምታለሁ😂😂😂