ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶክቶር አርሴማ ማሽአላህ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርቺልን አሪፍ ነው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አርሴየ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናል ጠቃሚ ትምህረት ነዉ ያስተላለፍሽልን
ሰላም ላች ይሁን አርሴማዬ በጣም አርፍ ትምህርት ነው አናመስግናለን
egzbhr yemesgn selamish yebzalegn yen marrr enkuan baselam metesh dr arsema wowwwww betam arif temarti naww thanks
ሠላም ሠላም የኔ ውድ እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ የምር ደሥ በሚል ውኔታነው ያብራራሺው ከልብ እናመሠግናለን በርቺ😘😘😘😘
ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ🌹🌹🇪🇹 በወለጋ የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ፈጣረ ይድረስላቸው ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ፡ምርጥ ትምህርት ነው በርቺ
አስላሙአለይኩምእራህመቱላሂወበርካትሁውድ በጣምአርፍ ትምርትነውእናመስግናለን
ሰላም ሰላም ውዴ መሻላህ ጥሩ ነገረ ነው ያቀረብሽልን በረች ከማንችልበት ብዙ ነገር ተምረናል ሰራሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርችልኝ የበለጠ ነገር እደምሰሪ እረግጠኛ ነኝ አይዞን የምወድሽ
ሰላም ላንቺ ይሁን እንዴት ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደስህና መጣሽ ዋው በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን
ሰላም ሰላም እህት አርሴማየ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዎዉ ምርጥ ዶክተር
ሰላም ሰላም ሰላምም ጤና ይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽ አርሴየ መሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ውዴ
➽,ሰላምሠላም እደትነሽ ውደ ሁኔታዎች ተስፋሽን ለማስቆረጥ ወደ ህይወትሽ ሲመጡ ሶስት ነገሮችን አስቢ ... ✍️✍️✍️1, አላህ ከአንቺ ጋር እንደነበረ...2, አሁንም ካንች ጋር እንዳለ እና3, ሁልጊዜም ከአንቺ ጋር እንደሚኖር !!!
1. "ሌላን ሰው ለመሆን መፈለግ የራስን ማንነትን ማባከን ነው።" /ኩርት ኮቤይን/2. "ቅን አሳቢ ሰው ጽጌረዳ አበባው ላይ ሲያተኩር ጨለምተኛ ሰው ግን ጽጌረዳውን በመዘንጋት እሾሁ ላይ ያተኩራል።" /ካህሊል ጂብራን/ 3. "የራስህን የህይወት እቅድ ዲዛይን ካላደረግክ ዕጣ ፈንታህ የሚሆነው በሌሎች እቅድ ውስጥ መኖር/መውደቅ ይሆናል።" /ጂም ሮን/4. "የምታልፈው ደቂቃ የእያንዳንዱ ሰው እኩል ሀብት ናት። አንዴ ካለፈች ግን የማንም ሀብት አይደለችም።" /ማርክስ አውሬሊየስ/5. "የደስታ ምንጭ የምትሞላውና ሳታቋርጥ የምትፈሰው ከውስጣችን በሚፈልቁ ብሩህ አስተሳሰቦችና ስሜቶች ነው።" /ዊሊያም ላዩምፊሊፕስ/6. "በውስጥህ ብዙ ዓይነት ባህሪያትን፣ ስብዕናዎች እንዳሉ አትዘንጋ ለራስህ እንግዳ አትሁን፡፡ የአዕምሮ ግዛቶችን ዘልቆ ገብቶ ማንነትንና ችሎታን እንደማወቅ ታላቅ ጀብዱ ከቶ የለም።" /ሩሶ/7. "እንቅፋቶች እንደ ቢላዋ ናቸው፡፡ በስለቱ ከያዝናቸው ይቆርጡናል፡፡ በእጀታቸው ከያዝናቸው ደግሞ ይጠቅሙናል።" /ጂምስ ራስል ሐዌል/8. "ተሳስተህ አታውቅም ማለት አዋቂ ነህ ማለት አይደለም ምንም የማይሞክር ሰውም ከስህተት ነፃ ነውና።" /እንግሊዛውያን/9. "የሰዎችን መልካም ገፅታ ብቻ ነው የምመለከተው። እኔ ራሴ እንከን የለሽ ሰላልኾንኩ የሌሎችን እንከን የምቆፍርበት ምክንያት የለኝም ።" /መሀተመ ጋንዲ/10. "የማይገለን የህይወት ፈተና፣ ጠንካራ ያደርገናል።" /ፍሬደሪክ ኒቼ/ 11. "በዓለም ላይ ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር፤ ያን ካደረክ ራስህን እየሰደብክ ነው።" /አለን ስትራክ/12. "ሌሎች ሰዎች ምን ያህል በጣም ጥቂት ጊዜ (ከስንት አንዴ) ስለአንተ እንደሚያስቡ ብታውቅ ኖሮ፤ ሌሎች ስለ እኔ ምን ያስባሉ ብለህ አትጨነቅም ነበር።" /ኤልኖር ሮዝቬልት/13. " አንድ የደስታ በር ሲዘጋ፣ ሌላ የደስታ በር ይከፈታል። እኛ ግን አብዛኛውን ጊዜ ወደ ተዘጋው በር እንጂ ወደተከፈተልን አናይም፡፡" /ሔለን ኬለር/14. "ለመጀመር ስኬታማ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ስኬታማ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡" /ዚግ ዚግላር/15. "የዚህች አለም ታሪክ ማለት በራሳቸዉ የሚያምኑ የጥቂት ግለሰቦች ታሪክ ማለት ነዉ።" /ስዋሚ ቪቬካናንዳ/
........._.......ከፍቅር መዝገብሽበደማቅ የፃፍሽውለፍቅር ሲጠይቁሽልቤ ከሱ ጋር ነውብለሽ የተረክሽውከሚያይሽም በላይአብዝተሽ ያየሽውየልቤ ንጉስ ነውብለሽ የሰየምሽው.......ዛሬ ቀን ቢጎድል.........ከልብሽ ዙፋን ላይየፈጠነ ጣልሽው፡በተራ 2 ፊደል"Ex" ብለሽ ጣልሽው፡፡..አይ አንቺ☺️
ሰላም ሰላም ውውውውው👍❤
አሁን ጀምር!ምንም ነገር ቁጭ ባልክበት ሊሳካ አይችልም! ይህ ምድር ያንተን ላብ ይፈልጋል፤ ያንተን ጥረት ይፈልጋል፤ ለነገ መድረሻህ አሁን መዘጋጀት፣ ማቀድ እና ወደ ድርጊት መግባት አለብህ! ወዳጄ ለመጀመር ታላቅ መሆን አይጠበቅብህም፤ ታላቅ ለመሆን ግን አሁኑኑ መጀመር አለብህ!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ዶክቶር አርሴማ ማሽአላህ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርቺልን አሪፍ ነው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አርሴየ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናል ጠቃሚ ትምህረት ነዉ ያስተላለፍሽልን
ሰላም ላች ይሁን አርሴማዬ በጣም አርፍ ትምህርት ነው አናመስግናለን
egzbhr yemesgn selamish yebzalegn yen marrr enkuan baselam metesh dr arsema wowwwww betam arif temarti naww thanks
ሠላም ሠላም የኔ ውድ እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ የምር ደሥ በሚል ውኔታነው ያብራራሺው ከልብ እናመሠግናለን በርቺ😘😘😘😘
ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ🌹🌹🇪🇹 በወለጋ የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ፈጣረ ይድረስላቸው ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ፡ምርጥ ትምህርት ነው በርቺ
አስላሙአለይኩምእራህመቱላሂወበርካትሁውድ በጣምአርፍ ትምርትነውእናመስግናለን
ሰላም ሰላም ውዴ መሻላህ ጥሩ ነገረ ነው ያቀረብሽልን በረች ከማንችልበት ብዙ ነገር ተምረናል ሰራሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርችልኝ የበለጠ ነገር እደምሰሪ እረግጠኛ ነኝ አይዞን የምወድሽ
ሰላም ላንቺ ይሁን እንዴት ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደስህና መጣሽ ዋው በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን
ሰላም ሰላም እህት አርሴማየ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዎዉ ምርጥ ዶክተር
ሰላም ሰላም ሰላምም ጤና ይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽ አርሴየ መሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ውዴ
➽,ሰላምሠላም እደትነሽ ውደ ሁኔታዎች ተስፋሽን ለማስቆረጥ
ወደ ህይወትሽ ሲመጡ ሶስት ነገሮችን
አስቢ ...
✍️✍️✍️
1, አላህ ከአንቺ ጋር እንደነበረ...
2, አሁንም ካንች ጋር እንዳለ እና
3, ሁልጊዜም ከአንቺ ጋር እንደሚኖር !!!
1. "ሌላን ሰው ለመሆን መፈለግ የራስን ማንነትን ማባከን ነው።" /ኩርት ኮቤይን/
2. "ቅን አሳቢ ሰው ጽጌረዳ አበባው ላይ ሲያተኩር ጨለምተኛ ሰው ግን ጽጌረዳውን በመዘንጋት እሾሁ ላይ ያተኩራል።" /ካህሊል ጂብራን/
3. "የራስህን የህይወት እቅድ ዲዛይን ካላደረግክ ዕጣ ፈንታህ የሚሆነው በሌሎች እቅድ ውስጥ መኖር/መውደቅ ይሆናል።" /ጂም ሮን/
4. "የምታልፈው ደቂቃ የእያንዳንዱ ሰው እኩል ሀብት ናት። አንዴ ካለፈች ግን የማንም ሀብት አይደለችም።" /ማርክስ አውሬሊየስ/
5. "የደስታ ምንጭ የምትሞላውና ሳታቋርጥ የምትፈሰው ከውስጣችን በሚፈልቁ ብሩህ አስተሳሰቦችና ስሜቶች ነው።" /ዊሊያም ላዩምፊሊፕስ/
6. "በውስጥህ ብዙ ዓይነት ባህሪያትን፣ ስብዕናዎች እንዳሉ አትዘንጋ ለራስህ እንግዳ አትሁን፡፡ የአዕምሮ ግዛቶችን ዘልቆ ገብቶ ማንነትንና ችሎታን እንደማወቅ ታላቅ ጀብዱ ከቶ የለም።" /ሩሶ/
7. "እንቅፋቶች እንደ ቢላዋ ናቸው፡፡ በስለቱ ከያዝናቸው ይቆርጡናል፡፡ በእጀታቸው ከያዝናቸው ደግሞ ይጠቅሙናል።" /ጂምስ ራስል ሐዌል/
8. "ተሳስተህ አታውቅም ማለት አዋቂ ነህ ማለት አይደለም ምንም የማይሞክር ሰውም ከስህተት ነፃ ነውና።" /እንግሊዛውያን/
9. "የሰዎችን መልካም ገፅታ ብቻ ነው የምመለከተው። እኔ ራሴ እንከን የለሽ ሰላልኾንኩ የሌሎችን እንከን የምቆፍርበት ምክንያት የለኝም ።" /መሀተመ ጋንዲ/
10. "የማይገለን የህይወት ፈተና፣ ጠንካራ ያደርገናል።" /ፍሬደሪክ ኒቼ/
11. "በዓለም ላይ ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር፤ ያን ካደረክ ራስህን እየሰደብክ ነው።" /አለን ስትራክ/
12. "ሌሎች ሰዎች ምን ያህል በጣም ጥቂት ጊዜ (ከስንት አንዴ) ስለአንተ እንደሚያስቡ ብታውቅ ኖሮ፤ ሌሎች ስለ እኔ ምን ያስባሉ ብለህ አትጨነቅም ነበር።" /ኤልኖር ሮዝቬልት/
13. " አንድ የደስታ በር ሲዘጋ፣ ሌላ የደስታ በር ይከፈታል። እኛ ግን አብዛኛውን ጊዜ ወደ ተዘጋው በር እንጂ ወደተከፈተልን አናይም፡፡" /ሔለን ኬለር/
14. "ለመጀመር ስኬታማ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ስኬታማ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡" /ዚግ ዚግላር/
15. "የዚህች አለም ታሪክ ማለት በራሳቸዉ የሚያምኑ የጥቂት ግለሰቦች ታሪክ ማለት ነዉ።" /ስዋሚ ቪቬካናንዳ/
........._.......
ከፍቅር መዝገብሽ
በደማቅ የፃፍሽው
ለፍቅር ሲጠይቁሽ
ልቤ ከሱ ጋር ነው
ብለሽ የተረክሽው
ከሚያይሽም በላይ
አብዝተሽ ያየሽው
የልቤ ንጉስ ነው
ብለሽ የሰየምሽው
...
..
..ዛሬ ቀን ቢጎድል.........
ከልብሽ ዙፋን ላይ
የፈጠነ ጣልሽው፡
በተራ 2 ፊደል
"Ex" ብለሽ ጣልሽው፡፡.
.አይ አንቺ☺️
ሰላም ሰላም ውውውውው👍❤
አሁን ጀምር!
ምንም ነገር ቁጭ ባልክበት ሊሳካ አይችልም! ይህ ምድር ያንተን ላብ ይፈልጋል፤ ያንተን ጥረት ይፈልጋል፤ ለነገ መድረሻህ አሁን መዘጋጀት፣ ማቀድ እና ወደ ድርጊት መግባት አለብህ! ወዳጄ ለመጀመር ታላቅ መሆን አይጠበቅብህም፤ ታላቅ ለመሆን ግን አሁኑኑ መጀመር አለብህ!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ