ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Very encouraging news for our medical students in ethiopia doctor.I am sure this will come into effect.I really admire what you are doing for future generation.keep it up 🙌🙌
good job well come
Well come
Enqwan dehena metahelen Docterachen🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ከረጅም ግዜ በሗላ እንኳን ደህና መጣህ 🙏እግዚአብሔር ያበርታህ🙏
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ጠፍተሃል መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሲስት አለብሽ ተብዬ ጨንቆኛል እባክህ ዶክተር ላስቸግርህ ግን ምንም ህመም የለኝም
የማህጸን ሲሰት ከሆነና መጠኑ ከ8 ሳንቲሜትር ያነሰ ከሆነና ህመም ከሌለው ክትትል ብቻ ነው የሚያስፈልገው
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር የቴሌግራም ሊንክህን ብታስቀምጥልን
በጣምነውየምከታተልህ ከድሮጀምሬ እናገለፃህበጣም ይመቸኛል ጠፍተኸኝ ተናድጀነበር
🙏
Well come doctor
ዶክተር ፍቃደ እባክህ እምትረዳኝ አለ እንዴት ነው የማገኝህ
welcome doctor
Thank you dear brother!!!
tana ystelegn docter sele fistula lanagereh ymefelegew neger neber endat lagegneh echelalehu
@@kedirosman8854 ጥያቄህን እዚህ ወይም በቴሌግራም ሊንክ ብትጽፍልኝ ግዜ ሳገኝ ለመመለስ እሞክራለሁ
💕👏👌✅👍⭐️🎉🎉
🙏💛🙏
ዶክተር አደራ መልስልኝ. መጀመርያ ህክምና የሄድኵት የምግብ ፍላጐቴ በጣም ሲቀንስ ነበር ገና ሳልበላ ቛቕ ይለኛል ከዛ h paylor positive አሉኝ 3 አይነት መዳኒት ታዘዘልኝ ከባድ ቢሆንም ጨረስኩት ግን የምግብ ፍላጐቴ ምንም ለዉጥ የለውም.ጭራሽ መዳኒቱ ነው መሰለኝ በጣም ከሳዉ. መዳኒቱ ሆዴን ለሚነፋኝ ነገር ብቻ አስትቶኛል. ሆዴ ሁሌ ይነፋ ነበር ከመዳኒቱ በፊት.
ሳንፈልግና በራሳችን ለመክሳት ሳንሞክር መክሳት እንዲሁም የምግብ ፍላጎት ማጣት አሳሳቢምልክቶች ስለሆኑ በስፔሻሊስት ሀኪም በፍጥነት ቢታዩ መልካም ነው። እድመሜዎ ስንት ነው?
@@drfsh 29 አመቴ ነዉ
ዶክተርየበጣም ስፈልግህነበር እንደትአንተንማግኘትእችላለሁ
ጥያቄዎን እዚህ ላይ ቢተውልኝ ወይም በቴሌግራም ሊንኬ ላይ ቢጽፉልኝ ግዜ ሳገኝ መልስ ለመስጠት እሞክራለው
Tena yesetelgn Dr anegaten bezu geze yamgnal ena bameyamgn gize yazoragnal tekashayen yezagnl gera eje adande yedanzezal pls mene edamrge tengragnalhe amasgenlw
@@simmenmamo2011 የገለጹት ምናልባት ከአንገት አከርካሪ አጥንት ችግር ( cervical spondylosis) ጋር የተያያዘ ሊሆን ስለሚችል ባሉበት የነርቭ ሀኪም ጋር ቀርበው ቢታዩ መልካም ነው
@@drfsh eshe amsgenalw Dr
Very encouraging news for our medical students in ethiopia doctor.I am sure this will come into effect.I really admire what you are doing for future generation.keep it up 🙌🙌
good job well come
Well come
Enqwan dehena metahelen Docterachen🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ከረጅም ግዜ በሗላ እንኳን ደህና መጣህ 🙏
እግዚአብሔር ያበርታህ🙏
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ጠፍተሃል መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሲስት አለብሽ ተብዬ ጨንቆኛል እባክህ ዶክተር ላስቸግርህ ግን ምንም ህመም የለኝም
የማህጸን ሲሰት ከሆነና መጠኑ ከ8 ሳንቲሜትር ያነሰ ከሆነና ህመም ከሌለው ክትትል ብቻ ነው የሚያስፈልገው
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር የቴሌግራም ሊንክህን ብታስቀምጥልን
በጣምነውየምከታተልህ ከድሮጀምሬ እናገለፃህበጣም ይመቸኛል ጠፍተኸኝ ተናድጀነበር
🙏
Well come doctor
ዶክተር ፍቃደ እባክህ እምትረዳኝ አለ እንዴት ነው የማገኝህ
welcome doctor
Thank you dear brother!!!
tana ystelegn docter sele fistula lanagereh ymefelegew neger neber endat lagegneh echelalehu
@@kedirosman8854 ጥያቄህን እዚህ ወይም በቴሌግራም ሊንክ ብትጽፍልኝ ግዜ ሳገኝ ለመመለስ እሞክራለሁ
💕👏👌✅👍⭐️🎉🎉
🙏💛🙏
ዶክተር አደራ መልስልኝ.
መጀመርያ ህክምና የሄድኵት የምግብ ፍላጐቴ በጣም ሲቀንስ ነበር ገና ሳልበላ ቛቕ ይለኛል ከዛ h paylor positive አሉኝ 3 አይነት መዳኒት ታዘዘልኝ ከባድ ቢሆንም ጨረስኩት ግን የምግብ ፍላጐቴ ምንም ለዉጥ የለውም.ጭራሽ መዳኒቱ ነው መሰለኝ በጣም ከሳዉ. መዳኒቱ ሆዴን ለሚነፋኝ ነገር ብቻ አስትቶኛል. ሆዴ ሁሌ ይነፋ ነበር ከመዳኒቱ በፊት.