የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሔኖክ ነብይ ሱራፌል ደምሴን ሲቀባ PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church @JPS Tv
    #ይሁን አለ ሆነ!
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

ความคิดเห็น • 189

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  ปีที่แล้ว +1

    #Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/b00feec5
    gofund.me/1e8aef46

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ትንቢቱ ተፈፀመ ❤❤👏👏

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 3 ปีที่แล้ว +4

    ነቢይ ሄኖክ የብሌ ልጅ ደግነት የተሞላህ የበለጠ ስፋ በጠላት የተያዘውን ሁሉ ውረሰ!!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 3 ปีที่แล้ว +1

      የቦሌ ልጅ: እናትህ የታደለች ናት እኔም አገልግሎትህ እዚህ ደርሶ ሰላየሁ ደሰብሎኛል !!

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው ለቃሉ ነብይ ሄኖክ ጌታ ይባርክ 100%ነብይ

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እውነተኛ አምላክ ነው ትቢዕቱ ተፈፀመ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! May God bless you more and more man of God!

  • @ቀሪዘመኔላንተይሁንልህየኔ
    @ቀሪዘመኔላንተይሁንልህየኔ 8 ปีที่แล้ว +11

    አቤት ዬኔ ጌታ ለ ቃሉ ታመኝ ማን እንደቴ ክብር ለንቴ ይሁን!

  • @robelrg
    @robelrg 8 ปีที่แล้ว +28

    ሄኖክየ የእግዚኣብሄር መንፈስ ከኣንተ ጋር ነው። እንወድሃለን እናከብርሃለን። በዘመንህ ሁሉ የማይቀዘቅዝ እና የማይጠፋ እሳት እና ቅባት ይብዛልህ። እግዚኣብሄር ምህረቱን ስላበዛልህ እና ባንተ ሊጠቀም ስለ ወደደ ስሙ ይባረክ።

  • @hiwettariku5195
    @hiwettariku5195 6 ปีที่แล้ว +6

    ኦ ሡሪዬ ምንኛ እድለኛ ነው የሚገርም ነው በ 3 አመት ውስጥ ነው እንዲህ የሰፋው በጣም ነው የገረመኝ ጌታ ዘመኑን ይባርከው ሄንዬም ተባረክልን !!!

  • @Bekelech-n6l
    @Bekelech-n6l 20 วันที่ผ่านมา

    Wow አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ😊❤❤❤

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 5 ปีที่แล้ว +16

    እውነተኛ ነብይ ነህ ነብይ ሄኖክ ጌታ የተናገረውን ነው የተናገርከው በትክክል ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ወረበላ ሌባ ጴንጤ ነው። ትያትር እየሠራ ነዉ ። ይሄ ሌባ።

  • @yordlove2583
    @yordlove2583 8 ปีที่แล้ว +6

    የተናገርውን ልፍፀም ዛሬም በዙፋኑ ይተጋል።
    እግ/ር ታማኝ
    አሜንንንንን

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh 2 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ፀጋህን አከብራዋለው ሀሌሉያ❤❤

  • @romanbayu505
    @romanbayu505 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እንደ ቃሉ አደረገ ሀሌ ሉያ እየሱስ ጌታ ነው እልልልልልልልልልልልልልል

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD 3 ปีที่แล้ว +8

    👌What A Prophecy! ይሄን ትንቢት አምኜ ወደኔ #አዘዋወርኩት in Jesus Name! Ur Prophet of God Prophet Henok🙏❤❤❤

    • @maranata1484
      @maranata1484 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ለኔም ይሁን በእየሱስም

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you holly spirit true man of God

  • @hulageratnafehi598
    @hulageratnafehi598 7 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen ትንቢቱ
    ተፈፀመ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል ጌታ ይመስገን ነብይ ሱራፌል ነብይ ሄኖክ ተባረኩ።

  • @kumnegerzewdu699
    @kumnegerzewdu699 4 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ያለው ከመሆን ሌላ ምንም አማራጭ የለውም

  • @hasetbegeta2275
    @hasetbegeta2275 8 ปีที่แล้ว +5

    glory be to my Lord Jesus!

  • @mellatube4691
    @mellatube4691 3 ปีที่แล้ว

    prophet ye iwenit iwnitegha ye igzihabher sew nic tinbitu ico tefstime
    God bless you !.

  • @alemneshalemu7251
    @alemneshalemu7251 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen geta hoy zameney yebarek

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ታማኝ ናዉ የታናጋራዉን ያዳርጋል ታባርክ ነቢይ ሄኖክ ጌታ ይባርክ

  • @እመቤትኃይሌለምትሮ
    @እመቤትኃይሌለምትሮ 7 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ታማኝ ነው ሃሌሉያ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ አንተን የቀበ የተበረከ ይሁን እልልልልልልልልልልል

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabiher Tamagn new yifetsimal❤❤❤❤❤❤❤

  • @JehovahGodlovdme1stsimon
    @JehovahGodlovdme1stsimon 5 ปีที่แล้ว +5

    I don't know! when ever i watch this video I feel something inside my spirit ? Hope to meet prophet you are carrying a real power. That prophecy has fulfilled. Prophet Henok Girma

  • @workineshdubale9205
    @workineshdubale9205 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው🙏

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen! I connected with this glory thank you JESUS HALLELUJAH !

  • @eyesusyadenal8383
    @eyesusyadenal8383 8 ปีที่แล้ว +4

    Wonderful Jesus!!!!

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 4 ปีที่แล้ว +2

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @eyesusyadenal8383
    @eyesusyadenal8383 8 ปีที่แล้ว +2

    Mighty God multiply the anointing in your people over and over again. Glory to you Lord

  • @Halellujah-x3q
    @Halellujah-x3q หลายเดือนก่อน

    Beyesusm begeta wiyyy🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥geta ybarkachu ye egziabher sewoch...❤

  • @astuazeze5631
    @astuazeze5631 4 ปีที่แล้ว +4

    Accurate propecy!
    God bless you both

  • @wegujesuscell331
    @wegujesuscell331 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia Yetadeleech Hager Geta Yibarek Bane Zemen Yekebaachuu Yibarek Uuuuffff

  • @kiaso5880
    @kiaso5880 3 ปีที่แล้ว

    ameeen mezmurun bisemawu bisemawu altegib alkugn ye eyesus sile heni temesgenilign 👏👏👏👏👏

  • @የመኖሬሚሰጥረኢየሱሰነውኢ
    @የመኖሬሚሰጥረኢየሱሰነውኢ 7 ปีที่แล้ว +4

    tenagro yemifetsam Geetaa eyesus tamang new tebarekuu hulachum Ahunim geetaa qabito yasnesalin tebarekuu💜😍❤💖😍🌷Amizing vedo💓💓💓💓💓💓📚📖☝🙌💒

  • @Amenmercy2119
    @Amenmercy2119 2 ปีที่แล้ว

    Hulem ygermegnal ende tenegerew yehonelet neby suraphel demissie. Prophet henok geta kezi belay aynochkn ykfet

  • @SamsungSamsung-hm3uw
    @SamsungSamsung-hm3uw 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ሁን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 ปีที่แล้ว

    አቤት የኔ ጌታ ታማኝነትህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว

    ትንብቱ ተፈፅሟል
    ጌታ ለቃሉ ታማኝ ነው ነብይ ሱራፌል አሁንም ከዚህ የበለጠ ተቀባ በአገልግልትህ እየተባረኩ ነው
    ነብይ ሄኖክ ዘመንክ ይባረክ
    የተቀባ ምን ይሆናል
    ዜና ኮራ እያለ ይኖራል
    ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረኩልኝ ዋዳቺዋለው የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @edennagash4071
    @edennagash4071 8 ปีที่แล้ว +1

    wendem henock Egizhabhare yebarkih. u are friendly to everyone be blessed .

  • @meklitassefa1611
    @meklitassefa1611 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም ነው እሱ ይዋሽ ዘንድ ተሰው አይደለም ስለሁሉም እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @jojotsegaye3115
    @jojotsegaye3115 2 ปีที่แล้ว

    የተናገረውን ሚፈፅም አምላክ ታማኝነቱ ለዘለአለም ነውና ክብር ምስጋና ይገባዋል!

  • @Sanasenu2
    @Sanasenu2 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል የኢየሱስ ስራ

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for posting this video again God bless you prophet Henok

  • @nanaouc1351
    @nanaouc1351 7 ปีที่แล้ว +8

    i love you jesues i like this vidéo it gives me power

    • @hawiroth6454
      @hawiroth6454 7 ปีที่แล้ว +1

      Aba Aba le Ethiopa yegubenet zemen meta ,tenbitu eyetefesm neu yemayasafer geta. ich danke dir liebe Gott du hast uns nicht verlassen, du haltes uns mit deine leib, yegzabeher feker bezzzuuuu neu. ahunem tewlden yemiysnea ,yemiybertata egzabehern yemifera tewld ydergachu , geta kbrun yeused⛪tebarku

    • @habenteklu9005
      @habenteklu9005 7 ปีที่แล้ว

      Hawi Roth ,,, ja wir beten auch dass Jesus in Eritrea Gotts Kraft geschehen .kbri neamlak

    • @Daniel-vy6ii
      @Daniel-vy6ii 7 ปีที่แล้ว +1

      haben teklu,wie schön! Für Gott ist allmächtige

    • @habenteklu9005
      @habenteklu9005 7 ปีที่แล้ว

      Daniel Halleluja Preisen den Herrn !

    • @Daniel-vy6ii
      @Daniel-vy6ii 7 ปีที่แล้ว

      haben teklu, Amen Amen! Gott segne dich mein lieber Bruder!

  • @Daniel-vy6ii
    @Daniel-vy6ii 7 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Halleluja!
    ኢየሱስ ታየብኝ ገኖብኝ
    በኔ ላይ ፍጥረት እስኪያይ
    በኔ ላይ ዓለም እስኪያይ (2x)
    የማምለጫ አለቴ ነህ አሃሃ ላይ ላይ ላይ
    ቀን ሲከፋ ያመለጥኩብህ
    ማትሰበር ነህ ምርኩዜ አሃሃ ላይ ላይ ላይ
    ማን ሊነካኝ እኔ አንተን የዤ...........

  • @genetbedaso8166
    @genetbedaso8166 8 ปีที่แล้ว +5

    it is really beautiful to see the man of God is anointing the other man God! praise the Lord!!! God bless you abandtly both.

    • @hawiroth6454
      @hawiroth6454 7 ปีที่แล้ว

      genet Bedaso
      getttttaaayýyýyeeeeeee kbron antewusede tebarek

  • @mengistugirma7101
    @mengistugirma7101 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you holly spirt

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 8 ปีที่แล้ว +4

    More anointing on both prophets of God and on all those who the Lord has raised on the land of Ethiopia. Amen!!!

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen
    ጌታ ሆይ እኔንም ቀበኝ

  • @selamamare7640
    @selamamare7640 10 หลายเดือนก่อน

    Blessed Prophet Henokye.

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ሄኖክ ይህንን እደገና በማያታችን ምክንያቱም ምንም በሌለበት እግዚአብሔር ስራውን ሲስራ አየን ቃል ስጋ ለብሶ እውነት ሆኖ እየን ነብይ ሄኖክ ይጨምርብህ ይጨምርብህ እውነት አንተ የእግዚአብሔር ባርያ ነህ

  • @azebeshetu756
    @azebeshetu756 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏kaze yebalete segana kebere wesete yasegabahe yena geta🙏🙏🙏

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 5 ปีที่แล้ว +1

    I Love this moment because it's true prophet Henokya and Prophet Suryaa Tenbetu Tefesemual my God it's real life

  • @ainedadi9140
    @ainedadi9140 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እየሱሴ ልካልህ ታማኝ ነብይ ሄኖክ ዘምንህ ይልምለም ሰውድህ

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 5 ปีที่แล้ว +2

    I Love this part how he's God bless u more more more

  • @ameyemerbesher6015
    @ameyemerbesher6015 3 ปีที่แล้ว

    Esy esay bezulien nabyatoch ✋✋✋✋✋👏👏👏👏👏👏👏

  • @lilytufa2942
    @lilytufa2942 3 ปีที่แล้ว

    God bless you Thank you Jesus

  • @debritu1608
    @debritu1608 4 ปีที่แล้ว

    አ ሜ ን አ አ ሜ አ ሜ አ ሜ አ ሜ አ ሜ አ ሜ አ ሜ አ ሜ አ ሜ አ ሜ አ ሜ አ ሜ አ ሜ አ 🙌🙌🙌🙌🍇🍇

  • @nanitadesse3348
    @nanitadesse3348 5 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ታነገራ እግዝአብሔር ፈፃማ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @diribeteshome9225
    @diribeteshome9225 8 ปีที่แล้ว

    Bale siraw geta lezelalem simu yetabareke yihun enantenim lemidiritu baraket adirgo sile sexen geta yebarek.

  • @mogomoges9641
    @mogomoges9641 7 ปีที่แล้ว +5

    I Love to see all ways this video it is so Amazing 💒

  • @wediquazeneritrawicarnishe1910
    @wediquazeneritrawicarnishe1910 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen Man of God,, Bless you so much.

  • @massiratmadeira2757
    @massiratmadeira2757 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen

  • @merryjohn7950
    @merryjohn7950 7 ปีที่แล้ว

    SMU ybarek tamang yehonewu edetnagere edekalu adrgo ejachinn bafachilay aschinonal egzabher ymesgennn

  • @melesechaboye3630
    @melesechaboye3630 8 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ

  • @GebreAbite
    @GebreAbite 9 หลายเดือนก่อน

    Jusus is honest for his word of promise

  • @sabazewda5327
    @sabazewda5327 7 ปีที่แล้ว

    geta yebarkhe henok geta zemnhne hiwothn yebarek lemedrachn bereket nehe

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 5 ปีที่แล้ว

    I receive and take this anointing in Jesus name. Lord use me my husband and my two boys in Jesus name. Pastie Henok please pray for me and the anointing which its in you I receive and collect it in Jesus nane.

  • @የደሙፍሬነኝ-ሰ6ጸ
    @የደሙፍሬነኝ-ሰ6ጸ 8 ปีที่แล้ว

    geta yibariki henok tebareki

  • @rahelbizunehmi9614
    @rahelbizunehmi9614 8 ปีที่แล้ว

    Amen kiber la geta yihun.zemanachu yibarak.

  • @tesfayeterefe9309
    @tesfayeterefe9309 ปีที่แล้ว +1

    Wow❤❤

  • @Generalpanimsinger
    @Generalpanimsinger หลายเดือนก่อน

    You are Prophet

  • @cocococomasiinidoshilanedh1655
    @cocococomasiinidoshilanedh1655 8 ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen amen haleluyaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaasa elelelelelelelelelelelelelelelelelel geta yebarikiki amen amen tabaraki babizu amen amen amen haleluyaaaaaaaa

  • @redietyeshitla1446
    @redietyeshitla1446 2 ปีที่แล้ว

    ይሁን አለ ሆነ

  • @degefechtedewos5155
    @degefechtedewos5155 3 ปีที่แล้ว

    amen amen

  • @teferidiriba3430
    @teferidiriba3430 3 ปีที่แล้ว

    getaa yebarkii uuuuuuufffffff

  • @Onlysocialsubject
    @Onlysocialsubject 11 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ደንቅ ነው ሀሌሉያ ጌታ ለቃሉ ታማኝ ነው ትንቢቱ ተፈፀመ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 หลายเดือนก่อน

      ጴንጤ ጸረ ኢየሱስ ጸረ ክርስቲያን ፤ የግብረሠዶም ድርጅት ነው። ጴንጤዎች ዛሬ ከጴንጤ ውጡ። ሣትረገሙ

  • @mekdesmekonnen2596
    @mekdesmekonnen2596 8 ปีที่แล้ว +18

    ትንቢቱ ተፈፀመ

  • @oneloveethiopia9265
    @oneloveethiopia9265 4 ปีที่แล้ว

    Waw you are real prophet waw tefetseme

  • @ነብይትአብላካት
    @ነብይትአብላካት 2 หลายเดือนก่อน

    Lenem yehon

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንአሜንንአሜንን🙏🙏

  • @belayg17
    @belayg17 8 ปีที่แล้ว +4

    በእርሱ ቁስል እኛ ተፈውስን

    • @medhanieadhanom7040
      @medhanieadhanom7040 8 ปีที่แล้ว

      Yes gbu yesus krustos ftuwey egabatey kbereley ngusey nmengedey nska tmdmda I love you ethiopia People

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 8 ปีที่แล้ว

    yetefewese twelede ! Healed Generation! Haleluya!

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @masiyegetalijemasiyegetali5505
    @masiyegetalijemasiyegetali5505 8 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeeennnnnnn tabraki zamni hulu yibarki tabraki

  • @eysusgetanawwedakabadi7164
    @eysusgetanawwedakabadi7164 4 ปีที่แล้ว

    Tafexam ayano eysus geta new

  • @alemneshalemu7251
    @alemneshalemu7251 3 ปีที่แล้ว

    Taberku

  • @vwgnhssgj1397
    @vwgnhssgj1397 8 ปีที่แล้ว

    Thanks Lord our father hallelluyya

  • @niatmichael
    @niatmichael 7 ปีที่แล้ว

    amen amen amen halelujaaaaaaaa woww prise God

  • @danieldaniel8964
    @danieldaniel8964 7 ปีที่แล้ว +2

    Eyesus yadnal Amen Amen

  • @bertukanm3733
    @bertukanm3733 4 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwwwww ye egizabhre sira yegaremale haleluyyyya geta ba kale tamagn new

  • @alemneshalemu7251
    @alemneshalemu7251 3 ปีที่แล้ว

    Kiber lee yesus

  • @biranediriba5002
    @biranediriba5002 7 ปีที่แล้ว

    ameeeen ameeeeen haleluyyaa uuuffffffee yesus eleeeeleeeeleeee haluyyaaaaaaaaa ameeeeeen

  • @tedelechhayilebikore2929
    @tedelechhayilebikore2929 7 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @asterderamo6967
    @asterderamo6967 8 ปีที่แล้ว

    amen amen geta enda tangru wow

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 4 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል

  • @tsionwondafras6640
    @tsionwondafras6640 7 ปีที่แล้ว

    eyesus ylbarek tebareku

  • @ወርቄአማረየእየሱስወታደር
    @ወርቄአማረየእየሱስወታደር 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴህ ነው ፍሬ ነበይ ሄኖክ

  • @samrawitnegusse5272
    @samrawitnegusse5272 2 ปีที่แล้ว

    Claiming