ወርቁ አንዱአለም - ስላንች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @أبوأحمد-ل9م4ح
    @أبوأحمد-ل9م4ح 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉዉዉዉ ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚክ

  • @workwahshume170
    @workwahshume170 6 ปีที่แล้ว +4

    አይይይይይይይይ ትዝታ የቤተሰብ ለባእል ተሰብስበን እንጨፍርበት ነበር አሁን ምን ይዋጠኝ

    • @tiacell8020
      @tiacell8020 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ማር

  • @VivoY36-c7v
    @VivoY36-c7v 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ ትዝታ😢😢😢

  • @LEAKEMALEDE-v3h
    @LEAKEMALEDE-v3h 4 หลายเดือนก่อน +1

    I LOVE WOLO SONG IT IS ONE OOF THE BEST SONG AMONG OTHER ETHIOPIAN SONG, I fall in love with Woll song and I try to visit Woll, unfortunately due to the internal conflict it was so difficult to visit Woll. The bottom line is I love Woll song

  • @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
    @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 8 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ሙዚቃ ይመቸኛል ትክክል ነው ፍቅር ፍቅርን እንጅ

  • @degsewmognhode4525
    @degsewmognhode4525 9 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የምወደው ሙዚቃ

  • @ሜላትአስፍ
    @ሜላትአስፍ 7 ปีที่แล้ว +18

    ዋውውውውው ትዝ አለኝ የሀገር ቤት ጨዋታ

    • @koopbaboo873
      @koopbaboo873 6 ปีที่แล้ว

      ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @miyafarooq2750
    @miyafarooq2750 5 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍፍፍ አይ ሀገሬ ናፈቀኝ ሆድ ባሰኝ ጭራሽ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ያምራል ቀጥልበት ያገሬ ልጂ ♥♥

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ስወድክ ወርቅዬ አርፍ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል
    @ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል 5 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል የኔ አለም ስላች ብዞየሁ ነገር በዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ. እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Birhanu-y1s
    @Birhanu-y1s 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ በጣም ነው የወርቁ ዘፈን የምወደው ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 2 ปีที่แล้ว +1

    አጎቶቼ ይንፋቅኛል
    ይህን ሳዳምጥ ልጅ ሁኝ ሲያብዱበት ተዝ የለኛል

  • @medinaahmed1534
    @medinaahmed1534 9 ปีที่แล้ว +2

    ወርቁ በጣም ደሥ ይላል ክሊፕህ

    • @VnfFghd
      @VnfFghd 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @simonalemagegn6759
    @simonalemagegn6759 2 ปีที่แล้ว +1

    እሚገርም ትዝታ ውስጥ የሚከተኝ ምርጥ ሙዚቃ! ወርቅሻ በጣም ነው የምወደው!!!

  • @kedirmahmud6693
    @kedirmahmud6693 5 ปีที่แล้ว +2

    2008። ያገባሁበት። ትዝታውከሆደአሎጣልኝአለ። ያዛሬንአያርገው

    • @ዜድነኝየወሎሺቅርቅርዜድነ
      @ዜድነኝየወሎሺቅርቅርዜድነ 5 ปีที่แล้ว

      💜💜💜💞💞💞💞💞🌹

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 8 หลายเดือนก่อน

      እ እደው አመተምረቱ ጠፋኝሳ እኔስ ቆይ ይሁንልሽ ሙዚቃ መቸ ነው የመጣው እ ይሄ የድሮ መስሎኝ ነበር

    • @seaditube4579
      @seaditube4579 7 หลายเดือนก่อน

      1998 ነው አድስ መቶ አስታውሳለሁ የቴብ ድጋይ መግዛ ብር እየሰረቁ ሲያስጨፍሩት ይቅሉ ነበር አይ ልጅነት

  • @ቋቋየነሽድግልመግባቢያየእ
    @ቋቋየነሽድግልመግባቢያየእ 9 ปีที่แล้ว +1

    ወርቁ በጣም ደሥ ይላል ቀጥልበት

  • @samuelmolla3269
    @samuelmolla3269 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና የጀግና ዘር ይታወቃል ቅርርቶዉን ቀጥልበት

  • @احمداحمد-ز3س9ش
    @احمداحمد-ز3س9ش 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ይሄን ሙዚቃ የልጅነት ፍቅራኛላግባሽ ብሎ ለምኖኝ ግን በተሠብ እንቢብሎ ይሄን ሙዚቃ ጋበዘኝ እናም እሡን አሥታውሥበታለሁ

  • @mahamad5445
    @mahamad5445 2 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመቻችሁ እግዚአብሔር ያኑራችሁ

  • @beainy168
    @beainy168 8 ปีที่แล้ว +11

    ደስ ሰትል አቦ ይመችህ

  • @rabiyarabiya5876
    @rabiyarabiya5876 ปีที่แล้ว +1

    ወርቁ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤

  • @seralesariw8315
    @seralesariw8315 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ዋው

  • @hayatseid9701
    @hayatseid9701 7 ปีที่แล้ว +3

    ወርቅየ የአገርልጁ ባትሆን ኑሮ ይቆጨኝ ነበረ እኮነረም የአገሮ ልጁነህ በርታ ማሬየ

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan3610 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታ አሁን ካለንበት ላይ ወስዶ ድሮዬ ጋ አገናኝቶ ያስለቅሰናል ድሮ በምን ጣሙ

  • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
    @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 6 ปีที่แล้ว +9

    የሆነ ስርግ ላይ በዚህ ሙዚቃ የጨፈርኩት ጭፈራ መቸም አይረሳኝ .አይ ልጅነት እዊይይይይ

    • @mnkmnk7949
      @mnkmnk7949 4 ปีที่แล้ว +1

      አይ ሰወድህ ወርቁ

    • @VnfFghd
      @VnfFghd 8 หลายเดือนก่อน

      2:05

  • @نورالحبشي-م2ك
    @نورالحبشي-م2ك 5 ปีที่แล้ว +5

    አይ አይ እእእእእእፍፍፍፍፍፍ ትዝታ የዛሬን አያርገው እና እህቴ ስታጋባ የጨፈርንብት ነበር ዛሬ በስው ሀገር መዳም ትጨፍርብኝ ይዛለች

  • @ኤቾነኝሥደተኛዋ.በተሠቦቸ
    @ኤቾነኝሥደተኛዋ.በተሠቦቸ ปีที่แล้ว +1

    ወርቅየሥወድሕየኔአባት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @zainadmuhammadzainadmuhamm5403
    @zainadmuhammadzainadmuhamm5403 6 ปีที่แล้ว +5

    አይይይ አቦ ይመቻችሁ ያገሬ ሰውች ደስሰትሉ😍👍👍👍👍😍🌷🌷😔

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 5 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ዓለም አትመጭልኝም ወይ ደህና አይደለሽም ወይ...
    መጀመሪያውኑ ለምን አባረርካት?

  • @JaboAyala
    @JaboAyala 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ahmedadem2883
    @ahmedadem2883 21 วันที่ผ่านมา +1

    Working 🎉🎉🎉

  • @Bh-iu4mj
    @Bh-iu4mj 4 ปีที่แล้ว +2

    ትምርት ቤት ስማር አይኑን ጣለብኝ 7 ኛ ክፍል ሆኜ በጣም የሚያምር ቅን ልጅ በቃ ሁለ ነገሩ ቆጆ አስተዋይ ነበረ 8 እኔ ስደርስ እሱ 10 ወደቀ እና ዉትድረና ሄደ እኔም ፖስፖርት ላወጣ ስሄድ ገናነሽ አች አሉኝ ግን ተልጅ ምንም ግንኙነት የለንም ነበረ እዲሁ ይወደኛል እኔም እየገባኝ ሲሄድ እሱ ሄደብኝ ቤተሰብ ተዉትድረና ብር ከፍለዉ አሰረቁትና ሲመጣ ተገናኘን ፍቅሪን ገለፂሁለት እወደዋለሁ ።። እኔም ቤተሰብ እዳያቅ አዲሳባ ሄድሁ እናም ለሱ የሚሆን የሱቅ ሸቀጥ አመጣለታለሁ እዲሁም ሙሉ ልብስ ሳይቀር እዲሳባ እህቶቼ ስደት ነበሩ አዴሳባ ያለ ነገር እኔ እጠቀምበት ነበር እና ብር አለኝ አሞላለታለሁ የለታት 1 ቀን የወድ ስልክ ወ ደኔ ተደወለና የወድ ድምፂ ነዉ ደግሚም አልደወልኩ ያ ደዋይ ሴት ቁጥሬን ሰታዉ ነራል እኔንና ፍቅረኛዬን እዲያጣላ የኔን ፍቅረኛ ያቼ ወዳዉ እናም የኔ ፍቅረኛ ስመጣ ታዲሳባ ትደዋወያለሽ ልጁ ይህን ቁጥር ታቀዋለህ አለኝ እኔም የፍቅረኛዬ ነዉ አልኩት አለኝ አረኔ ተደወለብኝ አላወራኝም ማንነቱንም አላቅ ስለዉ አላምን አለኝ በሰዉ መሀል እኔ ሳለቅስ ፍቅሬ ፍቅር እያልኩ በሊላ ቀን ሳየዉ እሪ አናግረኝ አድ ቃል ስለዉ አላቅሽም እያለ ተለታት 1 ቀን ያች የኔን ቁጥር ለዉድ እኛን ለማጣላት የሰጠችዉ ልጅ አብረዉ ተፋቀሩ ተናደድሁ የአይጥ መርዝ ጠጣሁ ለጥቄት ሰዉ ደረሰብኝ እሪፈር እሊላ ሀገር ተፃፍ ተሻለኝ ብለምነዉ አልገባ አለዉ ግን መጨረሻ ማሰላሰል ጀመር እዲሁም ማጣራት ልጅቶ እዳጣላችን ሲያቅ ሲለምነኝ እያለቀሰ እሶን ደብድቦ አባረራት እኔን ቢለምነኝ እቤተሰብ ድርስ ቢያስጠይቅ እቢ ብየዉ ሰዉ ሀገር ስኡዲ መጣሁ ተመምጣቴም እዜያዉ ሆኜ አብሬዉ ባልሆንም ብዙ ብዙ ባጭሩ መስዋት ከፍየለታለሁ አሁን ስኦዲ 2 አመት 6 ወሬ አች ገባሽ ሲሉኝ ትሰሚያለሽ ሀገር አልቀመጥም አለኝ እዜያ ዉትድርና እሄዳለሁ አለ ገባች ሲባል እሱም ገባ አሁን ልዮ ሀይል ሆኖል ይቅታ ቢለኝም አልሰማም ብዬ የመጣሁት እሱንም ፍጣሪ ተአሁኑ አረብሻ ሀገራችንን ፍጣሪ ይጠብቅልን እና ግን ሙዜቃ ስሰማ እባዬ ያለቅሳል በምን ልርሳዉ እሱም በምን ልቀይራት ነዉ የሚለዉ ነገር ግን እኔ መያዝ አልፈልግም ግን አልረሳ አለኝ ምን ባርግ ነዉ የምረሳዉ አልቻልኩም አልይዘዉ ተፍቸዋለሁ ግን አይረሳም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ንፁህ ፍቅር እድለን ጌታዬ

    • @zeynapali3384
      @zeynapali3384 2 ปีที่แล้ว

      እና ተጋባችሁ

    • @mkmntube6564
      @mkmntube6564 2 ปีที่แล้ว

      ብትመለሽ ከወደድሽው

  • @ዋሌፍቅር
    @ዋሌፍቅር 6 ปีที่แล้ว

    እስክስ እፍፍፍፍፍፍፍ ጥሎብኝ እንዳውው እንዴት እንደምወድህ ወርቁ

  • @molomolo1789
    @molomolo1789 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔሰ መልቀሠ ነው ሠራየ አይ ሠደተ

  • @ዙዙነኝበፍቅርስውገዳይ
    @ዙዙነኝበፍቅርስውገዳይ 5 ปีที่แล้ว +4

    ወርቁ ያገሬ ልጅ ይመችህ

  • @Jamila318
    @Jamila318 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ትዝታ ብቻ😢

  • @suzanlaham5717
    @suzanlaham5717 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ትዝታ ልጅነቴ አስታወሳለሁ

  • @getanehfikadu-gz1id
    @getanehfikadu-gz1id ปีที่แล้ว +1

    best music ሙዚቃ ድሮ ቀረ

  • @sheberashebera7339
    @sheberashebera7339 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ይከን ሙዚቃ ስወደውው

  • @selamabeneh9134
    @selamabeneh9134 4 ปีที่แล้ว

    የልጅነት ትዝታዬን አስታወሰኝ

  • @leakefecadu1284
    @leakefecadu1284 3 ปีที่แล้ว

    አይይይይ ትዝታ

  • @zinetteshome309
    @zinetteshome309 4 ปีที่แล้ว

    ዘፈን በአነተ ይብቃቃቃቃቃቃቃቃቀ

  • @erozita8179
    @erozita8179 4 ปีที่แล้ว +2

    በዝህ ሙዚቃ በጣም ትዝታ አለብኝ የዛሬ 14 አመት እህቴ አግብታ። ምላሺ ጠርተናት ሲመጡ እያዘፈኑት ነበር የመጡት። እና በጣም እወደዋለሁ ግን ምን ይደረጋል የህቴ ባል የዛሬ 7 አመት ሙቷል አላህ ይማረው

  • @ጎጃምጎጃም
    @ጎጃምጎጃም 8 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ በጣም ነው የምወድክ ሥለእውነት😍😍😍

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 5 ปีที่แล้ว +1

      እናተ በዜማችሁበት አሁን ምድር ቆርቆሮ ይጮህብናል እፋፋፋወርቆ መብሬ ካውስጤናችሁ ላይክ ግጩኝ የናወርቆ አድናቃወች

  • @bareeduujimma9624
    @bareeduujimma9624 4 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችህ👍

  • @danglakoseber2534
    @danglakoseber2534 5 ปีที่แล้ว

    2002 ነበረብኝ ትዝታ ውውውውውውውው

  • @hiwy4754
    @hiwy4754 5 ปีที่แล้ว +4

    በማርያም ተባበሩኝ ስልኩን ወይ የሱን ወይ የሚስቱን አስኮ እያሉ እንተዋወቅ እና ብዙ ውለታ አለብኝ አሁን የት ይህሆን

  • @ውቢቷጎጃሜየበላይነውዘሬ
    @ውቢቷጎጃሜየበላይነውዘሬ 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ይመችክ እባክህ ያምራብካል

  • @shetyetefre2691
    @shetyetefre2691 9 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስስስስ ይላልልልልልል

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ዲምፅህ ስወዲልህ ደሜነህ ዱሮ ጨፍረንበታል

  • @toibaseid2851
    @toibaseid2851 4 ปีที่แล้ว

    ያማራል

  • @isalemisalem2960
    @isalemisalem2960 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @amad-rx2hu
    @amad-rx2hu 8 ปีที่แล้ว +3

    ወውውውውውውውውው ነው በጣም ነው እምወድህ ከባህል አተንና ማብሬን ውድድድድድድድ
    ግን የወሎ ስዘፍን አልሰማሁም ደሴ ሂደህ አታቅም ወይ ??????አዳን ቆንጆ ብታይ ንሮ ................

  • @tylertou3410
    @tylertou3410 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው😭😭🌹🌹

  • @TestTest-eo7zt
    @TestTest-eo7zt 7 ปีที่แล้ว +3

    woow dmsh betam yamral fegegtahm endezaw

  • @ሰአዳበላይ
    @ሰአዳበላይ 5 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ያገባችዉ በዚ ነበርና በጣም እወደዋለሁ

  • @ሀሊማሀይኩ
    @ሀሊማሀይኩ 2 ปีที่แล้ว

    ትዝታዬ

  • @ዙዙነኝበፍቅርስውገዳይ
    @ዙዙነኝበፍቅርስውገዳይ 5 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ያገሬ ልጅ ያውም የስፍሬ

  • @ethiopian1893
    @ethiopian1893 7 ปีที่แล้ว +4

    ጎጃም ውስጤነው

  • @selam2100
    @selam2100 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥይላል

  • @wanzatube5055
    @wanzatube5055 5 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል❤

  • @ሠሚራተንታ
    @ሠሚራተንታ หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ

  • @ibrahimmo7686
    @ibrahimmo7686 8 ปีที่แล้ว +4

    wowwww..I like it very much.I hear this music with very good feeling.I WISH LIVELONG and CONTINUE WITH THIS EFFORT OR BETTER THAN THIS!!!!!!!!!!!

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 5 ปีที่แล้ว

      ምድር ቆርቆሮ ይጮህብናል አይ ድምፅ ግን ጠፋህ ወርቅዬ በሰላምነው

    • @ווסהמולה-ג4ע
      @ווסהמולה-ג4ע 4 ปีที่แล้ว

      0

  • @amrishpap5963
    @amrishpap5963 8 ปีที่แล้ว +3

    it is realy love i love this song amare from rebugebeya gojam

    • @makdestakele2631
      @makdestakele2631 8 ปีที่แล้ว

      werkuye beneath esun kufya leke setew betam new yemiyamerbet

  • @tafeteferi4511
    @tafeteferi4511 5 ปีที่แล้ว +7

    ወርቁ ይሄን ድምፃ ይዘክ ለምን ጠፋክ

    • @zharaalain8714
      @zharaalain8714 ปีที่แล้ว

      ነይ እፈልገዉ ቆጆ❤❤❤❤🎉🎉

  • @najatloev5453
    @najatloev5453 7 ปีที่แล้ว +4

    ሥወድህ እኮ

    • @ابب-د5د
      @ابب-د5د 6 ปีที่แล้ว

      በጠምነውእመወደው

  • @ራቢባርችሠይድ
    @ራቢባርችሠይድ 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ

  • @ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ
    @ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ 7 ปีที่แล้ว +8

    ውይይይ በጣም ያምራል

    • @ከልብይርቃልላይንየራቀ
      @ከልብይርቃልላይንየራቀ 7 ปีที่แล้ว +1

      ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም ወርቅየ ድምፅህ ለኔ ሁሌም አድሴ ነው የልጅነት ትውስታየን ቀሰቀሰው የዛሬን አያርገውና ድሮ ወድሞቸ ሲያገቡ ጨፍሬበት ነበር አይ ስደት ልጅ አይውጣልህ

    • @MuhammadAli-cy4fm
      @MuhammadAli-cy4fm 7 ปีที่แล้ว

      عالمለፍቅርህ ስል الجولاتእኖራለሁ

    • @HahaHaha-pe7rv
      @HahaHaha-pe7rv 7 ปีที่แล้ว

      Tinur Gojam lena

    • @bab8645
      @bab8645 7 ปีที่แล้ว

      ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም ትዝታ ነው ስቄ

  • @lamebora5599
    @lamebora5599 5 ปีที่แล้ว +1

    Amasing traditional of Amhara

  • @YonnasYirga
    @YonnasYirga หลายเดือนก่อน

    Best❤❤

  • @suzanlaham5717
    @suzanlaham5717 5 ปีที่แล้ว

    አሁንስ ትዝታ ሊደፋኝ ነው uuuuuufffffff

  • @globalcell4877
    @globalcell4877 4 ปีที่แล้ว +2

    በዚህሙዚቃአሰለፈነበታልየዛሬንአያረገወና፡አይሰደትየሁንለበጉነወ👌👌💋❤❤

  • @sysy2974
    @sysy2974 7 ปีที่แล้ว

    በጣምደስይላልአፍፍፍፍፍፍወይትዝታጎዳኝ

  • @abebechgetay8980
    @abebechgetay8980 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አንችን አጠው ብየ ትካዜ አላብዛም ፍቅርሺ ፍቅራእን እንጀ ህይወቴእን አይገዛም በታም ትክክል

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 5 ปีที่แล้ว

    አፍፍፍፍ ወይትዝታ አሁንሥ አልቻልኩምም

  • @ሀወለትአወል
    @ሀወለትአወል 8 ปีที่แล้ว

    በጣም የመቸኛል

  • @henokbeyene5464
    @henokbeyene5464 3 ปีที่แล้ว

    wey ereeeeeee bakih tewogniiiii workuye atasabdegniiiii....

  • @fetaneshebabu2012
    @fetaneshebabu2012 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣምያምራል

  • @ጎጃምጎጃም
    @ጎጃምጎጃም 7 ปีที่แล้ว +1

    wow nice music

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
    @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 8 ปีที่แล้ว

    ውስጤ ነህ

  • @MeskeremTemesgen-z2y
    @MeskeremTemesgen-z2y 11 หลายเดือนก่อน

    ወርቁ

  • @Bh-iu4mj
    @Bh-iu4mj 4 ปีที่แล้ว +2

    ወዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ሴትን የምታስለቅሱ😭😭😭😭😭😭

  • @hayat1993
    @hayat1993 5 ปีที่แล้ว

    ደህነአያደለሸምወይ

  • @simachewabate3283
    @simachewabate3283 9 ปีที่แล้ว +2

    Like it. Presentable ethiopian music

  • @maryambrahim82
    @maryambrahim82 9 ปีที่แล้ว +2

    lovely song!

    • @fatotato9167
      @fatotato9167 7 ปีที่แล้ว

      Degahbourcity weuyijgf

  • @muhamedhassen696
    @muhamedhassen696 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ስወድህ ያገሬልጅ ይመችህ

  • @nafketaalemyehu7598
    @nafketaalemyehu7598 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የድምፅ።

  • @misslubaba5777
    @misslubaba5777 2 ปีที่แล้ว

    ውርቁ

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 5 ปีที่แล้ว +2

    ግን ይሄ ሠውየ የት ጠፋ ሥት ግዜ ዘፈን ካወጣ

  • @tadelebegosew
    @tadelebegosew ปีที่แล้ว

    very good

  • @Noornoor-zz4ch
    @Noornoor-zz4ch 3 ปีที่แล้ว

    wowoww❤️❤️❤️❤️

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 5 ปีที่แล้ว

    Wow🎶🎶🎶🎶🎶🎶

  • @kenzemuhyehussan1387
    @kenzemuhyehussan1387 9 ปีที่แล้ว

    አይ አገሬ

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ

  • @hiwy4754
    @hiwy4754 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለ ውለታየ ወርቁ ልጅህ አደገች እባካችሁ የሱን ስልክ ላኩልኝ የሚያውቅ እኔ በችግር ብዙ አርጎልኛል ምድርንም መልካም ሰው ነች

  • @محمدعبيد-ط8ي
    @محمدعبيد-ط8ي ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 9 ปีที่แล้ว +1

    Amzing voice

  • @Ss-fh8rl
    @Ss-fh8rl 5 ปีที่แล้ว

    ወረቁእኔነኝ

  • @aminaahmad3087
    @aminaahmad3087 5 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይትዝታ

  • @melakuwalie7995
    @melakuwalie7995 10 ปีที่แล้ว

    it makes think for our beaty cultur to go back again & in what way we are to now .as u know now aday the teener forgat his /her cultur ....we are all responsible to do more