Veronica Adane - Enaney - ቬሮኒካ አዳነ - እናነይ / AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Awra does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
    INSTAGRAM
    / eyukasa
    / shimeawra
    TELEGRAM
    t.me/awratube
    አውራ/AWRA አብረን ፈታ እያልን የምናሳልፈውን ጊዜ ከሁሉም ጋር የምንጋራበት የጓደኛሞች ቻናል ነው
    አውራ/AWRA is a channel where we have a good time among friends and share it with everyone

ความคิดเห็น • 83

  • @لابع-ت7غ
    @لابع-ت7غ 11 หลายเดือนก่อน +18

    ይሄን ሙዚቃ ካለናንተ አላይም ብዬ ስጠብቃችሁ ነበር❤🎉

  • @sishu12
    @sishu12 11 หลายเดือนก่อน +13

    ቀን በቀን new enedetelekulen menfelegew❤❤❤

  • @makimaki5249
    @makimaki5249 11 หลายเดือนก่อน +12

    ሹሜ❤ አሁን ለበጎ ቢዘፈን አላለም😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ 11 หลายเดือนก่อน +3

    እኛን ፈሪወችን አላለም ሁሉም ለአፍቃሪው ጀግና ነው የራሱ የሆነ ውበት አለው እኔ ለባሌ ውብ ሴት እደሆንኩት እሱም ለኔ ጀግናየ ነው 😅😅 አፍቅሩ እዲገባችሁ ስታፈቅሩ ግን በማስተዋል ይሁን የሳምት ወይም የአልጋ ብቻ እዳይሆን በተረፈ ጨዋታችሁን በጣም ነው የምወደው አብሬ እዳለሁ ፈገግ ብየ ነው የማያችሁ በርቱ ወድሞቼ ❤❤❤❤❤

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደና መጣችዉ አረ አጥፉ

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 11 หลายเดือนก่อน +29

    ልንረሳችሁ ስንል መጣችሁ😂

  • @sishu12
    @sishu12 11 หลายเดือนก่อน +4

    Letalachu tinish sikeregn lekekachu❤❤❤

  • @etch1771
    @etch1771 11 หลายเดือนก่อน +3

    ስጠብቅ ነበር ውዶችዬ❤

  • @KonjitMekonnen-f8w
    @KonjitMekonnen-f8w 11 หลายเดือนก่อน +4

    ትመቹኛላቹ አቦ ይመቻቹ

  • @Wanofi.M
    @Wanofi.M 11 หลายเดือนก่อน +3

    wudoch😍😍😍

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 11 หลายเดือนก่อน +3

    Sheme lvu

  • @eleltag
    @eleltag 11 หลายเดือนก่อน +7

    2:09 😂😂😂😂

  • @makdesmakdes1325
    @makdesmakdes1325 11 หลายเดือนก่อน +4

    የሹሜ እረካት እኮ አንደኛ ናት 😂

  • @footballhistory2139
    @footballhistory2139 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሽሜ 4:25 👏👏

  • @MekidesShemelash
    @MekidesShemelash 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @yoditambaye5694
    @yoditambaye5694 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የሚገርመኝ የሶስታችሁ ፐርሰናሊቲ በጣም የተለያየ መሆኑ በተለይ አንደኛው እዚህ ግሩፕ ውስጥ ምን እንደሚያደርግ እንኳን አይገባኝም። ነገር ግን ተመሳስሎ ተቻችሎ መኖር የምታስተምሩበት ነው 👍

  • @nethorentertainment
    @nethorentertainment 11 หลายเดือนก่อน +2

    Gizachew teshome ይታየኛል

  • @lebabalebaba4889
    @lebabalebaba4889 10 หลายเดือนก่อน

    ገጠራችን ዉበታችን ❤❤❤❤

  • @sinteyenatu
    @sinteyenatu 11 หลายเดือนก่อน +1

    Shime tebiyew..tadiya lemin zemawun aldereskewum neber tadiya

  • @BethelehemKassa
    @BethelehemKassa 11 หลายเดือนก่อน

    Shmyee saw you at Abat Coffee today you made my day

  • @nesredinredwan8037
    @nesredinredwan8037 11 หลายเดือนก่อน +2

    the middle guy is making the show funny

  • @jafovera5031
    @jafovera5031 10 หลายเดือนก่อน +1

    በኦዲዮ ብቻ መሰማት ያለበት ምርጥ ሙዚቃ ነው አውራዎች…ደግሞ መጥፋት አታብዙ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 11 หลายเดือนก่อน +1

    Be selame new guys tefachehu

  • @agjj5327
    @agjj5327 10 หลายเดือนก่อน

    Firshye🥰

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian 11 หลายเดือนก่อน +2

    💚💛❤️

  • @ashenafitegu2605
    @ashenafitegu2605 11 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ😘😘

  • @liasol8518
    @liasol8518 10 หลายเดือนก่อน

    Lela zefen zfegnilin malet tichilalachihu , eswa yetemarech lij slehonech yefelegewun mezfen tichilalech. Lemagbatima gideta jegia mehon alebih.

  • @SemeretInati
    @SemeretInati 10 หลายเดือนก่อน

    Barituu dasi tilalechuu

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 11 หลายเดือนก่อน +2

    Ena afkerhalhu sheme 🫣

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 11 หลายเดือนก่อน +2

    👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍

  • @mariameles5436
    @mariameles5436 10 หลายเดือนก่อน

    ከድንጋይ ላይ መቀመጥ ሶፋ ገዛችሁ ለውጥ እማ አለ

  • @mekdimmekdim
    @mekdimmekdim 11 หลายเดือนก่อน +1

    ere shme nebsh aymarm yemr

  • @rahmageleta3509
    @rahmageleta3509 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቆይግን አላበዛችሁም መጥፋቱን

  • @Miso-et9sz
    @Miso-et9sz 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👌👌👌

  • @RedietTesfaye-gk8fp
    @RedietTesfaye-gk8fp 8 หลายเดือนก่อน

    Lemdinew mitqortut?......ene eko gra gebagn beza lay keteqorete behuwala ye Shime fit betam yasneqal yeteqoretew part betam hilarious endehone.

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 10 หลายเดือนก่อน

    ፈሪዎቹን ማን ያፍቅረን ደስ ይላል

  • @rahelalemu5248
    @rahelalemu5248 10 หลายเดือนก่อน

    mehal lay yalehew qbteke

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 11 หลายเดือนก่อน +2

    መጣቹ❤

  • @abeba-19ruham
    @abeba-19ruham 11 หลายเดือนก่อน +1

    የምትጠፉት ግን

  • @samirasamira5060
    @samirasamira5060 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @yonatant.4438
    @yonatant.4438 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሽሜ ምነው ሸከከሽ..is this too 'ገጠሬ' for your taste, ጭሷ?

  • @selamawitberhanu3834
    @selamawitberhanu3834 10 หลายเดือนก่อน

    Ere zm belu selematakut atawru beteley mehalegnaw ema

  • @Zakeya99
    @Zakeya99 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habtam837
    @Habtam837 7 วันที่ผ่านมา

    እናተ ቁጭ ብላችሁ የሰው ስራ አሽማጡ ብቻ😂😂😂😂❤

  • @MulukenFerew
    @MulukenFerew 11 หลายเดือนก่อน +2

    አውራ አይድል😂😂😂😂

  • @HusanBoss-i4y
    @HusanBoss-i4y 11 หลายเดือนก่อน

    Endem yabede new

  • @ቃል-ወ8ተ
    @ቃል-ወ8ተ 11 หลายเดือนก่อน +2

    መጣቹልኝ ምርጦቼ❤❤❤

  • @Ekram317
    @Ekram317 11 หลายเดือนก่อน +4

    በህይወት አላችሁ ግን🤔😂❤

  • @yaredagunachew660
    @yaredagunachew660 11 หลายเดือนก่อน

    First ❤

  • @AliAli-bt1nq
    @AliAli-bt1nq 10 หลายเดือนก่อน

    ስትመቹኝ😂😂

  • @mikiyasmekonnen1859
    @mikiyasmekonnen1859 11 หลายเดือนก่อน +1

    አዉራ ስወዳቹ ግን ግን በተለይ ሽሜ እና ደሞ እዮቲ እባካቹ አቃለዉ ለምዶባቹ ሊሆን ይችላል ይገባኛል ለመተዉ ከባድ ነዉ ግን በድጋሚ ለመቀለድ ለመሰከስ ስትሉ ለምንም ለነጠላዉም ለጋቢዉም ኧረ የፈጣሪያችሁን ስም ባትጠቅሱ ከፍርሽ ተማሩ በተለይ ሽሜ ታበዛዋለህ ሌላ ነገራቹ ምንም አይወጣለትም

  • @HabtaTadese-vd5sill
    @HabtaTadese-vd5sill 11 หลายเดือนก่อน

    Ere mindinew gin indezih metfat yesake minchoch 😂🥰

  • @workinghardtomakemyfutureb7932
    @workinghardtomakemyfutureb7932 10 หลายเดือนก่อน

    4:08

  • @kidusdawit3494
    @kidusdawit3494 10 หลายเดือนก่อน

    ከመጨሱ ብዛት አይናችን ተቃጠለኮ ዝምብላቹ እናናይ ብትሏት ይሻላል 😂

  • @liasol8518
    @liasol8518 10 หลายเดือนก่อน

    Haha Rege bihon yimechegn neber alalem

  • @JerryJerry-q9p
    @JerryJerry-q9p 11 หลายเดือนก่อน

    Jiloch atimechugnim 😊

    • @Teda1921
      @Teda1921 11 หลายเดือนก่อน +1

      Kaltemechesh lemin keftesh tayalesh???

  • @gutemadaba5823
    @gutemadaba5823 11 หลายเดือนก่อน

    Eyu dimts b decibil nw milekaw enji b decimal ayidelem ante dadeb😅

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 10 หลายเดือนก่อน

    የገጠር ፍቅር ሁሌ የተፈጥሮ ነው ሽልአይባልም
    እንደከተማ።

  • @ImranKemal-dr3cp
    @ImranKemal-dr3cp 11 หลายเดือนก่อน

    comment yetekmachuhal

  • @BitaBita-d9g
    @BitaBita-d9g 10 หลายเดือนก่อน

    awe ljiu.seb ywedal 😂

  • @eyerusdemissi8128
    @eyerusdemissi8128 11 หลายเดือนก่อน

    ጭሶች ሜካፕ አለመቀባቶአ ገርሞኛል 😜

  • @haregabeje2381
    @haregabeje2381 11 หลายเดือนก่อน +1

    its so unlike you guys try to sugar coat when you dont like something. just say it wasnt a good song and be done

  • @danidhabesha
    @danidhabesha 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሽሜ ልክ ነሽ ከብዙ ነገር ጋር ተመሳሰለ እና ደሞ ናነይ በለኝ አሪፍ ሆኖ ሳለ ባይ ባይ የምትል የገጠር ልጅ አለመኖሯን ሳስብ ሆድ ባሰኝ 😂

    • @addisalemayehu7546
      @addisalemayehu7546 11 หลายเดือนก่อน

      🤣😂

    • @yonatant.4438
      @yonatant.4438 11 หลายเดือนก่อน +2

      ..she is not saying 'bye bye'

    • @zeynu292
      @zeynu292 11 หลายเดือนก่อน +3

      ባይ ባይ ያየህበት አስተያየት English word mesloh መሰለኝ she say ባይ ባይ ግን ብመለከት ለማለት ነው

    • @emutenaw6457
      @emutenaw6457 10 หลายเดือนก่อน +1

      saygebah lemin comment taregaleh? mejemerya bedemb adamtew

    • @danidhabesha
      @danidhabesha 10 หลายเดือนก่อน

      @@emutenaw6457 ehhh yegebagn kemeselegnis ahun gebagn eko 🙄

  • @firaansg
    @firaansg 10 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ምግብ አፍቅሩ እንጂ...

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂er sheme

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 11 หลายเดือนก่อน

    ፍርሽ እዩ ሽሜ ይመቻቹ😂

  • @mekonnonmulugeta9340
    @mekonnonmulugeta9340 10 หลายเดือนก่อน

    የተሰራው ኮ ለገጠር ነው ደደቦች

  • @familyfirst2634
    @familyfirst2634 11 หลายเดือนก่อน +1

    We is good 😂😂 how is you guys doing😅 English is dead 😢

  • @housemaid2874
    @housemaid2874 10 หลายเดือนก่อน

    አትገልፍጡ ዝብላችሁ

  • @lebabalebaba4889
    @lebabalebaba4889 10 หลายเดือนก่อน

    መሀለኛዉ ተናዷል በገጠር በመሆኑ 😅😅😅😅😅 ቅጥል ድብን በል 😅

  • @sadsrak956
    @sadsrak956 11 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌👌❤❤❤