ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | "የፍርሃት መንፈስን መስበር" | ክፍል አምስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @berhanumengistu4435
    @berhanumengistu4435 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ፡ ስለ አንተ ሁሌ እግዚአብሔርን አመሰግንለው። ጌታ አብዝቶ ፀጋን ይጨምርልህ!!

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ ከገባሁበት አዘግጥ እየወጣሁ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው ብርክርክ በልልኝ የእግዚአብሔር ሰው ጸጋ ይጨመርልህ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው! ወንድሜ ያሬድ ህያው እግዚአብሔር ቤትህን ትዳርህን ልጆችህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @birukblessed3319
    @birukblessed3319 3 ปีที่แล้ว +1

    Powerful

  • @beraeyassefa7400
    @beraeyassefa7400 5 ปีที่แล้ว +2

    ተራሮች በተሀ ጠጅ አንጠባጠቡልን፤ ተመስገን ጌታ ሆይ፤፤

  • @zaritozarito1291
    @zaritozarito1291 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማች ያሬድ ስላንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከዚህ በላይ ጸጋ ይብዛል

  • @የጌታሰምይባረክ
    @የጌታሰምይባረክ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው አሜንንንን አሜንንንንን
    ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ እጥፍ
    ድርብ ይብዛልህ 🙏🙏🌾🌱🌻100%✅

  • @AdugnaAyana-c6o
    @AdugnaAyana-c6o 9 หลายเดือนก่อน

    ይህ ከአራት ዓመታት በፊት ለአንድ ጉባዔ የተላከ መልእክት ዛሬ ለሶስት አስርት ዓመታት ጠፍንጎ የያዘኝን የፍርሃት ጉልበት እንክትክት እያደረገው ነው❤😮

  • @temesgenwolde4100
    @temesgenwolde4100 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሄር ሰወ ተበረክ ተበርከናል

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።

  • @yegetalege639
    @yegetalege639 5 ปีที่แล้ว +3

    Glory Glory be to God, Hallelujah! We have wonderful, Mighty Father !! Thank you For posting Part 5, God bless you !! God bless you brother Yared !! am blessed by your teaching!! God said " You will know the truth , and the truth shall make you free" .

  • @yemisrachabay2766
    @yemisrachabay2766 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen GBU

  • @genetasefa4625
    @genetasefa4625 5 ปีที่แล้ว +2

    Here he comes......my favorite man of God

  • @sabashferaw4091
    @sabashferaw4091 2 ปีที่แล้ว

    God bless you.

  • @sabamekonen3063
    @sabamekonen3063 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታይባርክሕ

  • @truth8096
    @truth8096 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @yonasageghehu3842
    @yonasageghehu3842 5 ปีที่แล้ว

    The best teaching ever.. Glory to all grace of God .. praise Jesus..

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 5 ปีที่แล้ว +2

    barbadee kanan hin dhabnee ... waqayoo kara kirstosii dhifamaa fi Ayanaa isatiin ... akkan ittii dhiyaadhuu ta'eraa ... haleluuyaa.... ebifamii namaa waqayoo...

  • @f.t9067
    @f.t9067 5 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS U EEC Boston

  • @natnaelbisrat9071
    @natnaelbisrat9071 5 ปีที่แล้ว +1

    I am blessed God bless you

  • @marthakibret408
    @marthakibret408 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @gizaworkgizawork2953
    @gizaworkgizawork2953 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen

  • @emudesta3352
    @emudesta3352 5 ปีที่แล้ว

    Waw tebareku.le zmenachen yemihon senk

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 5 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ሊልክ ሲል ይታያል/ይገለጣል

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ስራውን በቤትህ ነው የሚጀምረው!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 2 ปีที่แล้ว

    ሻሎም ማለት ሰላም፡ከእግዚኣብሄር! ከሞት ፍርሃት ነጻ የወጣ የእግዚኣብሄር ቃል God is peace ሻሎም የእግዚኣብሄርን በረከት ሁሉ ያዘለ ነው።peace with God! በየሱስ ምክንያት በኛና በእግዚኣብሄር መካከል ያለው የጥል ግድግዳ ስለተሰበረ ነው።
    ሰላም ከእግዚኣብሄር መረዳት የክርስቶስን ደምና ስጋ ከእግዚኣብሄር ጋር አስታርቆ የሞት፡ፍርድ እንደሌለብን በማወቅ የሚገኝ ሰላም ነው! የሞት ፍርሃት ነበረን ይህንን እና ፡የጥል ግድግዳን ሰብሮ አስታርቆናል!! በክርስቶስ ሰላም የመጣው ሰላም ሊገባን ይገባል!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ቅርብ ነው እኛ ጋር ግን የሞት ፍርሃት አለ! ገንዘብ ሁሉ ይፈልገዋል ግን ጥቂቶች ናቸው የሚያገኙት፣ስልጣን ሁሉ ይፈልገዋል ግን ጥቂቶች ናቸው የሚያገኙት፣ክብር ሁሉ ይፈልገዋል ግን ጥቂቶች ናቸው የሚያገኙት። ተፈልጎ የማይታጣ ሁሉን የሚበልጥ እሱን ማግኘት፡ሁሉን፡ማግኘት የሆነ እግዚእብብሄር ነው።ፈልጉኝ እግርኝላችሁዋለሁኝ ብልዋ። እግዚኣብሄርን ስትቀርቡት ለትላትና በልጁ ደም መንጻት ለነገው ጸጋ አለው ይሰጣል።እሱ ደግሞ በልጁ ኢየሱስ ደምና ስጋ የከፈተልን አዲስና ህያው መንገድ ወደ እግዚኣብሄር መግባት ተሰጥቶናልና በድፍረት እንቅረብ!! እግዚኣብሄር ቅርብ ነው ለፈለገው ይገኛል!!በጣም ይገኛል!!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ፍርሃት- ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 2 ปีที่แล้ว +1

    ትልቁ ፍርሃት የሞት፡ፍርሃት ነው! ሰውን የሚጎዳው ከሞት ይልቅ የሞት፡ፍርሃት ነው፡ምክንያቱም ኢየሱስ ሞትን አሸንፎዋል!! ሞትን፡የሚፈራ የእግዚኣብሄር አገልጋይ መሆነ አይችልም!!(ከባድ ቃል ነው ግን እውነት ነው)

  • @tigistshawel5412
    @tigistshawel5412 5 ปีที่แล้ว

    Amen