ሸህ ሁሴን እንዴት ነሁ መሀመድ እንጉርጉሮ የድሮ መንዙማ Sheh Hussien Endetnehu Engurguro Menzuma |Ramsa Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 235

  • @Ekram12-g1k
    @Ekram12-g1k 9 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ በርቱልን ውሎ በዱአነዉ ❤❤

    • @arebuasfa
      @arebuasfa หลายเดือนก่อน

      ሳህ

  • @nejomedia
    @nejomedia 10 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ መዙማ ብዙ ትዝታ አለ ከቤተሰብ እስከ ጎደኛ

  • @seadayesuf-e7u
    @seadayesuf-e7u ปีที่แล้ว +3

    የህሚስ ዲምቀቴ ሸይህ ሁሴን አላህይዉደዶት አባቴ በጣምነዉ የምወዳቸዉ

  • @መካሠይድወሎየዋ
    @መካሠይድወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +6

    መገንትዝአለኝአላህእድሜይጨምርላች🤲🤲🤲

  • @deros7421
    @deros7421 4 ปีที่แล้ว +10

    አሚንንንንንንን አይይይይይይይ እናቴን ያሥታዉሠኛል የሸህ ሁሴን መዙማ ትወዳቸዉ ነበር ካሴታቸዉ ነበራት

  • @abduAwel-z4r
    @abduAwel-z4r 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ ይሄንን መዙማ ስሰማ አያቴን ነዉ የማስታዉሰዉ አላህ ይራህመዉ የኔ አባ

  • @gdjdjjbsjdkkd6573
    @gdjdjjbsjdkkd6573 ปีที่แล้ว +2

    አይይይ🙈 አቤቴም እናቴም ያስታውሰኛል እሄንስሰማ

    • @EthiopiaHagere7474
      @EthiopiaHagere7474 6 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FatumaHusen-f2k
    @FatumaHusen-f2k 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወደው መንዙማ ነው አላህ ይጨምርላችሁ

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን🤲🤲

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 4 ปีที่แล้ว +8

    መሻአላህ. አላህ ይጬምርላቼው የኔ አባት

  • @Amani-n8j
    @Amani-n8j 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤አሚንን ለሑላች❤❤ነነኘ

  • @fatimahsaleh4914
    @fatimahsaleh4914 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋ ነፋሴ ፍራሁልሽ መጨረሻሽን መገን ኔ አተው ሁነኝ ጌታየዋ

  • @ፈቲነኝየረሱልነኝያአላህባ
    @ፈቲነኝየረሱልነኝያአላህባ 2 ปีที่แล้ว +16

    አባቴ በጣም ይናፍቀኛል እሄን ስሰማ ሁሊም ያጎራጉረው ነበር ሲደብረው ሲከፋው አይይይይ

    • @bakrix3843
      @bakrix3843 ปีที่แล้ว

      Allah ye jenet yargachew

    • @clashbuilder7818
      @clashbuilder7818 3 หลายเดือนก่อน

      Mutaawaal aleche enda?

  • @betebirhanu9382
    @betebirhanu9382 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መንዙማ እጅግ ልዩ ስሜት ይሰጠኛል

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 4 ปีที่แล้ว +8

    እድሜ. ጤና. ይስጥልኝ የኔ. አባት. ኑሩልኝ

  • @fatumamohamed610
    @fatumamohamed610 9 หลายเดือนก่อน +1

    , አባቴ አሶታዉሰኝ አላህ ይርሀመዉ አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @madampordos3348
    @madampordos3348 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አባታቺን። አላህ ያቆይሁ👈👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

    • @SaeedAhmed-od7rt
      @SaeedAhmed-od7rt 3 ปีที่แล้ว +1

      መሸአላ ዴስይላል አላህ ይጨምርልህ አባቴ

  • @ToibaAhmed-p7y
    @ToibaAhmed-p7y 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ😢😢😢😢😢❤

  • @sadaih3686
    @sadaih3686 7 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይይይ አባቴ ሲወደው እኔም እወደዋለሁ ይሄን መንዙማ ❤

  • @SueyanIslam
    @SueyanIslam 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ አሶታውሰኝ አላህ ይርሙህ አባቴዎ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @qamerqamer387
    @qamerqamer387 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ያርብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @TUBE-vn1qv
    @TUBE-vn1qv 4 ปีที่แล้ว +23

    መገን እኔ እስቲ አንተ ታውቃለህ ፈጣሪ

  • @abdelaseid-y6g
    @abdelaseid-y6g 8 หลายเดือนก่อน +1

    እደነሁ እደነሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelmwerkekelm7063
    @kelmwerkekelm7063 3 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሀያቶትን ፈቅያድርግልኝ አባትዬ ሳደምጦት ሰብሰብ እላለሁ

  • @zedahamed7991
    @zedahamed7991 2 ปีที่แล้ว +3

    መሻአላህ አላህ እድሜ ይጨምርላቸዉ

  • @hikmabeshir9532
    @hikmabeshir9532 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha allah tebarekellah

  • @HamidSeyid-nm4hr
    @HamidSeyid-nm4hr ปีที่แล้ว

    ማሻአላአህዪጨምርልሁ❤❤❤❤

  • @meidnaseidethiopia6989
    @meidnaseidethiopia6989 4 ปีที่แล้ว +6

    ጠክሩ ጡሩነው ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @muhammedfentaw7640
    @muhammedfentaw7640 4 ปีที่แล้ว +5

    ቅን ማሰብ ካልቻለ ላለነባት አለም፤
    ስው ውሰን ጊዜ እንጂ አይኖርም ዘላለም፡፡አሉ……

  • @AminoHelil
    @AminoHelil ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እኔ ወንጄሌ በዝቶ ገደቡን አልፎአል አላህ የሩቁም የቅርቡም አሣውቆ ወዶ ባሥወደዳቸው ና እጃቸው ዘርግተው ለምነውት ከማያሣፍራቸው ሣአዳቶቹ ባሪያዎቹ ይሁንበት በአዘል የነቢያቶች መደምደሚያ አርገህ በፈጠርካቸው ነቢይ ይሁንብህ ወንጀሌን ሁሉ ምረህ በሀሠናት ቀይረህ ሁሥኑል ሁሉቅ ሁሥኑል ሂታምእኔንም ኡማው ሁሉ ላንተ አይቸግርህምና እነዚ ትልቆቹ የሚያራክሡም ዋቢያ ተብዬዎችም ልቦና ሥጣቸው ትንሽ እውቀት ያሥቸግራል ተቸግረው ነው ይሠውራችሁ በፍጹም እኩል አይደለም አላህን ፈርቶ በተገዛው ልክ ይበላለጣል

  • @ሙሀባሚዲያ-ፈ8ወ
    @ሙሀባሚዲያ-ፈ8ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀዬ ሀዬ በጣም ደስስ ይላል ወርቄዋዬ

  • @HhHh-l5j1m
    @HhHh-l5j1m 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህህህህህህህህህህህህህ

  • @fjdhfhhfjgff3521
    @fjdhfhhfjgff3521 3 ปีที่แล้ว +3

    ያረቤ አላህ አተሆነንእስኪ

  • @Ethio-h
    @Ethio-h ปีที่แล้ว +3

    እውሃ ላይ ሆኜ ውሃ ይጠማኛል
    ያሁን በሽታዬ ወንድ ወዳጅ ያሰኘኛል ❤❤🤲❤❤

  • @MD-yj9el
    @MD-yj9el 4 ปีที่แล้ว +11

    😢😢😢😢😢አጀብ እረአሁንሥ ግራገባኝ ያረቢ በደህያሉት ባሮች በሳዳቶቹ ይሁንብህ እራህመትህቅርብ በላልን ተብሪድ

    • @ሀያትየጃማዋልጂ
      @ሀያትየጃማዋልጂ 4 ปีที่แล้ว

      ምን ሳዳቶቹ ማለት አምኖ ማለት ነው

    • @fatumfatuma2391
      @fatumfatuma2391 4 ปีที่แล้ว +1

      እ ሳዳቶቺ አሰታዉፍሪላ

    • @rbaba6935
      @rbaba6935 4 ปีที่แล้ว

      አትፍረዱባት ሳዳቶችን መለየት አቅቷት ነው አገራችን እምታምነው በጫት

    • @የባቦዋቀንበጥ
      @የባቦዋቀንበጥ 4 ปีที่แล้ว +1

      እና ሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጅኡን ለአላህ ሙስና ታደርጊለታለሽን አላህን ፍሪ አላህ በእገሌ ይሁንብህ አይባልም ባሮች በጠየቁህ ግዜ እኔ ግርብ ነኝ ብሏል አላህ በማንም አትመጀኒ

  • @mama-hn7to
    @mama-hn7to 4 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይጨምር ላቹ

  • @ToibaAhmed-p7y
    @ToibaAhmed-p7y 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢ዱአአዲርጉልኝትልቅሀጃአለኝ😢😢😢😢

  • @lulwa3868
    @lulwa3868 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah berekachewen yseten

  • @ፋጡማከዱባይ
    @ፋጡማከዱባይ 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአሏህ

  • @ፎዚያቢትሠኢድየአላህባሪያ
    @ፎዚያቢትሠኢድየአላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว +7

    ውይ አናቴን አስታወሰኝ ያረብ

    • @katbarehadera7845
      @katbarehadera7845 3 ปีที่แล้ว +1

      Nebine new engi enateshen endetasetaweshibet Eko aletelekekm

    • @EthiopiaHagere7474
      @EthiopiaHagere7474 6 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 4 ปีที่แล้ว +12

    ከሚስ በሳቸው ይደምቃል ዋው

  • @ሀይቅውጫሌውርጊሳ
    @ሀይቅውጫሌውርጊሳ 3 ปีที่แล้ว +3

    እደነሁ እደነሁ እደነሁ ባያሌው ...አጅብ አጅብ እረ እውይይይይይይ ሽህ ሁሴን በደዶ

  • @AminaAmi-ys9bb
    @AminaAmi-ys9bb ปีที่แล้ว

    ባለቤቴንአስታወሰኝይህእጉርጉሮ ከሚስከሚስእሰማነበር አይስደት

  • @nejatawelnejatawel9982
    @nejatawelnejatawel9982 4 ปีที่แล้ว +11

    አሏህ ያብጀው።እኔስ አስቤም አልፈጀው አሏህ አንተ አብጀው

  • @hasenmohamed7287
    @hasenmohamed7287 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ

  • @مزمزاثيوبي
    @مزمزاثيوبي 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ:::💖💖💖💖የኔአባት::የጠላችሁይጠላ::

  • @omarayalew308
    @omarayalew308 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen yarbi. Endnehu. Ajeb. Ajeb.

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 4 ปีที่แล้ว +5

    The best of best Mazuma

  • @swfiaamam2906
    @swfiaamam2906 4 ปีที่แล้ว +2

    አብሽሩ ማሻ አላህ

  • @ሀያትሰኢድሀያትሰኢድ
    @ሀያትሰኢድሀያትሰኢድ 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍ የምር ደስ ነው የሚሉኝ

  • @አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ነ2አ
    @አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ነ2አ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሚን አሚን አሚን ያርብ አንት ፍቅን የአላህ አንት እርድን አግዝኝ ያአሊት ምንም ያለኛ😧😧😧😧😧😧👆👆👆👆👆

    • @fatumfatuma2391
      @fatumfatuma2391 4 ปีที่แล้ว

      አረተይይ አይ ይ ደነልኢሰላም ይኸንንአልፈቀደልንም አላህን አንፈራ

    • @qasayedali7528
      @qasayedali7528 4 ปีที่แล้ว

      አረ ያየሁረይን ተማር እንደዝህ አይልም

    • @Hየሱፍዩችወዳጅ
      @Hየሱፍዩችወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

      @@fatumfatuma2391 ዲነል ኢስላም መዚቃን ነው አይደል ይሄኔዬ አንቺኮ በየሙዚቃው ፔጅ ነው የምውይ ድሮስ ደህናነገር መች ይወዳል ሸይጧን

  • @ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ
    @ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ 4 ปีที่แล้ว +1

    ያርብ erdagni አግዘኝ ያእላህ yarebena

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 3 ปีที่แล้ว +3

    የናቴቤትማዲመቂያ😔❤

  • @alhabshimenzuma
    @alhabshimenzuma 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @yasinali4331
    @yasinali4331 4 ปีที่แล้ว +4

    ወየው ወየው ወየው እኔ አልቻልኩም

  • @ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ
    @ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ ስወዳቸው

  • @alamealame9735
    @alamealame9735 ปีที่แล้ว

    ሙዙሜ

  • @yesufidris2068
    @yesufidris2068 4 ปีที่แล้ว +3

    ዎው ማሻአላህ

  • @lubabqfiker8550
    @lubabqfiker8550 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @fozity2400
    @fozity2400 2 ปีที่แล้ว +1

    Megan wollahi hayeeee🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Wegeshatube958
    @Wegeshatube958 2 ปีที่แล้ว +2

    ye Allah

  • @Rhamat-by4vo
    @Rhamat-by4vo 5 หลายเดือนก่อน +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏💚💚💚💚

  • @yerayameshayikh6834
    @yerayameshayikh6834 3 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭 ፈራሁልሽ ነፍሰን

  • @sadikmustefa8711
    @sadikmustefa8711 ปีที่แล้ว

    ሀዬ

  • @ዜድነኝእማየንናፋቂ
    @ዜድነኝእማየንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ቤተሰቦቸን አስታውሳለሁኝ አይይ እድሜና ጤናብይስጣችሁ ያረብ

    • @RAMSAMEDIA
      @RAMSAMEDIA  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህት 🙏🙏🙏 ።

  • @fhgg8226
    @fhgg8226 2 ปีที่แล้ว

    ግን አላህን ነው የምታምኑት ወይስ ነብዩ ሙሀመድን?

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 4 ปีที่แล้ว +1

    Anen amen amen kerasa tiyane negne gana menzuma wodalehu🙏🙏🌹🌹🌾🌾🙏🙏🌻🌻⚘⚘🍇🍋❤❤❤❤😭😭

  • @abdusualih693
    @abdusualih693 3 ปีที่แล้ว +1

    masha allah leyu neu

  • @maermmahmmed6568
    @maermmahmmed6568 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ.

  • @fhgh189
    @fhgh189 4 ปีที่แล้ว +2

    ወየው ወየው

  • @halemaha7786
    @halemaha7786 ปีที่แล้ว

    masha.alahe

  • @sacaadhussein
    @sacaadhussein 2 ปีที่แล้ว +1

    Alhe.haiatahune.iakoihehue.betame.enewedewalne.menzumahhune

  • @ጊወነሞርያም
    @ጊወነሞርያም 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀዬ ወሎኮ የሀድራ አገር ነው

    • @rbaba6935
      @rbaba6935 4 ปีที่แล้ว +2

      የሀድራ ሰው ስለሆኑ ምን አመጡ ጫት መቃም ብቻ

    • @annahmariotimonieri1686
      @annahmariotimonieri1686 4 ปีที่แล้ว +1

      Ewuneta ba wolo hadra mute teherale anate mebruke wolo

  • @nurhusendegu5264
    @nurhusendegu5264 2 ปีที่แล้ว +1

    አጃኢብ

  • @RamaKh-k1r
    @RamaKh-k1r 3 หลายเดือนก่อน

  • @rabiyekochalj2249
    @rabiyekochalj2249 4 ปีที่แล้ว +3

    Yareb welahi emeyn astawesegn Allah ferdosel jenet ywefklgn ena

  • @hayatmuhammad567
    @hayatmuhammad567 3 ปีที่แล้ว +5

    የናቴ ቤት ማድመቂያ💓💓😥😥😥

  • @junghosoek2718
    @junghosoek2718 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashalah

  • @ሀያትሰኢድሀያትሰኢድ
    @ሀያትሰኢድሀያትሰኢድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ግን የሰውን ልብ መቸ ነው የምናገኝው

  • @yasinali4331
    @yasinali4331 4 ปีที่แล้ว +5

    መገን ሸሁሴን እኔስ በደሜተቀላቀሉ
    جزاك الله خيرا جزا

  • @JibnashJibnash
    @JibnashJibnash 9 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍

  • @gdjdjjbsjdkkd6573
    @gdjdjjbsjdkkd6573 ปีที่แล้ว

    🙉🙉🙉አባቴ 7አመቱ ከሞተብኝ አይ ስቃየ

    • @EthiopiaHagere7474
      @EthiopiaHagere7474 6 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nomoreetihopia2245
    @nomoreetihopia2245 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ወሎ ሀድራኮ ያዉቁበታል

  • @የባቦዋቀንበጥ
    @የባቦዋቀንበጥ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቶባ በጌታችሁ ፍቅር በወደቃችሁ ለአንድ ጫት ቃሚ ተመበርከክ

  • @mohammednuru-he4zv
    @mohammednuru-he4zv ปีที่แล้ว

    የእናቴ ማስታወሻ ምንልሁን

  • @kedirkiddo3738
    @kedirkiddo3738 3 ปีที่แล้ว +2

    እንግዳሳ አቦ የላይ ገንዳው ዘማች

    • @sacaadhussein
      @sacaadhussein ปีที่แล้ว +1

      Ielie.gendaw.zemace.mene.malte.newe

  • @NuruSayd
    @NuruSayd 10 หลายเดือนก่อน

  • @mohammedahmed-iw4ls
    @mohammedahmed-iw4ls 4 ปีที่แล้ว +1

    መሀመደሸህ

  • @hayaomar8089
    @hayaomar8089 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይእናትየትውስታ

  • @Oumitopia
    @Oumitopia 4 ปีที่แล้ว +4

    waw, great voice !!!

  • @RinatEphrem
    @RinatEphrem ปีที่แล้ว

    yelijnet tizita

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ዋው ማራኪ ግን በህይወት አሉ???

  • @JibnashJibnash
    @JibnashJibnash 9 หลายเดือนก่อน

    ሀይ

  • @EthiopiaHagere7474
    @EthiopiaHagere7474 6 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 4 ปีที่แล้ว

    Anen amen amen alahu hagrena salame emane yehune🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @nomoreetihopia2245
    @nomoreetihopia2245 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርሀሞ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 4 ปีที่แล้ว

    Hageracena salme yehuna🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @erkebet606
    @erkebet606 4 ปีที่แล้ว +10

    ሰውን ሰው ያሰኜው እራስ ይሆን እግሩ
    ምላሱ ከሆነ እስኪ ተናገሩ እስኪ ተናገሩ
    ይታወቅ ይሆን ወይ ሰው በግንባሩ
    እውነት እሰከሆነ ያው ቸሩ ምግባሩ
    ሰው ወሰደ እያሉ አባይን ያሙታል
    ኸለቱ ሲቀየር ለምን ይቀርቡታል

    • @simeneshayalew992
      @simeneshayalew992 4 ปีที่แล้ว

      አይይይ ሀገሬ ናፈቀኝ ምን ልሁን አባቴ ናፈቀኝ እባካችሁ ዱአ አርጉልኝ እህት ወንድሞቸ አባቴን አሞብኛል

    • @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ
      @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@simeneshayalew992 አላሕ ያሽረዉ ወድዋ መሻሩን ያሰማን

    • @ክተትመክተህአደባይ
      @ክተትመክተህአደባይ 4 ปีที่แล้ว +1

      ገራሚኮ ነው ግጥማቸው

    • @aboodvipp6378
      @aboodvipp6378 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀየ ሀየ ሀየ

    • @jdgsyejjdiduee1053
      @jdgsyejjdiduee1053 3 ปีที่แล้ว +1

      @@simeneshayalew992 አብሽር አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው

  • @زينببنتشيخعمر
    @زينببنتشيخعمر 4 ปีที่แล้ว +4

    አይይ ሆድ ያሥብሣል አየ ሣዳቶች ሀያት

  • @امينهامينه-ب4س
    @امينهامينه-ب4س 4 ปีที่แล้ว +1

    ያረብብብብ እረ ዱአ አድርጉጉጉጉልልልልኝኝኝ