Lualawi ሉዓላዊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    TH-cam
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ความคิดเห็น • 130

  • @NuruMuhammed-h3z
    @NuruMuhammed-h3z 5 วันที่ผ่านมา +14

    ታታሪ ጋዜጠኛ ለሙያህና ለሕዝብ የገባሀውን ቃል አክባሪ እናመሠግንህ አለን ቀጥልበት ከሀይማኖት ጎጠኝነት ለመውጣት የምታሣየው ጥአትም የሚበረታታ ነው እናመሠግን አለን

  • @FouadTadesse
    @FouadTadesse 6 วันที่ผ่านมา +13

    ሲስ ሠላም ሠላም ከጋዜጦኞቻችን አንተና መሰሎችህ ታሪካዊ ሰዎች ናቹ እናመግናችዋለን

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 6 วันที่ผ่านมา +16

    ሰላም ሲሳይ "ዘረኝነት ጥንብ ፣የከረፋ ናት" ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን!!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 วันที่ผ่านมา +10

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Black-2024
    @Black-2024 6 วันที่ผ่านมา +8

    እናመሰግናለን #ሲሳይ #አጌና ጀግናችን | #ሉዓላዊ
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 6 วันที่ผ่านมา +14

    ኢትዮጵያ በውድ ጀግኖች ኢትዮጵያዊ ልጆችዋ ትበለጽጋለች💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 6 วันที่ผ่านมา +13

    ለኢትዮጵያ እየነጋ ነው

  • @AshamAsham-w7z
    @AshamAsham-w7z 6 วันที่ผ่านมา +9

    ሲስ የመጀመሪያዉ ሰዉ ነኝ።እየጠበቅንህ ነዉ።❤❤❤

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 6 วันที่ผ่านมา +14

    እውነት ታሸንፋለች
    ሃሰተኞችን ባንዳዎችን እያዋረደች።
    ኢትዮጵያን የነካ
    የለውም በረካ።
    መምህር ታየ ቦጋለን ያየ በ ፖለቲካ ንግድ ለማትረፍ አይጋጋጥም።
    መምህር ታዬ ቦጋለ ዛሬ ከአሜሪካን የዶላር ዕርዱኝ ጩኸቱን ማሰማት ጀምሯል።
    የፅንፈኝነት መጨረሻው ይህ ነው።

  • @Joshua.basse_
    @Joshua.basse_ 6 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you Sir!

  • @HabtamuTadelle
    @HabtamuTadelle 5 วันที่ผ่านมา

    ተባረክልን ሲሱ ከፅንፈኞች ጩኸት ስለገላገልከን አገር ወዳድ ዜጋ ነህ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 6 วันที่ผ่านมา +11

    ሲስ የምትሰጣቸው ትንታኔና ማስረጃ ያጠግባል አመሰግናለሁ

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 5 วันที่ผ่านมา +2

    Lualaweeeee❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalyetebeq701
    @kalyetebeq701 5 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you!

  • @humansuffer6434
    @humansuffer6434 5 วันที่ผ่านมา +3

    የዘረኝነት ምንጭ አልተደፈነምና ወቅት ጠብቆ ይቨታል። እንዳይበክለን የዘረኝነት መከላከያ "ማስክ" መንግስት ይፈብርክልን።❤❤❤

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 6 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ያሳዝናል ያልተማረው የተማረውን ጨረሰ😢😢😢

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 5 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችንሲሳይእድሜይስጥልን

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 5 วันที่ผ่านมา +5

    ሲስ አገራችን ከቤሔረተኘነት አዙሪ አላህ ያውጣን እሱ ነው የሚያባላን ሰላም ላገራችን ይሁን❤❤❤❤

  • @EyasuBinchebo
    @EyasuBinchebo 6 วันที่ผ่านมา +6

    ሉዓላዊ ሚዲያን ወሳኝ ፖለቲከኛ ሁሉም airphon አድርጎ እየሰማ ነው በዚህ ሰዓት, የድሮ ባልደረባዎቹም ጭምር ሲሳይን ሳይሰሙ የራሳቸውን ዜና አይሰሩም 100000%እርግጠኛ ነኝ

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 6 วันที่ผ่านมา +5

    Sisay Ethiopian always 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HaileKebede-x1k
    @HaileKebede-x1k 5 วันที่ผ่านมา +2

    We know all Tribalist groups in Ethiopia work for the same agenda which is using ethnic identity for political benefits. Tplf , olf , fano and others do the same thing. I appreciate your effort & integrity sissy!

  • @fekagugutema7243
    @fekagugutema7243 5 วันที่ผ่านมา +4

    "እነ ቆርጦ ቀጥል እንዴት አደራችው"
    የሚል ዘፈን አስቴር አወቀ አላት እሶም የዚህ ሰለባ ሆና ነበር ሰሞኑን ቴዲን አደረጉ አልተሳካም በሴራ አገር ሊንድ ዛሬ ደሞ ጅቡቴ በድሮን አፋር ደበደበች ብለው ይቀደዳሉ

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 5 วันที่ผ่านมา +4

    ሲስ አገሩን የሚያገለግል ወጣት ዶክተረ መግደል ማለት ነገም ያውነው አረመኔዎች መያዝ አለባቸው

  • @Ava-u1o6w
    @Ava-u1o6w 6 วันที่ผ่านมา +4

    Welcome

  • @FelekeDemisse-d3u
    @FelekeDemisse-d3u 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @milkiasbonke2447
    @milkiasbonke2447 5 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ ሲሳይ!!

  • @emebetbirue3918
    @emebetbirue3918 6 วันที่ผ่านมา +5

    👍👍👍👍👍

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 5 วันที่ผ่านมา

    Selam sis ambasa ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdelaShafi-zv4ic
    @AbdelaShafi-zv4ic 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ሲሳይ በርታ።

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 5 วันที่ผ่านมา +4

    ሉአላዊ ሚዲያ ከሺ ኮልኮሌ ሚዲያዎች ይበልጣል ።ሲስ ያንተ ሚዲያ ሱስ ነው ሳላይ ከዋልኩ ቅር ቅር ሲለኝ ነው የሚውለው።

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 5 วันที่ผ่านมา +5

    ሲስ እውነተኛ ያገራችን ልጅ ሰላም ብያለሁ እውነት ምግዜም ያሸንፈል🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @MenbereAsmare
      @MenbereAsmare 5 วันที่ผ่านมา +2

      It’s great benefits having you Sisay.

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሲሳይ አጌና ምርጥ ሰው🎉🎉ለደም ቁማርተኞች እግዚአብሔር ያያል ከሰው ሊሰወሩ ይችላሉ 😮በጥላቸ የሰከሩ ሚድያወችም አንድ ቀን ወደ ልባቸው ከተመለሱ የእድሜ ልክ የህሊና ጸጸት አተዋቸውም።

  • @azibagesh893
    @azibagesh893 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሲሳይ ሰላም ነው 🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 5 วันที่ผ่านมา +1

    አውነት ነው ስሳይ ኢትዮጵያ ውስጥ የብሶት ፖሎቲካ ነው ያለው
    የብሶት ፖሎቲካ ባይኖር ኖሮ ፋኖ የአማራን ሰላማዊ ንፁሃንን ዶክቶርችን መምህራንን እንደ ፈለገ ሥጨፈጭፍ ለአማራ እንቆሮቀራለን የምሉ ሰዎቹ ሁሉ አፋቸውን ዘግቶ እያዩ ነው
    ሁሉንም ግዜው ይፈተዋል

  • @ZenebeGudeta
    @ZenebeGudeta 5 วันที่ผ่านมา +2

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሠላም,ቤተሠብ,እኔ,21ኛ ,ላይክ,ነኝ,እናተስ ግጯት,ላይኳን

  • @hirpessaejigu2011
    @hirpessaejigu2011 5 วันที่ผ่านมา

    Well come.

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 5 วันที่ผ่านมา +2

  • @Yerom-u9y
    @Yerom-u9y 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ቤተሰቦች

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 5 วันที่ผ่านมา +1

    Sisay ያንተ አድናቂ ነኝ. ግን ብልትጽግና ደጋፊ አይደለሁም. አንተ እሳት ሆነህ አኔ ፋሲል ን ስትቃወም. አስማ ነበር.. 😭አስከ አሁን ያለዉን ሁኔታ ከ megiletsi ባለፈ... የማይመስል የማይሆን. ነገሮች ን ስትገልጥ ነው ያየሁት.. So i am apppreciat you.

  • @eshetutola9359
    @eshetutola9359 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ሰላም

  • @Nesru-p8r
    @Nesru-p8r 6 วันที่ผ่านมา +3

    አሕለን ወሳሕለን ወንድም ሲሳይ

  • @embetbekel6888
    @embetbekel6888 6 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FouadTadesse
    @FouadTadesse 6 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Michael-kl4ty
    @Michael-kl4ty 6 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 6 วันที่ผ่านมา +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ecomunism
    @Ecomunism 5 วันที่ผ่านมา +2

    Have you heard about the PP OPDO meeting in Jimma being circulated? Can you explain it?

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 5 วันที่ผ่านมา

    Tikikl tikikl tikikl sis

  • @AmanuelAbebe-ll3oc
    @AmanuelAbebe-ll3oc 5 วันที่ผ่านมา

    አንተና ጥቂቶች ናችሁ እውነቱ ገብቶአችሁ ስለ እውነት ዋጋ እየከፈላችሁ ያላችሁት ፍሬአችሁን ጎምርቶ ታይቱታላችሁ
    ክብር ለኢትዮጵያ ህዝባዊ ሰራዊት

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 6 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @gotrip1-t8y
    @gotrip1-t8y 6 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ❤❤❤

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 5 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🙏

  • @АсмелашАбраха
    @АсмелашАбраха 6 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም፡ያሳዝናል፡እውነት፡ ነው ሐላፊነት፡ይጎደለው፡ስራ፡ነው።እትዮጽያን፡እንደገደሉ፡ነው፡የሚቆጠረው።

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 6 วันที่ผ่านมา +5

    አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ሳንተዋወቅ ለሶስት ሺ አመታት ተጠጋግተን ኖርን ፈሪዎቹን ፈርጣጮቹን ስናጀግን ባንዳዎቹን ስናሞጋግስ ሰንሸላልም ኖረን ኖረን ሽልም ከሆነ ይገፋል ጎመንም ከሆነ ይራገፋል እንዲሉ እድሜ ለአብይ አህመድ አየናችሁ ለየናችሁ እርቃናችሁን ባደባባይ አሰጣናችሁ አትጋጋጡ ዘመን ተቀይሯል ጅላንፎ ሁላ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሑነም የምፅፈው አላስችል ብሎኝ ነው የኢትዮጵያ የሐገር ጉዳይ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እኔ የዘወትር ፕሮግራምሕን እከታተላለሑ ይሔ ቀረሕ የሚባል የለም ዝግጅትሕ ላይ እናም በአጭሩ እመነኝ ይሔ መንግሥት ይቀጥላል እንጂ ከሕግ ውጪ ንቅንቅ አያደርጉትም ፅንፈኞች ለጊዜው ሕዝቡን ይገላሉ ያስጨንቃሉ ። ምን ታደርገዋለሕ ?

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 5 วันที่ผ่านมา +2

    ባልደራስ ሲለን እስክንድር ለካስ ባለ ደብልራስ ነበር የሚለን
    ጭምብልትሕን መቼ ነው የምታወልቀው ያለችው ቤቲን ኣስታውስውኝ

  • @alemudesta5793
    @alemudesta5793 5 วันที่ผ่านมา +1

    ምህሩን የሚገለዉ መሃይም ስለሆነ በለጠኝ ብሎ እንጅ ምን
    ትርፍ ያገኛል? የመሃይማን ስብስብ ቅጠል እየቀነጠሰ፣ሥራ ሥር እየማሰ ሊቅ ልቃዉንት እየተባለ ይጠራል።

  • @alemnehsisay6291
    @alemnehsisay6291 6 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ጠለፋው (ማገቱ) ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ላይም እንደቀጠለ ነው ሃይ ባይ አጥቷል የሚመለከተው የመንግስት አካል ትኩረት ቢሰጠው መልካም ነው።

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 5 วันที่ผ่านมา

    ኦማር bourhan የ ፍሩድ አባል ነው. ግን የሚኖረው አዲስ አበባ ነው.. ፍሩድ still አየ ተዋጋ ነው.. So.. ጥቃቱ የተፈፀመ ው አነሽ ላይ ነው. Thanks.. I was there more than 5 year

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 6 วันที่ผ่านมา +4

    ተድላ የተባለው ሰውዬ ትላንትና ስለ አፋሮች ልዩ ፍቅር እንዳለው ሲሞጣሞጥ ነበር።
    ተድላ የሻዕቢያ ሎሌ መሆኑን እራሱ ምስክር ነው‼️ ይህ ከንቱ ፍጡር እንዲነገር አለመፈቀድ ተገቢ ነው‼️

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 5 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል ኮ ከአማራ ንፁሃን ይልቅ ለጅቡቲ ሽፍቶች የምቆረቆር እውር ፖሎቲካ
    ፋኖ በሺዎች የምቆጠር የአማራን ሕዝብ እየገደለ ነው ለሰብአዊ የምያዝን ካለ ስለ እነርሱ ሰላማዊ ሰልፍ አይወጣም ❓

  • @AddisAbebaBete
    @AddisAbebaBete 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሲሳይ
    ፋኖ አሁን ትኩስ እብድ ነው። ትኩስ የብሄርተኛ እብድ። መፍትሄው እንደ ወያኔ እና ሸኔ እያቀዘቀዙ ማደባየት ብቻ ነው።

  • @sebsibedemisse1320
    @sebsibedemisse1320 5 วันที่ผ่านมา

    እይ ሲስ ወንድ ከሆነ ውጭ ብቅ ብሎ አይዋጋም ነው ያልከው!
    ወንድነት ከተባለማ ማርሻሉም ሊዋጉበት የገዙትን መሳሪያዎች በሙሉ ከመጠቀም አቁመው ክላሽ ብቻ በመጠቀም ወንድነታቸውን ያስምስክሯ።

  • @Ethio-qo9mk
    @Ethio-qo9mk 5 วันที่ผ่านมา

    ትንሽ ስለ አራጁ ሸኔም ብተርክልን ደስ ይለናል

  • @haileyesuskebte2099
    @haileyesuskebte2099 5 วันที่ผ่านมา

    ያን ሁሉ የመከራ ዘመን እልህ አስጨራሽ ትግል የታገልከው በአገሪቱ የዲሞክራሲ ተቅዋማት እንዲገነቡ እና አገሪቱም በዚያ እንድትመራ ነበር አሁን ለምን?

  • @ZenebeGudeta
    @ZenebeGudeta 5 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄን ተድላ የሚሉትን ሰውዬ ምነው ትራምፕ ቢልክልን፣እዚህ ሆኖ እንዲታገል

  • @BeyeneYimenu
    @BeyeneYimenu 5 วันที่ผ่านมา

    የመንደር ታጣቂን በመከላከያ ማስታገስ አይቻልም። በተለይም አሁን ቢዝነስ በሆነበት ስዓት። ስለዚህ በቀበሌ ደረጃ ህዝብ ራሱን እንዲጠበቅ መደራጀት አለበት። ታች በቀበሌ የፍርድ ሸንጎና አካባቢን ጠባቂ ሲቪል ሠራዊት በአዋጅ ይቋቋም ።

  • @melatvmelat8116
    @melatvmelat8116 5 วันที่ผ่านมา

    Woizero Kedadit

  • @oddaa647
    @oddaa647 6 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የምለው ዓማራው ምን ይሁን?ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል አሀዳዊ ይባላል
    ዓማራ ነኝ ሲል መከራ ምን ይሁን?

    • @nebiyoumelisie309
      @nebiyoumelisie309 6 วันที่ผ่านมา

      አማራ ድሮም አሁንም ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው ጽንፈኛና ቅጥረኛ አማራ ግን ነበር አለ ወደፊትም ይኖራል ያኔም አሁንም ባንዳ ነው ሌባነው ሽፍታ ነው።ሌላም ብሔር ውስጥ በተመሳሳይ ።

  • @gezahagn2526
    @gezahagn2526 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቆምጬ መቼም አይሰለጥኑም

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 5 วันที่ผ่านมา

    የ ሆነ ጊዜ.. አስቲ አሁን. በየሰፈርህ የገባ የሰፈር ጎረምሳ. በ የትኛው calculation መንግስት ይሆናሉ. ስትል ነበር. አኔ ፋሲል አሁን አያፈሩ ነው.

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 5 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ሲሳይ የዩቲቪሮች ጬኽት እንዳስጨነቀህ ለመገንዘብ ቢያንስ ለገሰ ቱሉ በማሕበራዊ ገፃቸው በኢትዮጵያ ክልል አደጋው አልተፈፀመም ብለው ማሳወቅ ነበረባቸው ስትል ሰማሁ ።ሲሳይ ወንድሜ እነዚህ ሰዎች እኮ ከግብፅና ከሱማሌ ጎን እንሰለፋለን ብለው ሳይሸማቀቁ በአንደበታቸው የተናገሩ ናቸው ። እነዚህ ሰዎች ለአፋር ወገኖቻችን ተቆርቋሪ መስለው እጅግ በብዙው ሲጬኾ ሰምተናቸዋል ። እውን ለገሰ ቱሉ ጁቡቴ የፈፀመችው የድሮን ጥቃት በኢትዮጵያ ክልል ውስጥ አይደለም ቢሉ አይናቸውን በጨው ታጥበው ውሸታቸውን ነው ማለታቸው አይቀርም እና መንግሥትም ሆነ ለገሰ ቱሉ ዝም ማለታቸው ተገቢ ነው ።

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 6 วันที่ผ่านมา +1

    1:58

  • @Tesfaye-i4e
    @Tesfaye-i4e 6 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ ጀምላ አታደረገወ አክባሪ ነኝ

  • @fasiljesus12
    @fasiljesus12 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኦሮሚያ ላይ ወደ ገበያ የሚሄዱትን አቶቢስ ሙሉ የታገቱት ሳምንት አልሞላም ኦሮሚያ ላይ አማሮች አሁንም እየሞቱ ነው ኦነግ ሲገድል አትሰማም አታይም አማራ ክልል ትርክት ፈጥረህ ታወራለህ ገረዱ

  • @mamba6033
    @mamba6033 5 วันที่ผ่านมา

    ብርሀኑ ጁላ ምን ይታመንና ነው አማራ አማራን ገደለው የሚለውን የእነሱን ፕሮፖጋንዳ አራማጅ ነህ እናቃለህ ምን ግዜም ቢሆን ለአማራ

    • @mamba6033
      @mamba6033 5 วันที่ผ่านมา

      ህዝብ የማትቆም እንደሆን እናቃለን እግዚአብሄር ስለተጨፍት ህፃናት ይፈርዳ ል

  • @MesfinShimelis-y5i
    @MesfinShimelis-y5i 5 วันที่ผ่านมา

    እረ ሲሳይ በአፋር ህዝብ ላይ አቀልድ የኤሊደአር ህዝብን ማንኛውም ጋዜጠኛ መቶ ይጠይቅ

  • @lulit6020
    @lulit6020 6 วันที่ผ่านมา

    In the name of negotiations are they going to get away with their crimes??

  • @yoseftewelde4319
    @yoseftewelde4319 6 วันที่ผ่านมา

    Seasaye teabetga nehe.Teqawamewoch teneqalhe enkuan mela amara hezbe yetatqelet tegeal.ande shyfta enkuan ayenaqem.

  • @UfoFano
    @UfoFano 6 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ዶር/ መግደል የገበሬ ምርት እህል ማቃጠል ይቆይ እንጂ ያስጠይቃል ተደጋገመ ኦሮሞ ብታርፋ ይሻላል

  • @ሰኢድከዱባይ
    @ሰኢድከዱባይ 5 วันที่ผ่านมา

    ያመሀልደ ባህር ዳር ፋኖአለደ ከየትመጥቶ ከደሉት የሸኔ መከላከያነው የገደለው

  • @ZenebeGudeta
    @ZenebeGudeta 5 วันที่ผ่านมา

    ሲስ የጀርባ ፎቶ አ/አ ብትሆን፣

  • @Bedassoo
    @Bedassoo 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኦቦ ሲሳይ አቲ ጋዲሳ ቢያቲ ነጋ ተኢ

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g 5 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ፡ኤርትራ፡ለምን፡አትሄድም፡ህዝብ፡ለመፍጀት፡እርስበርስ፡ለማባላት፡ሰይጣናዊ፡ተልእኮ፡ያለህ፡የሰይጣን፡ጉዳይ፡አስፈፃሚ።

  • @maraedimontonedimonton
    @maraedimontonedimonton 5 วันที่ผ่านมา

    ባላታዛር ይመስል እዚ ሰብእስይ😂

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 5 วันที่ผ่านมา

    ስቃያችንን አየን ብለው ከሰሱ🤔🤔🤔የሚታገለው ለህዝቡ ነው። ለላም ቀንዷ አይከብዳትም😊ላማራ ሕዝብ ገዳዮች እና አስገዳዮች ሊያዝኑ አይችሉም። አንተ ሲሳይ ተብየው የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትህ ከገዳይ አስገዳይ ወገን ስለሆንክ ስላማራ ሕዝብ ልትቆረቆር አትችልም😅😅😅

  • @gedetatesema4169
    @gedetatesema4169 5 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሚድያ ሚዘናዊ ነው።

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 6 วันที่ผ่านมา

    Abiy 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Stop 🛑 🛑 🛑 trying to scare people talk some negative about your government Last
    ምስራቅ ተረፈ
    ሰመረ ባርያው the only crime they did is talk about corruption and inflation

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 6 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅

  • @amiromar3861
    @amiromar3861 6 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለ አማራ ፋኖ!

    • @Black-2024
      @Black-2024 6 วันที่ผ่านมา

      ▫️ዕወት ንዞም ፍትህ ደለይቲ … ዕወት ንብርጌድ ንሓመዱ 🩵🩵💪💪

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 6 วันที่ผ่านมา +2

      ፋኖ; ጅዋር የኦሮሞ መሪ; ከግብፅ ጋር ልንመጣ ነው; ክወያነ ጋር ልንመጣ ነው.... የአባይን ግድብ የስራችሁት የኤሌትሪክ አይል ፈልጋችሁ ሳይሆን ግብፆች እለቃችንን ልትጎዱብን ፍልጋችሁ ነው!ቅዥት😊

  • @Nesru-p8r
    @Nesru-p8r 6 วันที่ผ่านมา +2

    መጥፈያቸው ስለተቃረበ በውጊያ ሳይሆ በውሸት በውንዥብር ይጋጋጣሉ ውሸታም ይጠፋሉ

  • @SabDsg
    @SabDsg 5 วันที่ผ่านมา

    ፋትህ፩ለአማራ፳አንትተ፳የአማራ፳ጠሉት

  • @khalidlegasi1067
    @khalidlegasi1067 5 วันที่ผ่านมา

    ጋሽጋሼ ሲሳይ መንግሥት ተቆጣጥሮታል ፋኖ ድራሹ ጠፍቷል ብለሃል፣ ግን ብዙ የአየር ጊዜህን ስለፋኖ በመናገር ታጠፋለህ፣ ለምን? ፍኖ አልጠፋም ማለት ነው ወይስ

  • @hermelamengesha1377
    @hermelamengesha1377 6 วันที่ผ่านมา

    እየር ሀይሉ ድንበራችን ወፍ አይደፍረውም ያለው አየር ሀይል የት ነው ድሮንን ያህል ድንበር ዘሏ ህዝብ ሲጨፈጨፍ

    • @semung2513
      @semung2513 6 วันที่ผ่านมา +1

      Mehayim DENKORO be djibouti kelel yetfeseme mahonun alsemashim

  • @greenfarmgabella22
    @greenfarmgabella22 6 วันที่ผ่านมา

    ክቡር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ኢትዬጲያ የቃልኪዳን ሀገር መሆኖን ከእ/ር ቃል ጠቅሰው ያሳዩን መጽሀፍ ቅዱስን እንዳነበበ ሰው እንናገር እንጅ ተረት ተረት አናውራ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 6 วันที่ผ่านมา +1

      ፈልገህ አንብባ የ በተቃውሞ አባዜ የለከፈህ ድንቄም አረንጓዴ እርሻ አንተ ጥቁር እርሻ

  • @ezrakahenu5195
    @ezrakahenu5195 5 วันที่ผ่านมา

    ላለፉት 6 አመታት 1 ሰው ቶርች አልተደረም ስላሉት አልሰማህም እንዴ 😮😮😮
    አይ ሲሳይ ዘገምተኛ

    • @Habesha8286
      @Habesha8286 5 วันที่ผ่านมา +1

      ዘጋሚ ሰገጤው አንተ ነህ። ሲሳይማ የተረጋጋ አዋቂ ሰው ነው ።አንተ ግን ጭንጋፍ ነህ።

    • @ezrakahenu5195
      @ezrakahenu5195 5 วันที่ผ่านมา

      @Habesha8286 Digital ተከፋይ ሰገጤ

  • @asmaremeshesha9886
    @asmaremeshesha9886 5 วันที่ผ่านมา

    Ato Sisaye Agenna from Lwalawi Media i like your Media what you did now a days. I have an idea about now a days unsablize condition in our homeland Ethiopia. Could you contact me to say somthing please?.Amare in United Staes of America.

  • @MesfinShimelis-y5i
    @MesfinShimelis-y5i 5 วันที่ผ่านมา +1

    ትንሽ አታፍርም አንተ ሆድ አምላኩ ስተነትን አሜሪካ ሆነህ

  • @danhaile1
    @danhaile1 5 วันที่ผ่านมา

    Thanks!

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 6 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤