ความคิดเห็น •

  • @meskitube16
    @meskitube16 6 ปีที่แล้ว +19

    በስማም አንድ ቀና አስተያየት መስጠት አትችሉም?? ሄኒከን እንደሚታወቀው የተለያዩ የኳስ ተጫዋቾችን ያመጣል ሀገራችን ልክ እንደ ሌሎች አገራት ምን ሊሰራ መጣ ይባላል? በፈጣሪ እስቲ ሁሉን አታጣሙ ጠማማ ትውልድ እንግሊዘኛ እውቀት አይደለም ቋንቋ እንጂ ከምንም አልገደበውም ቋንቋ ቋንቋ የምትሉት

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 ปีที่แล้ว +65

    አይ እሮላዶ የደብተር። ሽፍን ላይ ነበር እኮ ለመጀመርያ ግዜ ያይሁህ። ግን ምንም በማስመልከት ብቅ አለ መቼም ኢትዮጵያ ፍላጊዋ ብዙ ነው። ለማንኛውም አዳዴ ያገሬ ስው ደስስም ይለኛል ያናድፈኛልም ለውጭ ዜጋ ደፍ። ቀና ነው ሚሉት ምናለ እዛው ኢትዮጵያ ላይ ትልቅ ስራ ላሚስሩት እዲ ደፍ ቀና ብትሉ። ለማንኛውም ይሄ ለውጭ ዜጋ ማሽቃበት ቢቀርብ ነው የሚሻለው። አመሰግናለሁ።

    • @akillg.3938
      @akillg.3938 6 ปีที่แล้ว

      engda tekebayoch slehonn new blen enlefew. gn ronaldinho betam ayneaafar lij ymeslal

    • @hananath9036
      @hananath9036 6 ปีที่แล้ว +2

      አቦ ይመችሽ የኔ ቆንጆ ትክክል

    • @ማርታአብርሀምየበሰቃዋ
      @ማርታአብርሀምየበሰቃዋ 6 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ብለሻል

    • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
      @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 ปีที่แล้ว

      Akill G.
      በጣም ልዩ እዚጋ መልካም ነው የሆነቦታላይ ቪድዮውን አይቼ ህዝቡ ግርርር ነው ያለብፕት ብቻይሁን እስቲ እዲመሆናችው አይከፍም ግን ሲበዛም ያስጠላል

    • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
      @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 ปีที่แล้ว

      Akill G.
      ክክክክ። መስሏቸው ነው ደሞ ዩቱብ ላይ የሚበዙት ሴቶች ስለሆኑ ይሆናል ክክክ ማር እረ የወንድ ነው የሚመስለው 😆😂😂😂😂😜

  • @samidan2304
    @samidan2304 6 ปีที่แล้ว

    ወል ካም ሮናልዶ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ኣንተን ለማየት እጋጋ ነበር እኔ ኢሮፕ ስገባ ኣንተ ኢትዮ መንገድ ላይ ተላለፍን ኣንድቀን ኣብረን እንጫወታለን የ ወዳጂነት ጨዋታ እናቴ ኢትዮጵያ ኩራቴ ነሽ ከሁሉም ኣገር የተለየሽ ፍቅር ነሽ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ኣሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የሸገሯኮረዳ
    @የሸገሯኮረዳ 6 ปีที่แล้ว +1

    Omg… ኢትዬጵያችን ውብ ሁሉም ሊጎበኛት የምትገባ ሀገር ናት በተለይ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ጥሩ የልምድ ልውውጥ ያስፈልጋቸዋል እንኳን በሰላም መጣህ

  • @sarawako3982
    @sarawako3982 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አድናቂክ ነኝ እንካን በሰላም መጣክ የኛንም በዛው አሰልጥናቸው

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 6 ปีที่แล้ว +1

    እኳን በሠላም መጣክ እትዮጵያ

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናል እሮንዬ ሃገራችንን በማዬትህ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 6 ปีที่แล้ว

      የሃበሻ ሽቅርቅር min amshikirkir tiyalesh ye areb lij kit atabi nesh

    • @mar-zenebl7ly3c
      @mar-zenebl7ly3c 6 ปีที่แล้ว

      wuneth yiferdal እዳተ ካልሰረኩ ይሻለኛል ዝቅ ብዬ መስራት የሆንክ ዥልጥ

  • @ayinadismandefiro7159
    @ayinadismandefiro7159 6 ปีที่แล้ว +27

    ምን ፍለጋ ነው የመጣው። ?? እኔ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሀገሬ ሲገቡ አልወድም !!!

    • @rodgerchehwen5729
      @rodgerchehwen5729 6 ปีที่แล้ว

      Ayinadis Mandefiro kkkkkkk ere besaq motkugn

    • @asresmasu3297
      @asresmasu3297 6 ปีที่แล้ว

      Ayinadis Mandefiro.. Hahahahah..

    • @sabitashibeshi9516
      @sabitashibeshi9516 6 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀ

    • @elshadiysavesisay5171
      @elshadiysavesisay5171 6 ปีที่แล้ว +1

      Ayinadis Mandefiro ምን አረገሽ እንዴ

    • @saraalex4623
      @saraalex4623 6 ปีที่แล้ว

      Ayinadis Mandefiro አችን ላገባልን ይሆን ክክክክክክክክክክ ይቅርታግን

  • @tigistarefia5315
    @tigistarefia5315 6 ปีที่แล้ว +7

    በምን ምክንያትነው አገሬ የመጣው ለማንኛውም መልካም ቆይታ ፍቅር በሆነችው ውቦአ ኢትዮጵያ

    • @abonaahona7747
      @abonaahona7747 6 ปีที่แล้ว

      ውይ እግሊዝኛ አይችልም
      አይሌ ገብረስላሴም ችሏል ምነው

  • @andentzelekew5224
    @andentzelekew5224 6 ปีที่แล้ว +2

    Welcome to Ethiopia Ronaldinho👍👏👏👏

  • @ብርቴኢትዮጵያዊትየጎንደሯ
    @ብርቴኢትዮጵያዊትየጎንደሯ 6 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያን የመስለች ቅድስት ሀገር በመርገጥህ ፈጣሪህን አመስግን እንዲያውም በባዶ እግርህ ነው መሄድ ያለብህ
    እና ደግሞ ብርቃችን አይደለም እኛ ኢትዮጵያኖች እንቁ ነን ስለዚህ አይደንቀንም።

  • @kidisttigabe5494
    @kidisttigabe5494 6 ปีที่แล้ว +13

    የኛ ሀገር ሰው ቢዎን እንግሊዘኛ ለመናገር ይፍጨረጨራል

    • @serenityosho2850
      @serenityosho2850 6 ปีที่แล้ว

      Kidist Tigabe kkkkkk i like it ur understanding

    • @tube-dj7uu
      @tube-dj7uu 6 ปีที่แล้ว

      wow tkklgna ababal mdre dujet gazetegna ale enji yegash beken english layawera yemitagel bezi agatami bemannetu yemaykora yealem midya mannetu yemiwed hzboch blo endayawera endechalu lemasayet ytagelalu

    • @anutube4487
      @anutube4487 6 ปีที่แล้ว

      i like your comment kidist kkkk

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 6 ปีที่แล้ว +1

    አይ እምይ ኢትዮጵያ እንግዳ ተቀባይ ነን እኛ ግን ምን ሊሰራ ነው ኳስ ማየት እጂ መጫወት አንችል ለማንኛውም እንኳን ደና መጣክ የተባረከች አገር ገና የናቁሽ ሁሎ ይመጣሉ እምዬ አገሪ

  • @ሰሊናቆንጆየተክልዬልጅ
    @ሰሊናቆንጆየተክልዬልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው የመጣው መቼም ላገራችን ሊጫወት አይባልም እኔ በጣም ታዋቂ ሰዎች ወዳገራችን ሲገቡ ያለምክንያት አደለም ሚመስለኝ ብቻ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ይጠብቃት

  • @rusombahta3494
    @rusombahta3494 6 ปีที่แล้ว

    My favouraite player is Ronaldinho. he make to me to love Football. I want see him in my life one day .

  • @nardosnardi6181
    @nardosnardi6181 6 ปีที่แล้ว +2

    2010 ከገባ አርቲስቶች መሞት አበዙ አርቲስቶች ማግባት በዙ መንግስ መቀየር ጀመር ታዋቂ ዝነኛ ወደ ሀገር መግባት በዛ ብቻግን ለጤና ያርግልን ከቀረ ሙሉ በት

  • @himadubai6352
    @himadubai6352 6 ปีที่แล้ว +2

    ምን ሊያደርግ መጣ ወይሥ እሡም የሀበሻ ሴት ፈልጎ ነው

  • @bliyawyuans4286
    @bliyawyuans4286 6 ปีที่แล้ว

    እንክዋ ሰላም መጣህ እሮናልዶ እንግዲ በነካ ህጅህ ዋልያዎችን አሰልጥንልን ሉሲዎች ህንክዋን ምንም አይሉም።

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 6 ปีที่แล้ว

    እውነት እኮ ነው እቺ ጠጋ ጠጋ ሰበብ እንዳይኖራት ለኢትዮጵያ ሊጫወት ይሆን የመጣው ሀሀሀሀሀሀ

  • @drogba200
    @drogba200 6 ปีที่แล้ว

    ኣየ የኛ ሰው ያገራችን ታዋቂዎች እንዲህ ኣርገን ኣንቀበላቸውም መቸ ይሆን ምንሻሻለው የኛ ታዋቂዎች ከሌላ አገር እንዲህ ኣቀባበል ኣይደረግላቸውም መጀመርያ ያገራችንን ከዛ የሌላ ኣገር

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ በመሆኔ #በጣም ደስተኛ ነኝ እንድህ የምትወደድ ናት ደግሞ ሙክኝ እንዳትል

  • @fathimafathima6654
    @fathimafathima6654 6 ปีที่แล้ว +21

    እርግጠኛ ነኝ እንግሊዘኛ ከኛ ሊማር ነው የመጣው

    • @1amcenat
      @1amcenat 6 ปีที่แล้ว

      Fathima ሰላማችው ይብዛ Fathima hahaha haha

    • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን
      @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን 6 ปีที่แล้ว +1

      Fathima ሰላማችው ይብዛ Fathima
      ክክክክክ አይ ኮሚንቶች ዘና ነው የምታረጎኛ ከሱ ይልቅ የናተ ኮመንት ዘና አደረገኛ

    • @saraalex4623
      @saraalex4623 6 ปีที่แล้ว

      Fathima ሰላማችው ይብዛ Fathima ክክክክክክክክክክክክክክክ መቸም አችመሆን አለብሽ

    • @mahletmichael4030
      @mahletmichael4030 6 ปีที่แล้ว

      Fathima ሰላማችው ይብዛ Fathima hahhhah እዲ እንግሊዘኛ አያቅም እዲ

    • @samidan2304
      @samidan2304 6 ปีที่แล้ว

      ኣቦጊዳ ሊማር ነው የመጣዉ ሀ ሁ ሂ ለማለት

  • @Libanos
    @Libanos 6 ปีที่แล้ว

    this guy is not an ordinary soccer player he is best of all time messy is good but not good as this guy thus guy took soccer to the next level

  • @ruhamayechristosyegeta3915
    @ruhamayechristosyegeta3915 6 ปีที่แล้ว +2

    Wow ronaldino it was my favorite I wish I could seen you in my country.....

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 6 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ እኔም ገረመኝ ምን ሊሰራ እንደመጣ ደሞ ኮ ሮላንዶ በህልተን ስሉ ህልተን ሌላ ሀገር ውስጥ አለ እንዴ እስኪ ሊያው ብየ ከፍተዋለው እኛው ሀገር ሆኖ ተገኝ ወይ ጉድ መቼም ብዙ ደጋፍ እትዮጵያ ውስጥ ስላለው ምስጋና ሊያቀርብ ነው የመጣው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @kemaladem429
    @kemaladem429 6 ปีที่แล้ว

    ሮናልዶ አይ በጣም ተገረማለህ።እግረ ቅንጭላት እንዳማይሆን ተረዳሁ አተን የሚህል ሰው እንግሊዝ ባሰተረጎሚ ስትናገረ አሳፋሪ ነው ለማናቸውም ተማረ ትምህረት እድሜ አይወስነውም።

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 6 ปีที่แล้ว +14

    እንግሊዝኛ አይችልም እንዴ ቱ 😃 በአትሌቶቻችን ሙድ ስትይዙ የነበራችሁ ኑ ተመልከቱ

    • @saraalex4623
      @saraalex4623 6 ปีที่แล้ว

      ሳቢታ ሽበሽ ወሎዬ ትክክክክል እህት የባሰአለ

    • @meskitube16
      @meskitube16 6 ปีที่แล้ว +1

      እንግሊዘኛ አለመቻሉ እንደምታይው ከምንም አላገደውም!!

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 6 ปีที่แล้ว +1

      የሱ አይሻልም ማይችሉትን ከመቀባጠር በራስ ቋንቋ አይሻልም

    • @bettyhussen3648
      @bettyhussen3648 6 ปีที่แล้ว

      ሳቢታ ሽበሽ ወሎዬ englizgna mawek ye ewket Hulu chaf aydelm

    • @mayamaya-qi4lm
      @mayamaya-qi4lm 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkk betam

  • @mengistudesalegn2183
    @mengistudesalegn2183 6 ปีที่แล้ว

    የሰላምታ አሰጣጡ 666 ምልክት በእጁ ይጠቀማል።።።መንፈስ አለበት እግዚአብሔር ይርዳው

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 6 ปีที่แล้ว

    ስወድድድህ....ጥርስህ አምሮበታል.ግን አበሾች አታሹቃብጡ.የወገኑቻችንን.ሞራል.ጠብቁ የናዳነን...የሀገራችንን.እግር.ኳስ ተጫዎቾች አክብሮልን።

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 6 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ዝም ብላችሁ መንጫጫት ትወዳላችሁ ጥሎብኝ ለነጭ ሽርጉድ ማለት አልወድም ማንም ይምጣ ማን ሀገራችን ልዩ ነች ማየታቸው ብቻ ያኮራቸዋል!!!
    ተረጋጉ

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek2629 6 ปีที่แล้ว +8

    አለፈልክ ኢትዮጵያን ምድር ስለረገጥክ በሉልኝ ደሞ እንግሊዝኛ ሳይችል ነው አለምን ሚዞረው እረ ካንተስ የኛ ሀገር አትሌቶች ይቦንሱሀል ቢያንስ ይሞክራሉ

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 6 ปีที่แล้ว

      what? I don't want to disappoint you but not all people speck English, they have their own language.

  • @tube-dj7uu
    @tube-dj7uu 6 ปีที่แล้ว +1

    እንግልዘኛ እውቀት እንዳልሆነ ከሱ ተማሩ በማንነቱ ነው የሚኮራው ምድር ዱቄት ሁሉ ጋዜጠኛች

  • @etsgenetyemariamlej6610
    @etsgenetyemariamlej6610 6 ปีที่แล้ว

    leselam tesfaye serg naw yemetaw bekeber teterto selezih ware atabzu enkuwan dehna metah well come bel engelizegna kegna temar

  • @ማሚሲስባትመጣምቅጠረኝ
    @ማሚሲስባትመጣምቅጠረኝ 6 ปีที่แล้ว +8

    ምን ሊያደርግ ነው የመጣው ጥያቄ በዛ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ለሰላም ሰርግ ነው የመጣው ጠርታው ነው ክክክክክክ

  • @solanecamada4060
    @solanecamada4060 6 ปีที่แล้ว

    Wel come.to Etiopea Ron my hero iloveyou

  • @funnycomedyforall4381
    @funnycomedyforall4381 6 ปีที่แล้ว

    This shows that the respect he have for mather languages

  • @gregoryman5795
    @gregoryman5795 6 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያ እንግዳ ተቀባይ ነች በእውነት ይሄ ህዝብ ሞሶሎኒና ግራዚያኒ ከመቃብር ፈንቅለው አዲስ አበባ ቢገቡ አቀባበሉ ተመሳሳይ ነው ወይ ያዲሳባ ህዝብ ሄነኪን አሁን ሌላ ነገር አጠጥቶ ነው ይህንን የሚያደርገው እኛ እንደሆንን መጠጣታችንን አላቆምን ነው ወይስ ጠርሙሱንም እንዋጠው ምን እንዳደረጋችሁብን አናውቅም የምንወደውን ሁሉ ትተን ወደ ዋልያ ገብተን መፋታት አቅቶናል ለኛ ብልችሁ ከሆነ የሞተውን እግርኳሳችንን የሚጠቅም ነገር እንጂ ይሄ ለኛ ምናችን ነው፡፡

  • @galaxyj5155
    @galaxyj5155 6 ปีที่แล้ว +31

    ታደለ እሮባን ይመሥላል

    • @نوافاساي-د1م
      @نوافاساي-د1م 6 ปีที่แล้ว

      Galaxy J5 😁😁😁😁😁😀💌😀😀😀👈👈👈👈

    • @ethioselam4750
      @ethioselam4750 6 ปีที่แล้ว

      Galaxy J5 babat 1 nachew alu nw

    • @bliyawyuans4286
      @bliyawyuans4286 6 ปีที่แล้ว

      ወንድሙ ነው አታቂም ይሄ በጉዲፈቻ አድጎ ነው።

    • @queensheba3792
      @queensheba3792 6 ปีที่แล้ว

      Galaxy J5 .😅😅😅Chistaw

  • @abuleke22nogolagol77
    @abuleke22nogolagol77 6 ปีที่แล้ว

    Molto obrigagado ronalidinhio tu est le mallier de monde እንወድሀለን ብዙ የለም እንዳንተ !!!!!!!! ግን ቸልሲ ሳትጫወት።

  • @tsegayetilahun7513
    @tsegayetilahun7513 6 ปีที่แล้ว

    English Ayechlem mnamn berk nw English,its all about mony and Ability VIVA RONALDINIHIO

  • @ቲቲማር
    @ቲቲማር 6 ปีที่แล้ว

    ምንሊያደርግ ነው የመጣው

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu 6 ปีที่แล้ว

    ሮናልዲ.ዌልካም. የግርኳስ.ስወድክ. በጣም.ደስይላል

  • @saraalex4623
    @saraalex4623 6 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮየምናደደው ልክ ሀገራችንን ማንም እደያቃት ሰው ሲመጣ ማሽቃበጥ ምንድነው ደሞ እግሊዘኛ አይችልም እእ

  • @صوفياعلوي-ث6خ
    @صوفياعلوي-ث6خ 6 ปีที่แล้ว

    እስኪ ብቅ ካልክ አይቀር ለኛ የልጆች እግር ና ኳስ እንደት እንደሚጨዋቱ ለዊልያወች እባክህ እሳይልን እሽ

  • @እሮዝፍላወር
    @እሮዝፍላወር 6 ปีที่แล้ว

    እር ውነትነው ጃል ምን ልትሆን መጣህ መቸመ ቆንጃለመቀንጠስይሆናል ውይ ደህይተህ እል ይችን ሚስክ። አግር ምን አስበህባት ይሆን

  • @ሐናሐና-ፐ9ጘ
    @ሐናሐና-ፐ9ጘ 6 ปีที่แล้ว +3

    ምን ሊስራ ነው ኢትዮጲያ የመጣው

  • @medhenitkasaa6628
    @medhenitkasaa6628 6 ปีที่แล้ว

    ውይ እንግሊዘኛ አይችልም እንዴ በለው እኛው እንሻላለን ምን ፈልገው ይሀን ብቅ ያሉት በሰላም ነው

  • @ስደትከርተት
    @ስደትከርተት 6 ปีที่แล้ว

    ምን ልማድረግ እንደ መጣ ግን ልንግረኝ የምችል ሰው አለ?

  • @cherumedaniyalemyaqal6440
    @cherumedaniyalemyaqal6440 6 ปีที่แล้ว

    አድናቂው ነኝ

  • @ናርዶስከሃዋሳ
    @ናርዶስከሃዋሳ 6 ปีที่แล้ว

    ለምን ኢትዮጵያ መጣ ,,,,,,?
    ምቼም የኛ ስዎች ለነጭ ማሽቃበጥ ትወዳላቹሁ
    ለማነኛውም የቱርክ አርቲስቶች ሲመጡ እኔም እመጣለሁ ,,,,,,,,,?

  • @medhenitkasaa6628
    @medhenitkasaa6628 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ግን እንዴት ሊመጣ ቻለ አይ አበሻ እንግዳ መቀበል ይችላል በሀላችን ነው ደስ ይላል ግን ምድረ አሽቃባጭ ሁላ ከውጪ ለሚመጣ ሰው ማሽቃበጥ ታቁበታላችሁ

  • @ተዋሕዶሀይማኖቴ-ወ7ቨ
    @ተዋሕዶሀይማኖቴ-ወ7ቨ 6 ปีที่แล้ว

    ሄነር, ካካ. ሮናልዲኞ, ሳሙኤል eto ፔሌ, ማራዶናል ለማየት በጣም ጉጉት ላይ ነኝ

  • @kedijawerakuweraku63
    @kedijawerakuweraku63 6 ปีที่แล้ว

    እኔምለ ገጣጣ አልነበ እንዴ ትርሱ ወይስ ሊላዉ ሮናዶ ነው

  • @ቅድስትማኛዋ
    @ቅድስትማኛዋ 6 ปีที่แล้ว +1

    ሊያገባነውደ የመጣው

  • @saraalex4623
    @saraalex4623 6 ปีที่แล้ว

    ምን አለ እኛ ስደተኛቹ ስገባ እካን ደህናመጣችሁ ወደናት ሀገራችሁ እደትነበር ኑሮ ቢሉን ምንአለበት

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 6 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ.እንግሊዘኛ ተናጋሪዎቹ እደ.ህድ አገታቸውን ይወዘወዝሉ.በጃቸው ምልክት ይስጣሉ.አይ እድሌ...ክክክክ

  • @ቢኒየማርያምሊጅ
    @ቢኒየማርያምሊጅ 6 ปีที่แล้ว

    ayachu Ethiopia agerachen yetebarekeche

  • @alsaadmobile8873
    @alsaadmobile8873 6 ปีที่แล้ว

    እውነትም ታደለ ሮባን ይመስላል ግን ምን ሊሰራ መጥቶ ነው

    • @msaha6993
      @msaha6993 6 ปีที่แล้ว

      Alsaad Mobile ምነኛ ነውየሚናገር እግሊዝ እደኔ ይነስራዊል እዴ

  • @መኑከመእንደእግዚአብሔርያ
    @መኑከመእንደእግዚአብሔርያ 6 ปีที่แล้ว

    ሴት ይወዳል ተብላል ደሞ የአዲሰ አበባን ሴቱች አስረግዝና አገርህ ውስዳቸው እንጂ አዲስ አበባ ውስጥ ገጣ ጥርስ ያለው ልጅ ጥለብህ እዳትሄድ አብረህ ጥግግ ነው ኢትዮጲያ ቆንጆ አገር እንጂ የጥራሳም አገር እዳተስብለን

  • @ተዋሕዶሀይማኖቴ-ወ7ቨ
    @ተዋሕዶሀይማኖቴ-ወ7ቨ 6 ปีที่แล้ว

    አንተን ለማየት ህልም ነበረኝ አልተሳካም. ሮናልዲኞ love u too much እንኳንም ወርቃማ እግር ኢትዮጵያ ረገጣ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 ปีที่แล้ว

    ለኛ ለኢትዮጵያ ሊጫወት ነው እንዴ????? የመጣ ግን ሽርንጉዱ በዛበ

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው እንግሊዘኛውን ቤቱ አሥቀምጦት ነው የመጣው ወይሥ አይችልም?

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 6 ปีที่แล้ว

      fkir fikr min abatacihu englizegha englizegha tilalacihu birik new

    • @destaabreha4095
      @destaabreha4095 6 ปีที่แล้ว

      እንዳንቺ አስቀምጦት ነው የመጣው!

    • @rozifkir1690
      @rozifkir1690 6 ปีที่แล้ว

      Desta Abreha አይነግረኝም ነበር ኢትዮጵያ እንደሚኤድ እመልሥለት ነበር

    • @destaabreha4095
      @destaabreha4095 6 ปีที่แล้ว

      fkir fikr ምኑን ልትሰጪው ነው ሁለታችሁም እኮ የላችሁም :ባይሆን ከኔ መዋስ ትችላላችሁ ግን በዘንድሮ ግዜ ሰው አይታመንም ይዛችሁት እብስ ብትሉስ!

    • @rozifkir1690
      @rozifkir1690 6 ปีที่แล้ว

      Desta Abreha እኔማ ለችግር ጊዜ ይሆናል ያሥቀመጥኩት አለኝ ለሱ ግን ስጠው እንደውም አገሩ ለመኤድ ሰበብ ይሆንካ ለመቀበል ትኤዳለክ

  • @Peaceallways
    @Peaceallways 6 ปีที่แล้ว

    wellcome gocho

  • @nayimanyima7305
    @nayimanyima7305 6 ปีที่แล้ว

    Welcome in ethiopian

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 ปีที่แล้ว +3

    Erolando Yemadenekw Techawach New Wlecm Beyalew

  • @gmsudan3110
    @gmsudan3110 6 ปีที่แล้ว

    እርግጠኛነኝ የኛን እግሊዘኛ ነው የምትቶረጉምለት

  • @naoltesfayetesfaye8380
    @naoltesfayetesfaye8380 6 ปีที่แล้ว

    ቀብረር ብሎ ሲቀመጥ ግን እንግሊዘኛ ሚችል ነው ሚመስለው

  • @asdfzxcv7126
    @asdfzxcv7126 6 ปีที่แล้ว +4

    እዴ ሮላዶ እግሊዘኛ አልችልም እዳትሉኝ ብቻ

    • @meskeremtirfe5643
      @meskeremtirfe5643 6 ปีที่แล้ว

      Asdf Zxcv bedeb ale enji ay ene mekerayen ayalehu eza kuchi bbelo alchlm ale erf

    • @mimigbrimdengbrmden8495
      @mimigbrimdengbrmden8495 6 ปีที่แล้ว

      Asdf Zxcv እያስተሮጎመ ነው የሚችል አይመስለኝም

    • @eminettesfa2321
      @eminettesfa2321 6 ปีที่แล้ว

      Debub America ena abzagnaw ye Esia ageroch Englizegna menagerim memarim ayifelgum:: maninetachewin Matat silemayfeligu:: egna ager weyane yemaninetachin telat ena engliza America yaskemetut telalaki silehone Englizegnan ye ewiket megelecha adrgotal!! Ene yeminorew Spain new:: ezh Spanish kalemare and sew minim endemaytekim new yemikotrut!!

    • @jamalahmed4516
      @jamalahmed4516 6 ปีที่แล้ว

      ምን ይገርማል ወለጋ አማረኛ አያወሩም አይደለም ሃሃሃሃ

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
    @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 6 ปีที่แล้ว

    ውይ እንግሊዘኛ ከእኛ ልማር ነው የመጣው አይደል ክክክክክ

  • @zamarakdismakdis5528
    @zamarakdismakdis5528 6 ปีที่แล้ว

    well come

  • @eyerusalmkebede3540
    @eyerusalmkebede3540 6 ปีที่แล้ว

    እግሊዝኛ እንደሚሰማ ሰው እግሊዝኛ ወፍ የለም ስትሉ አታፍሩም ኮማቾች ግን ደግሞ ማንም ላይክ እንዳያደርግ ኮመንቴ ላይ

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 6 ปีที่แล้ว

    ቆይ ምን ሊሰራ መጣ

  • @صوفي1-ف3غ
    @صوفي1-ف3غ 6 ปีที่แล้ว

    Woww will come

  • @sabrisaahimed8491
    @sabrisaahimed8491 6 ปีที่แล้ว

    እሁድ ፡ለሚደረገው ፡ጨዋታ፡ተጋብዞነው፡

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 6 ปีที่แล้ว

    እንግሊዝኛ እንዴት እስካሁን ሳታቅ አረ ሼም

  • @muluewune7570
    @muluewune7570 6 ปีที่แล้ว

    አስተያየት የምትፅፉ መጀመሪያ ለመፃፍ ምን አስተያየት ልስጥ ብላችሁ አስቡ ለምን ?ቱሪስት ወዳገራችን እንዲገባ ለቱሪስት መስብ ምን እንስራ ሲባል አሰሙም ይሄም አንድ ቱሪስት ነው ለምን መጣ ይባላል ጉድፈላ እናተ ወደግሊዝ ለመሄድ እድል ብታገኙ አይናችሁን አታሹም ሰው ሲመጣ ለምን መጣ ወይኔ ዜጎቸ በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው ያለው

  • @jerryjerry1452
    @jerryjerry1452 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እንግሊዘኛ ወፍ የለም ስገርም

  • @gashawmelese7812
    @gashawmelese7812 6 ปีที่แล้ว

    የላቲኑ እባብ በሮናልዲኒሆ ላይ ተጭኖ በአውሬው (666)አምላኪው በሃኒከን ቢራ ፋብሪካ (ድርጅት) አማካኝነት ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ገባ ።እኛም ምስጢሩ ሳይገባን እልል ብለን ተቀበልን ።ኢትዮጵያን የማይተዋት እግዚአብሔር ግን ይህንን የአውሬውን ሴራ ድባቅ ይመታልናል ።

    • @meskitube16
      @meskitube16 6 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ እራስህን አፅዳ የሰው ሀጥያት ከማውራት ለ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አላት በስማም ተጭኖ ማነው የጫነው መንፈስ ተጭኖ የሚመጣው እቃ ነው....

  • @hayatjemal3786
    @hayatjemal3786 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ታደለ ሮባ መንትያዉን ሊይ ነዉ

  • @MH-cr9vp
    @MH-cr9vp 6 ปีที่แล้ว

    I'm sorry. እንግልዘኛ አችልም ጎበዝ. 👍👍👌👌

  • @abdullahiyusuf6231
    @abdullahiyusuf6231 6 ปีที่แล้ว

    He speaks Brazilian Portuguese

  • @lailahussein6630
    @lailahussein6630 6 ปีที่แล้ว +1

    አይ አቺ አገሬ ስት መልካም የሰሪ ይገፋብሻል ምንም ያላረገ የሰው አገር ዚጋ በድምከቅ ይቀበሉብሻል

  • @የባለስልጣኑየእግዚአብሄር
    @የባለስልጣኑየእግዚአብሄር 6 ปีที่แล้ว

    ሮናልዲንሆ ስወድህ የነበር

  • @genetayele1515
    @genetayele1515 6 ปีที่แล้ว +5

    Welcme 😍😍😍

  • @ekramoooo4755
    @ekramoooo4755 6 ปีที่แล้ว

    እግልዘኛ፣አዋጡ፣እግድህ

  • @nigstsisay8128
    @nigstsisay8128 6 ปีที่แล้ว

    Love you so much my # 1

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 ปีที่แล้ว

    ማን ነው እሱ ?አላወኩትም ?

  • @rabilovehabshaking4895
    @rabilovehabshaking4895 6 ปีที่แล้ว

    englizgna wofe ylme

  • @Phone-zd1qs
    @Phone-zd1qs 6 ปีที่แล้ว +12

    ምን ሊያደርግ ነው ቆይ የመጣው መቼም የኳስ ሜዳ ሊያሰራ አደለም አይ ሀበሻ ሁሌ ማሽቃበጥ በቅርቡ ቱርካዊው አርቲስት ይመጣል ያኔ መጣሎ

    • @endrisendris46
      @endrisendris46 6 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ Phone0551469431 ክክክክክክክክክክክክ ለምን ትመጫለሽ አዝግ

    • @Phone-zd1qs
      @Phone-zd1qs 6 ปีที่แล้ว

      ፎንቃዬ ነው እኮ

    • @robhailard1877
      @robhailard1877 6 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ Phone0551469431 denez

    • @Phone-zd1qs
      @Phone-zd1qs 6 ปีที่แล้ว

      Rob Hailard187
      ድዝዝ ያድርግህ አንዳች ቀፋፊ

    • @robhailard1877
      @robhailard1877 6 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ Phone0551469431
      Stastela gegema
      Tadya sew atteykm kemesdeb

  • @tesfamichaelzemuyaraya8170
    @tesfamichaelzemuyaraya8170 6 ปีที่แล้ว

    He can speak English bout most of Latin American they don't wont .speak out of their language .

  • @yegetazeleke1790
    @yegetazeleke1790 6 ปีที่แล้ว

    The girl facial expression/signals on 16:44 tho...daym

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ2ገ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ2ገ 6 ปีที่แล้ว

    ታደለ ሮባ ነው ወይስ ሮናሊዲኒዮ እሱ ከሆነ ለምን መጣ ደሞ ከአስተርጓሚ ጋር ነው የመጣው

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 ปีที่แล้ว

    😭😭⚽👏👏👏💪

  • @zuleykhabintturab7751
    @zuleykhabintturab7751 6 ปีที่แล้ว

    እንዴ! እግር ወደ ታች! በሀገሬ ምድር ላይ የምን እግር ሰቅሎ መቀመጥ ነው? ሜዳ መሰለው እንዴ☺

  • @hiwotdebebe4557
    @hiwotdebebe4557 6 ปีที่แล้ว

    ጎቾ ♥♥

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 ปีที่แล้ว

    Weyne betam yemwedew sew

  • @emebetzeleke2194
    @emebetzeleke2194 6 ปีที่แล้ว

    Wey maskabet mnale lerasahen zega endezh bnuon kedmia mestet bnawek enesu buonu yhene uod yfjew

  • @wosentadesse7622
    @wosentadesse7622 6 ปีที่แล้ว +2

    English ayichilem enda

  • @hiluhilena2328
    @hiluhilena2328 6 ปีที่แล้ว

    Nechochin saye Agere Laye desss..Ayelgnem Minabatu Leyareg Meta

  • @ሓበሻፈጂረጊጾም
    @ሓበሻፈጂረጊጾም 6 ปีที่แล้ว

    temahru suk elkum ronaldino aytbelu abey emo kemzi kemakum naxnet aymhalewenan marodona mitkeyrna nerna