ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ ደስስስስ ሲል ይህ ፕሮግራም መቸ ነዉ የጀመረዉ አላየሁትም ነበር 😲።ጎበዝ በርቱልን።እኔማ ጽፊ ጽፊ ቁጭ ብሏን ሳላነበዉ ስላልተመቸኝ 😒የየኔታን ትምህርት። ይህ ደሞ መልካም አጋጣሚ ነዉ እድክታተል ይረዳኛን በርቱልን።
ቃለ ህይወትን ያሰማለን በጣም ጎበዞች ናችሁ! ማህበረ ቅዱሳኖች ማህበራችሁን ያስፋለን!
ድንቅ ነው ደስ ይላል ግን የበለጠ ቢስፋፋ በእግዚአብሔር ስም እንማፀናችሀለን ማህበረ ቅዱሳን ፀጋችሁን ዕድሜና ጤናችሁን በቸርነቱ ያብዛልን በርቱልን ድንቅ ነው ስራችሁ እናመሰግናችሀለን።
በጣም ደስ ይላል ለትውልድ የሚያንፅ ነገር ነውማስተዎል ጥበቡን ያድል ለአዲሱ ትውልድ በርቱ ጥሩ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ተወዳጆች
በጣም ደስ የሚል ነው በርቱልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ጰጋዉን ያብዛላችሁ አሜን፫
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
በእውነት በርቱልን ሁኔም ብንማር ደስስ ይለናል ግእዝ ነጻነት ነው አትዘገዩብን መጣመጣ በሉ በዚህ ትምህርት ቢሰጠን ከቻላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን ይስጥልን ንቁ ወገኖቸ በርቱ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌹🌹🌹🌹👏🌹👏
በርቱቱቱ በርቱቱቱቱ። ልጆቹንም እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቃቸው!!
ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልች
ቃል ህይወት ያሰማልን
ማነዉ እንደኔ ሢሣተፍ የነበረዉ ? አልዋሺም ብዙወን መልሼዋለሑ ታዳ በግምት ነዉ ዉዶቺዬ
እኔ እራሱ ይጨብጨብልኝ ከተጠየቀዉ 20 ጥያቄ 3 መልሻለሁ 😂😂😂ሰነፍ ተማሪ ስለሆንኩኝ ነዉጅ ከዚህ በላይ ይመለስ ነበር።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማኀበሩን ያስፋልን
Ejig grum new.Egziabhier hoy temesgen.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ማራኪ ውድድር ነው
በእውነት በሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
ወንድሞች እህቶች ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ይበል ያሰኛል
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ክፍል ,፩ አላገኘሁትም ላኩልኝ
ሠናይ ውእቱልሳነ ግእዝን እንታደግ እኔ ግዴታየን እወጣለኹ
Qale hiwot yasemalen egeziabhar babatu yatachihu bezihu qexlubet
betam des ylal
Egzabihar Amlak Yehywetin QalYasimaln Bedma Betsga Betana YaqoyelnAmen(3)🙏Tesfa Yeminadergatin Erst MegistSemayatin Yawrseln Amen Amen Amen🙏Bertu👍Yetwahedo⛪️🕊Lijoh💐👏Melkam Merha Gebir New💯✅
ሰትየ የሚለውን አርዕሰቱ ማነው የሚለው ጥያቄ መስተካከል አለበት፣ ለልጅቷም እንደ ስህተት መቆጠር የለበትም
ይሄ መርሐ ግብር ግን በየክፍለ ሐገሩ ባሉ የአብነት ጉባኤ ቤትና ግቢ ጉባዔያት መካሄድ አለበት። አድስ አበባ ብቻ መሆን የለበትም!!!
berto. bebito. yanirachhu. ketilobet. Enim. geez. memar. Efelgalehu. betolot. Asbug. welte. gebreial
ወይኔ ደስስስስ ሲል ይህ ፕሮግራም መቸ ነዉ የጀመረዉ አላየሁትም ነበር 😲።ጎበዝ በርቱልን።እኔማ ጽፊ ጽፊ ቁጭ ብሏን ሳላነበዉ ስላልተመቸኝ 😒የየኔታን ትምህርት። ይህ ደሞ መልካም አጋጣሚ ነዉ እድክታተል ይረዳኛን በርቱልን።
ቃለ ህይወትን ያሰማለን በጣም ጎበዞች ናችሁ! ማህበረ ቅዱሳኖች ማህበራችሁን ያስፋለን!
ድንቅ ነው ደስ ይላል ግን የበለጠ ቢስፋፋ በእግዚአብሔር ስም እንማፀናችሀለን ማህበረ ቅዱሳን ፀጋችሁን ዕድሜና ጤናችሁን በቸርነቱ ያብዛልን በርቱልን ድንቅ ነው ስራችሁ እናመሰግናችሀለን።
በጣም ደስ ይላል ለትውልድ የሚያንፅ ነገር ነውማስተዎል ጥበቡን ያድል ለአዲሱ ትውልድ በርቱ ጥሩ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ተወዳጆች
በጣም ደስ የሚል ነው በርቱልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ጰጋዉን ያብዛላችሁ አሜን፫
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
በእውነት በርቱልን ሁኔም ብንማር ደስስ ይለናል
ግእዝ ነጻነት ነው አትዘገዩብን መጣመጣ በሉ በዚህ ትምህርት ቢሰጠን ከቻላችሁ
ቃለህይወት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን ይስጥልን ንቁ ወገኖቸ በርቱ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌹🌹🌹🌹👏🌹👏
በርቱቱቱ በርቱቱቱቱ።
ልጆቹንም እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቃቸው!!
ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልች
ቃል ህይወት ያሰማልን
ማነዉ እንደኔ ሢሣተፍ የነበረዉ ? አልዋሺም ብዙወን መልሼዋለሑ ታዳ በግምት ነዉ ዉዶቺዬ
እኔ እራሱ ይጨብጨብልኝ ከተጠየቀዉ 20 ጥያቄ 3 መልሻለሁ 😂😂😂ሰነፍ ተማሪ ስለሆንኩኝ ነዉጅ ከዚህ በላይ ይመለስ ነበር።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማኀበሩን ያስፋልን
Ejig grum new.
Egziabhier hoy temesgen.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ማራኪ ውድድር ነው
በእውነት በሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
ወንድሞች እህቶች ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ይበል ያሰኛል
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ክፍል ,፩ አላገኘሁትም ላኩልኝ
ሠናይ ውእቱ
ልሳነ ግእዝን እንታደግ እኔ ግዴታየን እወጣለኹ
Qale hiwot yasemalen egeziabhar babatu yatachihu bezihu qexlubet
betam des ylal
Egzabihar Amlak Yehywetin Qal
Yasimaln Bedma Betsga Betana Yaqoyeln
Amen(3)🙏Tesfa Yeminadergatin Erst Megist
Semayatin Yawrseln Amen Amen Amen🙏
Bertu👍Yetwahedo⛪️🕊Lijoh💐👏
Melkam Merha Gebir New💯✅