``የደም ዕዳ´´ በፖ/ር መስፍን ሙሉጌታ በእንባ የተነገረ አስደ*ጋጭ ትንቢት እና አስገዳጅ አዋጅ ``መናገር አለብኝ´´ 29 October 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 11 หลายเดือนก่อน +4

    የእኔ አባት ጌታ ኢየሱስ ምህረት አድርግልን

  • @alemayhutilahun2368
    @alemayhutilahun2368 11 หลายเดือนก่อน +9

    መልዕክቱ መልካም እና ወቅታዊ ነው፤ ግን አስደንጋጭ ትንቢት በሎ መለጠፍ ምን ማለት ነው። ይልቁንም የሚያጽናና ሆኖ ነው ያገኘሁት እንዲታይ ብላችሁ መዋሸት ተገቢ ነው?

    • @alexarega4554
      @alexarega4554 11 หลายเดือนก่อน +1

      ምናልባት ተቆራርጦ የተቀረፀው ቪዲዮ ኤዲት ሲደረግ በስህተት ቀርቶ ይሆናል ግን የፖስተር ትምህርት የሚያንፅ ነው

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 11 หลายเดือนก่อน +1

    WOW!!ፓስተር መስፍን የጊዜውንእና አንገብጋቢ ቃል ስለሆነ ጌታ ዘመኖትንና ኣገልግሎቶትን ይባርክ❤🙏

  • @shewashewa9131
    @shewashewa9131 10 หลายเดือนก่อน

    Geta Hoye Maren

  • @samigemeda7296
    @samigemeda7296 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይርዳን ማስተዋልን ያብዛልን!!!!

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ! ሌሎችም እንደእርስዎ ድርሻቸዉን ቢወጡ ፈጣሪ ፊቱን ሊመልስ ይችላል! እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን! በተለያዩ ቦታዎች ጦርነት እያካሂደ ያለ መንግስትን! ሌሎች በተቃሪንነት እየተዋጉ ያሉትን ጦርነትን አቁሙ ! ጉዳያቸዉን በዉይይት እንዲፈቱ በግንባር ለማነጋገር ቢሞከር! እግዝአብሔር ይርዳችሁ!!

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 11 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ጌታ ነው ከመከራ ሁሉ መሸሸጊያ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን አሜን ማራናታ እየሱስ ቶሎ ናልን አሜን አሜን ሀሌሉያ!!

    • @AbabishRak
      @AbabishRak 10 หลายเดือนก่อน

      Aemnaemn❤❤❤❤❤❤

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያስወግዳቸው

  • @yosefkumalokumalo7337
    @yosefkumalokumalo7337 10 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁን በጌታ ፍቅር እለምናችኋለሁ የ6የ7 ቀን እያላችሁ የገንዘብ አፍቃርዎች ሁናችሁ አትዋሹን።

  • @Shalom-lp8vy
    @Shalom-lp8vy 11 หลายเดือนก่อน +6

    ለምንድነው የዶር አብይ ፎቶ ያረግበት ያንተ ፎቶ አርግ ፡፡
    --------------------
    ወደ ሮሜ 13
    1፤ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
    --------------------

  • @Desalegn-oe5mo
    @Desalegn-oe5mo 11 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ እውነት ፓስተር ኢየሱስ ይባርክህ
    ትኩረት ለማግኘት የጠ/ሚ ፎቶ መለጠፍ ለምን

  • @shewashewa9131
    @shewashewa9131 10 หลายเดือนก่อน

    Geta Hoyi Maren Raralin Abetu Enenena HIZIBEN hAGEREN KKIFU HULU TADEGEN .

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ጌታነዉ ምሕረት አምላክ አሳልፍ አይሰጠንም😢

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 11 หลายเดือนก่อน

      እሄን አመትማ አታልፉም እናንተ ከይሲ አስመሣዮች የሚያጠፋ ነገር ያጥፋቹሁ

  • @yohannesbelay2659
    @yohannesbelay2659 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ናችሁ የተነገረው መልክት ለአዲሰ ነፍስ ጥሪ እንጂ በመግቢያችሁ ያሰማትሁት ትንቢት ከምንም ጋር አይገናኝም እባካችሁ ለምትሰሩት ተጠንቀቁ

  • @dagimmengistu4836
    @dagimmengistu4836 11 หลายเดือนก่อน

    bizunsh

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 11 หลายเดือนก่อน

    Egizabher melkam new !!

  • @ኪያ-አ4ጰ
    @ኪያ-አ4ጰ 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሲያሳያችሁ በፀሎት አንድትማልዱ አንድታፈርሱ ነው እና ህዝቡን በምልጃ እንዲንበረከክ ወደ አምላኩ እንዲመለስ አድርጉ

  • @Getahunyehuamis
    @Getahunyehuamis 11 หลายเดือนก่อน

    Zena.Kali I.15/1./4

  • @Bekias21
    @Bekias21 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አጭበርባሪ ነህ ። የፃፍከው አርእስትና የተላለፈው ስበከት የማይገናኙ ናቸው ። መንፈሳዊ ፕሮግራም እያስተላለፍክ አታጭበርብር ።

  • @Song12326
    @Song12326 11 หลายเดือนก่อน

    መንግስት አማፅያንን ለሰላም ሲል ያላደረገው ጥረት የለም ""እግዚአብሄር ከመንግስት ጋር ነው"" ሊጠፋ ያለው በራሱ ምርጫ እንጂ በመንግስት ፈቃድ የሞተ የለም.....

  • @MrTeklina
    @MrTeklina 11 หลายเดือนก่อน

    ውሽታሞች ናችሁ። ይህንን ቻነል መክፈት የውሽታሞችን ኪስ ለመሙላት ተባባሪ መሆን ነውና አትክፈቱ😮😮😮

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን የጥንቆላ ስራ ነው እንኳን ሰውና ነብያት ወደፊት የሚመጣውን ነገር አያውቁም አዋቂው አንድ ፈጣሪ ነው ይህ ዝምብሎ የሚለፈልፈው ጠንቋይ ነው ምንም አያውቅም የሰውን ብር አጭበርብሮ ለመብላት ነው

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 11 หลายเดือนก่อน +2

      አትሳት እምነት የሌለህ ሰው ከሆንክ ዝም ማለት ይሻልሀል

    • @Desalegn-oe5mo
      @Desalegn-oe5mo 11 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ ምህረት ያድርግህ ወንድሜ ባንተ ቤት ጦንቃይ ያውቃል ማለት ነው ?አማኝ ከሆንክ ቃሉን መርምር መልካሙን ያዝ ።ያላመንህ አትሁን ።

    • @alexarega4554
      @alexarega4554 11 หลายเดือนก่อน

      ጠንቋይ ያለው እናንተ ቤት ነው ቄሶቹ አይደሉ እንዴ ድግምትን የሚደግሙት እኛ ቤት ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ያለው እኛ አንቀላቅልም

  • @nunduljarso9555
    @nunduljarso9555 10 หลายเดือนก่อน

    Allah kifiwochin betelayi ,behizb chigir ganzeb yemiyafsu hizbin betesetachew siltan yemizerfu Allah yefaredachew.

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የመረጠው ህዝብ 💚💛❤💪💪💪ዘረኝነትና ሌብነት የኦነግ መንፈስ በእሳቱ ተበላ🔥🔥🔥🔥🔥🔥አዋጅ ተገለበጠ!!!

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሄን አመትማ ማንም አያልፋትም ከጥቂት ቅዱሳን በስተቀር

    • @alexarega4554
      @alexarega4554 11 หลายเดือนก่อน

      አረ ተው ከባድ መልዕክት ነውኮ የተናገርከው ከእ/ር ሰምተሀል?