ፈኪ መልስ ሰጠች😔😔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @fafi8402
    @fafi8402 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +110

    ፍኪዬዋ ልምን ጥክር በልሺ አሰይን የምን ዩቱብ አልሰራም ተያልሺ እኛ እኮ እነውደሻልን የኔ ልዬ ሰወድሺ

    • @fafi...9375
      @fafi...9375 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዳድ አሥመሣይ ሴቶች አላሠራ አሏት ለምን እደምሠድቧት አላቅም ቅቅላም ሁላ እሷ ወድ ፍለጋ አልመጣችም ማጋባት ማፋታት ሥራችሁ የሆነ ወድ ብርቁዎች በቃ አጨቅጭቋት አህሙአህሙ ፕሊሥ እሡን በሷ ነው ያወቃችሁት ከፈለጋችሁ እናተ አግቡት አልበዛም እዴ የኔ ውድ አብሽሪ ጥክር ብለሽ ወደፊት እዳትሠበሪ በልጠሽ ተገኚ።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @fafi...9375
      @fafi...9375 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    • @Faisal-z5b
      @Faisal-z5b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በኮሜት ለምያሻቅብጡት አትስማቸው ከሄደው መሄድ አመላቸው ስለሆነ ንቀሽ መተው አለብሽ

    • @fafiአላህምዲሊላህ
      @fafiአላህምዲሊላህ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​❤@@fafi...9375

    • @SaidNnnn-w9f
      @SaidNnnn-w9f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጀግና ሴትነች ዝም ብላችሁ አትጫጩ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +95

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@ነኢማነኝስደተኝዋ سبحان الله الحمدلله الله اكبر لاإله إلا الله سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم

  • @Rehima-tk4up
    @Rehima-tk4up 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +138

    እኔ አዚህ አንድ ነገር መናገር ብፈልግ ያኡመተ ሙሀመድ ከቻላችሁ መልካም ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ አሏህን ፍሩ ለእያዳዷ ንግግራችሁ ትጠየቁበታላችሁ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነበያችን ሦሎሏሁ አለይሂ ወሠለም በተረፈ አሏህ ያሥተካክለን

    • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
      @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ🎉🎉🎉❤

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አንድ ክሪስታን አይስድቦትን እንደሉ ሙስሊም ብቻ ናቸው

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ ወለሂ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ​@@Ruki-v3qሲጀመር እነሱ ሙስሊሞችን ከአጀቧቸው በርቀት ይከታተላሉጂ አያሽቃብጡም😅😅😅😅😅😅በየቤቱ የሚሰዳደበው ሙስሊሙ ነው ሌላው ቤት እነሱም ቢኖሩ

    • @AyshaMuhammed-u3d
      @AyshaMuhammed-u3d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሠለላሁ አለሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
    @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +113

    በአላህ እና በመጨረሻው ቀን የሚያምን ተቻለ ኸይር ይናገር ታልቻል ዝም ይበል አሉ የኛ ነብይ ሀቢብና ሙሀመድሰለላህ አለይሂ ወሰለም። ያወይልኩም እናተ ተሳዳቢ ሴቶች ወዩላችሁ እዛችእጨለማቤትገብታችሁተላይአቧር ተከምሯባችሁ ሙከር እና ነኪር ሲጠይቋችሁ ምን ይሆን መልሳችሁ ያወይሉኩም !!አድቀን ተጠጠት አላችሁ !?የራሳችን ወጀል አይበቃንም ወይ?!?

    • @LubabaL-o8f
      @LubabaL-o8f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ስዕወ

    • @HaHam-w5p
      @HaHam-w5p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @@ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ ፈደካ አብ ወኡም የረሱራለ ሰብ አድሪግኝ

    • @ekrW
      @ekrW 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰ. አ. ወ

    • @NassrenNassren-o7z
      @NassrenNassren-o7z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰሉአለይወሰለም🎉🎉

  • @ustazaarwa-hx3rc
    @ustazaarwa-hx3rc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +51

    አቺ መጀመሪያ ምርጥ ጎደኛ ሙስሊም ወድምሽን ፊት ነስተሽዋል ሀቅና ሀቅ ነው ግን አሁንም ጤና ነሽ እሱን ካልፈለግሽ ግደታ የለብሽም ብቻሽን ጠክረሽ መስራት ትችያለሽ ሌላም ሀሳብ ካለብሽ አላህ ይፈርጅሽ ችግርሽን ለአላህ ነገረ ለሰው ሳይሆን

    • @FatumaYimam-u9l
      @FatumaYimam-u9l ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አውን

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 22 นาทีที่ผ่านมา

      አረ ይች ደደብ እካፊር ሥር ሥር ትሄዳለች ዝም ብላ ደደብ ናት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +197

    በራስሽ ቤት ስሪ 😢😢በሰው ቤት መልስምነምን አፋልግም😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢😢😂😂

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢እያስጠፋባትነውወላሂ😢😢😢😢ስተየሰራች

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማነው የማስጠፍው ውደ😢​@@ZaharaMuhammad-wg6mh

    • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
      @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@ZaharaMuhammad-wg6mhለምን 😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላሂ ትያከሽ ወርኛ አንቺ የት አየሽ የፈክ ዳይበር ትላንት ጀምረሽ ​@@ZaharaMuhammad-wg6mh

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማነዉ ሚሰጠፍዉ​@@ZaharaMuhammad-wg6mh

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +59

    ምክርመቸ ይገባሻል አሁን አህሙ ሁሉጋ ተጎባብቶ ስለሰራቀንተሽነው እዚህእየመጣች አትጨማለቂ

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ትክክል አህሙየየ የዋነዉ ❤❤❤ ለሷብለዉ ነበር ሰዉ የሚ መክራት እሷግን አልገባብም አዉ እሱ ከሊላ ሲት ጋር ሰለሰራነዉ አዉን ያዙኘ ልቀ ቁኘ የሜትል

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ የሙስሊም ሴቶች የሚትስደቡት እንዳላችሁ እናንተ አንድ የሎላ ሀይሞኖት አይስደብም

    • @ሱባሀን
      @ሱባሀን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ትክክል ❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ጋይሥ ተዉ የዉሥጣቸዉአላህ ያቃል በቃ ተዉ

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሱአለብላኮ አይደለም የከፈተችዉ ምንአይነት ደቆሮነቹ ምንያስቀናል ምድረአሽቋላጭ ሴቶች ችግርአለባቹ ከናተየምትበልጥ ቆጆስታዩ ያቀጠቅጣቹሀል ፈላባቹ ዉረዱካናቷ ምድረቅማላም

  • @SeadaM-h8g
    @SeadaM-h8g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +72

    በጣም ሙጤ ነሽ ባለጌ አስመሳይ 😔😔😔 ሲጀመር አህሙን ፍቺው ምንም አይነት አሽሙር አትናገሪ። ቢገባሽኮ አህሙ የራሱን ቤት የራሱን ማረፊያ ትቶ የአንቺ ቤት ለማሞላት ሲኳትን የነበር ሰው ነው ።

    • @11Secho
      @11Secho 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኮ ከሀድ ነት በዝ ፀበይ ያምን 3😳😆

    • @ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ
      @ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@11Se😅😅cho

    • @رقيهالاسطوره-ص2ص
      @رقيهالاسطوره-ص2ص 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ተዩ ትንሩበት😢😢😢

    • @Hanan-yutub
      @Hanan-yutub 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Anchi mn agebashi mnm tbel weyi

    • @حسابخاص-ق8خ
      @حسابخاص-ق8خ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አስመሳይ ትመስለኛለይ

  • @ThyAa-d7y
    @ThyAa-d7y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +50

    በጣም ነዉ ያሥጠላሽን😊😊

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      😢ቆይ፣እነተ፣መውደድም፣ምጥለትም፣ቅርብ፣ነው፣አር፣አልህን፣ፊሩ

    • @RhmhAl
      @RhmhAl ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ልክደኔ❤

    • @KhalidyaK
      @KhalidyaK 46 นาทีที่ผ่านมา

      እኔም ባላያት ደስ ይለኛል😊

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +66

    አሁንም ልንገርሽ ዳር ዳር አትበይ አቋም ይኑርሽ እኛ እንወድሻለን አደራ አትሽለጥለጪ ምርጥ ጓደኞች አሉሽ በተልካሻ ምክንያት አታስቀይሚያቸው በተለይ አህሙን ሰምተሻል

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አንቺ ደሞ ችግሯ ከሱ አይደልዴ?😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @amiadem-d2t
      @amiadem-d2t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሁንም አትቀየሩ ሡባን አሏህ

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ይች አሰማም ደቆሮናት

    • @taiba-z1q
      @taiba-z1q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ​@@amiadem-d2tዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነብይ

    • @taiba-z1q
      @taiba-z1q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      الهم صلي وسلم على نبينا محمد

  • @allall8995
    @allall8995 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ሀቢበቲ አንችው ነሽኮ ራስሽን ለችግር ያጋለጥሽው አንችም እያስተዋልሽ

  • @user-vw4xn5ft3n
    @user-vw4xn5ft3n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +98

    እንወድሽ ነበር ግንአስመሳይነሽ😮

    • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
      @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አረ ተው አላህን ፍሩ

    • @fafi8402
      @fafi8402 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ምድነው የሰምሰልችወ?? ወሬኛ ዝም በይ አች በጥያት እኛ እነውዳታል❤ፍኪዬዋ ሰወድሺ

    • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም
      @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ህጂ ከዚ ምነገበሺ ደደብ🤔

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ግን ካልወደድሽዉ ለምን ፎቶ አሰርተሽ ሠተሽ ልቡን አሸፈትሽዉ😂😂አሁን አሽሙር ምናምን አንፈልግም😮😮

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክብርና እምነቷ የምጠብቅ ነዉ ካገኘችዉ ጋር አትጋደምም

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ጥቃ ለዩቱበሮች የመጀመርያ ስትመጡ ፀባያቹ አንድ ትንሽ ክፍ ስትሉ መታቹ ትመልካች የምትወቅሱ ነገርስ አች እራስሽ አደል ምን አልፍለገም በራስ መቁም እች አለ ያልሹ ሰው የሚነገርሽ ከራስሽ ፀባይ ትንስቶ ነው የሚናገርሽ ሁሌ መትሽ ባሽሙር ከምትናገሪ እራስሽ ሁንሽ ሰሪ ከርሳሹ ላስትውስሽ መጀመርያ ስትመጪ እኮ ከውድ እትላጫ ነበር የመጣሹ ይመስለኛል አሁንም እድስገድልሽ ነው መሰለኛ ምምትፍለጊው ሚዲያ እሰከወጣሽ ድርስ ወደሽም ጠላሽም አሰትያት የመቀበል ገደታ አለብሽ ገለቴ ሁሌ ጎበዚ እዳትባይ ከጠበቅሽ ትስትሻል ስቀጥል ምን አልፍልገ ብለሻል እኮ ያለትመልካች አች ምን ናሽ እይመጣሽ ትመልካች መውቀስ አትችይም

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እና ለሰደቦት ነው መልስ የሰጠችው😮

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Ruki-v3q ሚድያ እስከወጣች ድርስ ወዳ ስይሆ ጠልታ አሰትያት መቀበል ገዳታ አለባት ያለቹ እኮ ሚዲያ ነው

    • @fafi8402
      @fafi8402 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዝም በይ ወሬኛ

  • @عبووودمحمد-م8ص
    @عبووودمحمد-م8ص 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    መጀመሪያ አንቺ አስተዉሊ ለሰዉ ትንሽ ክብር ይኑርሽ እንደት እንደሚያደርግሽ አይተናል እኮ😡😡😡😂😂😂😂😂

  • @fozi2230
    @fozi2230 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    እሱጋ ካሞቅምሽ ጀምሮ ነውኮ ምታለቃቅሽው ቪዶ መስራት ያቆምሽው እና እንዴት በሌላነገር ይመስለናል ብለሽ ታስቢያለሽ ሆ ዞሮ እሱ አንድም ጥፋት የለበት ፊትነሳሽው ራቀሽ ከላስ ጀግና ወንድ እንዲህ ነው እሱ ምንም ክፉ ተናግሮ አያቅ አላዛርጋ ራሱ ስላንቺ ሲያወራ ፈገግታውኳ በአላህ ደስሲል ከኋላው መተሽ ኩም ስታረጊው በጣም ተናድጄ ነበር ፊትሽን ስዘፈዝፊበት😫

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ፎዚየ ደምሪኝ

  • @Seadatube-lc1pg
    @Seadatube-lc1pg 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    ወደዚያ አትጃጃይብን እኛ አይመለከተንም ሚጥሚጣ ነገር ነሺ ሣጀመር አንቺ

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙃🙃🙃🙃

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😅😅😅😂

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አረገይ ለምን ከየቱብ እድጠፋ ታረጋላችሁ ምን አጠፋይ

    • @NebutiAhmed
      @NebutiAhmed ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከመሳደብ አለመስማት መብትሽ ነው

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +60

    የተጎዳሁ ነኝ ስላልሽ ሰው አዘነልሽ አሁን ደግሞ ራስሽን ቆለልሽሳ መጣሽ ቀረሽ ምንድነው ከእነናንተ አይነቱ የምንማር

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እሷ የነቃች እንቁ ሴት ናት!! እናንተ ግን አብዛኞቻችሁ ከግርድና ውጭ ለራሳችሁ የሚሆነውን እንኳን የማታውቁ መሀይሞችና ሀፍረተቢሶች ናችሁ!! እናንተ መረኖች ፈኪ ባሪያችሁ መሰለቻችሁ እንዴ በግድ እኛ የመረጥንልሽን ጋላገባሽ ታንቀን እንሞታለን የምትሏት? ይልቁንስ ለሷ ካሰባችሁ የናንተን የማይጠቅም ምክር ሽንት ቤት ጣሉትና የቆመችለትን አላማ ለመረዳት ሞክሩ!! "አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል"ልጁ አይደለም ለማግባት የራሱ ማደሪያ የሚሆን ቤት እንኳን የለውም!!

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣምአሺቃበጡ

    • @MeremAdisu
      @MeremAdisu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @GgGg-y1p
    @GgGg-y1p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ኧረ ኮሜታተሮች መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ብለዋል የኛ ውድ ነብይ ሰ አ ወ❤❤❤❤😂

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      saw

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 นาทีที่ผ่านมา

      መልካም,ንግግር,ሰደቃ,ነው,
      ደምሪኝ🎉ቅቅነት

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    ፈኩ ራስሽን ራስሽ ነሽ እየጎዳሽ ያለሽው 75% የወንድ ጓደኛ አለኝ ብለሻል ። ደግመሽም ቁጥርሽን ለቀቅሽ በውስጥ አዋሩኝ ብለሽ ።ለራስሽ ትኩረት አይኖርሽም ። የስንቱን ስልክ እየተቀበልሽ ነው የምትውይው ? ምን ያደርጉልሻል ? ይኸ ከአንድ ሙስሊም ሴት አይጠበቅም ። ሴት ልጂ ዝምታዋ አይናፋርነቷ ነው የሚያስከብራት። ሳስብሽ ፍቅር ይዞሻል 😏 ሲምሽን ቀይሪና ለራስሽ ትኩረት አድርገሽ ስራሽን ስሪ። እኛንም ወንጀል አትክተችን እየመጣሽ አሽሙር እያወራሽ ኤጭ ። ግን ዛሬም እደግመዋለሁ እነ ረዱ አያዋጡሽም ። ከአህሙ ሳትገናኝ ከነረዱ ጀምዐ ጋር ቲክ ቶክ ላይ አይቻችኋለሁ በጣም ነበር ያዘንኩት ይች ልጂ ከነማን ጋ ነሯል የምትኖረው ብዬ " አንች ብቻ ነሽ ሙስሊም ። ከዛም አሏህ አህሙን ሰበብ አድርጎ ከብዙ ጓደኛ ጋር ተዋወቅሽ ። ግን የመጣሽበትን ረስተሽ የሌለ ተንጠባረርሽ " እሱም እተመልካችም ላይ ። ህሌናሽ ያውቀዋል ሁሉንም ። ለኢንተርቪው በሄደበት ተከትለሽ እወዳታለሁ ባለ ፋንታ አለም ፊት አሸማቀቅሽው ። ልክ የሰደበሽ እስኪመስል። መልካም ንግግር ሶደቃ ነው ። እኔ እንደዚህ ያለ ነገር አልፈልግም ብትይ ሁላችንም እንረዳሻለን ። አሁን ምንም ብታወሪ ያ ቪዲዮ ሁሌም ምስክር ነው። ያች ማን ያዘዋል ጋ የምናውቃት ፈኪ ለአነጋገሯ ለዛ ያላት ስታወራ የማትጠገበዋ ሳትሆኝ. ልክ ከሌላ አለም እንደ መጣ ተመጻደቅሽብን ። ትህትና ለሰዎች ዝቅ ማለት ያስከብራል እንጂ አያስንቅም።

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      @@ጨረቃ4212 የኔእጂ ደክም ይበለው ምክርሽ እኮ ኡኡኡምን ላርግሽ 🥰🥰👌👌👌

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ጨረቃ4212 ላኩላት ይችን ፁሁፍ

    • @ጨረቃ4212
      @ጨረቃ4212 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​​@@sabeebamasafi6443
      😭 እኔ መሮኛል ወላሂ ወንጀል እያስገባችኝ ነው የመሰለኝ.

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሳህ ምክር ብሰማ ጡሩነበረ እሷግን መስሚዋ ጥጥነዉ

    • @Hayu222
      @Hayu222 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤የኔ እጂ ደክም ይበል

  • @SameeraSameera-um3si
    @SameeraSameera-um3si 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ሲጀመር አሀሙ አይመጥንሽም ኢበዛብሻል ጢባርያም መነሻሽን እወቂ

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ምን፣የንስበተል፣ስጀመር፣መጀመሪየመ፣በግድ፣ውደድ፣አለለችም፣እንደዝ፣ምትነገሯት፣እነተስ፣ነገ፣ዬት፣እንደምትደርሱ፣አተውቁም

    • @Zemzem-si8jz
      @Zemzem-si8jz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አረ አለህን ፍሩ

    • @hafsaHassin
      @hafsaHassin 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ምን ለይናሽ ኢህቴ ሰሚራ ኡሱም የኬራ ወድምሽ ኡሰም የኬራ እህትሽ ተይ እጂ መልከም መናገር እና መልከም መሰብ ሰደቀናውና

    • @SameeraSameera-um3si
      @SameeraSameera-um3si 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Zemzem-si8jz እሺ የተሰማኛን ነዉ ያልኩት እእቲ

    • @mdshahanvaj5956
      @mdshahanvaj5956 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @Hikmaahmedin-n4y
    @Hikmaahmedin-n4y 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    መጀመሪያ ነበር መጥኖ መጀቆስ አሁን ምን የረጋል ድሰት ጥዶ መልቀስ አሉ እትዬ ዘውዴ

    • @Samsunga14-d3n
      @Samsunga14-d3n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አረ ወየዉ በሳቅ😂😂😂😂

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @Zinet1234-jb9iq
      @Zinet1234-jb9iq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውጪከዚህ የጋላ ጥርቅም

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሷ እንደናንተ በግርድና የምትኩራራ አይደለችም!! እናንተ ለራሳችሁ የሚሆነውን የማታውቁ መሀይሞች ናችሁ!! ፈኪ ባሪያችሁ አይደለችም በግድ እኛ የመረጥንልሽን ጋላገባሽልን የምትሏት!!ላንቺ አስበንልሽ ትላላችሁ፣ ወቸ ጉድ ለሷ ካሰባችሁ የናንተን የማይጠቅም የባል መረጣ ቅራቅንቦ ምክር ሽንት ቤት ጣሉትና የቆመችለትን ትልቅ አላማ ለመረዳት ሞክሩ!! "አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል" ልጁ አይደለም ለማግባት የራሱ ማደሪያ እንኳን የለውም!!

    • @ሪሀናወሎየዋባቦ
      @ሪሀናወሎየዋባቦ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂

  • @FatmaGalto
    @FatmaGalto 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +52

    ለአህሙ ይህ ነገር አይገባውም አፍሽን አትክፋቺ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ ከልሳረሽ አርፋሽ ተቀመቺ

    • @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ
      @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      በመካከላቸው ያለውን እሚያቀው አላህ ብቻውን ዝም ብለን ባንፈርድ

    • @Afleza
      @Afleza 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      የውጪንም የውስጥንም የምየቅ አንድ አላህ ብቸ እነ ብቸ ነው እነ ከቸላቹ ጡሩ ተነገሩ ከልቸላቹ ዝም በሉ አሉ ውድ ነቢየችን ሰለላሁ አለሂ ወሰልም ፈኪ በርቺ በረስሽ ቤት ሲሪ😢

    • @fafiአላህምዲሊላህ
      @fafiአላህምዲሊላህ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወሬኛ ዝም በይ

    • @11Secho
      @11Secho 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ትክክል ውልክፍ ነገር😮

    • @ፈትያ
      @ፈትያ 40 นาทีที่ผ่านมา

      👍👍👍

  • @ሀሊመት-ተ6አ
    @ሀሊመት-ተ6አ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ትንሹንም ትልቁንም ለቃቅመሽ ይሆናል የባሠ አለው

  • @ekrW
    @ekrW 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    ፈኪየ በአላህ በደልሺን ለሚድያ አታውጪ አብሺሪ ከልብሺ ዱአ አድርጊ አላህ ካንቺጋር ይሁን የምትሳደቡ ሰወች በአላህ ካልፈለጋችሁ እሷን አትከታተሉ አትስደቧት

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ

    • @jemila51
      @jemila51 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @سميرةحذيفة
      @سميرةحذيفة ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sah

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ ባአላህ ይቺ ልጅ ጭራሽ ቅስሟ እንዳይሰበር በኮሜት አሁንም ደገምችው ስህተቷን አታምንም ችግር አለባት ይቅርታ ብቻ ብላ ነበር መውጣት ያለባት ሌላ ሌላ ማውራት አላህ የስቱር

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    እኛ ስንት ችግር አለብን ችግርቹን እዘው ጨርሱ ወደ ሚዲያ አተምጡ በቃ

    • @rabiahussan9599
      @rabiahussan9599 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ እየመጡ በችግር ላይ ችግር ይጨንሩልኛል

    • @SameeraSameera-um3si
      @SameeraSameera-um3si 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@sajdjvaihhe3364 አዉ ዉነትሽን ነዉ አቃጠሉንኮ የመዳም ጬቅጬቅ ኢየቃናል

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@rabiahussan9599 እኮ እንዴ

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እኛ አላማንሺም ያማሺው እራስሺ ነሺ ወሬ አትችይም ረዱ እህትሺ ሳቶን ወገንሺ ነች አስታውይይይ

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መቸስታቀዉ

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ፈኪየ ይተረዳሽ የለም አህሙ አቺን ወዶሽ አቺደሞ የጠላሽ እና ፊትየነሳሽው ነው የመሰላቸው መዳም ቅመሞች ይህንን ለምን ግልፅ አታረጊላቸውም ከአህሙጋር ተመካክራችሁ አድቢዲወ ስሩእና አብረን መስራት አቺልም ምክኒያታችን ይህነው በሉእና የመዳምን ቅመሞች አሳምኑ እና አቺም በራስሽ ስሪ እሱም በራሱ ይስራ አቺ አህሙን በፍቅር እደጎዳሽው ነው የትረዱት ኦድልሶችሽ አላህ ያግዝሽ አለባበስሽን በዚሁ ቀጥይበት በራስሽ ቻናር ነይቶሎ

  • @ሀሊመት-ተ6አ
    @ሀሊመት-ተ6አ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ሢመክሩሽ ግድ ሥደቡኝ እያልሽ ትለምኛለሽ ያጥረገርጉሻል አትሽለጥለጭ ገንዘብጅ ሠው አቶጅም ታሥታውቂያለሽ

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የፈጣሪ ያለህ ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው በግድ እኛ የመረጥንልሽን ጋላገባሽ ይባላል እንዴ ? እሷ የነቃች እንቁ ሴት ናት!! እናንተ ግን አብዛኞቻችሁ ከግርድና ውጭ ለራሳችሁ የሚሆነውን እንኳን የማታውቁ መሀይሞችና ሀፍረተቢሶች ናችሁ!!

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ መመዬ❤

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    በራስሺ አሰሪም ግደታ ከወንዲ መጋፋት አአለብሺ ወይ ባለጌዎች ናችሁ ሲጀመር መግማማት ነው ስራችሁ

    • @ekrW
      @ekrW 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የት አየሺ ከውንዲጋር ስትግማማ እድል ቅርብ ነች እንድንችል እንደምታስቤት አይደለችም ከወንድ ጋር አትተቃቀፍ ሰላም አትባባል ምንድነው ባለጌ የሚያስብላት ወይም ቁምጣ ልብሳ አላየሻት ምንድነው ችግር የወንድ ጡረተኛ አንቺነሺ ከንቱ

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @@ekrW ዝበይ ዝቃጫም አልሃምዱሊላህ እኔ ባለትዳር እና ተከብሬ የምኖር ነኝ እደሱዋ በሚዳ አልከሰከስም ወንዲ አተሺ ከሆነ ፈልጊ ባለጌ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​ትዳሩ በቀረና ግሩፑን ሰላም በሰጠችው😂የደላሽ​ ትዳሩንማ ጥላው መጣች@@RahmaRahma-tx1vk

  • @ቢትአደምነኝያላህባሪያ
    @ቢትአደምነኝያላህባሪያ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    አች ሲጄመር ሲመክሩሽ የቀኑብሽ ነው የሚመስልሽ ላች አስበው እጂ የመከሩሽ ለነሱ ምንም እሚጠቅማቼው የለም13 እስከ 18 አመት ሶስት ማግባት ባች አልተጄመረም እኛም አግብተናል አትበፃዴቂ በልጅነት ማግባት አድሳችን አይድለም

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ሲጀመር ግትር ደረቅ ነች ምክር አይገባትም ሞጥሞጣ ነገር ነች አረፋ ስራዋን አትሰራም እንደ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ መመዬ❤

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@Tነኝየወንድደምርኝ ዉድ❤ሞቼናፋቂ

    • @umumiftah-x5d
      @umumiftah-x5d ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የኔም እናት በ12 አመቴ ነው ብላለች ያገባችው

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 35 นาทีที่ผ่านมา

      @@umumiftah-x5d መሸ አለህ

  • @فاطومافاطوما-ه1ب
    @فاطومافاطوما-ه1ب 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አሁንም እኮ ችግርሺን አልተናገርሺም በደፈናው ነው የወጣሺው ወይ ዘንድሮ 😅😅

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጀፈነ አጉረምርመ እኘ በቅርበ የለዉን ሰዉ እንድነመ መንገድ እየከፈተች ነዉ ይህ ደሞ ጡሩ አደለም ለረሰ አይጠቅመትም ከፈኑ እዘዉ አፊኖ መቅረት ከተነገሩ ግልፂ መነገር ኦዴንስን እርሰ በርስ መበለት ምን አመጠዉ አኡዙብለህ ምነሸይጠንረጂም

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ ፈጡመዬ

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አሰላሙ አለይኩም ፈኪሀየ የኔ ጀግና እህት አይዞሽ እችኮ ጅግና ነሽ ይህ አይጉባሽም አይዞሽ እህትዩ❤❤🎉🎉

  • @Susu-n3r
    @Susu-n3r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አችው ታመጭው አችው ታሮጪው አይ ፈኪ😂😂😂😂 ወላህ እኔን ጨምሮ በጣም ብዙ ተመልካች ይወድሻል❤ So አታስመስይ አታሸሙሪ ነው ያልንሽ እራስሽን ችለሽ ብትሰሪ ብትለወጪ ተመልካች ደስታውን አንችለውም😊😊

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂አህሙ ምንም አላለምይቺደሞ😂😂😂ልታቀሳስር

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መስሏቹነዉ እጂንግግሯነዉበቃተረዷት ሴቶች በጣም ችግረአለባቹ

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @ዘይነብየልጎማዋ
    @ዘይነብየልጎማዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ድምቀትሽ አህሙነበር በቃአርፍሽ ቁጭበይ ወይ ጥሩነገሮችስሪ

    • @sheto-l5e
      @sheto-l5e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዝለሹ ዙሪ ልጅታ ተዋት

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    የመዳም ቅመሞች ስንወድ እንጂ ሰማይ የምንሰቅለው ስናወርድ ፈጥፍጠን አጥበን አጭምቀን ተኩሰን ለማስጣት ማን ብሎን 😂😂😂ቻይው እንግዲህ ከሰራሽ ስሪ ስንት የሚያሳስበን አለ አንቺ ሰራሽ አልሰራሽ ብለን እንጨነቅ ደሞ ሆይይይ ስራ ደክሞን ስናርፍ ደስ የሚል ነገር እንጂ እየመጣችሁ እኝኝኝኝኝኝኝ አትበሉ 😂😂

    • @nurumohamed8523
      @nurumohamed8523 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Kkkkkkkk

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂እኮ😅😅

    • @FoizySeid
      @FoizySeid 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የመዳምንም ቤት እንጠገረራለን እኳን እሷን ምን ታለቃቅስብናለይ ሆ ሁሉም ሢርቋት

    • @fozi2230
      @fozi2230 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔስ የገረመኝ ካልሰራች መተው ነው በሰው ቻናል እየመጡ መለፍለፍ ምድነው ጀግናውማ ፊት ነሳችው ቀነጠስ አለ💪

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

  • @ZuzuSeid-ou5lt
    @ZuzuSeid-ou5lt 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አንቺ አስበሽ ተናገሪ ደግሞ ሁሉም የራሡ ችግር አለው እየመጣችሁ አታላቃቅሺ 😅

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዙዙየ ደምሪኝ

  • @HhuHyg
    @HhuHyg 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +52

    #አህሙየ ለፈኪየ አንድ እድል ስጣት መልስህ ጠይቃት ካተ ከተለይይ ጀምሮ ሀዘን በሀዘን ትካዜ በትካዜ ሆናለች እና ያንን የዱሮውን ሳቅ መልስላት😁😁😁😁 😳😳 4:46

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

      አይ ባይመለስ ይሻለዋል ልጂቷ ሲጀመር የሆነጂ ጂል ናት እኔ ልቤን የነካው ቪድዮ ፍርፍር ሰርታ እቤቷ የጠራችው ሰአት እንግዳ ነው አይደል በስነስርአት አቅርባ እጁን ካልታጠበ ጠይቃ ስፍራ አንጥፋ አታቀርብም እሷ አንድ ሰሀን ይዛ ቆማ እንካ አለችው ሙድ የላትም

    • @11Secho
      @11Secho 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ስቃርበት እዴት ነው ምትሆነው አራ ታው😮

    • @HhuHyg
      @HhuHyg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      @@hawuathawuat6164 ስቀልድ ነው ያገልብ ሁሉንም አይተን ተመልክተናል ለዛ አይደል እንዴ ኦደስ እዲህ የሚደርጋት በስተጀርባ ያለውን እማ አላህ ይወቅ እኛ ይዘውት በሚመጡት ቪደው ስለሆነ አስተያየት የምሰጠው ስለዚህ ፈኪ ለአህሙ ትንሺ እኳን ቅጣት ታክል ክብር የላትም 😞

    • @God-rd8kt
      @God-rd8kt ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሣህ😂😂😂 የኔም ጥያቄ ነው ትወደው ነበር ስትመላቀቅ አመለጣት😂

    • @user-mm9jl3wc1u
      @user-mm9jl3wc1u ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጥሏት ሥሄድ ልታፈቅረዉ ነዉ መሠል ወሬ ወሬ አላት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @AAa-s3m7y
    @AAa-s3m7y 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ኢሂቴ ክርስታን ጎዳኞችሽ ኢሂትሽ ሰይሆን ወጋኖችሽ ነቻው በማቃጣል ጣከር በይ አብሽር በድኒሽም ጣከር ለሰው አሎ በልታ ቦታ አትስጭ

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይይ እህቴ የካፊሮችን ፎቶለጥፈውሲሳደቡአይደልእሚውሉት ሙስሊሞች

    • @hikematube7242
      @hikematube7242 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ ትንሺ እውቀት ይዞችሁ አትበጥረቁ ሁሉም በኒ አደም ነው

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@hikematube7242 ምንለማለትፈልገሽነው ?????ሂጅናእስልምናሽምንእደሚያዝሽበደንብተረጅ

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +77

    ፈኪ ክርስቲያኖች ለሙስሊሞች የልብ ጎደኛ ሊሆኑ አይችሉም ሌላ ሙስሊም ጎደኛ ፈልጊ

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      @@seadaali-pn4nv ትክክል ሲጀመረ ሰለድኑ ትንሺ ብትማኑሩ ሷብረ ታዳረግ ነበረ ደግም ሙሰሌም ተሰፍ አይቋረጥም ከፍጣረ ጋረ ችግሩ ሁሉ ይጋፈጣል ለማንኛውም የምተሳደቡ ሰዉች አላህን ፍሩ

    • @SumeyaHeru
      @SumeyaHeru 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ትክክል ወላሂ ሲጀመር ቅጣት ታክል እውቀቱ ቢኖራቸው ሚዲያ ላይ ባልወጡ ነበር

    • @AminaAmina-o7o
      @AminaAmina-o7o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሳህ ክክክል👍👍👍

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቤት ኮመት እባብ ሠው ሁሉ አድ ነውዲ ደሞ ሙስሊም ከክርስቲያን አትሁኑ ቱ መርዘኛ ዘረኛ እስስት

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@seadaali-pn4nv ሀቅነዉ

  • @SonySony-ez7uz
    @SonySony-ez7uz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    የሇሺ ሙጢ ነገር. ነሺ😂😂😂😂😂😂 እሕነየ አህሙ እሄንን ቪደወ ሢያየው😂😂😂😂😂እያለብሺ ነዉ

    • @ethiotube-qw7fp
      @ethiotube-qw7fp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😅

    • @ethiotube-qw7fp
      @ethiotube-qw7fp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😅

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አህሙ እደኛ ያሥተሳሠብ እጥርት የለበትም አረ ለምንናገርዉ ነገር ገደብ እናብጅ አድነገረ ብሆን እኛ ምድነዉ ጥቅማችን

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @ZainabMohammed-q1b
      @ZainabMohammed-q1b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @MeremaHusen-v6q
    @MeremaHusen-v6q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አትስደቦት በቃ ዝምያለነጃወጣ ብለዋልየኘነብይ ሱለላይህ አለይህ ወሰለም

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    ፈኪያ ተብየዋ። አንድቀንም የሚጥም ንግግር ተናግረሽ አታቂም ብቻሽን ስመጪ
    እኝኝኝኝ😂😂 ወደዛ ቅሪብን። ነገር አንፈልግም

    • @fafiአላህምዲሊላህ
      @fafiአላህምዲሊላህ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አችው ቅሪ እኛ እነወዳታል ከጥላሺ ምንልስሪ ምጣሺ እዚህ ወዳቂ ሂጅ ከዚህ

    • @SeadaM-h8g
      @SeadaM-h8g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @FoizySeid
      @FoizySeid 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከከከከከ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      አረ ተዉ በአላህ ለቃላችን እንጠቀቅ አሁን ይችልጅ ቅሥሞተሠብሮ የሆነገር ብሆን ምን ጥቅም አለን ለኛ ቀላል ነዉ ሥኮምተዉ ለሶ ግን ተፀኖ ይፈጥርባታል በቃ ተዉ የዉሥጣቸዉን አላህ ይወቀዉ🙏

    • @RahamaRama-g8o
      @RahamaRama-g8o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል❤❤❤

  • @fozi2230
    @fozi2230 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሀቂቃ ብቻዋን መታ ስታወራ ምኑም አይጥም ወሬዋ አህሙጋኮ ደስእያለን ነበር የሚያልቀው ቪዶው እና ምንድነው ያዙኝ ልቀቁኝ አህሙጋ መስረት አፈልጊም አ ተወሽ እሱ በራሱ ሙድ እየሰራ ነው አንቺም ብቻሽን ስሪ ምንድነው እያለቃቀሽ አልሰራም ምትይው ካልሰራሽ መተው ነው በሰው ቻናል መምጣትና መልስ መስጠት አያስፈልግምኮ😂😂

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ታዳ ካልጣመሺ ለምን ታዳምጫለሺ ለምን አትወጪም ከዚህ

    • @fozi2230
      @fozi2230 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@ኢክሩወለየዋ ቀዌ ነገር አስተያየት ለመስጠት የሚመቸው አዳምጠሽ ነዋ😫😅

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@fozi2230 ታዳኮ ዝም ብለሺ መውጣት ትችይነበር ያልገባው ሰው መተውጂ ምናነጋገረን

    • @SsSd-v9h
      @SsSd-v9h ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላወቀቺበትም እሱጋር ብሰራ ከምን በደረሰቺ ነበር

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ፈኪየ አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ ሚዲያ ላይ ብዙ ትችት አለ ሠዉ አትስሚ ቨራስሽ ቻናል ስሪ ከመጀመሪያም ጓደኛ አታብዢ ብለንሻል ሠዉ ለጥምቅ ነዉ የሚቀርበዉ አች ሠዉ ይወድሻል አብሽሪ በራስሽ ቻናል ስራሽን ስሪ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@fafitube2448የኔ❤ ዉድ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ❤❤

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፈኪየ እኔ በአለባበስሽ በጣም እወድሻለሁ
    ግን አህሙን በፈገግታ ተቀብለሽው ከሰውጋ ታዋቂ ስትሆኝ ናቅሽውና ቅር አለን ለማንኛውም አውፍብያለሁ አውፍ በይኝ ለሁሉም ነገር

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ነግረኛ ነሺ ሲጅመረ ተይ በቃ አህሙ ምረጥ ልጅ ነበረ ግን አች ክባድ ነሺ 😊

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      አይባልምሙስሊምእህትሺናት ፕሮፍይልሺምንድንነዉሱባሀንአሏህአረሙስሊሞችግንወደየትእያመራችሁነዉአሏህሂዳይስጣችሁ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ekramekram4625 ለምንአህሙጋመጣችነው ተዋትልጂቱን የአላህበቃመቸነውእኛላለውአሽቃብጠንየምንኖረውአዝለሽዙሪምንይመለከታታልጘኪ

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      መጀመሪያ ከካፊር አሽቃባጭነትውጭ ድንሽንእወቂ👌

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@cgf8399የኔዋ ጨልለዋልእኮሙስሊሞች

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@እስልምናየውዷሀይማኖቴ ሳህ መጀመሪያከራስይጀምራልምክር ሽዋርከእራስእንደሚጀመረዉ

  • @toybiTube12
    @toybiTube12 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    😂😂😂😂😂 አንችዉ ታሮጭዉ አንችዉ ታመጭዉ 😂😂 እሡኮ ሥራዉን እየሠራ ነወ ሥላንች አያወራም አንች ምን ታሚዋለሽ 😏😏😏 ከፈለግስ ሥሪ ካልፈለግሽ አትሥሪ ምናገባን ለብርሽ እንጂ ለኛ አደለም የምሠሪዉ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@toybiTube12 አሁንየሷመከፋትምንያስቃል እስተመቸአሽቃብጠንላለውሰውግን

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ግንእኮ እኛም 14 አመታችነዉ ያገባን ግን ያች በጣም አካቀድሽዉ ሴቀጥል8 አመታቸዉም የሚገቡ አሉ

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ወላሂ

    • @susu651
      @susu651 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላሂ በ 13 አመቴ ነዉ ያገባሁት ሳስባት ከንግግሯና ከድርጊቶ ሀይለኛ ሳትሆን አትቀርም

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@susu651 ትክክል በ ባለፈዉ ኤኮ ሀያቷ አይለኛናት ብላ ተናግራለች ለዛምነዉ ወዶች የሚሰዷት

    • @susu651
      @susu651 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mrabdula5342 አያቶማ ሰዉን ያላትን አሰማም ብለዋል ለዛምነዉ እልክ ዉስጥ እምትገባዉ አላህ ለሁላችንም ማስታዋልን ይስጠን

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ❤❤❤

  • @EiveShv
    @EiveShv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እረዱ ምርጥ ጓደኛየ ናት አላልሽም ወሬኛ ከነሡ በፊት ነበር ያገኘሽው አች ጉረኛ እራሥሽን አትቆልይ ማነሽና😏😏ከእዲገትሽ ጀምሮ ብዙ እሚያውቁሽ ሠወች አሉ አትቀባረሪ የመጣሽበትን አሥታውሽ ፀባየኛ ለመምሠል ብትሞክሪም አልተሣካልሽም😏😏😏

  • @TambraMuhammed-ro5ee
    @TambraMuhammed-ro5ee 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፊኪየ ሁሉንም ሚስጥርሽን አታውጭ እሚድያላይ የኔውድጠካራነሽ ጠክሪ የሀበሻሰው ቀናብለው ሲሄዱ አይወዱም አብሽሪ ወደአላህብቻ ቅረቢ የኔ ውድ ወኪልአላህበይ ውዴ

  • @HabshiEthiopia-xd7gg
    @HabshiEthiopia-xd7gg 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    የሆንሽ ሙጢ ነሽ እኔ አውቅሻለሁ ባሌጌ ነሽ ደና ሰው መሳይ

    • @ffgdt7803
      @ffgdt7803 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አበዛችው ኮተታም ናት ሰው እዳለሆነይ ብዙ ገዜ በካሜራ ለይ ለየቶባታል

    • @Zemzem-si8jz
      @Zemzem-si8jz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቀድመቹ እስረኞቹን እወቁ

    • @madenasuliman5106
      @madenasuliman5106 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      አላህ ነዉ ዉስጥ አዋቂዉ ባንፈርድ በሰዉ ላይ እኛ ነገ እዳይፈረድብን

    • @السفيرالاتصالات
      @السفيرالاتصالات 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      በአላህአትሳደቡ😢😢አላህንፍሩ

    • @alainfef176
      @alainfef176 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      😂😂😂😂ሙጢ. ማለት. ምድነው የቻግኒ. ልጆች. አለን አለን. 😂😂ግን. ባላየ. እንለፋት. እደፈለገች

  • @emureyantube36
    @emureyantube36 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ::የልብሽን መሻት አላህ ያሳካልሽ።

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@emureyantube36 አምንንን ሰብ በይኝ ሁብ

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፈኪየጠንካራመሆን አለብሽ አላህ ይፈርጅችግሮችሽን❤❤❤😢😢😢አስለቀሺኝ እህቴ አብሽሬ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    የስድብ ድግሪ ነው ሰው የሚያውቀው ፈኪ ጎበዝ ሆነሽ ጠላቶችሽን ማናደድ አለብሽ ማንንም አትስሚ የምትሉ👍👍 ፈኪዬ አብሽሪ አላህ የልብሽን ፍላጎት ያሳካልሽ እህቴ አተክዥ ለሰው አትጨነቂ ከፍቶሽ ሳይ ይከፋኛል በአላህ😢

  • @Zhrah-e6z
    @Zhrah-e6z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እረፊ ምንእያለይነውኪስጀመርየመጣሽበትንእረስቸሻል

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እሱ ድምቀትሺ ነበረ በቃ እረፊ ፈኪ ሆሆሆሆሆ ተይ እህቴ እንዉድሻል እሱ ምረጥ ልጅ ነበረ 😈

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ምንድነዉ አላገባህም ብለሽዋል ቅናትነዉ ወይስመንፈሥ😂😂😂😂😂😂ንፍርቅ

    • @mdet6083
      @mdet6083 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም አልገባኝም

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የፈጣሪ ያለህ!! ሀፍረተቢሶች ናችሁ በግድ እኛ የመረጥንልሽን ጋላገባሽ ይባላል እንዴ ?

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ya jil ahmu lesa aymetnatm yehone kotet new

    • @Texst-mt5ts
      @Texst-mt5ts 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
      @HayatMehamed-dz4rkYouTube 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@WevbWeb ታድያ ምን አነፋረቃት ገልቱ

  • @madenasuliman5106
    @madenasuliman5106 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አብሽሪ የኔ ዉድ ሀቅ ሁሌም ታለፋለች ኢሽ አላህ መጨረሻሽ ስኬትና ካሰብሽዉ እምትደርሽበት ደስታ ያድርግልሽ ጉዳትሽን እረብላለሚን በደስታ ይቀይርልሽ

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚሚሚንንን እንሸ አለህ

  • @HayatMohammed-l1u
    @HayatMohammed-l1u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አብሽሪ የኔ እንቁ ብዙ ነገሮችን አሳልፈሻል ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንካራ ሁኝ የመጥፎ ሰወች ንግግር ሊሰብርሽ አይገባም
    ኮሚታሮች እስኪ ተዋት ለምን ትሰድቧታላችሁ እሷ በራሷ የምትተማመን ከማንም ሀጅ ነብይ ወንድ ጋር የማትነካካ ነች ሽ ግዜ አህሙ አህሙ አትበሉ እሱ ከሷ ጋር ሲሰራ በስረአት ነበር አሁን ያገኛትን ሴት ነው የሚያቅፈው እንኳንም የራቃት ስለሳቀ ብቻ ጥሩ ሰው አርጋችሁ ተረጅው ምናምን ተዋት ትኑርበት በቲየ ከዝህ ከሚድያ እርዝቅ አላህ ይገላግልሽ የሀላላል እርዝቅ ተሰትረሽ የምታገኝበትን መንገድ ይምረጥልሽ❤

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፈኪ እቺም ቀን ተልፈለቻ ነገ ሌለ ቀን ነው አቢሽሪ

  • @زهرهمحمد-ن7ن
    @زهرهمحمد-ن7ن 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰውማብዛትትርፎይሂነው😅😅😅😂😂😂እዚህእየመጣሺአታለቃቅሺየሚያከብርሺሰውፊትሺንሰትዘፈዚፊበትደግሆንሺ😅😅😅😅😅😏😏😏😏😅

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አህሙየ ጀግና ሴቶችኮሲለማመጧቸውአይወድምበጣምተላላጥሽነበር ሲበዛብሽነው የዋህሰው

    • @fafi8402
      @fafi8402 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሂጅ እሶቢት ኮምች እዚህ ምን ተሰሪልሺ አሻቃብጭ

    • @fuhhg1808
      @fuhhg1808 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አቺ ወድአምላኪ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላህ ይረዝቅሽ ወንድ ይስቅብሻል በዚህ ኮመንትሽ😅😅😅😅😅😅😅አላህ ይስጥሽ​@@fuhhg1808

    • @ekrW
      @ekrW 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አንቺ ወንድ አምላኪ ሲቀጥል ጀግንነት እም ላይ ነው ሰላሳ ሴት ስላመጣ ወይስ ያረብ አገር ሴት ቤትስለተከራየችለትነው ጀግና እሚባለው እራሱን ችሎ ሲኖር ነበር በሴት ብር የሚኖር ወንድ የመጨረሻ የወረደነው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምንቂጡንአታጥቢለትምየጋላገርድ😂😂😂😂ቤትምተከራዩለትአሉ😂😂😂ጥባታም

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አልገባኝም ፈኪ ቆይ ወዴት ወዴት ነው የምታወሪው ቀበጣጠርሽ በራስሽ ጊዜ ነው ምን እናድርግ እኛ እንዴት ነው የሚያደርግሽ በቃ አርፈሽ ስራሽን ስሪ ላላ ሰው ጋር ዙሪያ ጥምጥም አትሂጅ በስስስስ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@سينياثيوبيا ቆይ አሁን ምንአለች ተዉ በአላህ የሠዉን ቅሥም አንሥበር

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@سينياثيوبيا ቆይ አሁን ምንአለች ተዉ በአላህ የሠዉን ቅሥም አንሥበር

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤫🤫🤫🤫

  • @yutube-u4r
    @yutube-u4r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ላኢላሀ ኢለላህ አቱ ሱብሀነክ ኢኒ ኩቱ ሚነዟሊሚን

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ሁቢ❤

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝሁቢ

  • @Texst-mt5ts
    @Texst-mt5ts 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    አሽሟጠሻል አትልመጥመጭ አህሙ ስራውን ይስራበት ምላሳም😂😂

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሁን እሶ መቸ ሥም ጠራች ወይኔ ኮመቶች አረ ተዉ

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣምአሺቃበጡ😂ሤቱየወድጥማትአለባቸዉ​@@FatumaFatuma-gs8qr

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሱን፣ሲር፣አትስር፣አልች

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወላሂ በሳቅ አትልመጥመጭ አላልሽም ልክ ብለሻል😂😂😂😂😂

  • @a123-xu3mu
    @a123-xu3mu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፈኪየ ዉደ አይዞሺ እህቴ ለሚሳደቡት ዝበያቸዉ የኔ ቆጆ🎉🎉❤

  • @fafiአላህምዲሊላህ
    @fafiአላህምዲሊላህ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ፍኪዬዋ የምውድሺ ወላሂ ልማነም የወድ ጥማት ላልብችው ሴቶች ቦታ አተሰጭ የኔ ልእልት ከሚጥሎሺ በላይ የምንወድሺ በዙ ነን ደሺ

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ወላሂ ልክ ነሽ የማንም የወንድ ሱስ የያዛቸው አበዙት የሳቀው ሁሉ ባል ይሆናል እድ ? ፈኩ እንወድሻለን የኔ ቆንጆ❤❤❤

    • @ekrW
      @ekrW 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ትክክል በየቦታው የምትላላስ የወንድ ጥማትሽያለባቸው ሴቶች ናቸው መቀመጫ ያሳጧት

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቆሻሻ ኮመንት የተስጠችው ባወራችው አስተያየት ነው አንቺ ከጠማሽ ጠምቶኛል በይ

  • @RimHubi
    @RimHubi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አሁን ግን በምን አይነት ርእስ ነው ተመርኩዘሽ የመጣሽው የገባው ካለ አስረዱኝ 🤔

    • @amiadem-d2t
      @amiadem-d2t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ለተሳዳቢዎች

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@RimHubi 😂😂😂😂🙆

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክ

    • @Asemafrho
      @Asemafrho 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስትካበድ ነዉ

    • @ekrW
      @ekrW 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ካልገባሺ ወተሺ መሄድ ነው ለምን አዘሊም

  • @RimHubi
    @RimHubi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +62

    እኔ ገና ሳይሽ ሞጥማጣ ችኩል ነው ምትመስኝ 😅😅😅

    • @nebanebati4742
      @nebanebati4742 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

      መምስለሰ ሳይሆን ናት እንጂ

    • @GuHu-u8r
      @GuHu-u8r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@RimHubi sah mixmixa nat

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      ሞጥሟጣ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @faxamaMohammedAhmad
      @faxamaMohammedAhmad 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@nebanebati4742😡። ዝም በይ ወሬኛ

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ክክክክክክ

  • @MsKusi-f3h
    @MsKusi-f3h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ተመጣሺ ጀምረሺ ምላስሺእኮአላረፈም ሚጣየ ለማንኛውም ጨርሰሺ እምስቁስል ሆንሺብን ግራአታጋቢንእዛውጨርሺ

    • @مدينةعيسى-ص9ظ
      @مدينةعيسى-ص9ظ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @የአላህመጨረሻዬንአሳምርል
      @የአላህመጨረሻዬንአሳምርል 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የሱ ሰብስክራይ ስለበለጣት ተናዳ ነው. በዛ ላይ ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች ጋር እየሰራ ስላለ ውስጧን ሰላም ያሳጣት ይመስለኛል

    • @ekrW
      @ekrW 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እሻአላህ የሷን ትጋዜ ላንቺ ያርግልሺ

    • @MsKusi-f3h
      @MsKusi-f3h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሲጀመርልጂቱቅናታምናትቀላልቆንጆሴት ገናመቸይመጣሉ ከኔበላይሴትየለምብላነበር ወረጦፍ ናት ገናመቸ​@@የአላህመጨረሻዬንአሳምርል

    • @MsKusi-f3h
      @MsKusi-f3h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ekrWየምንአዘንታ ሰውእዳውም ለሶነበርያዘነው እቅንጭላታችንሰቅለናትነበር ከኔጀምሮ ምላሶጤፍይቆላል ቅናታምናት ሙጢያፍናት እየመረረሺ ዋጭው

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ምምምምምንንንንንንንን አአአአአአድድድድድድርርርርርርርርጉጉጉጉጉነውውውው የየየየየየምምምምትትትትትይይይይይይንንንንንን😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝውደ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂ደምርኝ❤❤❤❤😅

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k 57 นาทีที่ผ่านมา

      እኔም አልገባኝኝኝኝኝን

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 22 นาทีที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሥሚ ፈኪ ሠው አትውቀሺ አንዲ በፌሥቡክ ገፄ ላይ የፃፍኩት አጭር ፅሁፍ ልጋብዝሺ አንብቢ:_
    👉ለጠላትህ ይበልጥ ትኩረት በሰጠኸው ቁጥር የባሰ ጠንካራ ታደርገዋለህ። አንዲት ቅንጣት ችግርህን ለማስተካከል በጣርክ ቁጥርም ታባብሳለህ ። አንዳንድ ጊዜ ነገሮችን መተው በጣም ጠቃሚ ነው ።
    ፍፁም እንዳልተፈጠረ አድርጎ መርሳት ደግሞ የበቀሎች ሁሉ እናት ናት ።

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ajmandubai9807 ትክክክል

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናመሰግናለሀ

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ሲጀመር ነገረኛ ነሽ አሽሙረኛ ነሽ ሲቀጥል ቅናት ወደኋላ ያስቀራል እጂ አይጠቅምም አህሙዬ መስሚያው ጥጥ ነው አህሙ እና ሶፊ የዋህ ያቸው ወላሂ ያስታውቃሉ

    • @nurumohamed8523
      @nurumohamed8523 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Tikekel

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አስተዋይ ነሽ ትክክል ብለሻል ዉደ

    • @MadinhRr
      @MadinhRr ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ❤❤

  • @Zeyantube
    @Zeyantube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይዞሽ የኔ እህት ያጋጥማል በቃ አታልቅሺ ስከፋሽ ማየቱ በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዘይነብ-ደ3ቐ
    @ዘይነብ-ደ3ቐ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምትሳደቡ ሰዎች ግን ምንድነው ችግራቹ 😢 አለማዬት ማንን ገደለ አብሽሪልኝ ፈኪዬ ደግሞ ለኮሜንት ቦታ አትስጭ እንደዚ 😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @HayuYimer-h8v
    @HayuYimer-h8v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለተሳዳቢ መልስ አትስጪ ሚዳያላይያለሰዉ ብዙ ይባላል ስለዚህ አይቶ መለፍ ልመጅ ተናግረሽ አዘልቂዉም

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሏህ ካለሽበት ችግር ያውጣሽ አፍ በይኝ ሳላቅ ስለተናገርኩሽ ፈኪዬ😢

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የኔዉዷ አንቺ ሳከፋሺ ኑሪልኝ ዉዷ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ እህቴ❤🎉

  • @11Secho
    @11Secho 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    በጣም ነገራኛ ረስሽ ነው ያትለቱ አሽሙር ገብቶናል አርፋሽ ስረሽን ብሰር ይሸልሸል ታይ መንም አልጎደሽም አስመስሎ ለግዜው ከፍ ይለል አለልሽም መን ነው በች የስመሰላ😏😏በውስጥ የጎደሽም ሰው ብኖር እኳን እዝ መታሽ መውራት ዬለብሽም ደሞ መንም አይጎደሽም😂😏😏😏🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኮ ንገሪልኝ😂😂

    • @fafiአላህምዲሊላህ
      @fafiአላህምዲሊላህ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሂጅ ወድ ዉዳቂ ከፍኪዬ እራስ ወድ በይ የወነድ አጫቃብጭ

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ለምድነዉ እዲየምትሏት ምንአይነት ደነዝናቹ ተገልበጡ አትግብአትስሙ አታለቅልቁ ቅማላም ሁላ ሳትጠሩ አትምጡ

    • @11Secho
      @11Secho 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@fafiአላህምዲሊላህ መሀይብ መጀመራ ተማር😳😳😳😳😳😳😳😳😳😆😆😆😆

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@11Secho 👍

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አንችው ታመጭው አንችው ትወስጂው የሚባል ነገር አለ እኛ አበፊት አብራይሁ ስትመጡ ስትሰሩ ነበር ከዛ ደስ ስትሉን ያለነን ነገር ደስታችንን ተናገርን አሕሙ ጋ ስትሆኝ የምትሰጠሰው የፊትሽ ፈገገታ ከጊዜ በሗላ ተቀረየ እና ምን ሆናችሁ ብለን የጠየቅናችሁ ስለምንወዳችሁ ነው አንች አንድትከፊ አይደለም ውደ አብሽሪ መልካም ለማሰብ ነውጂ በመጥሮ አትይብን !!!! ለምን አብራችሁ አሱን መልስ አልሰጣችሁም ደግሞ ስምንወዳችሁ ነው እሕሙ ፈኪ የምንለው😮

    • @bezabihtariku4995
      @bezabihtariku4995 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      satifelig tagibaw?

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@bezabihtariku4995 እሕቴ እኔ መች ታግባው አልኩኝ ከበፊት ቀረቤታቸውን አይተን ነው እኮ ስለወድናቸው ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @mama-if2to
    @mama-if2to 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እረ ፈኪ የኔ ውድ ወላሂ ሁሉም ያልፋል ከጨለማ ብሀላ ብረሀን አለ የምትሳደብ ሰዎች አላህን ፍሩ ለተናገራችሁት ነገር አፉታ ሳጠይቁ ልሞቱ ትችላላችሁ ከቻላችሁ ጥሩ ነገር መናገር ካልሆነ ዝምታን ምረጡ መቼ እና እንዴት እደምንሞት አናቅም ዱኒያ ከንቱ ናት

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወለህ እኔ አለቃሱኩኝ

    • @mama-if2to
      @mama-if2to ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም ውዴ ሰው ወደነፈሰበት ነው የሚነፍሰው

  • @keimaleyusf
    @keimaleyusf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፈኪየ የኔቆጆ መልሥ አትሥጭ አዳዲሠው አሽቃባጭ ናቸው የኔውድ

  • @seadi5
    @seadi5 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የስደብሱስያለበትሰውአለ
    ለሰው ብለሽስራሽንአትቁሚ

  • @NajatAsafa
    @NajatAsafa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እራስሽ የመጠሽው ነገር ነው በገዛ እጅሽ ያጣሽው ስትቀባረሪ😅😅😅

    • @Zihabusisay
      @Zihabusisay 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ😂

    • @seade127
      @seade127 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😏😏😏ቀባጣሪ

    • @ShkuSheku
      @ShkuSheku 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂 እኮ😊

  • @leylatemamhussen3229
    @leylatemamhussen3229 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ፈኪዬ ሁሉኑም ተዪ አንች ገና ልጅ ነሽ የኔ ውድ ሁሉም ኮ ያልፋል እስኪ ፈኪ አብሺር ያምትሉ😢💝

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወለህ እኔ በጠም እወደተለዉ ጊን ኮሜተሮቻ ሚን ነከቹ አረ የሳጠለል

  • @rahmahussainrahma8188
    @rahmahussainrahma8188 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ቅናት😅😅 አህሙዬ የኔ የዋህ🎉❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማሬ ደምሪኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማሬ ደምሪኝ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 40 นาทีที่ผ่านมา

      ደምርኝ ❤❤❤❤❤❤እሰም እህተችን ነት ኩፉም ሆነች ጡሩ ለመን እንተወተለን

  • @AaAa-x8b
    @AaAa-x8b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም የልፈል ስለመጠሽ ደስ ብሎኘል በተቸለሽ አቅም ተመለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amihabsawit-ix8rv
    @Amihabsawit-ix8rv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሁሌ በየኮሜንቱ እየተልከሰከሳችሁ አትሳደቡ በቃ ልጂቱ ምን ታርጋችሁ ካልተመቸቻችሁ አለማየት ነው

  • @labeba3450
    @labeba3450 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፈኪየአብሽሪለወሬኛቦታአትስጪስራሽንስሪአላህያግዝሽ

  • @Dubiashowዱባይሾዎtube
    @Dubiashowዱባይሾዎtube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላህ ከሰዎች ተንኮል ይጠብቅሽ ውዴ ሴቶች በጃሀነም በዝተን የታየነው ለምን ይመስልሻል ውዴ በቤትሽ ስሪ አብሽሪ

  • @sojooij7274
    @sojooij7274 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ጉድ ግንኮ ብዙ ገፍተሽዋል በጣም እደሚወድሽ በሚያርጋቸውነገርእያሳየሽነበር አሁን ግን ቲተውሽ😂😂

    • @bezabihtariku4995
      @bezabihtariku4995 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      So what?

    • @አኢሻእብራሂም
      @አኢሻእብራሂም 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንቺነሽ ዉሻ ለኦሮሞ እምታሽቃብጭ😤😤😤😤😤

  • @naymaa2843
    @naymaa2843 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኛ ሰው ወደ ዞረበት መዞር ነውና በራስሽ አይድያ ነይ ተመልካች ምንድነው ሚጠብቀው ከኔ ብለሽ ለምትሰሪያቸው ነገሮች መጠንቀቅ ነው ኣለዛ ተመልካች ኢሄን ኣለኝ ብሎ መጥቶ ማለቃቀስ መፍትሄ ኣይሆንም እና ችግርሽን ለኣንድ ኣሏህ ነው እንጂ ለሚድያ ሰው ኣንዱ መልካምሽ ሲሐኝ ኣንዱ ለቅሶሽ ይፈልጋል ሁሉም ይውደደኝ ኣይባልም

  • @EmuAbubekr-h3e
    @EmuAbubekr-h3e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የባስአለውአገርህንአትልቀቅ

    • @waskan5109
      @waskan5109 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወይ እችልጅ ግን ልብ የላትም ልበል.
      መጀመሪያ ራስህ ወዳድ ነሽ ለምን ካልሽ መጀመሪያ ማንያዘዋልን ራሱ ማመስገንነበርብሽ ስበብ ሆኖሽ ነው
      ከዚህ የደርሽው ግን አንድ ቀን እንኳ ስታመሰግኘው አላየንም እንድ ያውም በስጦታነበር ማመስግን የነበርብሽ ክብር ቢስ ነሽ አህሙደግሞ በጣም ነው የሚበዛብሽ ጅል

    • @zemueismmed7865
      @zemueismmed7865 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክልማማ

    • @waskan5109
      @waskan5109 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@zemueismmed7865
      አሁን እንዴት እንዳስጠላችኝ ለራሷ ሲሉላት አበዛችው የእኔ ያስጠላችኝ ያኔ የአህሙን ሻንጣ ስትወርውረውነው ክብር የሚባል የላትም አነጋገሯ ስርአት ሁሉነገሯ እጭ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@waskan5109አላዛርን ብቻ አትንኩባት😅😅😅😅😅

  • @Muna-xu6ec
    @Muna-xu6ec 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በቃ አትረብሺን ሆሆሆ 😮😮😮😮

    • @ggyftggrttf3515
      @ggyftggrttf3515 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@Muna-xu6ec ያሣቀኝ ኮሜን ት🤪🤣🤣🤣እኮ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    በቃ የመጨርሻ እሄንን ነገር ዝጊ በራስሺ አይዳያ ነይ ለምን እስው አፉ ትገቢለሺ ለምን ኦደስ እዲጠላሺ ታደርጊለሺ ማንምምንም ቢል ዝብለሺ ጆሮ ዳባ ብለሺ ስሪ ለምን ትንሹንም ትልቁንም እየለቃቀምሺ ትመጫለሺ በቃ ስለዚህ ወሬ ትተሺ ጉዞ ወዴ ፊት በራስሺ ቤት ስሪ ብዙ ኢቶበሮች ካጠገብሺ አሉ እሄንን ጊዜሺን ተጠቀሚበት ሀቢበቲ እሄንን ቲርኪቢርኪ ወሬ ተይው ጥሩ ጥሩ ስራወችን ይዘሺ ነይ😞 ‏‪1:28‬‏

    • @amiadem-d2t
      @amiadem-d2t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይሄን መልስ የሰጠችው እኮ ረዱን ትላት ስለሰደቧት ነው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢ትክክል

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 55 นาทีที่ผ่านมา

      ❤❤ደምርኝ

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምንም ሁኑ ምንም ተባባሉ ከማንም ጋር አብራቹሁ በልታቹሃል እና አደባባይ ላይ ኢሄ አሉኝ ይሄን በደሉኝ አትበሉ እስቲ በውስጥ ፍቱት ችግራቹሁ ወላሂ ይደብራል በቃ የላኢለሃ ኢለላ እህታችን ነሽና እባክሽ እዛው በውስጥ ጨርሱ

  • @ዘንድሮምእንዳምናው
    @ዘንድሮምእንዳምናው 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ይቱብ ላይ እንዳአንች ተወዳጅ አልነበረም የሆነ ሰሞን ምንቅርቅርርርር አልሽባቸው ከዛ በእኛም ላይ ብትረጋጊስ ባትናገሪ ብታልፊው በእርጋታ

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😏😏😏😏

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😅😅

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ዘንድሮምእንዳምናው 😂😂😂

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 43 นาทีที่ผ่านมา

      ዘንድሮም እንደምነ ደመርሽኝ እንዴ❤

  • @ሱባሀን
    @ሱባሀን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ረዱ ረዱ አትበይ፡፡ አብራችሁ ሂዱ ወደዛ፡፡ መጀመሪያ ስትናገሪ አስበሽ፡፡ ተናገረ

    • @toybiTube12
      @toybiTube12 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኮ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ ፈኪዬ ለማንም መልስ አትስጪ ጠከር ብለሽ ስራሽን ስሪ😊😊😊

  • @ነነነነነከከከከከከ
    @ነነነነነከከከከከከ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እያራች ነውደ😂😂😂😂😂😂

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @fafi8402
      @fafi8402 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እስኪ ዝም በይ ወንድ አምላኪ ሁላ

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የውንድ፣ሱሲ፣አለብሺ፣መስለኝ

  • @ZabibaHussain
    @ZabibaHussain 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኧረእናተኮመተሮች አላህ አደብይስጣችሁ አይዞሽጠከርበይ ሁሉምያልፈል❤❤❤❤❤❤❤❤