የተዋህዶ ልጅነት እንደዚህ ነው | Abune Bernabas | Ake | Abu | Gadisa | Teme | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @naodteklehaimanot6764
    @naodteklehaimanot6764 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    🎉🎉 በዚ ሳምንት እንዴት እውቀት እንደጨመርኩ እንዴት በራልኝ ወንዶሞሞታችኝ እግዚኣብሄር ይጠብቅልን በጌታ እንዳታስቆርጡ ብዙ እየተማርን ነው ብዙ confidence እያጠራን ነው

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አኬ እግዚአብሔር በዚህ ጊዜ ያስነሳው ምርጥ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የተዋህዶ ልጆች 1k አስገቡኝ ❤❤❤

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በእውነት አሜን የተዋህዶ ልጆች ያብዛልን❤ አኬ ኑርልን የእኛ የዘመኑ የተዋህዶ እንቁ🎉❤❤❤❤

  • @Efimasignos9330
    @Efimasignos9330 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ጊዜው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነው። ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Efimasignos9330
    @Efimasignos9330 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    አንድ ጥቅስ ሲጠቀስ የሚሸማቀቅ ኦርቶዶክስ አሁን የለም።

  • @XhhhCchj
    @XhhhCchj ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን አኬ የኔ ትሁት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወንድሞቻችን ❤❤❤❤❤

  • @hamerhero
    @hamerhero 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አልሰማ አላችሁእንጂ ኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱስማስተማር የጀመረችቀን አለም ይጎርፋል ወደ ቤቱ ብየነበር አሁንዜግጁናችሁ ለመጉረፍ

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አክዬ የኔ ትሁት ጋዲሳዬ የኔ ብረታብረት

  • @BitaMiki
    @BitaMiki ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ኑ በብርሃኑ ተመላልሱ

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 53 นาทีที่ผ่านมา

    አኪዬ አኪኩ ኬኩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህራን ወንድሞች ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ ትህትናችሁ ብቻ ውስጤን ይገዛዋል እያየኋቸሁ እሰስትላችኋለሁ ማርያምን እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ሆኖ ያበርታችሁ❤

  • @MaryamAhmad-qp1fg
    @MaryamAhmad-qp1fg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ጊዜዉ የኛ ነዉ እቤቴ ትመስገንልን❤❤❤❤❤❤

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተባረክልን ወንድማችን ስለ ሁሉ ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አኬዋ የዘመናችን አዋርያ ነፍፍፍ አመት ኑርልን ብርታታችን ነክ እውነት ብዙ ነው ከአንተ የምንማረው

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ እህተየ❤

  • @BemniSemu
    @BemniSemu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 45 นาทีที่ผ่านมา

    እነ አክሊለ እነ ጋዴ እነ ዮሃድ እነ ክርስቶፎር እነ ደሜ እነ ተሙ እንዲሁም በዚህ ህብረት ያላችሁ ሁላችሁም የማርያም ልጅ ክንዳችሁን ያበርታላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በየዘመናቱ እግዚአብሔር የራሱን ሰው ያዘጋጃል አኬ እነ ጳውሎስን ያስታውሰኛል ወንጌል ገብቶታል

  • @TigstZewide
    @TigstZewide 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተባረክ አኬ

  • @GelilaYonas-bi5vw
    @GelilaYonas-bi5vw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ስላደረከኝ

  • @yordica-h2q
    @yordica-h2q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    tebarek

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kale hiywet yasemalen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KaluGeache
    @KaluGeache 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማክበር መከባበር. ግድ. ነው ደስ. ይላል እውነትም ኦርቶዶክስአዊነት

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 53 นาทีที่ผ่านมา

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @Efimasignos9330
    @Efimasignos9330 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተባረክ ወንድሜ አኬ❤❤❤

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሞቼ ፈጣሪያችን ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Heron-te4xm
    @Heron-te4xm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዝአብሄር ይሓልውካ አኬ ❤❤❤❤

  • @rodasadoniyas
    @rodasadoniyas 13 นาทีที่ผ่านมา

    God pless you

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    Ene protestant neberkugn ye zare 4 amet new wed orthodox yetemeleskut mels siyatu hulem chuhet bicha new ye protestant hiwot ye kerestosen tezaz kemekebel esun melso kemenor mechoh new merchachew mels selalelachew be chuhet politica mesrat new serachew kedar tetemke tsom tselot segdeten secheres ufff yetesemagn selam kene belay nebs abate nachew yetedesetut yemer yezan ken zare bemot rasu mnm aymeslegnem temesgen new yalkut mikniyatum sledankugn segaye bimot nebse denalechena

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጎበዝ እግዚአብሔር አምላክ በነገሮች ሁሉ ፅናት ይሁንሽ በርቺ❤

  • @TigistJemal-nm4pn
    @TigistJemal-nm4pn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @MebaEl-2112
    @MebaEl-2112 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መናፍቃን አሁን ፕሮፋይል ያድርጓቸው😂 አባታችንን ሊያስጠምዱ ስንቱን ለፉ😭

    • @EnatBetekrstian
      @EnatBetekrstian  ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂 ነበር አልተሳካም

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 40 นาทีที่ผ่านมา +1

    እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ለምን እንደሆነ አላቅም የኦርቶዶክሰ ልጆች የሚያሰተምሩበት ቦታ ነው ከሰር የምገኘው እርጋታችው ፈቅራቸው ትህትናቸው ደሰ ሰትሉ እውነት እኔ ኦርቶዶክሰ እንዲ ጌታን የእውነት ነው የምሰብኩት ትለያላቹ ጌታን ይባርካቹ ለእናተ ያለኝ መጥፍ አመለካከት በጣም ነው የተቀየርኩኝ እውነት መችም ተደብቃ አትቀርም ትትናቹ እርሰ በራሰ ፈቅራቹ ኡፈፈፈፈ ።

    • @mekdesmatiyos
      @mekdesmatiyos 11 นาทีที่ผ่านมา

      Egzaber wode unetaw yimlesi medanalem ❤❤❤❤❤yene Ake timirt meketatel ina lela wondimochachin timirt bitsemu xuru naw 🎉❤

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw 6 นาทีที่ผ่านมา

    ሰው ሐይማኖት ከሌለው እምነት ሊኖረው አይችልም

  • @enshishi23
    @enshishi23 53 นาทีที่ผ่านมา

    ለምን የተቆረጠ ታሳያላችው አባታን በፊት በተናገሩት ንግግር ላይ ምን ደረጃ ተደረሰ ? ወይስ እነ አኬ እሳቸው በተናገሩት ንግግር ተስማምታችው ነው? እውነቱ ይውጣ መሸፋፋን ይቅር

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዘርፌን ጴንጤ ዘረፋት😂

  • @henock2127
    @henock2127 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን