#ፀገነት_በኋይትሀውስ_ወንጌል_ሰበከች_በ50ዓመት_ኢዩቤልዩ_በአል_ላይ_ምን_ሆነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @TigistHailu-iw3dp
    @TigistHailu-iw3dp 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግ/ር ይባርክሽ እህቴ የጊዜው መልዕክት ነው እዝቡ ግን የንስአ ፀሎት የሚባለውን መስማት አይፈልግም ልቡ ደንድኖዋል
    አንቺ ግን በርች ጌታ ይርዳሽ ከኢትዮጵያ ።

  • @Nati11NT
    @Nati11NT 4 หลายเดือนก่อน +3

    Wow Tsegiye, Tebareki Really!

  • @esayoabebe4083
    @esayoabebe4083 4 หลายเดือนก่อน +3

    May God bless you

  • @Nati11NT
    @Nati11NT 4 หลายเดือนก่อน +3

    Wondimachin Hod Bless You gn meche nw yerasihn sra yemteseraw something that belongs to you...

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 4 หลายเดือนก่อน +8

    ንሰሃማ በየአካባቢያችን አንድላይ ተሰብስበን ንስሃ ገብተን የሚታረቀዉ ታርቆ አንድላይ የተቀላቀሉ ቸርቾችም አሉ አሁን ግን የመጣነዉ እርስበርሳችን በአንድነት ጌታን ልናመልክ ታላላቆችን ልናመሰግን ከዚያም ባለፈ የአእግዚአብሄርን ቃልሰማን የሰማነዉ ቃል ፈዋሽ ነበር ፈዉስን እንድ አመለካከታችን ነዉ እንዲህ ህብረትን ማድረጋችን ፈዉስ ነዉ የሰማነዉ ቃል መስራት እንደአለብን ተያይዘን እናገለግላለን ብዬ ወንድም እህቶቼ ሰላየሁ አብሪ ለዘላለም ልኖር የተጠራሁት ከዚህ ሁሉ ወገን ጋር መሆኑን አይቼአለሁ

    • @MesertyirgaMesert
      @MesertyirgaMesert 4 หลายเดือนก่อน +1

      Aye ehte beandelay honen sale neseha bengeba melkam new yalenebet hunata gelts eko new

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 4 หลายเดือนก่อน +3

    You are correct this is not only in USA, EU, Ethiopian, etc''' '' '' '' '

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 4 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you our beloved brother and sister

  • @etetgelan9680
    @etetgelan9680 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ እህቴ ፀጋ ይብዛላሽ

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 4 หลายเดือนก่อน +3

    Really I love you so much 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 4 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን❤ተባረኪ እየሱስ ጌታ ነው ❤አሜን

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 4 หลายเดือนก่อน +3

    ተረጋጊ እህታችን ለአባቶቻችን ክብር ይኑርሽ:: በአሉ እግዚያብሄርን የማመስገኛ ይሄንን ሁሉ አመት ህብረቱን ስለጠበቀ:: አባቶችንና ልጆችን አንድ ላይ አድርጎ እግዚያብሄርን ለማመስገን ነው:: ልደት ለማክበር ሄደሽ እንደማታለቅሺ ሁሉ ፕሮግራሙ የምስጋና ነው:: ካንቺ ይበልጥ እነሱም ለእግዚያብሄር የተገዙ የሚወዱ ናቸው:: ሁሉ ነገር ደግሞ በአደባባይ አይወጣም የተባረክን ስላላን በጎዳሽ ጸልይ ቀረ ያልሺው ነገር ካለ::

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 4 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ነው እህታችን ንስሃ መግባት ነበረብን አሁን ም በያለንበት ንሰሃ መግባት አለብን ባለማቋረጥ 🙏❤️🙏❤️❤️🙏

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 4 หลายเดือนก่อน +10

    የጌታ ፀጋና ሰላም ላንቺም ካንቺም ጋር ወንጌልን. ለመስራት. ከወጡት ጋራ ይሁንላቹ ሰላማቹ ይብዛ በጌታ የተወደዳቹ የአባቴ ብሩካኖች ለእርስቱ የተለያቹ የመንግስቱ. ወራሾች እወዳችዋለው ተባረኩ በርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZIGIJUMULUNEH
    @ZIGIJUMULUNEH 4 หลายเดือนก่อน +10

    ውይ እንደአንቺ አይነት እውነተኛ እና በጌታ የጨከነ ልቡ የሞላ ልበሙሉ ሴት ጌታ ስለአለው እጅግ ደስተኛ ነኝ ግታ ፍፃሜሽን ያሳምረው ጌታ እንደረዳኝ እፀልይልሻለሑ በደሙ ተሸፈኚ በሳቱ ተቀጠሪልኝ አንቺ ለጌታ ስራ እሩጪ ጌታ ደግሞ የአንቺን ቤት ይስራ ከአንቺ ቤተ ከአንቺ ትውልድ ተራና ከንቱ ለእግዛብሔር የማይመች ነገር አይገኝ አሜሜሜሜሜሜሜሜን

  • @HiwotTekle-g7v
    @HiwotTekle-g7v 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ይባርክሽ አንቺ ዲቦራ ነሽ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 4 หลายเดือนก่อน +8

    እዉነት ነዉ ነሰሀ የለም የጌታ ምጣት ተረሰቶል ይቅር ይበለን እዉነት መንፈሰ ቅዱሰ በዉሰጥሽ አለ።

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 4 หลายเดือนก่อน +3

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 4 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቆንጆ የወንጌል አርበኛ ጀግኒት በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩሽ ስታምሪ ፀጋወን ሉእዐላዊ አምላክ እግዚአብሔር ብዝትዝት ያርግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SenayetBerhe
    @SenayetBerhe 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እኔውስጥ የነበረውን ገለጥሽልኝ ተባረኪ

  • @yehualagselasie3890
    @yehualagselasie3890 4 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ አሜን!!!

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 หลายเดือนก่อน +7

    ያድናል ኢየሱስ በርቱ !
    Jesus is coming soon !
    God bless NEWS America !

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ ነነዌ ስዎች መመለስ አለብን ይርዳን

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 4 หลายเดือนก่อน +5

    Gera eyesus yibarkchu❤❤❤❤

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 4 หลายเดือนก่อน +5

    More blessings and grace upon your life and services. Stay blessed beloved sister! That’s what we the body of Christ needed to do.

  • @amsalekidane542
    @amsalekidane542 4 หลายเดือนก่อน +10

    ተባረኪ እህቴ የወንጌል ጀግና እወድሻለሁ የጌታ ልጅ

  • @thegamergirl826
    @thegamergirl826 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ የወንጌል ጀግና

  • @yohanneskebedom1400
    @yohanneskebedom1400 4 หลายเดือนก่อน +5

    Yes you are right! We need repentance at this time

  • @shimelessemegn1208
    @shimelessemegn1208 4 หลายเดือนก่อน +5

    You are Amazing woman of God!!! God speaks to me! Bless!!!

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv 4 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you Jesus ❤

  • @AKALEAku
    @AKALEAku 4 หลายเดือนก่อน +5

    በርቱ ጌታ ኢየሱስ እናንተ ጋር ነዉ!!!!

  • @temesgentirorie4199
    @temesgentirorie4199 4 หลายเดือนก่อน +4

    Kalefe behual sayhon ezyaw betenageri teru neber yalefewko alefe

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  4 หลายเดือนก่อน +2

      ወንድሜ ተመስገን 33ኛ ደቂቃ ላይ ተናገረች መለስ ብለህ እየው እዛም ለመናገር ሞክራለች ተባረክ❤❤❤

    • @abelakmel4633
      @abelakmel4633 4 หลายเดือนก่อน +3

      Kedmiya semaw melktun

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 4 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you my sister ❤❤❤

  • @asteraremeda8003
    @asteraremeda8003 4 หลายเดือนก่อน +5

    You are blessed

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 4 หลายเดือนก่อน +5

    ፀገነትየ ተባረኪ አንች የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልሽ❤

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile  4 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረኪ ፀጊ ፀጋ ይብዛልሽ!

  • @zed8788
    @zed8788 4 หลายเดือนก่อน +4

    በርቺ ፀገነት የጌታ ሞገስ በሄድሽበት ይከተልሽ ::🙏🙏
    ወደኛ አስቴት ብቅ ካልሽ መቼም ቢያንስ ምግብ ሰርቼ አቀብላቾኋለሁ 🙏🙏🙏::

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  4 หลายเดือนก่อน +1

      ተባረኪ ዘቢብ “ቅዱሳንን በሚያስፈልጋቸው እርዱ፤ እንግዶችን ለመቀበል ትጉ።”
      ሮሜ 12፥13 ተብሎ ተፅፏልና ብድራት ከጌታ አለሽ!❤❤❤

  • @misterwoldemariam7261
    @misterwoldemariam7261 4 หลายเดือนก่อน +5

    God bless you 🙏

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 4 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረክ የኢየሱስ ጀግና❤❤

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 4 หลายเดือนก่อน +5

    Yabate lij birk beylign❤❤❤ wagas besemay new🎉

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 4 หลายเดือนก่อน +5

    የወድሽ እህቴ ተባረኬ።

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፅግዬ ድንቅ ተአምራት የሚሹት ይሁዳ እና ግሪክ ናቸው ይህ ካንቺ ይራቅ ክርስቶስ ይበቃሻል

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  4 หลายเดือนก่อน +3

      እህቴ በሱ መንገድ ብቻ አትይው የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ በቤ/ክ ያስፈልገናል የሚለውን ሀሳብ ሁላችን እንስማማበታለን አደል???❤❤❤

    • @abelakmel4633
      @abelakmel4633 4 หลายเดือนก่อน +2

      Abebech muluwen semiw esti

    • @AbebechAbraham
      @AbebechAbraham 4 หลายเดือนก่อน

      @@abelakmel4633 ሙሉውን ሰምቸዌ ነው ከእዛ ውስጥ ያለችው የተወሰደ ቃል በተጨማሪ ከአሁን በፊት ከሰማሁት ጋር የተደገመ በመሆኑ ነው ጥፋት ከሆነ ይቅርታ 💖 ከልብ እንደምወዳት ጌታ ያውቃል

  • @abel-b5v
    @abel-b5v 4 หลายเดือนก่อน +5

    tebareki tsega yebzalsh

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 4 หลายเดือนก่อน +5

    🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🙌🙌🙌

  • @temesgentirorie4199
    @temesgentirorie4199 4 หลายเดือนก่อน +3

    Ahun wegenoch ebakachu yetebalewen eda lemekfel terebarebu

    • @abelakmel4633
      @abelakmel4633 4 หลายเดือนก่อน +2

      Yemen eda new Geta keflotal wendeme

  • @AstuTesfu-l5t
    @AstuTesfu-l5t 3 หลายเดือนก่อน +1

    Zemensh ybarek ehte❤❤❤

  • @MesertyirgaMesert
    @MesertyirgaMesert 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤tebareki

  • @abelakmel4633
    @abelakmel4633 4 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 4 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤🙏🙏

  • @fantaneshsisay1462
    @fantaneshsisay1462 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጊዬ እህታችን እይታሽ ጥሩ ነው
    ነገር ግን የፕሮግራሙ አላማ ምስጋና ነበር እዮቤልዩ ነው

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 4 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 4 หลายเดือนก่อน +3

    Wendeme bqenenet wengel lega nw wayes lenesunw wengel ymisebekew enesu nacew missionary honew yenegerun

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  4 หลายเดือนก่อน +2

      Wendeme esti melktun semaw mejemeriya

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 4 หลายเดือนก่อน

    ያንቺ ብርቅ ድንቅሽ ዐንድ ቀን መሣምሽ ዐለ ወዲ ዜናዊ.....

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 หลายเดือนก่อน +3

    White house ????

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 หลายเดือนก่อน +3

    የት አለ ወንጌል ስትሰብክ የታየው ?

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  4 หลายเดือนก่อน

      ሙሉውን ቪዲዮ ፌስቡክ ላይ አለልህ ወንድሜ እዚላይ ሙሉውን አላስቀመጥንም ተባረክ❤❤❤

  • @bereketbedassa2889
    @bereketbedassa2889 4 หลายเดือนก่อน +6

    ለፕሮግራሙ ከ 500,000 ዶላር በላይ ተከፍሎአል መድረክ ላይ በግልጽ እንደነገሩን ሕዝቡ ደግሞ አይሰጥም ከሁለት ፕሮግራም 100,000 ዶላር ሕዝቡ አይሰጥም የመሪዎቹ ጫና መረዳት በጣም በጣም አስፈላጊ ነው ብዙ ግዜ ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ጋር ጠጋ ብንል እውነቱን እንረዳለን የ400,000 ዶላር እጥረት እውነት ማን ይሞላል ለሕዝቡ ቡዙ መነገር ነበረበት ግን ቢነገርም ሕዝቡ አይሰጥም ዋጋ ከፍለዋል መሪዎች ሰፋ አድርገን እንይ ተባረኩ

    • @abelakmel4633
      @abelakmel4633 4 หลายเดือนก่อน

      Wechima gelts new

  • @yoditassefa5511
    @yoditassefa5511 4 หลายเดือนก่อน

    i wish አስተያየቱ ከራስሽ ባይሆን instead was guided by holy spirit and hearing from God

  • @ElsuA-k9m
    @ElsuA-k9m 4 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራሙ የ ንስ ሃ አይለም የም ስጋና ነው ንስሃ በፌት ተደርጓል ሁሉነገር በውጭ መናገር አይደለም ውስጡን ማወቅና ሃላፊው መተየቅ ያስፈልጋል ዝምብለሽ ተመችነ ብለሽ አትለፍልፌ አንች ብት ዳድቅ አትሁን

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 4 หลายเดือนก่อน

    ያንቺ ለቅሶ ትርጉም የለዉም ምክንያቱም ተጨቋኙን ህዝብ ጥፋተኛ መንግስት ደግሞ ትክክል ነዉ እያልሽ ሰምተናል

  • @footballtafach2922
    @footballtafach2922 4 หลายเดือนก่อน +3