አረቅጥ፤ በጉራጌ ምድር-ጉመር ሐይቁ ላይ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጉራጌ ሁሉም ቦታ እየጎበኛቹ አስጎበኙን ጉመር ገባ ብሎ ደወሼ የሚባል አካባቢ ሀይቅ አለ በደን የተሸፈነ በእውነት ሁሌ ባሰዮን እላለሁ እዣ እራሱ በጣም በፅድ የተሸፈነ ነው ስላልተያየ ስላልተሰራ እንጂ ጉብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay 2 หลายเดือนก่อน +3

    I admire this guy how intelligent and gifted you are the best TH-camr I ever seen. Brilliant I am so proud you are Ethiopian

  • @bizzib8724
    @bizzib8724 3 หลายเดือนก่อน +8

    You should have way more viewers man. Your programs are gold and your voice is soothing.Thank you!

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 3 หลายเดือนก่อน +1

    በ2006 ዓ.ም ለይ አይቼ ነበር በጣም ደስ የሚል ከተማ ናት እንግዳ ተቀባይነት ደግሞ ዋው ነው አልረሳውም
    ሃይቁ ግን ከድሮ ጨምሯል 🎉

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful 3 หลายเดือนก่อน

    What a beautiful area! This video brought back memories of my childhood in the area. I saw the lake once when I was 13 years old, on my way to Shamo village, roughly 2-3 hours away from Arekit. I passed by the lake and remembered how beautiful it was, with many birds and some horses around it.
    I would love to see it again in the future.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 2 หลายเดือนก่อน

    Beautiful ❤❤❤

  • @alpharelaxation6692
    @alpharelaxation6692 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow ethiopia rasu aymeslim

  • @DejeneGebremedin
    @DejeneGebremedin 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል

  • @yidnekachewshewadig6469
    @yidnekachewshewadig6469 3 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @Hasna-lb2gc
    @Hasna-lb2gc 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @feyselyasin8454
    @feyselyasin8454 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ራያ ኮረም ሐሸንጌ ሀይቅ ጎራ በል ❤

  • @EcoEscape_ET
    @EcoEscape_ET 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እኮ ይሄንን ፕሮግራም እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅ ብታውቅ! ከከተማው ግርግር የማርፈው በእነዚህ ነው። አንድ ቀን አብሬህ ለመሄድ እየጠበኩ ነው

  • @seadtemam6991
    @seadtemam6991 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seadtemam6991
    @seadtemam6991 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abduseyd7629
    @abduseyd7629 3 หลายเดือนก่อน

    Bertu

  • @view4217
    @view4217 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንም አካባቢውንም ሆነ ህዝቡን አወቅሁት፣ ጉራጌ ሰላምህ ይብዛልኝ ወገኔ። በሀገር ፍቅር የሚኖር ባለሙሉ ክብር ህዝብ! አብይ አህመድ ይህንን ህዝብ ነው ታጣቂ በማስገባት ሰላሙን እየነሳው የሚገኘው። በነገራችን ላይ ወንጪ ሀይቅና አካባቢው አካባቢውም ሆነ አብዛኛው ህዝብ ጉራጌ ነው፣ ተፈጥሮ በአግባቡ ይንከባከባሉ!

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 หลายเดือนก่อน +1

      አብይ አህመድ የሰው ሰላም ነስቶ ልማት ልማት ይላል

  • @baseadmasu3926
    @baseadmasu3926 3 หลายเดือนก่อน

    Beyet akitacha new mesmeru

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመው ውሀው ታጥበንበት እከክ ለቀቀብን

  • @jsjshshhe4261
    @jsjshshhe4261 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 3 หลายเดือนก่อน

    Besmam

  • @shifahamid3822
    @shifahamid3822 3 หลายเดือนก่อน

    ሊሰሩ ሲችሉ ያልተሰሩ ስራዎች አሉና የሚመለከታቸውን ባለስልጣናት በደምብ መተቸት አለብህ ወንድማለም ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኩሬ ሀይቅ ብለህ ታቀርባለ ???

    • @jsjshshhe4261
      @jsjshshhe4261 2 หลายเดือนก่อน

      አንተዬ እኔ የተወለድኩበት ነው እኮ ምንጭ ነው በምዕራብ አቅጣጫ ወደ ግቤ ወንዝ ነው የሚቀላቀለው በምስራቅ አቅጣጫ ወደ ሀድያ ጭር ጭርየ የሚባል ትልቅ ምንጭ አለ ወደ ቁልቁለት ፈሶ ወይራ ወንዝ ይቀላቀላል በጥንት የጉመር ወረዳ ከዛ ነው ውሃ የምንቀዳው ማየት ማመን ነው

  • @zetinebaomer4452
    @zetinebaomer4452 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @danielhabttreda9889
    @danielhabttreda9889 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Charrlyy
    @Charrlyy 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤