ቤቷን አሰጎበኘችኝ! ብዙ ያልተወራላት በጎ አድራጊዋና ጠንካራዋ ሴት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  2 ปีที่แล้ว +323

    ሰብስክራይብ አድርገዋል??? Subscribe and Like

    • @selamtefera7894
      @selamtefera7894 2 ปีที่แล้ว

      Enkon Dena metak Maraki Weg🙏

    • @tube896
      @tube896 2 ปีที่แล้ว +8

      አዎ ግዜ በሚግባ የድሮው በመዘጋቱ ባዝንም ይህን እንደከፈትከ ነበር ያግኘውህ
      እርግጠኛ ነኝ እንደ እሼ ትልቅ ደረጃ እንደምትደረስ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል

    • @rahmamechegiya7353
      @rahmamechegiya7353 2 ปีที่แล้ว +13

      ሰይፉ ቤት ሂድልን እባክህ

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk 2 ปีที่แล้ว +2

      ስውድሽ ልዩነሽ

    • @bisrihaile8080
      @bisrihaile8080 2 ปีที่แล้ว +1

      ስልኳን ስጠኝ እፈልጋታለሁ ፈቃደኛ ከሆነች

  • @user-qu1mw1sf9z
    @user-qu1mw1sf9z 2 ปีที่แล้ว +193

    እሷን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ይህን ሁሉ ስራ እየሰራች አብዛኛው ሰው የሚያቃት አርቲስት መሆኗን ብቻ ነው ።በርቺ ቀጥይበት

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว +2

      የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል
      የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡
      ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      @@hannadawit8716
      ባለሀብቶች [ኢንቬስት] የሚያደርጉት ዩኒቨርስቲ ጨርሰው ዲግሪ ይዘው እውቀታቸውን የሚሸጡት ላይ ብቻ ሳይሆን ፡ በተፈጥሮ ክህሎት የላቀ ደረጃ ላይ ለሚገኙት እና ውበት ለተጎናፀፉትም ጭምር ነው ። 🤔

    • @MT-mc4hk
      @MT-mc4hk 2 ปีที่แล้ว +3

      @ Hanna Dawit
      Jealousy is a disease that eats away the soul. May God give you a swift healing.

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      @@MT-mc4hk True is always true. Her source of money is what i mentioned. Yes she is confident, she is beautiful, she is a kind of attractive lady....

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 2 ปีที่แล้ว +74

    "የከተማ ባላገር ነበርኩ... ጠቅሞኛል እንጂ አልጎዳኝም" አለች ትክክል በጣም ጨዋ እናት አሉሽ ቆንጅዬ🥰❤

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 ปีที่แล้ว +696

    ገና ሲያዮዋት ያላት በራስ መተማመንና ጥንካሬዋ ያስታውቃል በኢትዮጵያ ካሉ አርቲስቶች ከፊት ጀምሮ አድናቂዋ ነኝ በርቺ ጎበዝ ቤተሰቡ በሙሉ ደስ ይላል ❤️❤ ደቂቃ ግን አነሰ thanks 🙏✋🇺🇸

    • @jamilajemi9350
      @jamilajemi9350 2 ปีที่แล้ว +2

      mimi 💝💝💝💝konjooo ye ne

    • @0276Jerry
      @0276Jerry 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 2 ปีที่แล้ว +10

      የፈለገ ነገገር የባሏን እርዳትይን ባትፈልግ ጠንካራ ብትሆም በራስ መተማመን ቢኖራትም ነገር ግን አንድ ነገር ትወቅ ልጆች ከቤተሰቦቻቸው ጋር ነው ማደግ ያለባቸው የቤተሰብ ፍቅር ያስፈልጋል ሁላችንም ሙሉ አይደለንም ጉድለቶች ስህተቶች ይኖሩብናል ብትረጋጋ ይሻላል

    • @tadesseafrasa9450
      @tadesseafrasa9450 2 ปีที่แล้ว

      SECURITY

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      @@jamilajemi9350
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ 👈

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 2 ปีที่แล้ว +7

    የትናየት ቁንጅናሽ ከውጪ ብቻ ሳይሆን አብዛኛው የውስጥ ስለሆነ ከመቼውም ግዜ ይልቅ እንዳከብርሽና እንድወድሽ አድርጎኛል! " ሼፉ 2 " ላይ ነው የትወና ብቃትሽን ከልብ ነው የምወደው! ዘርሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ! አድናቂሽ ከካናዳ! 🙏

  • @rfds7894
    @rfds7894 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የምትል ናት የምር ጠንካራ ሴት ጀግና ነሽ ፈጣሪ ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ
    አንተ ደግሞ የምር ምርጥ የሆነ ፖሮግራም አቅራቢ ነህ በአሁን ሰዓት ስንትና ስንት የሚያሰጡሉ በሚለቀቅበት ዮቲዮቨር አንተ ግን ሊያስተምር ይችላል ብለህ ያቀረብከውን ተመችቶናል በርታልን

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว +180

    ወይ አለማወቅ እኔ ዝም ብዬ ነው የማሰብሽ ለካስ ልባም ሴት ነሸ የሴት ጀግና ነሽ ማርያምን በጣም በጣም ገርሞኝ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰለ እውነት 💪💪💪💪

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል
      የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡
      ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว +3

      @@hannadawit8716 እንደ አንቺ ደደብ አለም ላይ አለ ማለት ድፍረት የለኝም ሰለ አንድ ሰው የሚታወቀውን ነገር መናገር በጣም አይከብድም ለነገሩ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ሄዳል የሚባለው እውነት ነው በምንም ታምጣው ዋናው ስኬት ላይ መድረስ ማለት ትልቅነት ነው በራስ መተማመኖ ነው ያደነኩት የነበረ ሰለ ሀብቷ አነበረም ሰለ እናቷ በዚህ ደረጃ እናትን ማወረድ ብልግና ነው እናት ክብር ናት አንቺ ግን ምን ጉድ ነሽ እግዚአብሔር ልብ ይሰጥሽ አሁንም ሴትነቷ ጉብዝናዋ ምንም ቃል የለኝም አከበረካት ይብላኝ የአገር ሸክም ለሆናችሁ ደደብ ሰዎች ሰለ ልጆች ወሬ አታወሪ አላወቃትም በፊልም ነው የማቃት ግን በጣም በጣም ጉበዝ ናት ።!!!!

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      @@mekdesjaky871 እኔ ማንንም አልተሳደብኩ ስኬት እንዳረዳዳችን ነው፡፡ ስኬታማ አይደለችም አላልኩም ብር የምታገኝበትን የማውቀውን ነገር ተናገርኩ፡፡ አንቺ ምነው ተናደድሽ አይዞሽ፡፡ እናቱዋንም የቱንም አልተሳደብኩም፡፡ አንችም ይሄን ያህል አትናደጂ፡፡ ትጎጃለሽ፡፡

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/4VkjpPt8P1w/w-d-xo.html

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ማንንም አልተሳደብኩ ስኬት እንዳረዳዳችን ነው፡፡ ስኬታማ አይደለችም አላልኩም ብር የምታገኝበትን የማውቀውን ነገር ተናገርኩ፡፡ አንቺ ምነው ተናደድሽ አይዞሽ፡፡ እናቱዋንም የቱንም አልተሳደብኩም፡፡ አንችም ይሄን ያህል አትናደጂ፡፡ ትጎጃለሽ፡፡
      እኔም የልጆች እናት ነኝ፡፡ እውነት ግን እውነት ነው፡፡ ትውልድ ትክክለኛ መስመር ቢይዝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @Firehiwot45
    @Firehiwot45 2 ปีที่แล้ว +261

    I like her confidence 👍👍👍ሴት ልጅ በዚህ ደረጃ ማስብ አለባት በርቺ 👍👍

    • @tamenegirma6188
      @tamenegirma6188 2 ปีที่แล้ว

      በጣም!!!!ጎበዝ

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 2 ปีที่แล้ว +183

    የእናታችንን ስዕል አድኖ ሳይ ይበልጥ ወደድኩሽ እመብርሀን በረጀም ቀሚሷ ከክፉ ነገር እስከ ቤተሰብሽ ትከልልሽ

    • @tigistalemu4122
      @tigistalemu4122 2 ปีที่แล้ว +1

      nice

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 ปีที่แล้ว +61

    የልደትዬ የሠፈሬ ልጅ በመሆንሽ ኮርቼብሻለሁ ሌላው ደሞ ሠርታችሁ ሳይሆን በወንድ ሀብትና ንብረት ለመክበር የምታስቡ ሞራለቢስ ሴቶች ትልቅ ምሳሌ ናት ።proud of u

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

  • @tigistgenanaw497
    @tigistgenanaw497 2 ปีที่แล้ว +2

    በኢኮኖሚ እራስሽን ማሳደግሽ መልካም ነገር ሆኖ እያለ ትዳር እና ገንዘበን ለያይተሸ አለማየትሽ ግን ካንች የማይጠበቅ እና በትዳር ዙሪያ ሊኖር ስለሚገባ ግንኙነት አለመብሰልሽን ያየንበት ኢንተርቪዉ ነዉ፡፡ ትዳር ክቡር እና የሰዉን ልጅ ሙሉ የሚያደርግ መንፈሳዊዉም ሆነ አለማዊዉ የሚስማሙበት ለሰዉ ልጅ የተፈጠረ እረፍት ፣ሰላም ነዉ፡፡ ለማንኛዉም የኔ ቆንጆ በዚህ አለም ላይ ያለ ሸቀጥ እና ደምግባት በሙሉ ከንቱ መሆኑን አዉቀሽ አንች የምታዉቂዉን የአባት ፍቅር ልጆችሽ እንዲያገኙ ተረጋግተሸ አስቢበት ነገ ይወቅሱሻል፡፡ ቤትሽ ገንዘብ ያለበት ባዶ ቤት ነዉ፡፡ ምክንያቱም የሰዉ ልጅ ህይወቱ ገንዘብ ሳይሆን ሰዉ ነዉ፡፡ ይሄንን ሁሉ የህዝብ አስተያየት ተምረሽበት ጥሩ የትዳር ተምሳሌት ሁነሽ እንደምናገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

  • @ethiopiatube6857
    @ethiopiatube6857 2 ปีที่แล้ว +195

    "የኔ የሴት ምሳሌ" የሰው ልጅ በአለማዊ እውቀቱም አድጎ ከፈረሐ እግዚአብሔር ጋር ሲሆን ጣዕሙ ልዩ ነው ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ።

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 2 ปีที่แล้ว

      Anchem yechmrelshe kana asetsaseb yalew sew des yelgnal enam sat lije setalkes sayhon gobez sithon des yelgnal 💪😄🤩

    • @etesegenetworku4429
      @etesegenetworku4429 2 ปีที่แล้ว

      በዛ ላይ የእመአምላክ ልጅ

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      @@eyerusgirma9811 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ 👈👈👈

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

  • @DanielTadele6855
    @DanielTadele6855 2 ปีที่แล้ว +168

    ከድሮ ጀምሮ በጣም የምወዳት አርቲስት!....በራስ የመተማመን መንፈሷ ለሌሎች ይጋባል❤

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ምርጥ ናት 👍😘

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 2 ปีที่แล้ว +250

    የትናየት ምርጥ ነው ስኬትሺ ውድ ያረቦችን ቤት ያስንቃል በእድሜ በጤና ኑሪበት እህታለም

  • @asfawgmariam189
    @asfawgmariam189 2 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ አድናቂሽ ነኝ ፡፡ በጣም የምትመቼና ቅን ፣ጠንካራ ፣ በራስ የመተማመን ተምሳሌት ነሽ ! በረቼ !!! “እግዝአብሔር ከነ -መላ ቤተሰብሽ አብዝቶ ይባርክሽ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለው “

  • @melesesorsa9473
    @melesesorsa9473 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃል የለኝም ውበት በራስ መተማመን ሁሉ የተቸረሽ ሴት ነሽ ቤትሽ ዋው ነው በሰላም በጤና ያኑርሽ

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 2 ปีที่แล้ว +219

    እንደዚች ጀግና ሴቶች አገራችን ላይ አላህ ያብዛልን አቤት በራስ መተማመን ጀግኒት ነሽ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ጀግኒት ሴቶችን 'ኣሏህ' ስለማይፈልግ ፡ ፀረ ሴቶች የሆኑ በርካታ መመሪያዎችን ሰጥቷል ፤ ጥቂቱን እነሆ ፥🤔
      - እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዥ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር ያለገደብ መገናኘት (ወሲብ) ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬ ) ። 📖👈
      - የማይታዘዙ ሴቶቻችሁን ተቆጧቸው ፡ መኝታችሁን ለይታችሁ ምቷቸው ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፴፬ ) ። 📖👈
      - ሁለት የሴቶች ምስክሮች እንደ አንድ የወንድ ምስክር ይቆጠራሉ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁጥር ፪፻፹፪ ) ። 📖👈

    • @استغفرالله-س3ه
      @استغفرالله-س3ه 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tenalehulum አትቀባጥር ባልገባክ ነገር እደ እስልምና ሴትን ያከበረ እምነት የለም የራስክን ዙር ብለህ አብብ እኔ ክርሲቲያ ነበርኩ ሴትልጅ በጣም የሚዋርድ ሰውን እራሱ ከትል ያነሰ ብስብስ ብሎ ነው የሚለው የበሰበሰ አሳብክን ተው

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የምወዳት በስመአብ አስተዳደግ ራሱ ደስ ይላል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      @@استغفرالله-س3ه
      ለማስረጃነት አንቀጾቹ ተቀምጠዋል ፤ ማንም ሰው እራሱ አንብቦ ማረጋገጥ ይችላል ። መቀባጠር ማለት ካለማስረጃ አስተያየት መስጠት ነው ። ተጨማሪ ካስፈለገ ፡ ሴቶችን የሚያዋርድ ሌላ አንቀጽ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
      - ሴቶቻችሁ እንደ እርሻዎቻችሁ ናቸው፤ እንደ ፈለጋችሁ ማረስ (ወሲብ) ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁጥር ፪፻፳፫ ) ። 📖👈 😲

    • @mubareks.7245
      @mubareks.7245 2 ปีที่แล้ว

      @@tenalehulum In Christianity wives are listed along with a man's other goods and chattels. This view is comprehensively confirmed in the New Testament:
      Wives, submit yourselves unto your own husbands, as it is fit in the Lord.
      Colossians 3:18; cf. 1 Peter 3:1 and Ephesians 5:22
      ... I would have you know, that the head of every man is Christ; and the head of the woman is the man ... For the man is not of the woman: but the woman of the man. Neither was the man created for the woman; but the woman for the man.
      1 Corinthians 11:3 and 7-9
      Let your women keep silence in churches: for it is not permitted unto them to speak; but they are commanded to be under obedience, as also saith the law.
      1 Corinthians 14:34, cf. 1 Corinthians 11:3-9 and 1 Timothy 2:11-12

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +61

    የኔ ጀግና በወጣ ይተካ፣ያቺ ሕፃን በጣም ታሳዝን ነበረ፣በጣም የምወዳት አረቲስትናት ♥♥♥♥♥

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +64

    ዋውው ጀግና ሴት የምር ቃላት ይታጣልሻል የትዬ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድጋቸው

  • @abinen_lyrics
    @abinen_lyrics 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህች ሴት ከባሏ ጋር አብረው በነበሩበት ጊዜ በሱ ገንዘብ ብቻ የተገዙትን ንብረቶቻቸውን በፍቺ ጊዜያቸው የሷ ምንም አይነት ገንዘብ invest የተደረገበት ንብረት ስላልሆነ መካፈል እንደማትፈልግና የራሱ ስለሆነ ለሱ ብቻ እንዲወሰንለት ያደረገችበትን ቪዲዮ አይቼ እጅግ በጣም ተደሰትኩባት።
    ከጋብቻ በፊት የነበረ ንብረት ከጋብቻ በኋላም የዛው የባለቤቱ ሆኖ እንዲቀጥል የሚፈቅደው ህግ ደጋፊ ነኝ በነገራችን ላይ።
    አንድም.... ሰው ያልለፋበትን ንብረት በስመ ትዳር በስመ ፍቅር መጋራት ስለሌለበት በራሱ መንገድ የራሱን ሀብት ሊያፈራ ስለሚገባ።
    ሁለትም ፍቅርንና ትዳርን እንደ ንብረት ማግኛ...ተካፍሎ መለያያ የሚያዩት "ነጋዴዎች" ስለበዙ
    ሶስትም "ንብረቴን ፈልጋ/ፈልጎ ነው" ብሎ ለሚያስብ ንብረቱን ማንም እንደማይነካበት ዋስትና ለመስጠት ነው። ይህም ትዳሩን ጤናማ ያደርገዋል። ለሁለቱም ጠቃሚ ነው። እዚህ ጋር "ከተዋደዱ ምን ችግር አለው? ከወደደኝ ስለንብረቱ ለምን ይጨነቃል?" ምናምን የሚል የየዋህ ሰው ወይም የብልጣብልጥ ሰው አስተያየት ውሃ አያነሳም😊 ከወደድሽው ንብረቱን ብትተይለትስ ምን ችግር አለው?😉 አንቺ ብትሆኚ የንብረቱ ባለቤት ...ተመሳሳይ አመለካከት ይኖርሽ ነበር?
    ብዙ ጊዜ ሴቶች በዚህ አይነት ጉዳይ ስለምንታማ ነው ስለሴቷ ማውራቴ..። ሴቶች በራሳችን ገቢ በራሳችን ሀብት (አነሰም በዛ) ስንተማመን ነው ራሳችንን አስከብረን decision maker የምንሆነው።
    ከዛ በተጨማሪም ሴቷ አልሳካ ብሎ በምትፋታበት ጊዜ... ምንም እንኳ ጊዜዋንና ሌሎች commitmentዎቿን invest ያደረገችበት የትዳር ቆይታ ቢሆንም ያልለፋችበትን የራሷ ያልሆነውን ንብረት ለራሱ ትታ መውጣትም another level of confidence ነው። እዚህ ላይ መድረስ መቻላችንም ትልቅ ነገር ነው።
    Financially secured and independent women are in the way. Kudos!
    ©️Mekdes Getaneh

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 2 ปีที่แล้ว +17

    ጀግናነሽ እንዳንቺ አይነቱ ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት በርችልኝ

  • @Simo-q6j
    @Simo-q6j 2 ปีที่แล้ว +98

    ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ ጀግና ኢትዮጵያዊት ሴት በማየት ደስተኛ ነኝ ዋው!!

    • @martaberhnu377
      @martaberhnu377 2 ปีที่แล้ว +4

      ለመጀመሪያ ጊዜ የምርህን ነዉ እናትህ ጀግናህ ናት እቴጌ ጣይቱስ

    • @mahlettessema7505
      @mahlettessema7505 2 ปีที่แล้ว

      Tew bskeh

    • @Simo-q6j
      @Simo-q6j 2 ปีที่แล้ว

      @@martaberhnu377 ማርታ ውድ እህቴ ልክ ነሽ እናት ሁሌም ጀግና ናት ።ግን ደግሞ ሁሉም እናቶች ጀግና ናቸው ለማለት ይከብዳል? ይገርምሻል እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ውጤታማና ጀግና ሴት ሳይ ይህ የመጀመሪያ ነው ።እህታለምዬ

  • @officailethio6154
    @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว +140

    *በራሷ የምትተማመን ጀግና አርቲስት ጎበዝ በርች በጣም ጠንካራ ነሽ😍😍👍👍👍👌*

  • @missethiopia2117
    @missethiopia2117 2 ปีที่แล้ว +4

    ጠንካራ ሴት በራሷ ምትተማመን! በጣም ነው ምወድሽ ካንቺ ብዙ መማር ይቻላል! ቀጣይ ቢኖረው ቆንጆ ነበር ስላየሁሽ ግን ደስ ብሎኛል, ኖሮሽን ልጆችሽን ቤተሰቦችሽን እንዳለ ጌታ ይባርክልሽ😍

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 2 ปีที่แล้ว +15

    She is So humble She is So honest She is So Confident She is So Kind Wow Very good Women God bless you 🙏

  • @habtamuhalie867
    @habtamuhalie867 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚሚ የቾግረኞች እናት ናት ፣ ከዝቅተኛ ቤተሰብ ለተውጣጡ በድህነት ምክንያት ትምህርታቸውን መከታተል ላልቻሉ 50 ተማሪዎችን ፍቅር የተቀናጀ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት በኩል ለአንድ ዓመት ቁርስና ምሳቸውን እየተመገቡ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ያደረገች ልባም ሴት ስትሆን ያደረገችውን እንኳን ሰው እንዲያወራባት አትፈልግም፣ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ።

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም የምትገርም ሴት ናት ለብዙዎቻችን ምሳሌ ትሆናለች እንደዘመኑ አርቲስቶች እዩኝ እዩኝ አትልም ሶሻል ሚዲያ ላይ ወታ አትሳደብም ዝም ብላ ስራዋን በመስራት ዉጤታማ የሆነች አርቲስት ናት

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል
      የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡
      ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!

    • @meazazerfu4492
      @meazazerfu4492 2 ปีที่แล้ว

      @@hannadawit8716 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮hametegna

  • @emuti6262
    @emuti6262 2 ปีที่แล้ว +215

    የእመብርሀንን ምስል ሳይ የተሰማኝ ደስታእግዚአብሄር አሁንም ከፍ ያርግሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ ከልጅዋጋር ገና ከፍ ትያለሽ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +10

    ይገርማል ከተማ ውስጥም እንዲህ ቤተሰብ ጥሩ አድርጎ ያሳድጋል ደግሞ እኔ ስወድሽ እስከ ቅብጠትሽ😘 ቅብጠት ስል በምሰራው ድራማ ነው በጣም ነው የምወድላት በደስታ ኑሪበት ከነቤተሰቦችሽ እድግ ይበሉ ልጆችሽ የሴት ጀግና ❤

    • @fikirtekassahun5839
      @fikirtekassahun5839 2 ปีที่แล้ว

      በራስ መተማመን ስሜቶ ሲያዩዋት ገና ታስተዋውቃለች

  • @mareyemareyamelej9790
    @mareyemareyamelej9790 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ጀግና የጀግና ጀግና ነሽ በራስ መተማመኗ ነው እዚህ ያደረሳት እችላለሁ እሰራለሁ በምን ሁኔታ ውስጥ ብሆን ወደ ሓላ አልልም ሁሌም ወደፊት ብቻ በማለት ስራናዋን አክብራ በመስራቷ ነው እዚህ የደረሰችው የእውነት ጀግኒት እግዚአብሔር ከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ በርችልኝ❤❤🙏🙏

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ሴት ናት በራስ መተማመን አላት ስነስርአቷ ደግሞ በጣም የምወዳት አርቲስት ናት
    ከአርቲስት አለማየሁ ጋር የሰራችውን ፊልም እወድላታለሁ

  • @romantesfaye160
    @romantesfaye160 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም አስገረምሽኝ የቲዬ ጀግና ነሽ👏👏👏👏 በጣም የምወዳችሁ የሴት ተዋንያን አንቺን እና እድልወርቅ ጣሰውን😍😍😍😍😍😍😍

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 2 ปีที่แล้ว +16

    እጅግ ነው ደስ ያለኝ የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ ተምራ ጠንካራ ስትሆን እጅግ ደስ ነው ያለኝ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሴት

  • @benjaminarsenal6765
    @benjaminarsenal6765 2 ปีที่แล้ว +34

    በጣም እምወዳት አርቲስት እረጅም እድሜ እመኘልሻለዉ ከነ ልጆችሽ ደሞ ምስኪን ናት 🙏🙏🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +1

      ምስኪንነቷ ባይታየኝም ፡ ብልህነቷን ግን አደንቃለሁ ። 🤔👍

  • @debegullilat6282
    @debegullilat6282 2 ปีที่แล้ว +38

    ደግነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ❤❤❤

    • @tewabechhasen1503
      @tewabechhasen1503 2 ปีที่แล้ว

      ዬትዬ በጣም ነዉ ምወድሽ አግቼሽ እንደምወድሽ ነግሬሻለዉ ሌላም ጊዜ እንደማገኝሽ ተስፋ አጀርጋለሁ

  • @Ahadumedia
    @Ahadumedia 2 ปีที่แล้ว +1

    smart women, gr8 life style. She is the smartest women artists i ever come across. Kudos .

  • @betelhemtesfaye2342
    @betelhemtesfaye2342 2 ปีที่แล้ว +26

    በራሷ ለመቆም እየሞከርች እንደአለች አንድ ወጣት ሴት የወደፊት ሂወቴን ህልም እየኖርሸ ህልሜ እዉን መሆን እንደሚችል ሰላሳየሸኝ አመሰግናለሁ። Really a great inspiration!

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል
      የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡
      ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!

    • @sabahm7200
      @sabahm7200 2 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ናት

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ 2 ปีที่แล้ว +81

    ስላሴ ይጨምርልሽ ክዚህ በላይ 🙏♥️

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว +71

    አርቲስት እንዲህ ለየት ብሎ ሲኖር ነው ደስ እሚለው ተባረኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቤትሽ እንዴት እንደሚማርክ

  • @Bigman36963
    @Bigman36963 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዳግማዊት እባለው እኔም እንደሷ ነኝ ገና 14 አመቴ ነው አንድ ቀን ታላቅ ስኬታማ ሴት እሆናለሁ ምክንያቱም የከተማ ባላገር ስለሆንኩ!!!!!

  • @emetadesetesema2566
    @emetadesetesema2566 2 ปีที่แล้ว +10

    በዚ ዘመን ለመጪው ትውልድ ሮል ሞዴል ነሽ በተለይ ለሴቶች እንወድሻለን ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @EleniHasf8786
    @EleniHasf8786 2 ปีที่แล้ว +59

    The most powerful woman i have ever known and an example in my life. The power of independence will allow us to do great things.. አይደል.. 🙏

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

  • @amiami7887
    @amiami7887 2 ปีที่แล้ว +22

    ጀግና ነሽ እኛ ሴቶች ካንቺ ብዙ እንማራለን በርቺልን የቱዬ

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว +41

    ማሚ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠሽ እኔም አባቴ እንዲህ ነበር ያሳደግኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙም አልጎዳኝም ትንሽ ፈሪ ነኝ ኮፊደስ የለኝም ብቻዬን ምንም ማድረግ አልችልም በተለይ ሰደት 13 አመት ሆነኝ ግን ብቻዬን ታክሲ እንኳ መሄድ አልችልም እፈራለሁ ብቻ የሚጎዱ ነገሮች ቢኖሩም ብዙም አይጎዳም እግዚአብሔር ይመስገን እምነቴን የምወድ የሰውንም የማከብር ባህል ትውፊትን ጠንቀቄ የማውቅ ስለዚህ ይህም በስነ ስርዓት ሰላደኩ ነዉ ስለዚህ ተመስገን።

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว +1

      Endet betam bizu godtoshal yihen Hulu madreg kalchalsh min qeresh tadia?

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 2 ปีที่แล้ว +3

      @ትግስት የተዋህዶ ፍሬ tube ..እህቴ እኔም እንደዛ ነው ያደኩት ጥሩ ያደረጉ መስሏቸው በጣም ጎድተውናል ይሄ ሀቅ ነው አብዛኛው በዘጠናዎቹ ያደገ ወጣት በእንደዚህ አይነት አስተዳደግ ነው ያደገው ..ሴት ልጅ አቀርቅራ ስትሄድ ጨዋ እምትባልበት ከቤተሰብ ጋር ስታወሪ የምን ቀደም ቀደም ነው ከትልቅ ሰው ጋ አታውሩ እየተባልን ነው ያደግነው ይሄ በራስ መተማመናችንን ገድሎታል ነገሩ በነሱም አንፈርድም እነሱም በዛ ሁኔታ ውስጥ ስላደጉ ትክክል ያደረጉ መስሏቸው ነው ...የየትናየት ደግነቱ ወደውጪ መውጣት ቢከለክሏትም ቤት ውስጥ ነፃነት ነበራት በምትሄድበት መንገድ ይደግፏታል ያበረታቷቷል ...ለኔ መፀሀፍት ማንበቤ ጠቅሞኛል በፊት ቀናብዬ መሄድ እንኳ ይከብደኝ ነበር እንዳልሽው ለብቻዬ መውጣትም ይከብደኝ ነበር ..አሁን ሙሉ ለሙሉ ተለውጫለሁ ባልልም በህይወቴ ላይ እራሴ ነው እምወስነው አልፈራም ከሰው ጋ በመጠኑ ተግባቢ ነኝ ... መፅሐፍት ማንበቤ በራስ መተማመኔን ጨምሮልኛል ሌላው ከእድሜ በላይ እንዳውቅ እረድቶኛል ...ብልጥ የሆነ ከመፀሀፍት የሰላሳ አመት ህይወትን በሰላሳ ደቂቃ ይረዳል(ከሰዎች ስህተት እየተማረ) ሞኝ የሆነ ደሞ ኖሮት ይገባዋል...አትፍሪ እራስሽ ጠብቂ ሁላችንም እያለፍንበት ያለንበትን መንገድ ነው እየሄድሽበት ያለሽው ከዚህ በላይ አቅም እንዳለሽ ማወቅ አለብሽ...ሁላችንም እንኳን ለራሳችን ለሌሎች እሚተርፍ አቅም አለን

    • @lamrottube3448
      @lamrottube3448 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mariyamawit ይሄ ኮመት እኔን ይገልፃል አስተዳደጌ አትችይም አትሆኝም አታደርጊም ዝምበይ አረ ስንቱ ብቻ ፈሪነቴም ከቀን ቀን እየጨመረ መጣ በራሴም አልወስን ከራሴ ይልቅ ለሰዉ ብቸና ብቻ ነዉ የምጠነቀቀዉ ብቻ ሁሉም ጨለማ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 2 ปีที่แล้ว

      @@lamrottube3448 እህቴ ፍርሀትሽን መጋፈጥ አለብሽ...ስህተትን አትፍሪ ...ሳያት ደምሴ ቅሌት ብርቄ አይደለም ብላለች ትክክል ናት ስህተታችን ነው ነገ እኛን ጥሩ አርጎ እሚሰራን..በምድር ላይ ያለ ፍጥረት በሙሉ ደሞ ይሳሳታል ምንም አይገርምም... ሰው በተሰበሰበበት ማለፍ በጣም ነበር እምፈራው አቀርቅሬ በፍርሀት ላብ በላብ ነበር እምሆነው ሌላው ከሰዎች ጋ ሳወራ አይን ኮንታክት የለኝም (ማለቴ የሰውን አይን እያየው ማውራት አልችልም )...አሁን ያሁሉ ተቀይሯል ያነስኩ ያህል አይሰማኝም ..አሁን ሰው ሳወራ ቀጥታ እያየሁት ስሄድም ቀና ብዬ ...ምናልባት ይሄ ችግር ላላጋጠማቸው ስትነግሪያቸው በጣም አቅለው ያዩብሻል ምን ይሄ ትልቅ ነገር ሆኖ ነው እንዴ ብለው ሊያሸማቅቁ ይችላሉ ...ይሄ ችግር እያለባቸውም ኖ አልፈራም ይላሉ ለማንም ላይናገሩይችላሉ ...ምክንያቱም እኛ ማህበረሰብ ውስጥ አለመቻል አንድን ነገር አለማወቅ እንደሚያሳፍር ነው እየተነገረን እያየን ያደግነው ...ለምን? ምንድነው?ብሎ መጠየቅ ይሄንን አላውቅም ነበር ማለት አሳፋሪ እንደሆነ አርገው ነው ያሳደጉን ...ልጅ ሆነን ስንወድቅ አይዞሽ ጎበዝ( ጎበዝ ስትባዪ ህመምሽን ለመደበቅ ላለማልቀስ ትሞክሪያለሽ ምክንያቱም ካለቀሽ ሰነፍ ትባያለሽ )አንዳንዴም ምን ያካልብሻል እያየሽ አትሄጅም ይላሉ ...ሌላው ሀገር አደናቅፉሽ ስትወድቂ የመጀመሪያ እሚሏት ነገር ተጎዳሽ ?ደህና ነሽ ነው እሚሉት ጉዳትሽን ለመስማት ዝግጁ ናቸው ....ብቻ ምን አለፋሽ የልጅ አስተዳደግ ጥንቃቄ ይፈልጋል ሀገር እምታድገውም ድሀ እምትሆነውም ጤነኛ ማህበረሰብ ሲኖር ነው ...እኛ ሀገር ጤነኛ ማለት ሰውነቱ ጤነኛ ያላበደ ነው...ግን ሁላችንም የሳይካትሪስት እርዳታ ያስፈልገናል ይሄ የምናገኝበት ሰፊ እድል ቢኖር ደስተኛ ስኬታማ እንሆን ነበር

  • @aresamabirhanu1060
    @aresamabirhanu1060 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ጠንካራና ጎበዝ ሰው ማየት አይወዱም እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅሽ አሁን ባለንበት ግዜ እንዳንቺ ያሉ ጠንካራ ሰዎችን መንግሥት አፈላልጎ ይገላል ብቻ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ስራ ይጠብቅሽ

  • @tigistasnake2019
    @tigistasnake2019 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ወንዶች ጠንካራ ሴትን አይፈልጎም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 2 ปีที่แล้ว +71

    በመብርሐን ደስ የሚል ቤት ኑሮ ነዉ ምኖሪዉ የኔ ልዕልት ጎበዝ ሁሉም አርቲስት ፉዋ ብላችሁ ኑሩ💓💓 ከተኖረ አይቀር እደዚክ ነዉ

  • @rahel1886
    @rahel1886 2 ปีที่แล้ว +22

    ይችን ልጅ ስወዳት ከድሮም ለካ እንዲህ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ናት

  • @prix205
    @prix205 2 ปีที่แล้ว +116

    አንበሲት if we have more women like this...we would grow in every direction as a country. A strong woman means a strong family. great families create a great country

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

  • @GeremewMegra-e8h
    @GeremewMegra-e8h หลายเดือนก่อน

    ታስቀናለች ልጄ እንደዚህ ሙሉ በራስ መተማመን እንዲኖራት ተመኘውኝ በርቺ ልጆችሽ ሁሉ ይባረኩ ጥሩ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ !!!

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና በራስ መተማመንሽ እዴት ደስ ይላል ለኢትዮጵያ አርቲቶች ካንች መማር አለባቸው ሁሉ ሳይሆ ጥቂቶቹ ትለያለሽ👌👌👌

  • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
    @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነመላው ቤተሰብሽ የሴት ጀግና ጎበዝ ሴቶችየ ጥንካሬን ከሚሚ እንማር ማልቀስ መርመጥመጡ አይረባም እኔ ብዙ ተምሬያለሁ ካንች ሁለነገርሽ ይባረክ እናመሰግናለን ግዝሽ ብርቱ ሴት ስላቀረብክልን

    • @tgestashni7473
      @tgestashni7473 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነዉ

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል
      የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡
      ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 2 ปีที่แล้ว +33

    ሴት ልጅ በራሶ መቆም ትችላለች የቲ ያለሽን ሁሉ ነገር አላህ ይባርክልሽ

  • @ethio7706
    @ethio7706 2 ปีที่แล้ว +25

    ለኔ ጅግና ሴት ማለት በራሷ የምትተማመን ነች እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳከላሽ ከዚህ የበለጠ ስኬታማ ያድርግሽ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 2 ปีที่แล้ว +27

    ሴቶች አንደዚችህ ልጅ በራሳችሁ ተማመኑ ጀግና ሁኑ ሴቶችዬ እሺ

  • @samrawitbelege3176
    @samrawitbelege3176 2 ปีที่แล้ว +140

    ሁላችንም ሴት እንዳቺ ጠንካራ ልብ ቢኖረን ምን አለን ቢሰጠን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว +2

      የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል
      የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡
      ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 ปีที่แล้ว

      Astededegechin iko new betalye bewondoch gudaye laye igna ye Ethiopia setoch betam tebadilenale

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 2 ปีที่แล้ว +68

    እኔ ጀግና ብዬሽአለው ከመጥፎ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ... 🙏🙏🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +65

    ❤ደስ ሲል የቅድስት እናታችን ስእል አድኖ 💝ይባረክልሽ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ፈጣሪ 💝በሃይማኖትሽ 👌❤ጎበዝ ስርዓት ያለሽ ሴት

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሴት ነሽ በጣም ግልጽ አታድርጊ የቤትሽን ገመና ሰው ያየው ነገር አይበረክትም ኢትዮጵያን ላይ በተረፈ በርች

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዎንድማችን የምታሳዬን ሁሉ አስተማሪ ነው እጂግ በጣም ጠንካራ በራሷ የምትተማመን ጠንካራ ሴት ናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ደስ ይላል እንዲህ በራሷ የምትተማመን ሴት ጀግናችን ነሽ 👍❤🙏🙏👍

  • @BeBetterTG
    @BeBetterTG 2 ปีที่แล้ว +54

    I pray for you that all your project come true. A pathology Center in Ethiopia is a huge deal.
    I love her energy, independence, and confidence.
    I studied Histology and my dream is to serve my country when God will🙌

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይቅናሽ።።

    • @simethio2517
      @simethio2517 2 ปีที่แล้ว +2

      Hope your dreams come together 💚💛❤️

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว +6

    በተለይ ከአለማየሁ ታደስ ጋር ስለ ንግስት ሳባ የተወነችው ከ አምድ ግድ ጋ ዋው በጣም ጎበዝ ናት የቲን እና እድልወርቅ ጣስው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናችሁ ።

  • @ኢስላምነዉህወቴ
    @ኢስላምነዉህወቴ 2 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ቆጆ ፕሮግራም ጥንካሬሽን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ቆንጆ 🙏🙏 እዉነትም ማራኪ ወግ 💖አድናቂህ ነኝ ወድም አለም 🙏

  • @سمرا-ط7و
    @سمرا-ط7و หลายเดือนก่อน

    አንች ጀግና ነሽ በተለይ ለሠው ያለሽ ክብር የበታችሽን የምትወጅ ጀግና ሴትነሽ ብል ያንስብኛል በአንች መመከር መታደልም ጭምር ነው እወድሽ አለው የኒ ጀግኒት

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና ነሽ የትናየት ለሁሉም ሰው ትልቅ ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 2 ปีที่แล้ว +132

    ሰው በእራሱ ሰርቶ እንዲህ ፅድት ብሎ ሲኖር ሲያስቀና አቦ ይመችሽ

    • @martabegna7239
      @martabegna7239 2 ปีที่แล้ว +1

      Bersuu serto new bleshh new

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@martabegna7239 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @ማእዶትናታኒየምነኝ
      @ማእዶትናታኒየምነኝ 2 ปีที่แล้ว

      አረ ይገርማል ቤቶ ፅዳቱ

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 2 ปีที่แล้ว +2

      @@martabegna7239 እና በምኗ ነው? አርቲስትነትኮ የትርፍ ጊዜ ሥራዋ ነው። ከዓለም አቀፍ የሌላ ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር እኮ ነው ምትሠራው። ባትሠራም እናትና አባቷ ፀዴ ሕይወት ያላቸው ሰዎች ናቸው።

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 2 ปีที่แล้ว +2

      መስራት ብቻ አይለወጥም ፈጣራ ካልተጨመርለሽ እኔ ጋር ጠብ የለም መገዱን ብቀይር እኮ ጤናየ ሰላም ሰለሆነ ፈጣራይ ይመስገን

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 2 ปีที่แล้ว +8

    ተባረኪ ጥሩ ነገር ሰርተሻል በድብቅ መስራትሽ እራሱ ይገርማል እንደዚ ትልቅ ነገር ሰርተሽ ህፃኗን አዳንሽ አላህ ይባርግሽ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ በርታ ወንድማችን ይሄ ፕሮግራም የብዙዎችን አርቲስት የዩቱብ መነገጃ ከመሆን ያድናቸዋል እኛንም ያዝናናናል

  • @meheretkebede9541
    @meheretkebede9541 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ አይነት ሴቶች እንደሚችሉ የሚያሳዮ ሴቶች ያስፈልጋሉ ። አርቲስት ሲጣሉ ለአሉባልታ የምታቀርብ ሰዎች አስተካክሉ። ጎበዝ ነሽ በርቺ🤞

  • @abinen_lyrics
    @abinen_lyrics 2 ปีที่แล้ว

    የምታደንቋት ተመርመሩ!
    ይህንን ቃለ መጠይቅ ተከትሎ የትናየትን የሚያደንቅ ሰው ሲበዛብኝ ማህበረሰባዊ ጤናችንን መጠራጠር ጀምሪያለው። ትዳር ሁሉ አይፀናም በአንድም በሌላም መንገድ የትዳር ገመዱ ይበጠሳል።
    ስለ ትዳሯ መፍታት ሳይሆን ስለ ትዳራቸው አጀማመርና የልጆቿ አባት ስለሆነው ሰው ስታወራ ጉዳዩን ማስረዳት የጀመረችበት የንቀት መንፈስ ከመጠን በላይ አሳዛኝ ነው! በእያንዳንዱ ወሬዋ ውስጥ ያለው መታበይና ራሷን ኩሎ የማቅረብ መንገድ የበሽታ ያህል ነው!
    "እዚሁ ቤት ሲመላለስ #ወደድኩሽ አለ...። ግርግር አልፈለኩም ትንሽዬ ሻይ ነገር ምናምን አርገን ተጋባን" ልብ በሉ "ወደድኩሽ አለ"🤔
    ቀጠለችና " ተጋብተን ለሁለት አመት ሳየው የኔ ራሷን የቻለች ሴት መሆን ሲረብሸው አየው። ከዛም ለመለያየት ወሰንኩኝ። ከሱ ምንም ስለማልፈልግና ሳደርግ እንጂ ሲደረግልኝ ስለማልወድ የገዛልኝን ሁሉ ቀለበቱን ሳይቀር መለስኩለት!"
    አሁን የወለዱለትን ሰው በአደባባይ ከክብር በታች እያነጠፉ መቦጨቅና ለሃሜት መዳረግ ያለው ጥቅም ምንድነው? በዚህ በኛ ሃገር ተፋቶም ተጣልቶም ጭን የከፈቱለትን ሰው ክብርና ገበና መጠበቅ የሚያስከብር ወግ ነበር!
    ዋናው ነገር ግን ሁለት ቀን ለማይቆይ የሶሻል ሚዲያ ወሬና ጭብጨባ ነገ ልጆቿ አድገውና በስለው ስለ አባታቸው እንዲሰሙት ያስቀመጠችላቸው ታሪክ ምንድነው?
    የበለጠ የሚያሳዝነው ደሞ ይሄ ግልብነትና ግብዝነት በመሃላችን ሲሞካሽ ማየት ነው!
    ©️ ሙሉቃል ቃል

  • @hiwettzazu
    @hiwettzazu 2 ปีที่แล้ว +29

    አነጋገርዋ ደስ ስትል በእግዚአብሔር 😍

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +15

    ጎበዝ ሴት ናት አንበሲት👍 እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ የእናትሽን ቅጣትና ተግሳጽ ሳታጉረመርሚ በመቀበልሽ ነው ለዚህ የደረስሽው ወላጅን ማክበርና ማዳመጥ በረከት ነው ከነልጆችሽ ተባረኪ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል
      የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡
      ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว

      ሀና ዳዊት የተባልሽው በግል የምታውቂያት ትመስያለሽ የሚመስለው ግን የጥላቻ ነው የፈታችው ባሏ እህት ነሽ ወይም ሚስቱ ነሽ አለበለዚያ ደግሞ የበለጠችሽ የድሮ ጏደኛ ነሽ እንጂ ስውን በአደባባይ ያውም የእግዚአብሔርን ስም እየጠራሽ ክፉ መናገር ጥሩ አይደለም በግል ሁለታችሁንም አላውቃችሁም የምቀኝነትና የክፋት መንፈስ ከላይሽ ላይ እንዲነሳልሽ ጸልዪ ምንታረጊዋለሽ ታዋቂ ናት

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      እውነታው ይሄ ነው፡፡ እኔም በአርት ስራዋ አድናቂ ነኝ፡፡ በትክክለኛ ሂወትዋም አደንቃታለሁ፡፡ ያለችው እውነት አይደለም እንጂ፡፡ አዎ ኮንፊደንስ አላት፣ ሀብታም ናት @@ethiopiakebede5931

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว

      እውነቱ እሷጋና እግዚአብሔር ጋር ብቻ ነው ያለው ስው ላይ በክፋት መነሳት ይቅር ብታውቂ እንኳን የምታውቂውን ሁሉ አታውሪ

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiakebede5931 እሺ አመሰግናለው፡፡ ትዳርን በቀላሉ መፍታት፣ አባቷን ለመፍታት የነገረችበት ቀላል መንገድ ፣ የፈተታችበትን ምክንያት፣ በቀላሉ ተቀበሏት…. ያሁን ወጣት ነገሮችን በዚህ መልኩ መረዳቱ እና ይሄ ጉዳይ መደነቁ ጥሩ ስላልሆነ ነው እንጂ፡፡ ስለሷየማውቀው ድሮም ነው የትም አውርቼው አላውቅም፡፡ ከተመቻት ህይወቷ የግሏ ነው፡፡ አሁን ግን ሂወትዋ አስተማሪ ሆኖ ሲወጣ አሳስቦኝ እንጂ ምንም አይነት አላማ የለኝ፡፡

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 2 ปีที่แล้ว +26

    በጣም የሚገርመኝ ነገር ስለ የትናየት የበዛ ደግነቷ ነው በህይወት ዘመኔ ሰምቼም አይቼም አላውቅም ፈጣሪ ቀሪ ህይወትሽን የደስታ እና የስኬት ያርግልሽ።

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል
      የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡
      ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 ปีที่แล้ว

      ምነው ዞራችሁባት በየኮሜንቱ አትሻብኝ የነገር ሱስ

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ የማደንቃትና የምወዳት ምርጥ አርቲስት ናት፡፡ በተለይም ያላት ኮንፊደንስ!! ትወና ትችልበታለች ነው የሚባለው!! በተለይ ዳና ላይ በደንብ የተከታተልኳት፡፡ እንግሊዘኛ ቋንቋ ስትናገር አክሰንቷ ደስ ይላል፡፡

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ድሮም ዳና ላይ እወድሽ ነበር ለካስ ለዚህ ነው ምንም ልታይ ልታይ አለማለትሽ ልደት እና baby shower እያሉ ምስኪን ሕዝብ ላይ ከሚጨማለቁት አርቲስት ነን ባዮች ወጣ ያልሸ በመሆንሽ ክብር አለኝ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ተባረኪ ።

  • @aklimokovic1651
    @aklimokovic1651 2 ปีที่แล้ว +24

    She is brave, strong, confident & role model.

  • @habibasandara8000
    @habibasandara8000 2 ปีที่แล้ว +88

    ከምወዳቸው አርቲስት ምርጧዋ የትናየት ነች ታሪኳንም ስላካፈለችን ደስ ብሎኛል

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 ปีที่แล้ว

      ሀብታም. ማን ይጠላል

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋውው ደስ ስትል በጌታ ጀግና ሴት ነሽ
    የምር ቃላት ይታጣልሻል የትዬ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤🙏🙏ጎበዝ በርቺ👍👍💜💙💛💚❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ይሁን💚💚🙏🙏🙏

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል
      የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡
      ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!

  • @tewabechbekele389
    @tewabechbekele389 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትል ሴት በርቺ በዚህ ጉብዝናሽ ላይ መንፈሳዊነትሸን ጥብቅ ጥብቅ ወደአምላክሽ ብትይ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ይሆንልኛል “ፀሎት ቤትሽን” ብናይ ለማንኛውም ተባረኪልኝ አትቀየሚኝ የግል አስተያየቴ ነው ሁሉ ከንቱ ሁሉ ጠፊ ነው እና ነው

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠንካራ አስተዋይ ቆራጥ በራሷ ምትተማመን ሴት ነሽ ጎበዝ ቀጥይበት በምንም እንዳትሰበሪ የልጅቷን እርዳታ ደሞ ያደረግሽው ታድለሽ ነብስ አትርፈሻል እንዴት በሂወትሽ ደስ ይልሻል ሳስበው መታደል ነው ፈጣሪ አልፎ መልካም ግብርሽን ይክፈልሽ እናትሽም በጣም ደስ ይላሉ ነቃና ረጋ ያሉ ትህትና የተሞሉ አስተዋይ እናት ናቸው ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ ተባረኩ ።

  • @nejatmulugeta3735
    @nejatmulugeta3735 2 ปีที่แล้ว +10

    የዉነት እኳንም ወደድኩሽ መልክሽም ስራሽም ቤተሰብሽም በጣምነዉ የምታምሩት እረዥምእድሜ ከነመላዉቤተሰብሽ ልጆችሽለቁምነገር ይብቁልሽ

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +7

    ጀግና ነሽ ፊልም ላይም ስሰሪ ጀግናነሽ አድናቂሽ ነኝ ደግነትሽም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ 👏👏 ውይይ ቤቱ ሲያምር 😌😍😍

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት እነደማመር

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +40

    የትናየት በጣም ነው የምወዳት እናመሠግናለን ጊዜ በርታ ቀጣይ ባባእና ቃል ይቅረቡልን የምትሉ 🖐️አውጡ

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 2 ปีที่แล้ว +1

      አንድ ላይ መች ናቼው

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว

      @@hawamohammed9231 አንድ ላይ ናቸው ታርቀዋል

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 2 ปีที่แล้ว

      @@ማሕሌትደጀኔ እውነትሺን ነው ከሆነ በጣምምምም ደሥ ይላል

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hawamohammed9231 እውነት

  • @asnitubechannel4469
    @asnitubechannel4469 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ኘሮግራም ነበር: እንዚህ አይነት ምርጥ ምርጥ ጠንካራ ሴቶችን ለሀገርም ለመጪዉ ጀነሬሽን የሚያስተምር ነዉ:: 👍🏽

  • @ruthmekonen8057
    @ruthmekonen8057 2 ปีที่แล้ว +4

    አትግባም አለኝ ያለው ዘፋኝ ማነው የለው ካለ የእግዚአብሔር ቃል ነው ያለው እግዚአብሔር በቃሉ ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፉ ይቀላል ብሏልና ስለዚህ ያለው እርሱ የምድርና የሰማይ ጌታ ነው

  • @bisrihaile8080
    @bisrihaile8080 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ዉድ በጣም ነዉ ደስ ምትዪዉ ከ አይን ያዉጣሽ ክፉ አይንካሽ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏ከነቤተሰብሽ የኔ መልካም ሴት❤

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 2 ปีที่แล้ว +82

    ዋው አርቲስት የትናየት በእውነት ጀግና ነች ቤቷ ልዩ ነው

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว +1

      የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል
      የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡
      ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hannadawit8716 🙏👍👍🥰🥰

  • @mimiayalew
    @mimiayalew 2 ปีที่แล้ว +9

    Wow she’s not only beautiful , very talented but also intelligent!! She has a Heart of gold
    I hope there is part two ??

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      የማቀውን እውነት ለመግለጽ ያክል
      የትናየት አልፎ አልፎ ትንሽሽ ስራ ትሰራለች የሀብት ምንጯ ግን በተለያየ ሀገራት በምንም ምክንያት ስትሄድ ውበቷን ተጠቅማ በተለያየ መንገድ በተለያዩ ሀገራት ያሉ በጣም የተከበሩ ባለሀብቶችን እና ባለትዳሮችን በመቅረብ ታረግዛለች ከዛም ትወልዳለች፡፡ ከዛ በጣም ከፍተኛ ሚሊየን ብሮችን ትጠይቃለች፡፡ እነዛ ሃብታሞች የተከበረ ስማቸው እና ትዳራቸው እንዳይፈርስ ምሊየን ብሮችን ይከፍሏታል፡፡ አንዱ ተጠቂ ልጅቷን እንድታሳክም ውጪ ሲያግዝ የነበረ የተከበረ የውጪ ዜጋ ዶክተር ነው፡፡ ለዚህ ስራዋ እናቷ ዋና ተባባሪ ስለሆነች እና ባሀብቶችም ስማቸው እንዳይጠፋ ስለሚጠነቀቁ ጉዳዩን ሚስጥር ማድረግ ቀላል ሆንዋል፡፡ እና ለዚህ ስራ አይመችም እንዴት ነው ባልዋን የማትፈታው? ስለበጎ አድራጎቱ የእውነት ከሆነ እግዚያብሄር ይባርካት፡፡ ግዜ (ጋዜጠኛው) ሚስጥሩን ስለማታውቅ እና አስተማሪ የመሰለህን ህይወት በማቅረብህ ንፁ ነህ፡፡ አሁንም ጠንካራ ሰዎችን በተለይም በጣም ብዙ ጠንካራ ሴቶች ስላሉን ታሪክ ማቅረብህን ቀጥል፡፡ ለየትናየት የግል ጥላቻ የለኝም ይህን የምታደርግ ሴት ግን ብትወገዝ ደስ ይለኛል፡፡ ቀጣይ ልትሰራ ያሰበችውብ ስራ እግዚያብሄር ያሳካላት፡፡
      ከሚያስደስቱኝ ነገሮች የእውነት ጥንካሬ ያላቸው የጠንካራ ሴቶች ታሪክ መስማት ነው፡፡ እባካችሁ ሴቶች በተለይ ወጣቶች እውነት ነው የሚያምርብን እራሳችንን እናክብር፣ መስራት ያለብንን እንስራ፣ ትግስት ይኑረን፣እንዴእምነታችን በፀሎት እንትጋ እመልካም ቀን! እግዚያብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ!

    • @selamdinku1822
      @selamdinku1822 2 ปีที่แล้ว

      @@hannadawit8716 ቅናት ነዉ እንደዚህ የሚያስለፈልፍሽ

    • @hannadawit8716
      @hannadawit8716 2 ปีที่แล้ว

      @@selamdinku1822መደነቅ ያለበትን ብናደንቅ እና ፌክ ሰዎችን ማናበረታታ ደስ ይለኛል፡፡ እውነት እውነት ነው፡፡

  • @ዕውቀትለአዕምሮ
    @ዕውቀትለአዕምሮ 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ትዳር መፍታት አግባብ ባይሆንም ግን እንዴህ በራስ መተማመንሽ እጅግ መደነቅ አለበት ጀግና ነሽ ጀግና

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe หลายเดือนก่อน

    የድሮ እናቶች ክብር ይገባቸዋል ያአሁን እናቶች እዴት ነው የምናሳድገው

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 2 ปีที่แล้ว +53

    እንዴት እንደምወዳት እኮ❤❤❤❤ ከ አመልማል ጋ ድምፃችሁ ተመሳሰለብኝ 😂

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት እነደማመር

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 2 ปีที่แล้ว +4

      መልኩዋም በተወሰነ ይመስላል

    • @mafianatube6344
      @mafianatube6344 2 ปีที่แล้ว

      መልኳም ይመስላል እንጂ🥰

    • @Godsdaughter16
      @Godsdaughter16 2 ปีที่แล้ว

      yehen comment eyefeleku neber enem eyalku neber awerarua ,melkua betewesene melku🤔😊

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 ปีที่แล้ว +4

    መዳብ ነይ ጉድሽን እይ በዚቤት አስተያየት የመዳብ ቤት ምንም እስቲ የእናተን እያየን እንደሰት እንጂ እኛማ ተፍ ተፍ ከማለትም አልፈን ተተፋተፍን ግን ምንም 😄😄እዛው ላይ ነን ተመስገን

  • @fatesaide5767
    @fatesaide5767 2 ปีที่แล้ว +3

    በሀቅ ነው ምልሽ ታሪክሽን ሳልሰማ እንኳን እወድሻለው የኔውድ ጎበዝ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ድምጿ እና የአነጋገር ለዛዋ ሃመልማልን ይመስላል ። በጣም ደስ ትላለች over confidence.የኔ ደግ ለደሃ የሰጠ ለእግዚኣብሄር አበደረ ነው ትባረኪበታለሽ ።

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 2 ปีที่แล้ว

    ይተ ይመችሽ በጣም ጎበዝ አርቲስት ነሽ እንዳታቆሚው ስኬትሽም የሚገርም ነው የራስሽን ሚዲያ ክፈችና አስተምሪ ግብይ ራሱ መማሪያ ነው እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የድግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ልጆችሽን እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልሽ በርች።

  • @toyba6187
    @toyba6187 2 ปีที่แล้ว +9

    ከሱ ምንም ባትፈልጊም ልጆች ፍቅር ይፈልጋሉ ያባትንም የናትንም እንድህ አይነት ነገር እየያዛችሁ ወደ ሚድያ አትምጡልን የወረደ አስተሳሰብ ነዉ ሇላ ይቆጭሻል ልጆችሽ የሚጠይቁሽ ጥያቄ አለ ጠብቂ

  • @danaittewelde222
    @danaittewelde222 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከ ክፉ ነገር ይጠብቅሽ

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 ปีที่แล้ว +19

    የቱየ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዋዉ ግቢው ሴምር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem 2 ปีที่แล้ว

    የትናየት በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነሽ ትወናውን ጎን ለጎን ብትሰሪ ብዙ ተፅእኖ ትፈጥሪያለሽ በጎ አድራጎት ላይ የምትሰሪው እጅግ ደስ ይላል ፈጣሪ ይክፈልሽ🙏 ካየነው ደሞ በጣም ጠንካራ የሴት ተምሳሌት ነሽ በርቺ

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጀግና ሴት በራስ መተማመኗ የምትሰራው ፊልም ላይ ይናገራል ደግ ሴት እድሜ ጤና ይስጣት ስታወራ ልክ ሀመልማል አባተን ቁጭ