i dont have enough words to explain how u literally by every word u say n teach n preach us i feel like u understand us completely thank u....kale hiwet yasemalein memher egzabiher ysteh.
Memeher Zebene thank you for blessing my life each and everyday with the word of the Bible. Only your daily teachings keeps me alive and makes my heart lighter. Thank you Thank you , May god protect you. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መምህሬና አባቴ እንዴት የታደልን ሰዎች ነን ጠዋት ተነስተን ተመርቀን አሜን ብለን ወደ ስራ እንሄዳለን ከመተኛታችን በፊት ተመርቀን አሜን ብለን እንተኛለን ። ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን
ከሀጢያቴ እጠበኝ
Ewnte new egizehaber le mamherchin tsegun abzalhet🙏
እባክህ አባቴ በበሸታ ነፈሴ ዝላብላብኛለች ደከመኘ ምን ላድረግ
Amen
Amen
Amen
model Egzabher mehari new ayzosh
እግዚአብሔር ለኔ ምህርትን አድርጎልኛል ዶክተሮች ተስፋ ባስቆረጡኝ ሰአት ወደ እርሱ ጮሁኩ እርሱም ደረሰልኝ ክብር ምስጋና ይግባው
💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፡፡
አሜንአ,ግ የሚሣነዉ ነገር የለም
Ehete Egzibher leanchi endederse besew hager hospital lalw leandu lije yederslet Amen
@@etsegenetfikre7946 አሜን ይድረስለት፡፡ አይዞሽ እህቴ በርቺ፣ ፀልይ ለሱ ምን ይሳነዋል?
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ከለመንኩህ ይልቅ ያደረክልኝ ነገር ብዙ ነውና ተመስገን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር በአይሮፕላን
አሜን
እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ ተመሰገን አባት ሆይ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህየሰወት ያሰማልን
ከለመንኩህ ይልቅ ያደረክልኝ ይበልጣል ተመሰገን አምላኬ የአለም ሁሉ ጌታ
አባታችን በእውነት ነፍስን የሚያለመልም ሙሉ ተስፋ የሚሰጥ ትምህርት ነው ። ደስ ደስ ብሎናል !!!!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፉ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን !!!!! እሰይ !!!!
Amen.amen.amen.
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥህ
እጠበኝ ቆሽሻለሁ ከሀጣቴ እጠበኝ ከበረዶ ይልቅ ነጭ እሆናለሁ እዴት መታደልነው ነብሴ በሀሴትን ተሞላች መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
Amen Amen Amen 🙏❤️
አሜን አሜ አሜን
አሜን አሜን
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen
እንኳን ለመድሀኔአለም በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማለን ሊቁ መምህራችን!!!ውድ ኢትዮጵያውያን
ቻናሌን እዩ እና ቤተሰቤ ሁኑ!!!
.kehamiyata.Etebeni
Edeberedo.nechi.Ehonalehu
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እጠበኝ እነፃለሁ
ኣሜን, 💖🤲🙏ኣሜን, 💖🤲🙏ኣሜን 💖🤲🙏✝️⛪️
Amen 🙏 🙏
መምህር እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ከስራ ወጥቼ እየነዳሁ ይህን የርሶን ትምህርት እየሰማሁ በጣም መጥፎ አክሲደንት አጋጥሞኝ ነበር እግዚአብሔር እያየሁት መልአክቱን ልኮ ምንም ሳልሆን ወጥቻለሁ live ትምህርቶን እየተከታተልኩ ። መምህር እባኮን እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ ከቻሉ በዚህ ጉባኤ እግዚአብሄር ይችላል ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ።
Enkuanm egziabher aterefh
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈህ (አተረፈሸ) እግዚአብሔር ይመሥገን።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ነፍዜ ዛለችብኝ አምላኬ ሆይ አበርታኝ
አዎ በህልሜ ክርስቶስን ቤታችን ገብቶ እግሩን ሳምኩ ለነገዉ ሲነሳ ፖስፖርታችን ተጨረሰልን እንደ ዬናስ ባሌና ልጆቼ ከአረብ አገር አውጥቶ ወደ ኤሮፕ አደረሰን ።
Enkuan Egziabher dereselachihu!!! Egziabher yimesgen!!!
እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ማርያም ከልጇ ከወዳጅዋ እንኳን እረዳችሽ በጣም ደስ ይላል አንቺን የረዳ መድሀኒአለም እኔንም ይርዳኝ እኔም ባረብ ሀገር ነኝ እህተ ሚካኤል ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል!! በጎደለን ሁሉ ፈጣሪ እንዳቺው ይድረስልን
Temsgen
ተመሰገን ላንች የደረሰ እሱ በፈቀደው እንዲመራኝ በጾለት አሰቢኝ ሁሉም ተሰፋ ቢሰ ያደረገኛል
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በጤና ይስጥልን እንደእናንተ ዓይነቱን የተዋህዶ አርበኛ እንቁ የሆናችሁትን እመብርሃን ጥላከለላ ትሁንላችሁ ኑሩልን ሁሌም በተለይ ለስደት ላለነው የተጠማችው የህይወት ምግብ መመገብ ቀላል አይደለምና ለሰማነውም የልድያን ልብ እንደ ከፈተ የኛንም ልብ ይክፈትልን ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ይቅደምልን አገራችንን ሰላም ያስፍንልን አሜን አሜን አሜን🙏
አሜን(፫)
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
ነፍሴ ሥጋዬም ዝለውብኛል አምላክ ሆይ በፊትህ ተጣልኩ ወደ ምህረትህ እመለከታለሁ አቤቱ አድነኝ!!!
በእውነት እግዚአብሔር አስተምሮኛል ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
Koshi shalew na etebegn me beredo enetsalew
Kalehiwote yasemalene
ከሀጢያቴ አንፃኝ አንተ ማሀሪ አምላክ ነህ ስለቅድስት ድንግል ማሪያም ማረኝ ይቅር በለኝ
AMEN 🙏🙏🙏
መምህር መጋቢ ሕይወት እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በበረከት የተሞላ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ያጎናጽፍልን እመ ብርሃን ዘወትር ጥላ ከለላ ትሁንልዎ ሁሌም የሕይወትን ብርሃን በልባችን እንዳበሩልን መድሐኒያለም ዘላለማዊ ብርሃንን ያጎናፅፎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እድሜና ጤና ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከበረዶ ይልቅ ነጭ እሆናለሁ 🙏🏼
ከሃጥያትዬ እጠበኝ አንፃኝ 😭🙏🏼🙌🏽
እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼amen
ከሃጢያቴም እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም እነፃለው ነብሴ ዛለችብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን ዶ/ ር ዘበነ ለማን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰቦት አሜን።
በጸሎቶት አይርሱን እርሶንም እግዚአብሔ ያበርታልን አሜን።
እንጠብቃለን አባታችን፣ ብዙ ለነብሴም ለሥጋዬም ታላቅ ትሞህርት እያገኘሁ ነው። ፀጋውን ያብዛሎት፣ የተዋዕዶ ጠበቃ፣ መኩሪያችን።
ሰላም መምህራችን እንኮን ሰላም መጡ የቃልን ሂወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ሆይ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ የአቁራሪተ መአት ምልጃ አይለያችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን
God Bless you Memher Zeben.
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም አመሰግናለሁ
ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ
እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ።
አሚን አሚን ጊታሆይ አይን ልቦናችንን ብርሀን አርግልን ።
ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን 💖🤲🙏✝️⛪️
ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም እሆናለሁ !!
ከሀጢያቴ፡እጠበኝ፡አንፃኝ፡እንየበረዶም፡ኀጭ፡እሆናለሁ፡፡
Ka hateyata anchan enda bardo nach ehonalaw
በእውነት። መምህር። ይህንን ጥኡም አንደበት እግዚአብሔር ይባርክልህ። ቃለህይው። ያሠማልን
በጣም ደስ የምል ትምህርት ነዉ ፀጋዉን ያብዛሎት አባታችን አሜን አሜን አሜን
ደክሞኛልና አበርታኝ ዝያለውና ደግፈኝ ተስፋ ልቆርጥ ነውና መልስኝ ደጉ አምላኬ አንተ እኮ አትጨክንም ይህም ቀን ያልፍልኛል:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ወንድም አለም
እድሜና ጤናይስጥልን ተምሮ አስተማሬ አያሳጣን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አጥትን የሚያለመልም ስብከት የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔርን ቃል እንደውሃ እምታጠጣን መምህራችን👏👏👏👏😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ከኃጢእቴ እጠበኝ አንጻኝ
እንደበረዶም ነጭ እሆናለው
አሜን
""እጠበኝ ከበረዶም እነፃለሁ""።አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen!!!
አሜን. ነብሴበዛለጌዜ. እግዜርን. አሰብኮት. መምህር. ዘመኑትይባረክ
ከሀጢያቴም እጠበኝ አንጻኝ
እንደ በርዶም ነጭ እሆናለኩ
መምህራችን ቃላህይወት ያሰማልን የተዋህዶ አርበኛችን ኑሩልኝ
ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ
እንደ በረዶም ነጭ እሆናለሁ
😭😭😭
Amen🙏🙏🙏
ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደ በረዶም ነጭ እሆናለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነው አምላክ ይግለፅልን 🙏🏼
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
Amen.Amen.Amen
Kale.hiwet.yasemalin
Kehateyata.Etebeni.
Anitani
Amen Amen
kahteyatr etabage anetage endabrdome antage
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
መምህር እርሶ ተናገረው ድገሙት እኔ ያልኩትን
ሲሉ የትም ሆኜ ብሰማ ድምፄን ከፍ አድርጌ እደግመዋለሁ ባይሆን ማድረግ ያልቻልኩት
እና ያልሰማሁት ያሉትን ንሰሃ መግባትን እና
መፀሃፍ ቅዱስን ማንበብን ቸሩ መዳኒአለም
ይርዳኝ በፁሎቶት አስቡኝ መሞህር እግዚአብሔር የዛ ሰው እንዲረገኝ
እረጅም እድሜን ጤናን ያድልልን
እርሶን የሰጠን አምላክ ይክብር ይመስገን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን
አሜን አሜን
Amen 🙏🙏🙏
እኔም ሁሌ እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ መላው መምህራኖቻችን የሚያብሉንን እላለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
በእዉነት፡መምህራችን፡ቃል፡ህይወት፡ያሰማልኝ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የሰማነው ብልቦናችን ያሳድርልን እግዚኣሔር ኣምላክ ኣሜን፫ ይሁንልን ይደረግልን ኣሜንንን✝️✝️✝️🤲🤲🤲
እጠበኝ ቆሽሻለሁ ከበርዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አምላካችን
እኔ እግዚአብሔር ከሞት አድኖኛል አሁን ያለሁት አረብ አገር ነው የመጣሁት በባሕር ነው እና ስላሴ በትንሽየ ቆጥቋጥ ሰውሮ ከሞትም ከጥፋትም አድኖኛል ክብር ምስጋና አምልኮም ስግደትም ለስላሴ አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ✝️🤲
መ ምህር ዘመኑትይባረክ እግዚአብሄር አመሰግንሃለው ግፍበዛብኝ እግዚአብሄር ቶሎድረስልኝ እግዚአብሄር ድጋፌእንተነህ
ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ
እንደበረዶም ነጭ እሆናለው
ቃለ ህይወት ያሰማን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም በሰማነው 30 60 100እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን እባቴ መምህሬ እድሜ ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ
እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏መምህራችን እድሜና ጤናን ያድልልን በእርሶ አንደበት እግዚአብሔር ሁሌም ልጆቹን ይመክራል ያፅናናል ይለውጣል ዛሬ እኔ ይሄን ትምህርት ከመስማቴ በፊት በእውነት ዝዬ ነበር በእርሶ ላይ አድሮ እግዚአብሔር አፅናንቶኛል ክብርና ምስጋና ለስም አጠራሩ ለእርሱ ለመድሀኒአለም ይሁን አባቴ ፀጋውን ያብዛልዎት ዘመንዎት የተባረከ ይሁን ምርቃትዎትን አልጠግበውም የሚመርቁን ሁሉ እንደሚደርስልን አምናለሁ ሁሌም አሜን አሜን አሜን እላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ በጣም እያገለገሉን እየመከሩን ነው እናመሰግናለን አባታችን መምህር በፀሎትዎት ያስቡን አስካለ ማርያም በኩረ ወልድ አፀደ ማርያም ከእኔ ከጥላችሁ በሉ ሲሉ እኔ ሁሌም እላለሁ አሳውቁኝ ስላሉን ነው
እኔ መምህሬ በብዙዎች አባቶቸና መምህሮቸ ትግስተኛ ሁኛለሁ ከኔ ከከንቱዋ ምንም ከማላውቀው እድሜ ለናንተ ይጨምርልኝ ♥️🙏 ለብዙዎቻችን ፅናቶቻችን ናችሁ 💓💓💓
Katyate etabgn endaberdo nech ehonalw
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እመብርሃን እረጅም እድሜ ከጤና ታድልልኝ
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በጣም ደሰ የሚል የሚያስተምር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት አሜን 🙏🙏🙏
የእግዚአብሔርን ቸርነትማ ስንቱን ተናግረን እንዘልቀዋለን!!
ከሞት አፋፍ የመለሰን; ከክፉ ደዌ የፈወሰን; አይሆንም ብለን ተስፋ የቆረጥንበትን ነገር የፈጸመልን; እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ የጠበቀን ሁላችን በምን ቃላት ቸርነቱን መግለጽ እንችል ይሆን!!!!!!!
እግዚአብሔር፡ያላደገልን፡ምን፡አለና፡እኛ፡ብንቸኩልም፡በጊዜውና፡በቦታው፡ያደርጋል።እግዚአብሔር፡ይመስገን፡ለሱ፡የሚሳነው፡የለም።ለምኞታችን፡የተገዛን፡አያድርገን።ዶክተር፡ዘበነ፡ቃለሕይወት፡ያሰማልን።በጣም፡ጥሩ፡የህይወት፡ምግብ፡ነው፡የሰጡን።
መምህሬ በስጋ በዛልኩበት ሰአት የእርሶ ትምህርት አፀናኝ እድበረታ አደረገኝ መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን እንወዶታለን እናከብሮታለን
እግዜአብሔር ይባርከወት
ቃለህይወትን ያሰማልን ትጉህ የተዋህዶ ሊቅ, መምህር , እና አባታችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ
በትምህርትዎ ነፍሴ ተደሰተች ሸክሜም ቀለል አለልኝ:: እግዚአብሔር. ረጅም ዕድሜና ጤናን ያድልልኝ::
አሜን
ከለመንኩህ ይልቅ ያደረክልኝ እጅግ ብዙነውና አመሰግንሀለሁ🙏🙏🙏 አሜንአሜንአሜን🤲
የማይነሰሳ አምላክ ከምሉ ቤተ ሰቤ አሜሪካ ዱብ አረገኝ።የኔም የነ ብይ ዮናስ ፀሎት የሰማ እግዚአብሔር ልመናየ ሰማኝ።እግዚአብሔር አባታችን ስለሆነ የሐጥያተኛ ፀሎት የእኔ ሰምተዋል።😍😍😍
ከሀጢያቴ ከበደሌ እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ። አሜን አሜን አሜን
ከሀጢይቴ ከበደሌ እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ።አሜን
ende beredo etebegn
እዚያብሔር ይመስገን መ ምህር እድሜ ከጤናገጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባረክሎት
ጌታዬ ሆይ ከሀጣቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ አሜን
ቃለ ህይወት ያሰመሰልን ።
አባታችን ስለ ድንቅ አፅናኝ መንፈስ አዳሽ ትምህርትዎት ጎንበስ ብዬ ከልብ አመሰግናለሁ ። አምላክ ይስጥልን ኃይሉን ብርታቱን ደግሞ ደገሰግሞ ትስጥዎት ። ይህ ያለመሰልቸት በየህለቱ የምታስተላልፉት ትምህርት ለብዙዎቻችን ስለሚጠቅመን እናመሰግናለን ።
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ነፍሴ በዛለችብኝ ግዜ እግዚአብሔርን አሰብሁ 🙏😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 መምህር በጣም እናመሰግናለን ነፍስ የሚያለመልም የህይወት ምግብ ነው💕
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እዉነት ነው ፈጣሪዬን ለምኜ ያጣሁት ምንም የለም።
ከበደሌ ከሀፅያቴ እጠበኝ እደበረዶ ነጭ እሆናለሁ።
እግዚያአብሔር ይባርክልን ረዥም እድሜ ይስጥልን ኩቡር ወንድማችን ።❤❤❤❤
ከሀጢቴ አንጣኝ እንደ በረዶ እነጣለሁ።ክብር ለፈጣሪ አንዲ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።ምመህር ቀሲስ ዘበነ ።ቃለ ህወሃት ያሰማን።💒💒
ከሀጥያቴ እጠበኝ አንፃኝም እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ አሜን እንደ ቃሉ ፍቃድ ይሁንልን ይደረግን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜንን አሜን
God bless I changed my life and I got my life succeeded thank you.our beloved priest live long
ከሐጢአቴ እጠበኝ ቆሽሻለሁ እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ በእዉነት አባታችን እደቃልህ ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያባቶቻችን ቃል ነዉ የሚያፅናናን እግዚአብሔር እናተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመሥገን ለእናንተም እድሜና ጤና ይስጥልን
ትክክል መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነውን በልቦናችን አሳድርብን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አቤቱ ማረን 😭😭
መምህሬ ረጂም እድሜ የኑርልን ፈጣሪ❤❤
መምህራችን በእድሜ በጤና ከነሙሉ ቤተስቦቸው ጋር ኑሩልን መንግስት ስማይት ያውርስልን ቃል ህይወት ይስማልን አባታችን እባክዎ በፆሎተው ይስቡኝ ወለተ ገብርኤል እሜን አሜን ይፍቱኝ
እሜን እምን
በእውነት አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
" እጠበኝ ቆሽሻለሁ "
ከበረዶም እነጣለሁ አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
የድንግል ልጅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የተመስገነ ይሁን 🙏✝️✝️✝️✝️
ቃለህይወትያሰማልንመምህር
ስለ ሥጋየ ሣሥብ ነፍሴን ረሳሁ ጌታየ በምህረቱ ይጎብኘኝ መምህሬ ፀልዩልኝ
i dont have enough words to explain how u literally by every word u say n teach n preach us i feel like u understand us completely thank u....kale hiwet yasemalein memher egzabiher ysteh.
ከሐጺያቴም እጠበኝ አንጻኝ
እንደ በረዶም ነጭ እሆናለሁ።
አሜን፫
Amen kalheywet ysmalen
@@amezenechwoldemeskel6648 አሜን፫
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Much love and respect Memher! You changed my life with your teachings. I am forever grateful for you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ወደ ጥልቁ ወደ ባህር ወስጥ ጣልከኝ ፈሳሾችም በዙሪያ ነበሩ ማዕበል እና ሞገድ ሁሉ በላዬ አለፉ
አረ የኔ ተነግሮ አያልቅም ለማን ልገረው ድቅ ስራውን ሶስት ጊዜ ሀይማኖቴን ቀይሬያለሁ እኔ ስሸሸው እሱ እየፈለገኝ ዛሬም አለው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኔን በደለኛዋን ሀጥያተኛዋን እዲምረኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ እኔ ብዙ ታሪክ አለኝ መምህር በምን አግቼ ልገሮት እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው
እግዚአብሔር የጠፉትን የራቁትን ይፋልጋል ፃድቂኝ ሳይሆን ሃፅያንን የፍልጋል ምክንያቱም ሊያሰተምረን ይቀር ሊለን ሊምረን የራሱ ሊያደረገን ሰላሚፈልግ እንኩዋን ፈጣሪ ወደ እውነት መለሰሽ
አይዞሽ ውድ እግዚአብሔር አምላካችን ማረፌሽን ያብጅልሽ ደሥ ወደሚል ሕይወት ይመልሥሽ የላይሽን እርኩሥ መንፈሥ ቅዱሥ እግዚአብሔር ይገፅፅልሽ እማ
በስልክ ንስሀ ግቢ እኔም በስልክ ነው የገባሁት
@@fatemafatema2705 እህቴ በውስጥ ላናግርሽ
@@kalkedan3902 እሽ እማ
Memeher Zebene thank you for blessing my life each and everyday with the word of the Bible. Only your daily teachings keeps me alive and makes my heart lighter. Thank you Thank you , May god protect you. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን አሜን አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን
በእውነት የኔ ነፍስም ዝላለችና ወለተ አረጋዊ ነኝ አስቡኝ ተምሬ ገብቶኛል ግበዝ ነች ግበዝ ነኝ ብዬ ተምሬ ነገር ግን መጨረሻዬ አላማረም በርግጥ የተሰጠኝ አለ ግን እግዚአብሔር ቢፈቅድና በምማረው አገልግዬ የጉልበት ሰራ ቢቀርልኝ እድሌ እውቀቴ የት ነው ?😭😭
መ ምህር ዘመኑት. ይባረክ ጸልዮልኝ እህት ማርያም ይህን ጸሎት. ስ ሰማ. እጽና ብለው
ከሃጢያቲም እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ ።
ከሃጢያቴም እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ
ከሃጥያቴ እጠበኝ አንፃኝ
እንደ በርዶም ነጭ እሆናለሁ!
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
ከሀጥያቴ እጠበኝ አንፃኝ ከበረዶም እነፃለው🙏
መምህር ትምህርትህ ለህይወቴ ድጋፍ ሆኖኛል ! አሁንም ስለ ድንግል ብለህ በፀሎትህ አስበኝ እኔም ሁሌ እፀልይሀለው
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
Amen amen amen egziabihir ymesgen sle hulu nege 🙏🙏🙏🙏🙏 tebarek
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በጣም ነው ማከብሮት መምህራችን አመብርሀን ትጠብቆት እግዚአብሔር ያደረገልኝ ለኔ ብዙ ነው ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይሁን🙇♀️ የመቤታችን አማላጅነት አይለየን
ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ፡ አሜን ፡ 💚አሜን💛አሜን❤️ ፡
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ይሰጥልን አቤተ አምላኬ ሆይ ከዝህ የመቅዘፍት ዘመና በምህረትህ አሻግረን እዴኛ በደል ሰይሆን እዴችርነትህ ብዛት መተላለፍን ደምስስልን እዴ ምህረትህም ብዛት ከሃጥያት አፂናን አቤት ይቅር በለን😢☝💔🙏🙏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎትዘመኖን ይበርክ ከነመላው ቤተሰቤ በፀሎት አስቡን ትምህርቶ የህይወት ምግብ የነፍስ እርካታ ይሰጠናል እናመሰግናሀለን
ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን አባታችን በጸሎትወ ያሥቡን ሀገራችን ሰላሟን ያሠማን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝነኛው መምህር
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: 💚💛❤️
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን ትምርታችሁን ስሰማእራሴን ይገስፀኛን ክብርናምስጋና ለናትናልጁ🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜንአሜንአሜን አሜን,አባታችን ቃለህይወትያሰማልን ያንተፈቃድ ይሁን ልን🙏🙏🙏
አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ክብርህ ይስፋ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እውነት ነው አባታችን አሁን የሚያስተምሩን ሁሉ በኔ የደረሰብኝ ነው ነበረ ዛለችብኝ አዎ ነብሴ ዛለችብኝ መምህር እምኖረው ኳታር ነው ቀኑንን ሁሉ ጤነኛ ሆኜ ስሰራ ነው የዋልኩት ማታ ላይ ግን እራሴን ስቼ ወድቄ ነበረ ተጨነቀች ልሞት ነው ልሞት ነው እያልኩኝ ከዛ በኃላም እራሴን አላውቀውም አላውቅም ኮማ ውስጥ አስገቡኝ ዶክተሮች ሁሉ ትሞታለች ነው ያሉት ነብሴ ግን እያለቀሰች እየተጨነቀች ነበር ሚካኤል ሚካኤል ሚካኤል እያለች እየተጨነቀች ታለቀሰች 3 ጊዜ ተከፈተ በሩ የተከፈተውን በር 3 ጊዜ ዘጋው በብረት ነው ሚዘጋው ሚዘጋው ነብሴ ታለቅሳለች ሚካኤልን ደጋግማ እየጠራች ከበሩ ላይ አንስቶ ወደታች ለቀቀኝ እደመሰላል የሆነ ግን ጥምዝምዝ ያለ ነው ያንን ሁሉ አላፋ ነብሴ ወደታች መጣች አሁንም ሚካኤልን ደጋግማ እየጠራች ታለቅሳለች ቁጥር እየተደጋገመ ይጠራል በዛን ሰአት ስቅ ስቅ እያለኝ መተፈስ ጀመርኩ ከሰማይ ወስጥ የወጣ ነጭ ልብስ የለበሰ በብርአን ውስጥ ነወ ድነሻል ድነሻል እያለ እየደጋገመ ያናግረኛልወዲያው አይኔን ገለጥኩኝ ነብሴም አወኩኝ ልክ ህዳር ሚካኤል የአመቱ በቀኑ ነብሴን ከሲኦል አትርፎ ለአዲስ ህየወት አበቃኝ ለኔ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይገበዋል ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለፈጠረኝ አምላክ ለእግዚአብሔር ለአብ ለወልድ አነድ አምላክ ለሆነው ለስላሴ ክብር ምስጋና ይገበዋል ለኔ ያረገልኝ ድነቅ ስራው ታምሩን ለመናገር ያበቃኝ ክብር ምስጋና ይገበዋል ለኔ እደደረሰልኝ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችሁም ይድረስላችው በስደት ላለነው ሁሉ እሱ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን አሜን
+++ አሜን አሜን አሜን +++
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ነፍዜ ዛለችብኝ አምላኬ ሆይ አበርታኝ
ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ
እንደበረዶም ነጭ እሆናለው
መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
+++ አሜን አሜን አሜን +++