Yine tarik new yemselng leamtat bmayaquart mekra salf geta abrong hulu yal ayimslm neber swum xeru mibal ager eyenorch selmil malfbetn geta bcha nebr yemiyawuqw bzih hulu gin geta behlme brayi feqrun yasayeng neber ewuntm endalew Hulun qeyiroleng bmigrm huneta wusxen qeyerew leka mekra proses new endl arging geta yemiwodwun Lejun bemkra wusx new miyastkaklew ine Meksr neng menew geta hoy lela sew yelm eskl nebr gin geta melkam endhon hule aseb neber bechlma benhon bemlkam beqa esu melkam becha new:: geta yibarksh❤❤
ተራራዬን አናገረው ዞርበል አለው
ደልዳላ ሜዳ ሁን አለው
ማዕበል ወጀቡን ገሰፀው ፀጥ በል አለው
እንዳያሰጥመኝ ከለከለው
ብርሃኔ ደምቆ በራ በጨለማው ላይ
ጭንገፋና ሞትን እንዳላይ
ነበልባሉም እንዳይፈጀኝ ሀይሉን ወሰደው
በእኔ ላይ ስሙን አገነነው ።
ሁልጊዜ የማመልከው
የዳንኤል አምላክ የኔ ነው
የአንበሶች አፍ ተዘጋ
አልጎዱኝም ሌቱ ነጋ
እንደገና አዘመረኝ ሲጠበቅ ሀዘኔ
እንደገና እድሜ ሰጠኝ ሲጠበቅ መርዶዬ
እንደገና ላይመለስ ድቅድቁ ሌሊቴ
እንደገና በምህረቱ ብሩህ ሆኗል ቀኔ
እንደገና ራራልኝ
እንደገና አዘነልኝ
እንደገና ቸር ስለሆነ
እንደገና እቤቴን አየ
ያንን ደራሽ ውሃ የጥፋት ማዕበል
በቃ ሲል አበቃ እለፍ ሲል አልፏል
ሊያጠፋኝ ነበረ ሊያስቀረኝ በአጭሩ
ከአጥፊው ቀደመ ፈጥኖልኝ ማዳኑ
ነውር ነው ባልዘምር ከእሳት ተነጥቄ
ችዬም አልቀመጥ እጅ እግሬን አጥፌ
ታዘቡኝ ወዳጆች ምታውቁ ስለ እኔ
እርሱ ባይደርስልኝ ሞቼ ነበር ያኔ
ብጮህ አይወጣልኝ ልክ እንዳበደ ሰው
የማደርገው ሁሉ የምሰጠው አነሰው
አነሰው የማደርገው ሁሉ
አነሰው የምሰጠው ሁሉ
አነሰው ለኢየሱስ አነሰው
አነሳው የማደርገው ሀሉ
አነሰው ምዘምረው ሁሉ
አነሰው ለውዴ አነሰው
እንዲህ አልነበረም ያለፈው አመቴ
ነገር ጨላለጨ ክፉ አዘነ ልቤ
ያድናት አምላኳ አሉኝ እስኪ ይምጣ
የሞት መውጊያ ሰብሮ ጠላቶቼን ቀጣ።
ነውር ነው ባልዘምር ከእሳት ተነጥቄ
ችዬም አልቀመጥ እጅ እግሬን አጥፌ
ታዘቡኝ ወዳጆች ምታውቁ ስለ እኔ
እርሱ ባይደርስልኝ ሞቼ ነበር ያኔ
ብጮህ አይወጣልኝ ልክ እንዳበደ ሰው
የማደርገው ሁሉ የምሰጠው አነሰው
አነሰው የማደርገው ሁሉ
አነሰው የምሰጠው ሁሉ
አነሰው ለኢየሱስ አነሰው
አነሳው የማደርገው ሀሉ
አነሰው ምዘምረው ሁሉ
አነሰው ለውዴ አነሰው
እንዲሁ በከንቱ ዲያብሎስ ልፋቱ
ላይደርስብኝ መሮጡ
በአየር ላይ ቀስቱን ወረወረ
በምድርም እጅግ ተሯሯጠ
ፍላፃውን በእኔ ላይ ገተረ
ማረጃውን ስለታም አረገ
ግን አምላክ እንዳለኝ ዘንግቶ
በሲኦል አፍ ሚያስገባኝ መስሎት
ላይ እታች እንዳልቧጠጠ
ዲያብሎስ ተረገጠ
ላይ እታች እንዳልቧጠጠ
ከሳሼ ተረገጠ።
“ከሰማይ ልኮ አዳነኝ፥ ለረገጡኝም ውርደትን ሰጣቸው፤ እግዚአብሔር ቸርነቱንና እውነቱን ላከ።”
- መዝሙር 57፥3
አሜን እግዚአብሔር እንኳን በድጋሚ ከበረብሽ ዘመን በታምራት በበረከት ይለቅ ለምልሚልኝ ስላንቺ እግዚአብሔር እባርካለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ameeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ነኘ ግን መዝሙሩ ቃላቶቹ ለኔ የሚገርመኝ ነው ጌታ ይመስገን
ተባርኩ❤
Bless you,we have one christ 🙏 ❤️
ወዳጄ እየሱስ ይወድሃ/ሻል
@@LidiyaTesifuመሆን ነመሐ ፐ
ጰጸጠፐጰጨሠ😅😢😊😅 0:45፧ሸጸጰጰኸጨጨጨጨከ
።ከቀኘጰጰ ፣😊😊ሸወ😅ፈወዐጸዐወዘበዠ
ኀፈዟ😊ፈዠ
ወወዘሰኦከከ😮ኀኀዐፈቀዠዠዠዠዠዠዠ❤ዧ፣ሊ፣። ወጰጸኸኸጸጸሰዐፈዘጸጸጸጸዘበበቨ፣፣፣፣ጰጨቀኸ
@@DanielDarza-p7p ene rase btm nw miwedew yene geta
Ke orthodox ihtachu
wowተባረኪ እወድሻለው
B1 ken weste 55ta new yesmhute tebarki ❤❤❤ kelale anagerew!!!!!
❤️🙏🍇🍇🍇🍇❤️❤️❤️🍇❤️🙏geta yubarekush tebareki geta makber yalemelumal zemensh yulemulum 🙏❤️🙏
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ለእኔ የዘመርሽው ይመስለኛል ሁሌ ስሰማው እንባየ ይመጣል ካልሰማሁሽ ይናፍቀኛል ❤እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏
ተባረኬ
እንደገና ያቆመሽ አምላክ ይባረክ!!! እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ምህረቱና ቸርነቱ ብዙ ብዙ ነው :: እንደ አምላካችን ያለ ማንም የለም!!! ለበረከት ብቻ ሁኚ!!!
yess
🎉🎉🎉❤❤Hallelujah 🎉🎉🎉❤❤
ይሄን መዝሙር ስሰማው እንባ ነው ሚቀድመኝ ። ጌታ ምህረቱ እና ርህራሄው ብዙ ስሙ ይባረክ ።
መቆጣጠር አቃተኝ
Ewey dentesh leb yesereseral west yegebal God bless u.
እንባዬን ማቆም አቃተኝ እደኔ እድለኝ የለም የክርስቶስመሆኔ በምህረቱ መቋሜ ተባረኪ
❤❤❤MN aynet mezmure nw yemr geta yebarkesh meazye
ተባረኪ
ምርጥ ነሽ
እናዛን መካር ቀን አረስረሰቶ ለዚ ያባቃሺ ጌታ ይባረክ አሁንም ጌታ ዘመንሺን ይባረካው ጨምረሺ ጨምረሺ ዘምራ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሺ
እግዚአብሔረ ይባረክሺ ይበጣብቅሺ
እግዚአብሔረ ፈቱን ያብረልሺ
እግዚአብሔረ ፈቱን ወደ አንቺ ያንሳ ሰላሙን ይስጥሺ
tebareki dinki ij
ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ
ሰወድሸ ከልቦ ነው ምዘምረው ጌታ አብቶ ይባረክሸ ተባረኪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yine tarik new yemselng leamtat bmayaquart mekra salf geta abrong hulu yal ayimslm neber swum xeru mibal ager eyenorch selmil malfbetn geta bcha nebr yemiyawuqw bzih hulu gin geta behlme brayi feqrun yasayeng neber ewuntm endalew Hulun qeyiroleng bmigrm huneta wusxen qeyerew leka mekra proses new endl arging geta yemiwodwun Lejun bemkra wusx new miyastkaklew ine Meksr neng menew geta hoy lela sew yelm eskl nebr gin geta melkam endhon hule aseb neber bechlma benhon bemlkam beqa esu melkam becha new:: geta yibarksh❤❤
ጌታ ከ5ቀን በፊቴ ከመኪና አደጋ ታደገኝ::🙏🙏🙏🙏
ተራራየን አናገረው ዞር በል አለው
ደልዳላሜዳ ሁን አለው
ማእበል ወጀቡን ገፀሰው
ፀጥ በል አለው::
እነዳያሰጥመኝ ከለከለኽ
ብረሃና ደምቆ በራ በጨለማው ላይ
ጭነገፋና ሞትን እንዴላይ
ነበልባሉም እንዳይፈጀኝ ሀይሉን ወሰደው
በእኔ ላይ ስሙን አገነነው::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን ዝማሬ የሰማሁት ገና አድስ እነደወጣ ነበር :: ግን 12/1/24 ከምሽቱ 2ሰአት (8pm)ወደስራ ለመሄድ መኪነየ ውስጥ እየገባሁ ይህ ዝማሬ ድነገት በልቤ ትዝ አለኝ:: ርእሱ ስለጠፋኝ ስሟን ፅፌ ሳገኘው ማደመጥ ጀመሩኩና :መጓዝ ከጀመሩኩ 2ደቂቃ እንኳን ሳልነዳ መኪናው ላይ በረዶ ነገር ሰርቶ ስለነበር ጨለመ ፋን ከፍቼ እየሄድኩ መኪናው መስታወቱ ይጠራል: ብየ ሳሰብ በዴኔገት መኪነየ መነገድ ስቶ ከቆመ መኪና ጋር ሂዶ ተላተመ ::
በዚህ ያየሁት የእግዚአብሔርን ጥበቃ ነበር መኪነው ግጭቱ ከውጩ እንጅ ከውስጥ መስታወቱ ወዘተ ምንም አልሆየም ነበር:: ስረጋጋ መልሸ የሄን መዝሙረ ሳዳመጥ እነደነበር ትዝ ሲለኝ:: yes በጨለማው ላይ ብረሃን በራ ::
ማእበል ወጀቡን ዝም ፀጥ አደረገልኝ ::
በመከራ አሳልፎ ይህን ዝማሬ የሰጠሽ ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ::
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ እንኳንም ደረሰልህ❤ለበረከት ሁን በህይወትም ትኖራለህ
እንኳን እንደገና ለመዘመር አበቃሽ ፈተናዎቻችን ለእግዚአብሔር ክብር ያመጣሉ ተባረኪ 🥰
እሰይ እልልልልልልል እልልልልልልል የእንደገና አምላክ ስሙ ይባረክ እውነት እንደገና እንድትቆሚና እንድትዘምሪ የረዳሽ ጌታ ይባረክ
ቃላት የለኝም እህቴ የሚደንቅ የእውነት የሆነ የምስጋና መንፈስ የሚያጋባ እግዚአብሔርን ከፍ የሚያደርግ በግጥምም በዜማም በጣም rich የሆነ አይንሽ ላይ ከህይወት ተጨምቆ የተዘመረ እንደሆነ በግልፅ የሚታይ ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኪ ዘመንሽን ትዳርሽን ቤትሽን አገልግሎትሽን ጌታ ያለምልመው ብዙ ዘምሪ እኛም ብዙ እንባረክብሽ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
Lezih yabeqash Geta yiberek....yimesgen ...chelemashin gefefewu motshin qeyerewu ....behiywet nuri alesh semu yibarek.....ewunet newu endegena azemeresh......
Ye enedegena amelak semu yibarek dagem befito mezmer selehonelesh dessss belognal yabezaleh be eneba new yemesemaw mezmurshen
ከጠላቶቹ ባመለጠ ጊዜ የዳዊት መዝሙር ተብሎ እንደተጻፈ! የቀመሽውን ያየሽውን የዳሰሽውን እውነትና ምረት ላዘመረሽ ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁን ገና የበጉን ቅኔ ትቀኛለሽ መአዝየ ❤❤
አሜን እናቴ❤❤
ማዝ በጣምነው የምወዲሽ ጌታይባርክሽ
እንባዬን ማቆም አቃተኝ እደኔ እድለኝ የለም የክርስቶስመሆኔ በምህረቱ መቋሜ ተባረኪ
😢ilove it🎉 😊
Yetebarekish set
Amen Amen geta yebrkishi taberiki betam tebrikibetalw mazimurishi sher leyiki ❤❤❤👌👌👌👌🥰🥰🥰
ዘመንሽ ይባረክ የሚያንጽ መዝሙረ ነው
amen amen yene mezmure new teberaki❤❤❤❤
Ufffffffff enddt dink mezmur nw🥰🥰🥰meaziyee bereketachn nesh
ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ
አባባባ😭😭😭 ቃላት የለኝም እንደገና እድሜንቀጠልክልኝ አባ ኮ ቀና አደረከኝ ይህም ሲያንስብህ ነውኡፍፍፍ በጌታ መሆን መታደልም መመረጥም ነው የኔ ውድ ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤❤
Ye rahel getu dish yimem
Wow beka hiwot sizemer wedetikilegnawu ye amliko menfes yasgebal abo tebarkesh kiri❤❤
በቃ ሲል አበቃ🙏
ተባረኪ ደጋግሜ ብሰማውም አዲስ ነው ገና ያዘምረናል ውድድድድድድ
Tebaraki yena wede
Ellllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመናሽ ይላምል
ጌታ ብርክ ያርግሽ❤😊
ምን እንደምልሽ አላቅም ግን የዘመርሽው የኔንም ህይወት ነው እኔም በምህረቱ የቆምኩ ሰው ነኝ ብቻ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ፣ልጆችሽም አድገው አገልጋዩ ይሁኑ❤❤❤
ሐሌሉያ ሐሌሉያ እየሱስ ማን እዳንተ እናት እኳን የወለደችውን ልጅ ትጥላለች እሱ ግን ላይጥለን ላይተወን አባት ወዳጅ ዘመድ አረ እየሱስዬ ምን ልበለው እወድካለው እየሱስዬ😢😢😢😢😢😢 እሰይ ከፍ በልልኝ የኔ ጀግና እየሱስዬ
እኔ ውድ እንኳን ጌታ ረዳሽ 🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክሽ❤❤❤❤
የእንደገኛ አምላክ እንደገና አዘነልኝ
Bruke set sega yibizaleshi yibarkale
ጌታ ይባረክ እካን እደገና አዘመረሽ የኔ ህይው ዘመርሽልኝ ጠላት መሞታችን ሲጠብቅ መኖራችን ተበሰረ እሰይ አሜን❤❤❤❤
Endgana aqumo yazemersh geta simu yibarek kibrun esu yewusd❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Geta semu yebareki edman le chemeralen endegena lazemerashe be bezu tebareki
Amen Egziabher ymesgen endegena azemeregn .....sitebek hazene
tabarki 🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን አሜንተባረክ ❤️❤️😘
Endegena yenamelak temsegn mihretk bezu new❤❤❤❤tebarki
Amennn.geta yibarek enkuwan.geta dereselish meaziye
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ለኔነው ይሄመዝሙር ተባረኪ❤❤❤❤
ችግር በህይወታችን ሲያልፍ እንደዚህ ብዙ ሰው የሚፅናናበት መዝሙር አድርጎ ያሰራል ተባረኪ የአባቴ ልጅ
Wow yeny ehet God bless u.
Amen tsagaw ybizalesh ❤
amen endegena be afachen qinea moleto yemyazemern esu ybark🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰tebareku
መአዚዬ አውነት እግዚያብሔር ቸር ነው ባንቺ አየው ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን በማያልቅ በረከት ተባረኪ
ማዝሾ እግዚአብሔር ፃጋ ያብዛልሽ ❤
ጌታ ይባርክሽ❤❤።
እግዚአብሔር ይባረክ ሰለተሰጠሽ ጸጋ እና ስላሰለፈሽ ጌታ ክብር ብቻ ይሁንለት አኔም ተባርኬሀለው❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው
ተራራዬን አናገረው ❤❤❤ዞር በል አለው❤❤
Amen Tebarke yene enate ❤❤❤
ተባረክህ አሜንን❤❤❤❤
ጌታ ይበርክሽ
Amen amen amen
Taberkiu Tebarekii getaa yebareshi Zemenehi 📚📚📚😭🥰🥰🥰
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙረ የሚስገረም ድምጽ ባረኮሻል ጌታ
Tebarekilegn 1gna zmare nw lela getan kef miyadrgelen zemare geta yebarekesh
ከእግዚአብሔር ፀጋ በቀር ምን ሊያዘምረን ይችላል።የኔ እህት ዘመንሽ ሁሉ ብሩክ ይሁን❤❤❤❤
❤❤❤
አሜንንን
ጴንጤ ነኝ እግዚአብሄር ይባርክሽ❤❤❤❤❤😊❤
ለኔም ያለፈው አመት እዲህ አልነበረም ... ጌታ ግን ምህረቱ አበዛልኝ 😢 ጠላቴ ... የታመነችው ይድናት ብለውኝ ነበር አዳነኝ : የኔ እናት መዝሙሬን ነው የዘመርሽኝ ተባረኪ❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🎤🎤🎤🎤🎻🎻🙏🙏🙏🙏🙏📖📖
ዘመንሽ ይባረክ እንወሻለን❤
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn Alefw tebareki❤❤❤❤❤
እንደኔ ግን የሚወድሽ አለ ....... ዘመንሽ ይባረክ ....... ሁሌ ጥዋት አንቺ ነሽ ብርታቴ መዝሙርሽ ቀኔን ማሳመሪያዬ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ስለፀጋው በሰው መወደድን የሚሰጥ እግዚአብሔር ይባረክ።❤እንዲህ አይነት ኮሜንት ያበረታኛል።
Meazi ehte tbarki
Geta Eyesus yikiber
አሜንንን አሜንንን 🙏🛐🛐🛐🛐የኔ ውዴ 💜😘ታባረክ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
wow endegena lazemeresh geta kibir yihunilet
Teberki 🙏🙏😍😍
ያለፍሽበትን መንገድ ወደ ዝማሬ የቀየረ ጌታ ይባረክ !!! በብዙ ለምልሚልኝ !!!
Gog bless you more and more
😢😢😢😢Amen Amen Semu yebirek Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤wude Tebarki 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎹🎹🎹🎹🎹🎹😢😢😢😢😢
አሜንንንንን ጌታ ይባረክ እንደገና ያቆማን አሜን ተባርክልኝ መዚ
🎉🎉🎉🎉wow yene mar❤❤❤❤❤❤ tebareki😢😢😢😢
Yegiremal lena yetizemir eskimslegie
Teliyalshi yebarki temisasaye tarik yalne yemislegale
እሠይ መአዚዬ ተባረኪ ይጨምርብሽ
የኔ ውድ እህት ከነፍስ የመነጨ ዝማሬ ነው አሁንም ይብዛልሽ እኔና ቤቴ እንወድሻለን::ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው::
Amen amen 🎉🎉🎉🎉haleluya haleluya iyesus geta new ❤❤❤tebareki zemenish yibareki lemilim 🎉🎉🎉🎉