"..ቅንድብሽ መላጣ ... ሱሪህ ልጥፉ አይ ማስጠየፉ " ጆኒ ምን እዳነው ሙዚቃን የእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች አስመስለዉ ተጫወቱት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 95

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 ปีที่แล้ว +23

    ብርክታዊት በጣም ጎበዝ ልጅ እሁድ ላይ መምጣትሽ 👍👍👍 በርቺ

  • @tigistwase8024
    @tigistwase8024 3 ปีที่แล้ว +9

    ብርክቲ ሊያ መቅደስ በጣም ታምራላችሁ የእዉነት ነዉ የሰራችሁት ምን አለ ወንዶቹ እንደናንተ ቢዘጋጁ ዘፈን ሀራም ቢሆንም ለኘሮግራም ሲሆን ዝግጅት ጥሩ

  • @fafibitmhamed525
    @fafibitmhamed525 3 ปีที่แล้ว +21

    ማነው እዴኔ ኢቢኤስን በፍቅር የሚያየው ስወዳቸው

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +12

    ዋውው ዉበት ዘፈን ድሮ ቀር በጣም ደሰ ትላላችሁ

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 ปีที่แล้ว +4

    ትችላላችሁ ይመቻች

  • @etagegnehusineh2414
    @etagegnehusineh2414 2 ปีที่แล้ว

    በጣም. በጣም. ደስ. ይላል

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በሳቅ 😂😂ebs የውነት በጣም ትችላላቹ የአስፋው ፀጉር ተመችቶኛል

  • @hanisweet2564
    @hanisweet2564 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞች በርቱ

  • @semiratewoldeberhan7388
    @semiratewoldeberhan7388 3 ปีที่แล้ว +1

    ብርክታዊት ምርጥ ነሽ

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @ኤደንገነት-ተ5ፈ
    @ኤደንገነት-ተ5ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱሪ የለበሰችው አልቻለችም ሌሎቹ 👍👍👍👍👍

  • @meskiyosfe6198
    @meskiyosfe6198 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን እነዚህ ሴቶች በጣም ነው ደስ የሚሉኝ ኢትዮጵያዊነት አለባቸው

  • @salamethiopia3438
    @salamethiopia3438 3 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ አስፋው ለክ ባጋሊዎቺን ቁጭ😁😁😁😁

    • @ethiopialove9780
      @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😂😂😂😂😂 እኔም መሰልኝ ነበር የድባይ ባንጋሌ 😁😁😁😁😁😁😁😂😂

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว

      እናንተ አትኮሙቱ እንጂ ከኮመታቹህ አያምጣው ነው

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ ክክክክክክክክ

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 3 ปีที่แล้ว +6

    ስለኡነት ደጉን ጊዜ አስታወሳችሁኝ : እናቴ ሰው በሚያናግር ውበቱዋ ያለምንም ተጨማሪ ቀለማቀለም ይህን አይነት ዘፈን ስትሰማ አቤት ስታስነካው በተለይ እቤት ውስጥ ካለን : አየ የልጅነት ጊዜ ትውስታ ሁሌም ውስጤ ተቀርጾ አለ :ብቻ ደጉ ደጉ ገራገሩን የዋሁን ትውልድ አስታወሳቹህን ::::

  • @woynishetteklearegawi3582
    @woynishetteklearegawi3582 3 ปีที่แล้ว +5

    ብሩክቲ ውዝዋዜ ላይ አሪፍ ነሽ ጋዜጠኝነቱን ትንሽ ተለማመጂ ሊያ ደሞ ዳንሱን አልቻልሽበትም በዚ ዘፈን ብርክት አንደኛ መቅዲም ደህና ነሽ

  • @dghhtdfhhu4555
    @dghhtdfhhu4555 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይአባቴ ይዘፍንነበር አባትዝ አለኝ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 ปีที่แล้ว

    ብሩክታዊት አንደኛ መቅደስ ተንቀለቀለችብኝ

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 3 ปีที่แล้ว +1

    Bravo bravo 👏👏

  • @chelsea7952
    @chelsea7952 3 ปีที่แล้ว

    mirtoch you are all iconic , eski endane yetemechachihu like

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @Teddy-dq9eu
    @Teddy-dq9eu 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩሜ ሰላም ነዉ ግሩም አንተን እንደ ሌላ ሰዉ በመጥፎ ነገር ማሠብ ህሊናየ አልቻለም .. የማላዉቀው ነገር ካለ ንገረኘ ግሩሜ

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹሁ በጣም ነዉ እዉነት

  • @Sishayhadushi
    @Sishayhadushi ปีที่แล้ว

    Wow❤❤❤❤❤

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 3 ปีที่แล้ว

    ኢቢኤስዬዬዬ ስወዳችሁ

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

    I love this program

  • @senasena7711
    @senasena7711 3 ปีที่แล้ว +7

    የመካክለኛዋን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም

  • @djbrandbeats
    @djbrandbeats 3 ปีที่แล้ว +3

    Aye ebs ewenetem 1gna...setochu techelalachu maryamen 1000000/1000000

  • @foziya6054
    @foziya6054 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስትላላችሁ የድሮ ዘፈኖች ደስይላሉ

  • @fioryyohannes3472
    @fioryyohannes3472 3 ปีที่แล้ว +1

    Mekdye yene konjo hulachum ewedachulahu

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 ปีที่แล้ว +5

    ወንዶቹ ትንሽ ኮራ ማለት ይቀራቸዋል ጀነን በሉ

  • @wanshtango5116
    @wanshtango5116 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ ችላችሁበታል የድሮውን

  • @zadeyoutube8963
    @zadeyoutube8963 3 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላቹ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +2

    አስፊቲ ዛሬ ሚሥተሬን መሠልከኝ😁😁😁 እንወዳችኋለን

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሁላችሁም ❤️👈

  • @addissnbe5936
    @addissnbe5936 3 ปีที่แล้ว

    Wawww💐💐🌹👍👍👍

  • @ethiopianmom9199
    @ethiopianmom9199 3 ปีที่แล้ว

    I love it 🥰

  • @eskezeiayihunie6221
    @eskezeiayihunie6221 3 ปีที่แล้ว

    Good memoring

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ደስ ሲል

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +3

    ትችላላችሁ የኒ ዉቦች

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ በለው እንዴዴ❤❤❤😁😁😁😁😁

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሲያምሩ

  • @kedesteshetueshetukedset7324
    @kedesteshetueshetukedset7324 3 ปีที่แล้ว

    ናፍቆት ብትኖር ኖር ታስነካው ነበር

  • @maazakalbeto6124
    @maazakalbeto6124 3 ปีที่แล้ว +1

    Woww timachugnalachu

  • @madinatalma9500
    @madinatalma9500 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ናችሁ ራክቤ ወይም አስፋው ወይንም ከተመልካቾቹ የወንድም ካልድ የበጎ አድርጎት ሰጪ ወንድማችን ቁጥር ተበበሩኝማ ለመርዳት ፈልጌ ነው

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይማችቹ

  • @SamsungSamsung-zv4xx
    @SamsungSamsung-zv4xx 3 ปีที่แล้ว

    Awawa

  • @dinukeyradin5617
    @dinukeyradin5617 3 ปีที่แล้ว +5

    ብሩክቲ መንገድ ለይ በለከፈ ተመርራለች ይመስለል

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +1

    ሢያምርባችሁ

  • @የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ
    @የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ 3 ปีที่แล้ว

    😗😗😗😗ዋዋዋዋዉ

  • @samerhsamer5418
    @samerhsamer5418 3 ปีที่แล้ว

    Yemahaluwa baxam tichilalachi

  • @bisrattube1420
    @bisrattube1420 3 ปีที่แล้ว

    Wow asfya tamralke msesa ymute

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 3 ปีที่แล้ว

    የዘንድሮ ሰው ቢሆን በዚህ ዘፈን ድብድብ ገጥመው ነበር ቀልድም ዘፈን ድሮ ቀረ

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 3 ปีที่แล้ว

    አስፌ ተመችቶኛል

  • @NimaSadik
    @NimaSadik ปีที่แล้ว

    asfiti😢😢😢

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 ปีที่แล้ว

    ብርክታውይ ስጠላሺ እህህህ

  • @hayathayat1283
    @hayathayat1283 3 ปีที่แล้ว

    ዘፈን ድሮ ቀረ ያሁኑቾ ዘፈን ብለው ያወራሉ!!!!

  • @gdr668
    @gdr668 2 ปีที่แล้ว

    የራሳቹን ፍጠሩ ሁሌ ቅልዉጥና ሁሌ ኮፒ

  • @imusanyiikush806
    @imusanyiikush806 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @ሰላምአበራሰላምአበራ
    @ሰላምአበራሰላምአበራ 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ እሁዳች ግን አልተቻላቹም ብሩክቲ እንኳን ከፀገነት ገላገለሽ እዚህ ይሻልሻል

  • @djbrandbeats
    @djbrandbeats 3 ปีที่แล้ว +3

    Ye liya suri geday new kikikikiki

    • @Teddy-dq9eu
      @Teddy-dq9eu 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up 3 ปีที่แล้ว

      Haha ya

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰፋው በሳቅ ገደለኝ አንድ የባንግላዲሸ ልጅ ይመሰላል 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 3 ปีที่แล้ว

    በ70ዎቹ

  • @makiyaoromo4698
    @makiyaoromo4698 3 ปีที่แล้ว

    Wwww🥰🥰🥰🥰

  • @Teddy-dq9eu
    @Teddy-dq9eu 3 ปีที่แล้ว

    ትችላላችሁ😂😂😂

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 ปีที่แล้ว

    መቅድ ትበልጣለች

  • @ዳግማሮስ
    @ዳግማሮስ 3 ปีที่แล้ว +1

    yameral

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ትንሱዬ ፀጉር ከየትአገኝህ 😃😃

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 ปีที่แล้ว

      ከፈረስ ነዋ ክክክክ

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 3 ปีที่แล้ว +3

    ተዘፈነ ድሮ ዘፈን በእነሱ ጊዜ ቀረ አሁንማ ምድረ ራቁታም ሁሏ

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 ปีที่แล้ว

    ጆንምን እዳ ነው 😁

  • @sabaefrem3998
    @sabaefrem3998 3 ปีที่แล้ว

    🤣🤣👍🏾

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 ปีที่แล้ว

    Inante girloch girloch 😂😂😂😂😂😂😂

  • @senda9782
    @senda9782 3 ปีที่แล้ว +2

    መቅደስ በልጣችሗለች

  • @መዲስደተኛዋ
    @መዲስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    😁😂

  • @wubitibutajira
    @wubitibutajira 3 ปีที่แล้ว

    Subscribe adrgigi entgagze Enam emlsalhu

  • @machomengistu8323
    @machomengistu8323 3 ปีที่แล้ว

    Zaria Temolaftachew tisheeerer

    • @Teddy-dq9eu
      @Teddy-dq9eu 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደዛሬም አላማሩ!

    • @machomengistu8323
      @machomengistu8323 3 ปีที่แล้ว

      @@Teddy-dq9eu Lante Newa Nbesa

  • @rahelassefa5121
    @rahelassefa5121 3 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀

  • @hayemanotlakew2084
    @hayemanotlakew2084 3 ปีที่แล้ว

    Setameru

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 3 ปีที่แล้ว +3

    መካከላኛዋ ሢበዛ አቃጣይ ነገረኛናት ታሥታውቃለች ክክክክ