Alazar is not just a reporter he is an Intellectual , he can Lecture at Any University in his field of at like in Political science this guy is full of knowledge, in any field he will compose , and orchrestied different narratives he even tell philosophers psychologists ant any time with out any notice so he very rich in added in his thought and he reflect it easily then will tell you foot ball with different approached stay Blessed ALLEYYE
አላዛር ሚል ሰምቼ ነው ከች ያልኩት
በቀደም ስለ ጌታፌ አሰልጣኝ የሰራው ፕሮግራም ኧረ ስሙት!!❤❤❤
Alez በቃ ድምፁን መስማት ያስደስታል
MY IDOL🌹
አሌስኮ እውቀቱ ትህትናው እርጋታው አገላለጽ አመለካከቱ አረዳድ በቃ አሌስኮ ማለት ይሄ ነው !!
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናህ ጋር ያድልህ !!!
እኔ የሰኞ ጠዋት 90 ደቂቃ ትንታኔውን ሪከርድ አድርጌ እሰማው ነበር! ጓደኞቼ በሙሉ የሱ አድናቂ የሆኑት በኔ የመጣ ነው።
አላዛር እዉቀቱ፣ስብዕናዉ፣ቋንቋው፣ገለጻዉ፣ እምነቱ በጣም ያስደንቀኛል!
ካስዬ አሪፍ ስራ ነው በርቺ። አላዛር ላንተ ቃል የለኝም ሁሌም አንደኛ ነህ።
አላዛር መጨረሻ ላይ "ከሚገባኝ በላይ አድናቆት የምትሰጡኝ አመሠግናለሁ " ሲል የትህትናውን ጥግ ያሳየናል። ባለ ምጡቅ አእምሮ መሆኑን ከበሳል ንግግሮቹ መረዳት ቀላል ነው። ስፖርትን በልዩ ሁኔታ ይተነትነዋል። ከድጋፍ ውጭ ያለውን የአውሮፓ እግር ኳስ በጥልቅ አቀራረብ ደሞ ለጆሮ በሚመች ድምፁ ሲያቀርብ በዩቲዩብ መስማት ሱስ ሆኖብኛል።
Alazar is the special one for me
Your program is most favourite ❤❤❤❤❤❤❤
ካሲሽ በእውነቱ ደስ ብሎኛል። subscribeም አድርጌያለሁ! ስለ አሊዝ የምለው የለኝም ድሮ ሀገሬ ጉራጌ እያለው ፋና እያለ ጀምሮ በጣም የምወደውና የማደንቀው ሰው ነው። በተለይም political analysis በ ዶክመንተሪ ሲያቀርብ በጣም ነው የምወድለት የነበረው።እንዳለመታደል እሱ ቀረ እኔም እናፍቀዋለሁ!
ብቻ በርቱ እወዳችኋለሁ!
ያ የምሳ ሰዓት sport news amazing 30 minutes ...respect aliz .... u transform it biggggg upp
አላዛር ሁሌ አዲስ ነው ለኔ
ገና ፋና እያለ ጀምሮ ፕሮግራሞቹ አያመልጠኝም ነበር እንደዛም ሆኖ ግን ሁሌም እንዳዲስ ነው የምሰማው የማዳምጠው
Alazar is not just a reporter he is an Intellectual , he can Lecture at Any University in his field of at like in Political science this guy is full of knowledge, in any field he will compose , and orchrestied different narratives he even tell philosophers psychologists ant any time with out any notice so he very rich in added in his thought and he reflect it easily then will tell you foot ball with different approached stay Blessed ALLEYYE
Alemayehu Disasa was called Delpiero since he wore Delpieros Jersey in his first club trial.
ALEZE ❤🔥👍
Liyu adis betam Arif,aznagn & astemari program ...
አሊዜ❤❤❤❤❤
አላዛር ያለበት ቦታ አልጠፋም አላዛር 1ኛ
ካስሽ thank you ማለት እፈልጋልሁ ተወዳጁን ሊቅ ሰው አሌክስን ይዘህልን ስለመጣህ ❤
አላዛር ❤❤❤❤
በጣም እሚገርም ፕሮግራም ነዉ ቼልሲ ከባርሳ የነበረዉን የ ቺምፒዬንስ ሊግ ጨዋታን አስታወሳቹኝ እንደዚ ፕሮግራም ነዉ ጨዋታዉን በጉጉት ጠብቄዉ ቶሎ ያለቀዉ
Alazar is best
አሌክስ የቬንገር የመጨረሻ ቀን ላይ የሰራውን ፕሮግራም እኔም አስታውሰዋለሁ
Aleza liyu saw nak gin ba cibcaba 👏👏አትስከሩ
euro 2000 zizu portugal,spain and england lay demo 2 goals አግብቷል
በጣም ሚገርም ቆይታ ነው
Thank You!
ካስሽ ታፈሰን እምታደንቀዉ የሰፈርክ ልጅ ስለሆነ ነዉ አይደል😂😂የታፌ ችሎታን እና ሂይወት እማመሳስለዉ ከኔይማር ጋር ነዉ የሚያስቆጭ
የታፈሰ የእግር ኳስ ችሎታ ምንም ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም! ሙያ ስነምግባርን እንደሚፈልግ ማሳያ ከሆኑት እርሱ አንዱ ነው። አስፋው ሜዳ ላየው🤔
አሌክስ ትለያለክ
Aliz best
Alexo😍😍😍😍
Like Share Subscribe. Well done Kahashi No.355 Subscriber.
Thanks and welcome
Aleza #1
Alizo🖤🖤🖤
Aliz the great
አላዛርን አቅርበህ ሳዓት አነስ ??????
🤙
As a work colleague interviewer, I expected more & questions relatively with more depths , but sorry I felt you didn't use the chance .
አላዛር ሚል ሰምቼ ነው ከች ያልኩት