It is a natter of time that the facist government of Abyie will be brought up for justice. Fano is steadyfast on their pursuit to bring about significant change for all marginalized Amhara ethinic group. All Amhara are Fano, except for those who are corrupted Amhara.
መሳይና ደሬ የዛሬው ውይይታችሁ ደሞ በጣም ነው ያሳቀኝ ያዝናናኝ በርቱ ጀግኖች ናችሁ
የፋኖ እረኛ ስለሌለና ከላይ እስከታች የጀግኖች መሪዎች ስብስብ በመሆኑ የሚደናቀፍ ትግል አይኖርም። ጀግናው ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
Welcome our heroes. You are so brilliant!!
ጠንክሩ
እናመሰግናለን ደሬና መሳይ ለተጎዳው ሕዝብ አንደበት ስለሆናችሁን እግዚአብሔር ያቆያችሁ እርጥብ ሳር አያንቅፋችሁ ኑሩልን ዘራችሁ ይባረክ
ብዙዎችን ከሰቆቃ ለማውጣት እንዴት ይችን ጠማማ የሚደፋት ጠፋ?
👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ፍኖን ያሸንፋል !!!
Dereje live somewhere in Netherland no time Je talks about peace.But today he talks right about the true news when reporting .
የሚዲያ አርበኞች እስቲ ኑና ተዋጉ ። ልብ ካላቹ
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እንጂ ባለስልጣኑም ሆነ ተከታዩ ደም አስክሮቸዋል
ይቅርታ የምጠይቅ ሰዉ ነዉ የብልግና ደጋፍዎች ገና አልደረሱም
የትግራይ ህዝብ በድሮን ሲጨፈጨፍ ገጥመን መስሎኝ እያላቹ ታላግጡብን ነበር
ብልፅግና ወይም ኦዴድ የሚለው ቃል ግን ቢቀየር ባይ ነኝ እኔ የልጅነቴ ምኞት ፖለቲከኝነት ነው አሁን ግን በብልፅግና ማለቴ የግሀነም ትል ፓሪቲ ወች የፖለቲካን እርካሽነት ሀፂያት ሳይ ህልሜ ያለምኩት አስጠላኝ የተናገርኩበት አንደበቴ አስጠላኝ ።እናም ወንድሞቼ ብልፅግና ሳይሆን የገሀነም ትል በሚል ቀይሩልኝ
ተናግረህ ሞተሃል አላርፍ ካልክ ታድያ ቁጭ ብሎ ቅቤ እንዲቀባህ ፈልገህ ነበር?
ሰውየው ስልጣን በጣም ስለሚወድ አይለቅም ከተማውን የሚያፈርሰው ያለው የጀመርኩ😊ት ልጨርስ ይልሃል
ኣቶ ሲሳይ ፈጣሪ ያሳየን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ክደት ፈፀመ።
ሀምሳ ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ዘመነ ካሴ ነው
ኦሮ የእሱ ሌላው የሠራውን መቋሸሽ,በጣም
ይችላሉ,,ፋኖ ግሩም ሄሊ የከሰከሰ ጥበቡ ነው , እኛ የወደፊቷ ኢትዮ/ያ እንሞትላታን🎉
አንድ ንጹህ ሰዉ አለአገባብ ከሚበደል 10 ወንጀለኛ ብለቀቅ ይሻላል ።
ለ1_2 ፋኖ ተብሎ የደሃ መታከሚያ ና 🎉ንጹህ ታካሚ በጤና ጣቢያ መጎዳት የለበትም
እንደ ክርስቲያን ታደለ ሰላማዊ ትግል
ጥቅምት 24 ሞተ ብለህ አዉረተሀል አይደል😊
ሰብዓዊነት ከህሊና የተፋቀው በትግራይ ጦርነት ጊዜ ነው፣ የሰው ልጅ በህይወቱ እሳት ውስጥ እየተቆሰቆሰ የተጠበሰ ጊዜ ነው። እኔ ሰው ከጠፋብኝ ቆየቻለሁ። አሁንም ፈጣሪ ይማረን።
You are trading by the blood of innocent.
ኮረኔል ደመቀ ከሐዲ
ዋጋ ❤❤❤
ትከፍልበታለህ
Mesayi and Dera...ty ...kehadi Sisayi endezih yeworede sewu mehonu yigerimal..one day paid the price!
አረ እስክንድር ምሳሪያ አልጨበጥም
😂😂😂በሰው ደም ሰክራችኋል እናንተ ሰዎች ሰከን በሉ 🤔🤔🤔
ደካማ የሀገር ጉዶች,ከነ ገዥው አካባቢ,የሚመጡ ድንፋታዎች,ከሰብ ያልተፈ
ጠሩ ,ያውም ሀይማኖት ሞራል,ለነሱ ብረቅ,
የሆነባቸው,👹ናቸው።
ደሬ ፀልዩላቸው ለዘረኝ ሰው
ሲሳይ አጌና ብላችሁ ጥሩት
Use your channel
አይ አዋሽ አርባ መታጎር ነው ሰላማዊ ትግል ማለት
እናንተ ምን ልትባሉ ነው ? የትግሪይን ህዘብ አስጨፍጭፍቹ አሁንም የአማራ ህዝብ በተዘዋዋሪ እያስጨፈጨፋቹሁት ነው ና ምን ልትባሉ ነው?
It is a natter of time that the facist government of Abyie will be brought up for justice.
Fano is steadyfast on their pursuit to bring about significant change for all marginalized Amhara ethinic group.
All Amhara are Fano, except for those who are corrupted Amhara.
የብልጽግና ዉሸት ሰለቸን🤔🤔🤔ድል ለ ተገፋው አማራ ህዝብ ፋኖ
ያልተረጋገጠ ወሬ አታውሩ
ስታስጠሉ ቧሐቃ አፍ ሁሉ 😂😂😂😂
እነሲሳይ እኮ ኦሮሞ ሆኖ ተገኝቷል
You fight any ward that talks about peace other wise you lose.your income.
እናንተ ምታረጉ ዋሾው የውሸት ጀነራሎች ድሮም መአረግ ከመሬት አስተው እንደቂቤ እየለጠፋ ውሸት ቢያወሩ አይገርምም
ሰላም ከመጣማ ገብህ ይቋረጣል
ደሬ በደምብ ተከራከር
GEM LEGEM ABREH AZEGEM NACHEH.
እነዚህ የመከላከያ የክብር አባላት "ምን ጊዜ ሞትሽና አፈር አፈር ሸተትሽ" የሚለውን ብሂል የሚያስታውሱን ከርሳቸውን አስበው ህሊናቸውን የካዱ ናቸው። RIP በሏቸው። በተለይ ይሄ ቶላ የሚባለውና ሲሳይ አንጆ እጅግ የሚያስጠሉ ናቸው።
ምን ይላል ይሄ ? የምን ሕሊና ነው የሚለው ? ውሻ በበላበት መጮሁ ዛሬ ነው የተጀመረው? የሰው የማበድ መብት ለምን ትጋፋላችሁ?
ስላም ምን ምንድነው አጠገብህ ያሉት ህዝብ የመረጣቸውን እስር ቤት አጉረህ ኑ በስላም ታገሉ የምትለው ለማስር ብለህ ነው ጉደኛ መሪ ነህ
መሳይ ሰብአዊነት ታዉቃለህ እንዴ??