የረገፉ ቅጠሎች --- አዲስ ሙሉ እውነተኛ የሆነ ታሪክ | LOVE STORY | --- ሙሉ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z 11 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ወላሂ ድንቅ አተራረክ ነው ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 11 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሠግናለን።ይሄን ድምፅ ስወደው የኔ ቆንጆ ሁሌም አንች አቅርቢልን ስወድሽ ።ታሪኩ አያሳዝናል በዚህ ህይወት ውስጥ ያሉ ሠወች ያሳዝኑኛል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ታሪካቼውን ይቀይር አይሳነውምና።

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 10 หลายเดือนก่อน +3

    የአሏህህህህ ምን አይነት ገራሚ ታሪክገራሚ አተራረክ ማሻአሏህ እፍፍፍፍ እባ እየተናነቀኝ ነዉ የሰማሁት ሁሉን ነገር ከለከሉኝ እህህህ የቲምነት ከባድ ነዉ በተለይ በልጅነት ወላጅን ማጣት ብዙ ፈተናዎችን አስጎንጭቶናል ግን አልሀምዱሊላህ ሀያሉ ጌታ ከማንም በላይ አለልን 💖እናት ለዘለአለም ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይደንቃል
    ብዙ ቁም ነገር አለወ የሰው ልጅ ውጣ ውረድ ብዙ ነው አቅራቢዋን
    ተራኪዋን ወደድካት ከምር❤❤❤

  • @JojobBaba
    @JojobBaba 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ነው ድምጽሽ። ታሪኩ በጣሞ ያሳዝናል። ❤

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 5 หลายเดือนก่อน

    Wooooo❤❤❤❤❤

  • @dangebray7496
    @dangebray7496 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ድምፅ ስወደው ሁሌም አንቺ ብቻ ነው እንድታቀርቢ የምፈልገው

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 10 หลายเดือนก่อน

    አሳዛኝ ታሪክ ግሩም አቀራረብ እናመሰግናለን 😅😮😊😅

  • @diekillerentenoob7698
    @diekillerentenoob7698 10 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ነው ያንች ትርካ መስማት አጎጊ ነው ከልብ አስገንኩ

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 9 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም የሚያሳዝን ትረካ ነው በሚገርመኝ ሁኔታ የተራኪዋ ድምፅ ስወድልሽ ደስስ የምትይ የሚጣፍጥ ትረካ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ከጤና ጋ ሴት መሆን እራሱ ፈተና ነው ግን በዚሁ እየገኖሩ ይሆን አሁንም????

  • @birtukanletta1837
    @birtukanletta1837 10 หลายเดือนก่อน

    ❤ለተራኪዋ በጣም ደስ የሚል አተራረክ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 10 หลายเดือนก่อน +2

    super 👌

    • @senistories
      @senistories  10 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you

  • @HanunaMohammed
    @HanunaMohammed 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ድምፅሽ እኮ አደኛ ነው

  • @mebasilasekassa4393
    @mebasilasekassa4393 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን 🙏🏿..... Nice book and great narrator!!!... Please read ንቡት everyone will like it.

    • @senistories
      @senistories  11 หลายเดือนก่อน

      send me if u have it please?

    • @mebasilasekassa4393
      @mebasilasekassa4393 11 หลายเดือนก่อน

      @@senistories of course I have it how can I send it to u?

    • @senistories
      @senistories  11 หลายเดือนก่อน

      @@mebasilasekassa4393do u have it in a soft copy or??

    • @mebasilasekassa4393
      @mebasilasekassa4393 11 หลายเดือนก่อน

      @@senistories softcopy of course !

  • @tinseawyassin2637
    @tinseawyassin2637 10 หลายเดือนก่อน

    ኣቤት እጹብ ድንቅ ኣይነት ኣተራረክ
    ኣምላክ ይባርክሽ።

  • @አመልወዳጂ
    @አመልወዳጂ 10 หลายเดือนก่อน

    ህይወት በራሷ ፈተና ናት 😢😢😢

  • @TsigaredaFsuh
    @TsigaredaFsuh 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 10 หลายเดือนก่อน

    Uffffffffffff 😢😢😢😢😢 setasazen mariyamen 😢😢

  • @مبيت-ل7ض
    @مبيت-ل7ض 10 หลายเดือนก่อน

    Wow dimstishi👌

  • @sadhsaad7843
    @sadhsaad7843 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ ደስ የሚል ታሪክ

  • @TekeluAyena
    @TekeluAyena 9 หลายเดือนก่อน

    Good srory

  • @yonatano1
    @yonatano1 11 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾💯👌🏾👍🏾keep it up

  • @enayaali9175
    @enayaali9175 11 หลายเดือนก่อน

    ተራኪዌ ግን ትችይብታልሽ በቃ ምንም ቃል የልኝም እንዳይልቅብኝ በስስት ነው ማዳምጥሽ ወላሂ

  • @בייליטסמה
    @בייליטסמה 11 หลายเดือนก่อน

    ዋናው ነገርስ ማለቴ ጠላትሽ?

  • @Aaa333-y6b
    @Aaa333-y6b 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Aaa333-y6b
    @Aaa333-y6b 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤