ዝጎራ ሙሉ ትረካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 190

  • @EgzabherFikrnew
    @EgzabherFikrnew 4 หลายเดือนก่อน +8

    በከንቱ ያባከንኩት ጊዜየ ፀፀተኝ በማይጠቅሙ ነገሮች ራሴን ወጥሬ

  • @tibebuaskejay
    @tibebuaskejay 5 หลายเดือนก่อน +6

    የ እዉነት ጆሮ ያለዉ ይስማ ኦርቶዶክስ ድንቅ ነች፡፡ፈጣሪየ እንኳን እዚች እተቀደሰች ምድር ፈጠርከኝ፡፡አለማየሁ ዋሴ ፡እዮብ ዮናስ እግዚያብሔር ዉለታችሁን ይክፈላችሁ

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 ปีที่แล้ว +12

    አምላከ ቅዱሳን የሀገራችንን እና የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ክብርና መፈራት ይመልስልን።
    የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤትና በረከት ይደርብን በእውነት ✝️❤️🥰👏
    ይሄን የመሰለ ድንቅ መፅሐፍ ወልደው የሰጡንን ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን።
    መፅሐፉን ለመገበን ለወንድማችን እዮብ ዮናስም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሠግናለን 😍😍😍😍👏👏👏👏👏

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍፍ በደስታም በሀዘንም ጨረስኩኝ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ለመንፈ ስም ለስጋም ምግብ የሆነ ድርሰት ነበር እናመሰግናለን ክቡር ዶእተር አለማየሁ ዋሴ ነፍስህ በሀሴት ትሞሌ ሰላምህ እደ ሰማይ ከዋክብት እደምር አሸዋ ይብዛልህ ብዕርህ አይንጠፍ አሜን ወድማችን እዮብ የድርሰቱን ነፍስ ዘርተህ አስደመምከኝ አቤት ከቦታ ቦታ በመውጣህ በመግባት አብሬህ ስነጉድ ስወርድ ስወጣ ነበር ከ አቦደቢ እስከ ሀገራችን ተራራወች ዋሻወች ደኖች ሌላው ይቅር አደይ ቤት ከህፃኖቹ ጋ ሁሉ የበላህ እስከሚመስለኝ ዋው ነው ባይገርምህ ማህበረ ስላሴ የማቀው ሰው ያየሁ ይመስለኝ ሲል ሲሳይ ዶክተር ክብርወም እደሚሆን ጠርጥሬ ነበር በመጀመሪያ ጉዞም ደብዳቤ ና የመኪና ቁልፍ ለቄስ ገዳሙ ባለቤት ሰቶ የደበት ቦታ እነሰ ጋ ነበር በመቀጠል የት እየጠፋህ ነው ሲለው የማርያምን ብቅል ልፈጭ ሲል ብቻ በያዳዱ ነገር ዶክተር እዳለበት ተስምቶኛል በመቀ ጠል ለሰርጉ እዳትቀር የሚለው ደብዳቤ ሲሳይ እፀዋቱን አግኝቶ ወደተቀደሰው ቦታ ሲወስድ ተሰብስበው ልክ እደሰርግ የሚያከብሩት ነበር የመሰለኝ እውነትም ሁሉም በ አንድ መንፈስ ተገናኙ በጣም ልዩ ጣፋጭ ነበር ወድሜ እዮብ እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ይስጥህ ቤትህን በሰላም በፍቅር ይሙላልህ ሌላ ምን አለኝ እና ምን እላለሁ😢

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg 11 หลายเดือนก่อน +4

    እዮ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ይብዛልክ ስላምክ ይብዛ ከነቤተስብህ መርበብርት ስስማ እንዴት እንደተመስጥኩኝ ሲሳይን በጣም ነው የምውድው አውቀንም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabaalemy1345
    @sabaalemy1345 ปีที่แล้ว +11

    ኦ አምላኬ ሆይ ታዓምርህ ብዙ የኛ ጌታ 🙏 እናመሠግናለን ደራሲውንም አንባቢውንም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱንም ጥበብንም ይስጣችሁ🙏

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም አባቴ በእዉነት እድሜ የስጥህ በጠም ጥሩነው ብርታ ።

  • @asd-hi5wb
    @asd-hi5wb ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ መጽሃፍ ድንቅ ትረካ ቃላቶቹ ነብስ ዘርተዉ የተተረኩ ግሩም ነዉ

  • @HiwotMe
    @HiwotMe 9 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን ታላቅ እና ድንቅ የሆነን ታሪካዊ መፅሀፍን እንድሰማ የፈቀደልኝ የአባቶቸ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤
    ምንም ማለት አቅም ባይኖረኝም ለታላቁ ደራሲ አለማየሁ ዋሴ እሸቴ እና ለተረከልን ወንድማችን እዮብ የወናስ ታላቅ አክብሮቴ ይድረስልኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 ปีที่แล้ว +2

    ማንበቡን ከየት አምጥቼ አነባለሁ ያለሁበት አይመቾም አለማዳመጤ ንን ቆጨኝ ተባረክ እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚሃቤሔር የምሰገን ተዋህዶእምንቴ እፁብ ድንቅ የእግዚሃቤሔር ታአምር ለደጂሰላሙ አብቃን አቤቱ ጊታሁዪ

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 ปีที่แล้ว +6

    ደራሲውን ሰምቼ አልጠግበውም ነበር የበለጠ ደግሞ ያንተ ትረካጰየበለጠ ከልብ ሀሴት ያደርጋል እናመሰግናለን ተባረክልን

  • @mekdi1921
    @mekdi1921 ปีที่แล้ว +6

    እውነት እንጂ ድርሰት እኮ አይመስለኝም እንዲ አይነት ድርሰቶች😌🥰 እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ደራሲውንም እግዚአብሔር ያስብልን❤🙏

  • @MeseretMeqninit
    @MeseretMeqninit ปีที่แล้ว +1

    አዉነት ለመናገረ ደራሲ አለማየዉ
    እሸቴ እድለኛ ሰዉነህ
    ቃል የለኝም በጣምደስየሚል
    እንደማር የሚጥም መፃፍ ነዉ
    ባያልቅ የሚስብል ነዉ
    🙏🙏🙏

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 2 ปีที่แล้ว +45

    የመፀሀፉ ደራሲ እና ተራኪ ሁልችሁንም እግዚአብሔር በፀጋና በበረከት ያኑራችሁ!!! የቅዱሳን አባቶቻችን በረከትና እረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! አሜን!!!

    • @ZewduAnagaw
      @ZewduAnagaw หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤።

  • @mehalekbelayeneh5346
    @mehalekbelayeneh5346 ปีที่แล้ว +12

    ታሪክን በክፍል ባለመቆራረጥ እና ሙሉ መጽሀፉን በመተረክ ለአንባቢ በማቅረብ በፍጹም ይህን ቻናል የሚያህለው የለም፤ እጅጉን ምርጥ ነው። በርቱ

  • @yaredabebe2229
    @yaredabebe2229 2 ปีที่แล้ว +3

    ትረካው በጣም ጥሩ ነው፤ በዚሁ ቀጥል፡፡ ለብዙ ዓይነት ሰዎች ጠቀሜታ አለው፡፡ ለምሳሌ እኔ ሥራዬ ብዙጊዜ በእጅ እና በዐይን በመሆኑ ጀሮዬ ነጻ የሚሆንብት ስለሆነ ጠቅሞኛል፡፡
    እንደ አስተያየት የግእዝ ቃላትን ከማንበብህ በፊት አነባበቡን ግእዝ የሚችሉ ሊቃውንትን ብታማክር ጥሩ ነው፡፡
    ለምሳሌ እዚህ ላይ፡ ግዘፍ የሚለውን፣ ኢትክስት፣ የመሳሰሉትን!

  • @Tsedya
    @Tsedya ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @tarikmezgebu-id9vb
    @tarikmezgebu-id9vb ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አስገራሚ በደስታም በሀዘንም ጨረስኩት የመጽሐፍ ደራሲ እና ተራኪ እግዚአብሔር በበረከት በፀጋው ያኑራችሁ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ከኛም ከሀገራችን ኢትዮጵያ ጋር ይሁን !! አሜን🙏

  • @abilaksolomon1319
    @abilaksolomon1319 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ትረካ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
    @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም የሚደንቅና የሚያስገርም ትረካ ከደራሲው እስከ ተራኪው በጣም ደስ የሚል ነው እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ

  • @TigistTigistbazabeh
    @TigistTigistbazabeh ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሠግናለን በእውነት ድምፅህ የንባብ ቅላፄህ ለጆሮ ይጣፍጣል እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @ሀይልየእግዛብሔርነው
    @ሀይልየእግዛብሔርነው 3 ปีที่แล้ว +9

    ደራሲውንም ተራኪውንም እናመሰግናለን ምርጥ ድርሰት ከምርጥ ተራኪ ጋር ሲዋህድ መንፈስን ያድሳል

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 2 ปีที่แล้ว +4

    ከቃልም በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዮብ ዮናስ ሁሌ ለምታቀርብልን የመፀሐፍ ትረካ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው🙏❤🙏❤

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 ปีที่แล้ว +35

    ድንቅ መፀሀፍ
    ቃላቶቹን ሕይወት ዘርተህበት መስማት ብቻ ሳይሆን እንድናየው አድርገኸናል!
    እግዚአብሔር ይስጥህ!

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ድንቅ ደራሲ ድንቅ ተራኪ እዮቫ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እንደ እርሰዎ ያሉትን ያብዛልን አሜን፫

  • @tegesttekie1757
    @tegesttekie1757 ปีที่แล้ว +2

    አስደማሚ ታሪክ እና ትረካ: እናመሰግናለን🙏🙏

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 3 ปีที่แล้ว +32

    ከደራሲው እስከ ተራኪው በምናብ ኢትዮጵያን ዞርኳት ይገርማል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @geremewtegbaru5603
    @geremewtegbaru5603 2 ปีที่แล้ว +5

    እዮብ ወንድሜ እድሜክን የአባቶቼ አምላክ አድሜክን ያርዝምልኝ

  • @makdesasrat7455
    @makdesasrat7455 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነቱ እስከ ዛሬ ከነባብኩትም ሆነ በትረካ ከሰማሁት መጽሐፍ እንደዚህ የሚሰጠኝ ያሉም እየሰማውት ሰይሆን እኔ ሬሴ በቦታው የነበርኩና ታርኩን የኖርኩት የእል ነዉ የተሰማኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @sabellaro673
    @sabellaro673 ปีที่แล้ว +3

    በእጅጉ እናመስግናለንን ምርጥ ፅህፍ ከምርጥ አተረክና ግሩም ድምፅ : ልዩ ውበትን አላብሳታል ተባረኩ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን ::❤❤❤

  • @qeranyo6741
    @qeranyo6741 3 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ እንዴህ አይነት ታምራትን እንድናይ ለፈቀድክልን አምላክ ምስጋና ይግባህ 🙏🙏🙏

  • @NadiaNadia-cm1nk
    @NadiaNadia-cm1nk 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋውው ግሩም ንባባብ ግሩም ታሪክ እናመሰግናለት

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ተራኪ ምርጥ ደራሲ።

  • @kaschakonejo8322
    @kaschakonejo8322 3 ปีที่แล้ว +3

    አጎጊና ልክ እንደእፁ ፍለጋ ትረካውንም መጨርስ አጎጊቢሆንም ወደመጨርሻውላይ ያለው ፍትጊያ ደስ ይላል መጨርሻውም እጅግ በጣም አስደስቶኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አስተምሮኛል

  • @netsanetmanaye6809
    @netsanetmanaye6809 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow 👌 Uffff endet dessssssss yelale weyeee Orthodox Emenete le zelalem nureleg 🙏 Thanks Brother 😃 😊 Ethiopia 🇪🇹 Lezelalem nureleg

  • @bethelhemayichew2251
    @bethelhemayichew2251 2 ปีที่แล้ว +6

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ የቅዱሳን አምላክ ቤተሰብህን ይበረክልህ

  • @tekluhailu8018
    @tekluhailu8018 2 ปีที่แล้ว +4

    መንፈስን የምያድስ መፅሐፍ
    ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 3 ปีที่แล้ว +8

    አመሰገንኩ! እጅግ አስደሳች መፅሀፍ። እጅግ ማራኪና የማይሰለች አተራረክ። ልዪ ድምፅ። ምስጋና ለደራሲው እና ለአድራሹ።

  • @ethi1231
    @ethi1231 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርም ታሪክ የሚገርም ተራኪ በስመአብ ልቤ እየወጣ እየወረደ እየተናጠ እንደምንም ጨረስኩት እፎፎፎይ

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው ከማለት ውጪ ምን ማለት ይቻላል በእውነት ድንቅ ነው አንዳንድ ቦታ ነደድ እያልኩ ብዙ ቦታዎች ላይ ሳቅ እያልኩ ደሞም እውነት ነው እያልኩ ነው የሰማሁት በእውነት በጣም የምናሳዝን ትውልዶች ነን ብቻ ይገርማል በጣም እናመሰግናለን👏

  • @eyayewyigzaw1
    @eyayewyigzaw1 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ሠላም እግዚአብሄረ ይመሥገን እናመሠግናለን ዋውውውውውው እጂግ በጣም እናመሠግናለን ፈጣሪይ አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው ድንቅ መፅሀፍ ስለተረክልንም እናመሰግናል ወንድማችን

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 6 หลายเดือนก่อน +1

    እስከዛሬ ይህንን ፔጂ አለማወቅ ነዉ የቆጨኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 ปีที่แล้ว +7

    ይሄን መፅሐፍ እንዳነብ ምክንያት የሆነኝ ሚተራሊዮን የሚባል መፅሐፍ ነው
    ሚተራሊዮ'ንን ሰው ጋብዞኝ ላነብ ስገባ ሚተራሊዮን ደግሞ በመጀመሪያ ዝጎራን እንዳነብ ጋበዘኝ😍😍😍
    ሚተራሊዮንን የጋበዘኝን ሰው በጣም አመሠግናለሁ
    ዝጎራን የጋበዘኝንም ሚተራሊዮን መፅሐፍ አመሠግናለሁ✝️❤️🥰👏

    • @atsedeassefe3634
      @atsedeassefe3634 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ደግሞ በአንች ምክንያት ይሄን ጨርሼ ላነበው ዝግጁ ሆኛለሁ ሙሉውን ባለገኜውም በክፍል በክፍል አግኝቸዋለሁ። አመሰግናለሁ እህቴ

    • @genetchristian8222
      @genetchristian8222 ปีที่แล้ว +1

      @@atsedeassefe3634 በክፍል በክፍል ነው ያለው ግን እስከመጨረሻው ተነቧል😍
      መልካም ንባብ ይሁንልሽ የማይጠገብ መፅሐፍ ነው🥰

    • @edomedom4858
      @edomedom4858 ปีที่แล้ว

      Ke gizora befit degmo emeguan anbibiw

    • @genetchristian8222
      @genetchristian8222 ปีที่แล้ว

      @@edomedom4858አመሠግናለሁ እህቴ
      አንብቤዋለሁ🥰

    • @edomedom4858
      @edomedom4858 ปีที่แล้ว

      @@genetchristian8222 Kehone eshi tiru😍

  • @selammesitube
    @selammesitube 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ኢዮብ በእውነት እድሜን ከጤና ጋ ያድልልን በጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሔር ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 2 ปีที่แล้ว +2

    selam leante yihun tewdeaju wendemeachin❤❤❤ wow wow betam des yemile tshuefe enea nibabe tebeareke

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 ปีที่แล้ว +4

    እጂግ በጣም እናመሰግናለን ደራሲውም ተራኪውም ድንቅ ናችሁ 🙏🙏🙏❤❤

  • @እምቢተኛውጋይንት
    @እምቢተኛውጋይንት 3 ปีที่แล้ว +5

    ይህን ለሁለተኛ ጊዜ ሰማሁት። ሐሽማልን ተርክልን እስኪ።

  • @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
    @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ 3 ปีที่แล้ว +8

    እናመስግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ወሬ ትቸ እንደዚህ ታሪክን ማውቅ እንዴት ደስ ይላል እመጎን ብቻ ነበር ያነበብኩ

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 3 ปีที่แล้ว +4

    እዬባ የሚገርም ትረካ ነው እጅግ በጣም እናምሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @MrGesesew
    @MrGesesew 2 ปีที่แล้ว +2

    tbarek eyoba endezih wub adirgeh slakerebkilin. You are doing a great job💗

  • @birhanendayehuyoutube6651
    @birhanendayehuyoutube6651 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እዮባ አንተኮ ካላይ መስጠት ከማያለቅበት ቸርነትን እና ርህራሄን ፀጋን ፀጋን እና ደግንትን ማደረግ ከማይሰለቸው ከኤልሻዳዩ ጌታነው ሁሉም ነገር የተበረከተልህ፡፡ በተፈጥሮ የተገኘ ነገር ደግሞ ከሁሉም በላይ እንቁ ነው እኛ የራሳችን ጥረት ስንጨምርበት ደግሞ የበለጠ ሙሉ እንሆናለን በርግጥ የሰው ልጅ በጣም ራስ ወዳድ ከመሆኑ የተነሳ በጎ ነገር ሲሰራ እራሱን ክፉ ነገር በህወቱ ወስጥ ሲከናወን ደግሞ ወይ ለሰይጣን አለበለዚያም ለፈጣሪ አሳልፎ ይሰጣል፡፡
    እኔ ግን ይገርምሃል ሁሉም ነገር ለፍፃሜ የሚያበቃ እርሱ ፈጣሪ ቸሩ አምላካችን ቢሆንም ግን ደግሞ በየትኛውም የህወቱ ዘርፍ እና የስኬቱ ጫፍ ሰው የራሱን ድርሻ ሊወጣ የራሱንም ጠጠር ሊወረውር ይገባል በየ አምናለሁ ለማንማውም እዮባ ወዳጀ ዙሪያ ጥምጥም ሀድኩብህ መሰል ለማለጥ የፈለኩት ሃሳብ ምንም እንኳን ይህ ታላቅ መክሊት የተሰጠህ ከላይ ከፈጣሪ ቢሆንም ግን ደገሞ ለዚህ ፈርጣማ እና ጡንቻማ ለሆነ የጥበብ ደረጃ ላይ ያደርስከው አንተ ነህ ብየ ስለማስብ የማንበብ ክህሎትህን የመፀሃፍት ምርጫህን ዝቅ ብለህ ሰዎችን ለማገዝ የምትሄድበትን ርቅት አደንቃለሁ ለአንተም ትልቅ ክብር አለኝ ለማለት ነው፡፡ ለእኔም ሙያዊ ሂስ እና አስተያየጥህን ያለ ስስት በቅንነት እየሰጠህ በየጊዜው ከአለኝ ላይ ትንሽ ትንሽ ለውትጥ እያመጣሁ እንድሄድ ስለምታደርግልኝ መለካም ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡
    መስጠት የማያለቅበት ፈጣሪ ከዚህም በላይ ጨምሮ ሃብት እና ፀጋውን ይስጥልኝ አክባሪህ ብሩክ ነኝ፡፡ አመሰግናለሁ

    • @eyobyonas
      @eyobyonas  ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሃል ብሩኬ አንተም ጋር ትንሽ ብትንከባከበው ግሩም ነገር ስለሚታይ ነው በርታ ማለቴ ያክብርልኝ!

  • @toybayoutube3285
    @toybayoutube3285 2 ปีที่แล้ว +3

    እዪባየ የኔ ወንድም በጣም መልካም ስራ ነው ልብ የሚመርኩ መጽሄቶች ናቸው እዮባየ እናመሰግናለን በቀጣይ ብዙ ትምርት ይዘህ እንደምትመጣ ተስፍ አለን

  • @ትእግስትተሾመሀገሬናፈቅሽ
    @ትእግስትተሾመሀገሬናፈቅሽ 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ከልብ በጣም በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @sebilenigatu409
    @sebilenigatu409 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለእናት ይሁን ውድ የ ሀገሬ ልጆች 💚💛❤️
    አናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል መፅሐፍ ነው
    በርታልን ወንድማችን 👌❤

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የሚገርም መጽሐፍ ነው ❤❤❤

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ምርጥ ነው እስካሁን አለማወቄ አንተን ደነቀኝ

  • @dpfsplandept5753
    @dpfsplandept5753 3 ปีที่แล้ว +6

    አቶ እዮብ ምን ልል እችላለሁ ፤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ፤መጽሐፉን ህይወት ነዉ የዘራህበት በጣም ግሩም ነዉ፤ በጣም አመሰግንሃለሁ፤አየህ እዮብ የዚህ ዘመን ወጣቶች አብዛኞቻችን ማየትና መስማት እንጂ ብዙም ለማንበብ ብርቱዎች አይደለንም

  • @yonasabate2831
    @yonasabate2831 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል መፅሐፍ ነው🙏 አተረራረኩ ደግሞ እፁብ ድንቅ ነው እዬባ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ከፍ ያለ ምስጋናዬ ይድረስህ 🙏💚💛❤

    • @eliestaha7915
      @eliestaha7915 2 ปีที่แล้ว +3

      የአነባበብ ስልትህ ትረካውን ትተህ አቁም የሚል ሃሳብ እንዲመጣብህ በፍፁም አያደርግም ይመቻል አመሰግንሃለሁ !!

  • @mikiwondimu3023
    @mikiwondimu3023 หลายเดือนก่อน +1

    wow amazing presentation........with full of knowledge. Thank you.

  • @amsaletaye8681
    @amsaletaye8681 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ተራኪ ነኽ እግዚሐብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅ

  • @judieliab8383
    @judieliab8383 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ❤

  • @HanaTeju
    @HanaTeju 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ene mtshafun anbebawalhu des selalkgn. Semahut❤

  • @mili1621
    @mili1621 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ አንባቢዎች ናችሁ። በርቱ

  • @heyme-fm4es
    @heyme-fm4es ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያ መፅሀፌ ቢሆንም ተስማምቶኛል

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ነው እናመሰግናለን

  • @ሀብታምየናትዋውድ
    @ሀብታምየናትዋውድ 3 ปีที่แล้ว +3

    መንፈሴ አብራ ነጎደች እፍ ባልነቃስ እናመሰግናለን

  • @nononononono3721
    @nononononono3721 2 ปีที่แล้ว +3

    እዬባዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @selamselam2223
    @selamselam2223 3 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ መጽሐፍ ከልብ እናመሰግናለን!!

  • @selamtube21
    @selamtube21 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @shitto123-z9y
    @shitto123-z9y 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል አቀራረብ በጣም የምወድክ ተራኪ ስለሆንክም ደስ እያለኝ ጨረስኩኝ እግዚአብሔር ጥበብ ማስታዋሉን ይግለፅልን ክበሩልን 🙏

  • @israeltilahunizzy8148
    @israeltilahunizzy8148 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betam des yelal egzihber tibebun yabezalik betam adinakih negn hulachunim egzihber yitebkachu

  • @lidiyademissie7405
    @lidiyademissie7405 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ 👍👍👍

  • @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
    @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ 3 ปีที่แล้ว +3

    አለመኖር ን የሚያስረሳ ቆንጆ መፅሀፍ ጠቁሙኝ

  • @tesfayworku9235
    @tesfayworku9235 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው የሚገርም ድምጽ ነው በርታ

  • @5423-e9i
    @5423-e9i 3 ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ነው ሰበዝ የምትለውንም መፅሀፍ ሙሉውን ብታቀርብልን

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ምርጥ ታሪክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ayaanmungani3739
    @ayaanmungani3739 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የወደድኩት መፅሀፍ😇🥰

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዚ ቤት ኪዮባ እናመሰግናለን🌾

  • @sabahaile9239
    @sabahaile9239 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ደራሲ፣ ድንቅ ኣንባቢ። እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ኣብዝቶ ለደራሲና ኣንባቢ ይስጥልን።

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉድ ያለው በመናም የሚያንሳፍፍ በቆንጆና የተቀደሰ ህልም የመሰለ ከአንባቢው ችሎታ ጋር ተደማምሮ እዛ እተቀደሰ ቦታ መሄድ አማረኝ እናመሰግናለን ለደራሲውም ለአዘጋጂና አቅራቢወቹም ክብረት ይስጥልኝ።

  • @munatubez8713
    @munatubez8713 2 ปีที่แล้ว +3

    እዮባችን ምርጥትረካ

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 3 ปีที่แล้ว +4

    ከፀሀፊው ተራኪው አድምጡኝ አድምጡኝ ይላል ኑሩልኝ የምየ ልጆች♥

  • @sebasebatmedia1731
    @sebasebatmedia1731 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ትረካ ነው። እኔም ስለ መጽሐፍት እሰራለሁ።ግን እኔ ሒስ እና ዳሰሳ ነው። አብረን እንደግ ወንድሜ

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም ምርጥ መፅሐፍ ምርጥ ታራኪ ሳልካቸው እኮ ዋውው

  • @KiyaየኔTube
    @KiyaየኔTube 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እዮብ በእድሜና ጤና ከጥበብ ገር ያድለን

    • @eyobyonas
      @eyobyonas  3 ปีที่แล้ว

      ያክብርልኝ

  • @WebalemSeble
    @WebalemSeble 22 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ እድለኛ ሰው ነኝ ይሄን በመስማቴ 🙏🙏ተባረኩ ወንድሞቼ 🙏🙏በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ነው አደል ወንድሜ ??

  • @MeseretMeqninit
    @MeseretMeqninit ปีที่แล้ว +1

    ተራኪ እዮብ ይወናስ
    እናመሠግናለን
    ቀተለይ ማንበብ ለማንወድሰወቺ
    ትልቅ እፎይታነዉ🙏🙏🙏

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ግሩም ነዉ እናመሠግናለን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 2 ปีที่แล้ว +2

    እፎይ! ስንቱን ቦታ ተጏዝነው? ግሩም ነው በእውነት ወትሮም ትረካ እውዳለሁ:: ይህ አይነቱ ድንቅ ንባብ ደግሞ ነፍስ እየነጠቀ ስጋን እያራደ ብዙ ተምረንበት የመጀመሪያው መጨረሻ ደረስን:: ተመስገን:: በእውነት እናመሰግናለን::

  • @yaredkebede2571
    @yaredkebede2571 2 ปีที่แล้ว +2

    good job my brother

  • @ትእግስትተሾመሀገሬናፈቅሽ
    @ትእግስትተሾመሀገሬናፈቅሽ 3 ปีที่แล้ว +24

    እንደዚህ ሙሉውን በአንድ ስላደረግህልል ከልብ እናመሰግናለን ወላጆቼ ማንበብ አይችሉም ግን ትራካ በጣም ነው የሚወዱት ዳውሎድ አድርጌ በሚሞሪ ጭኜ ሀይማኖታዊ እና ሀገራዊ የሆኑ የታሪክ መፀሐፍቶችን ትረካ እንድልክላቸል ይፈልጋሉ ስለዚህ አንድላይ ስለሆነ ለማውረዱም ሚሞሩላይ ለመጫኑም ለነሱም ለማዳመጥ ይመቻቸዋል። የሬድዮኑ ሰአት ጠብቆ በፕሮግራሙ ብቻ ስለሆነ አያጠግብም የራድዮት ትረካ በዛላይ አንዴ ካመለጠ አመለጠ ነው ይሄግን በፈለጉበት ሰዓት እየደጋገሙ ማዳመጥ ስለሚቻል በጣም ደስ ይላል እኔም ትረካ ማዳመጥ ሱስ የሆነብኝ ከነሱጋር አዳምጥ ስለነበረ ነው ።

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 4 หลายเดือนก่อน

    ቲክታክ መጠቀሜ የጠቀመኝ አንተን የመሰለ ወንድም ስላስገኘልኝ ነዉ ተባረክ 🎉ዶ/ር ዓለም አየሁ ዋሴንም እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍🙏

  • @sarabekele5938
    @sarabekele5938 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 ปีที่แล้ว +1

    Fetari yesteln

  • @Learning-wg4dz
    @Learning-wg4dz 10 หลายเดือนก่อน +1

    Really i thanks eyoba!!!

  • @molukasou8963
    @molukasou8963 3 ปีที่แล้ว +1

    ውንደሚ እዮብ በጣም እናመሰግናለን