ስጦታ ወግ | 8ኛ ዙር | ስለ ጫት ማወቅ ያለብዎ ነገሮች | አቶ ታደለ አባተ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ค. 2024
  • ተለቋል!!
    ====
    ጫት በቅጠሉ የሚገኝ ካቲኖን የሚባል የአንጎልን አሰራርና ቅርጽ የሚቀይር ሱስ አስያዥ ንጥረ ነገር አለው፡፡ ጫት የተለያዩ አካላዊ እና የአእምሮ ጤና ችግሮችን ያስከትላል፨
    አቶ ታደለ የጫት እስራት በሚለው መጽሐፋቸው ጫት የሚያስከተውላቸውን ዘርፈ ብዙ ጉዳቶት አሳይተውበታል፡፡ በስጦታ ወግ ላይም ከጫት ጋር ያላቸውን ተሞክሮ እና ምክር አካፍለዋል፡፡ ቢያዳምጡት ብዙ ይጠቀሙበታል!
    🧠 የመወያያ ርዕስ፡ ስለ ጫት ማወቅ ያለብዎ ነገሮች
    🎙 እንግዳ አቶ ታደለ አባተ
    👨🏽‍⚕️ ዝግጅት መሪ፡ ዶ/ር መርዓት ግርማ እና ጋሻው አወቀ
    📅 ቀን፡ ቅዳሜ ሰኔ 15
    የቪድዮውን ሊንክ ኮሜንት ላይ ያገኙታል

ความคิดเห็น • 4

  • @mohammedabdulkadir5366
    @mohammedabdulkadir5366 หลายเดือนก่อน

    Bertu sitotawoch

  • @tosha3095
    @tosha3095 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ቢሰማው መልካም ነው 🙏

  • @TadeleA
    @TadeleA หลายเดือนก่อน

    ጊዜ ለኩሉ ለእውነትም ለሀሰትም

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 29 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል ይህንን አይነት ነገረ እኔ ተወልጄ ባደኩበት አካባቢ የተለመደና የብዙ ወጣቶችን ህይወት ያዘበራረቀው ድባቡ ( ጀማ) ብለው ሚጠሩት ነገር እንደቀልድ ገብተው ለተለያየ ሱስ የተጋለጡት ብዙዎች በሱስ ታስረወሰል