ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የማዳም ቅመሞች የኔ ጀግኖች የኔ ታታሪወች እኳን ላአድሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ መልካም ባአል
አሜን የአምላካችንስሙለዘላለምየተመሰገነይሁን
አቤት አገላለፅ አንቺንም እንኳን አደረሰሽ አደረሰን
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤❤
@@እመቤትየደሴዋ😂😂😂😂😂😂❤
@@እመቤትየደሴዋ😂😂😂😂😂❤❤❤
ፈጣሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ዘረኝነትን አጥፍቶ ፍቅርን መተሳሰብን አድነትን ያድለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ያገራችን ሰላም ሁላችንንም ነው የሚያስጨንቀን እሱይርዳን በቃ ይበለን ጣልቃ ይግባልን
አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏
Aameen ya Allah ya rabbi
Amen 🙏🙏🙏💚💛❤
Allah yibarikachihu betam tiru sira new tilik tiyake new yemitimelisut,Allah yiridachu beritu❤❤❤
Ameeeeeeeen❤🎉
የገጠር ሰው እኮ ደስ ይላል እኮ በቃ ግልፀኝነት ኮንፊደንስ አንደኛ
በጣም
እናት ለምን ትሙት ትሒድ አጎንብሳ ህያው ታደርጋለች ልጆቿን ደባብሳእናት በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆና ትኑርአላህዬ እናቴን በጤናና በዴስታ አኑርልኝ♥️
መልክቱን አይታ የነገረቻት የመቀሌዋ ሴት አመስግኑ ሌሎችም መልካም ስሩ ebs 1አንደኛ ናችሁ
እንደኔ በዚህ ፕሮግራም ብዙ ጊዜ ያለቀሰ😢 ከአሁን በሃላ ላለማልቀስ የወስነ አይኔን 😢😢😢😢
እኔ😢😢😢😢
አለለቅስም ብቲ ለረሱ መች እበችን እሺ ብሎን ይቆማል እኔማ በሆነ በልሆነዉ እየለቀስኩ ማሞቴ ነዉ😢😢
@@sadaMustefa-ij8fu አረባገር ያለን ልባችን እርጥብ ነው አለሜልቀስ አንችልም ፎክሬ ገብቼ ጭራሹኑ ባስብኝ
የለው ልጅ ፈጣሪው ያዘዘው ከተደሰተ ጋር ተደሰቱ ካዘነው ጋር እዘኑ ካለቀሰውም ጋር አልቅሱ ተብለናል ስለዚህ ግድ ነው
ማልቀስ አይቀርም አለማልቀስ አልችልም
እውነት እናትና ልጆች ሲገናኙ የኔም እናት ከምትሞት ምናለ ጥላን ሂዳ አሁን በመጣች ብየ እኛለሁ፡፡ አላህ ይባርካችሁ፡፡
የኔ ውድ አይዞን 😢😢😢😢
እኔም😭😭😭😭
አብሽሩ ሀባይብ ኩሉ ነፍስ ዛኢቀቱል ሞውት ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት
😢😢😢😭😭😭😭እኔም ምናለ ብትመጣ
እኔም የኔ ቆንጆ ከሞተች 25 አመት ሆናት
እንዲህ ተዋልዶ ተዛምዶ የሚኖረውን ሕዝብ ነው ፖለቲከኞች የሚያባሉን😢
በጣም ወላሂ እርስ በረስ አደረጉን 😢😢😢 አንዴ በሀይማኖት አንዴ በዘር😢😢
@@sadaMustefa-ij8fu 😥😥😥 በየሃይማኖታችን እንጸልይ
አዎ እግዚአብሔር በምህረቱ ይማረን እህትየ
አቤት ደሰ ሰንል እኮ የመዳም ብቻ ሳይሆን የሚዲያውም ቅመም እኮ ነን ልበቅኖች በሁሉም ነገር የተሳልን የጀግና ጀግና ነን በእውነቱ እንኳን ለአድሱ ዓመት አደረሳችሁ
ሣህ እህቴቴ
ያመቱ ምርጥ አባባል የሚዲያ ቅመም ተመችቶኛል
እንኳንእብሮ አደረሠን
you welcame 🤣😂😂😂
😅😅
😢😢😢 ወላሂ አስለቀሱኚ. ሀገራቺንን አሏህ ሰላም ያድርግልን😢😢😢😢ያረብ😢
አሚን ያረብ
አሚንንን ያረብ
አሜን አሜን አሜን
ማጣት በጣም ከባድ ነው ያርቢ 😢😢
ከሁላ ያለው ጸጉሩ ረጅሙ ልጅ ዝም ብሎ ያለቅሳል የኔ አባት
የአረብ ሀገር እህቶቼ ጀግኖቼ እንኳን አደረሳችሁ አይዞን እንዳይከፋቹ ዋናው ጤናነው ባላቹ ነገር ተደስታቹ ዋሉ የኔ ታታሪ ፈጣሪ በአዲሱ አመት ያሰብነውን አሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን🙌🙌🙏🙏🙏♥❤
አሜንውዴ😢😢
አሚን
masha Allah dess yelal
👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌻🌻🌻🌻🌻🌻♥️♥️
ሁሉም ያጣውን ያግኝ ከቤተሰብ እንደመለያየት ክፋ የለም ግማሽ አካልን ይዞ እንደመኖር ነው እኔም በሁለት አመቴ ያጣሆትን እናቴን ከ 26 አመት በሀላ አገኘሀት 🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን ማንም ወዶ ልጁን አይተውም ካቅም በላይ ካልሆነ።
እንኳን ደስ አለሽ
እኳን ደስ ያለሽ
እንኳን ደሥ አለሽ
ኢቤስ እናመሰግናለን ኑሩልን በጣም ደስ ብሎኛል ታሪኩ እሚገርም ነው የሰፈር ሰው ናቸው የጓደኛየ እህት ናት እንኳን ደስ አላችሁ
እንደው ዝም ብዬ የማለቅሰው ነገር ይሄን ፕሮግራም ስከታተል እንባየ ዳኛ የለውም እንኳን ደስ አላችሁ
እቺ ትክክለኛ እናት ናት በልጆቹሁ ፋቅር ለብዙ ሰመት ተጉድታ ትዳር ሳትይዝ እዉንት ምንም አልኖርችም ከዚህ በሆላ እግዛብሄር በልጆችሽ ይካሰሽ
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ2016 ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም የድረግልን አሜን አሜን አሜን
አሜን እኔም ወዲም አለሁበለን ሙሃመዲ አዲስ መርሳ
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
እንኳን ደስ አላችሁ 😢😢😢 የመዳም ቅመሞችዬ አላህ ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ለቅሶ አታብዙ የኔ ከርታቶች
አሚን የኔ ውዲ
ምን እዳየሁ ሰፍ ብዬ የፀጉራቸው ማማር ለማንኛውም የመዳም ቅመሞች እደኔ ሆደባሻ ማነው እስከመጨረሻው እያለቀስኩ ነው ያየሁት ሥለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል😢❤❤❤❤❤
በጣም ፈጣሪ እንኳንም አገናኛቼዉ። ኢቤኤሷቺንም ፈጣሪ የጠብቃቼዉ ሁልገዜም ሳላለቅስ አላልፈም በጣም ነዉ እሚሳዘኑት 😢😢😢😢
እናት ለዘላለም ትኑር ድስስ ሲል ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ዘራችሁን ያብዛልን
ማነው እንዴኔ እሄን ፕሮጌራም የሚወድ ስገባ ስወጣ በግድ ተለቀቀልኝ አይይይ የወሬ ሱስ የኔስ ጠና 😁😁
እኔም😂😂😂
አመል እኔስ🙋
እኔ ለራሡ
እኔማ ቅዳሜን ቅዳሜን አስር ግዜ ነው የምሰልላቼው ተለቆል እአልተለቀቀም እያልኩ😂
እኔም ክክክክ
እኔ እሂዉ የአባቴን ዘመዶች እምፈልጋቸዉ ስት አመቴ ደከመኝ እናቱ እራሱ ያባቴ እደሞተ አታዉቅም እስኪ እግዛብሔር ይርዳሽ በሉኝ እዳገኛቸዉ ደከመኝ በመፈለግ
በኢቤስ ፈልጊቸዋ
በebs
እኔም ፎቶ የለኝ በምን ልፈልግህ አባቴ
የኔናት እንኩዋን እግዚአብሔር ርዳችሁ ግን እናትየዋ አምሮዋ ተነክታል መሰል😥
ትክክል የነበረችበትን ሀገር ወንድሞን አለማወቆ ሁኔታው የጤና አይመስልም
@@Ethioinfomarcy የኔ እናት😥እግዚአብሔር ይርዳት ምንም ቢሆን ሰማቸው አይጠፍባትም ነበር መልካቸው ግን ሊጠፍባት ይችላል
እኔም አባቴ አገኘዋለሁ አንድቀን ኢንሻአላህ የኔ ከርታታ አባት እኔን ለማሳደግ ወጥቶ ቀረ 😢
አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያርግልን አሜን❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ድርብ በዓል ነው ለዚህ ቤተሰብ ❤️❤️❤️
እናት ሽቶ ሆና በብልቃጥ ብትሸጥ በየሱቁ እየሄኩ ገዛ ነበር እንዳታልቅብኝ ኢቢሶት ግን እግዚአብሔር ውለታቹን ይክፈላቹ 🙏
12:11 ፍለጋበዝህ ፍሮግራም ላይ ዬቀረበች ገነት እረጋሳን ሰላክ አፋልጎኝ እህቴዋ ሰለተገኝች ነው መሰረት መኮንን
የመዳም ቅመሞች እንኳን ለአድሱ አመት በሰላም አደረሰን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ስደት በቅቶን አገር የምንገባበት ያድርግልን
የትግራይ ህዝብማ መልካም ህዝብ እኮ ነው የተባረከ ህዝብ ❤❤❤
❤🙏
🙏❤
👏❤
የድንግል ማርያም ልጅ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ የኢትዮጵያን ህዝብ 2016 የሰላም ዘመን አድርግልን
ማሻ አላህ እናታችን እንኮን ደስ አሉውት የሌጅችሁ ናፍቁት ነው ብስቆልቁል ያሎት
ኢብኤሶች በርቱ ምን ይመሥላችሆል የተጣሉትን የሚያስታረቅ ፕሮግራም ብታዘጋጁ ጥሩ ነው ብዙ በጠቃቅን የተራራቁ አሉ በአረቡ መሣሜሂል ከሪም ፕሮግራም አላቸው ብዞወች እየተታረቁ ነው። አባትና ልጅ ባልና ሚስት ጓደኛሞች እየታረቁ ነው በጣም ደስ የሚል ነው ብታሰቡበት
ዉነትብለሻልበጣምጥሩፕሮግራምነዉ
ሲያማምሩ ልዮ መልክ ነው ያላቸው! ❤ እንኳን ተገናኛችሁ
እኳን በሠላም ተገናኛችሁ የዚህ ፕሮግራም አሥተናጋጆችም ተከታታዮችም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጣችሁ አብዝቶ ይሥጠንውድ የሥደት እህቴ እና ጓደኛየ ሥለሞተችብኝ በከባድ ሀዘን ውሥጥነኝ በአላህ ከዚህ ጭቅ ሀዘን እድወጣ በዱአ አትርሡኝከሥደት ሀዘን አላህ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች አሚን
ይገርማ ከጋሸና መቀሌ እዳዉ ዘርኘነትን አጥፍቶ አደ ያርገን🙏🇪🇹
የኔ እናት ቢቸግርሽ እጂ ልጆችሽ ጥለሽ አትጠፊም ነበር😢 አባት እኮ የፈለገ ጥሩ ቢሆን ማን እደ እናት የጀራ እናት ትቀይረዋለች
ወይ Ebs ይገርማል ፀዲ እና ዮኒ እግዚአብሔር ይባርካቹ ቤተሰባቹህን ሁሉ አምላክ ይጠብቅላቹ
የኔም እናት ምነው ጠፍታ ከብዙ አመታት በኋላ ብትመጣልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
Egzabher yrdash ehtiy sbeiy gbiy xliy lamlkesh yrdash Ema fkr trash tgegnalche tmetalch k egzabher ga ❤
አይዞሺእህት እኔምእናቴን አጥቻለሁ😢😢😢😢
እኔም ማርያም የሰዉ እናት ባየሁ ግዜ በጣም ይከፋኛል እናትየ ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑረዉ 😢😢
@@hanahana-kr9bo በጣም ነው የሚያመው እፍፍፍፍ
@@ZeharHasan-wb4xj እሽ
እንካንም ተገናኛችሁ 😢😢😢😢😢እናት ምንም ትሁት ትጥቆርም እናትዬዋ እንካን ደስ አላችሁ
አላህ ሀገራችንን ሰላሞ አድርጎ የዜጎቻችንን የሀዘን ህይወት በጋራ የምንታደግ ያድርገን። ለዚህ እናንተ ትልቅ ምሳሌ ናችሁ።
እናት ለልጁቹ ሰትል ሳታገባ ኑራለች ልጁች አገብተው ውልድዋል ሂይውት እድህነች😢😢
ወልዳ ጥላቸው ሄደች እንጅ መች አሳደገቻቸው
እንኳን ደስአላችሁ በአድሱ አመት እናትን ማገኘት ቀላል አደለም አድሱ አመት ግጥማችሁ ነው❤
ወላሂ ይህን የዋህ ህዝብ ነው እኮ እየሞተ ያለው ያረቢ ሀገራች ሰላም አድርግልን
እያነባሁ ነው ያየሁት 😢እንኳን ደስ አላችሁ❤❤እንኳን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤በአዲስ አመት ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤
እንኳን ለአድሱ አመት ለ2016 ዓ,ም ምህረት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌻🌻🌻🌻💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤🌻
ድስሲልየኔዎብቻጠ ፍታቀረችምናለአለሁብትይኘኝ😢😢😢
እኔስ ታመምኩ 😭😭እኔም እናቴን አግ ኝ ቸ የማለቅስበት ቀን መቼ ይሆን ጌታየዋ 😭😭😭😭
አይዞን ያልሞተ ሰው ይገናኛል
ለሚድያ አሳውቂ እህቴ😢😢😢
@@seadatube1857ebs ከተመዘገብኩአመት ሞላ ኝ ዕድል የለኝም መሰል 😭😭
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልግ እንዲሁም ወንድም እንኳንም ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጋዜጠኞች ደሞ እንዲሁም እድምተኞች እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ የሰላም የጤና የፉቅር አዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺
እንኳን ደስ አለሽ። አምላኬ ሆይ ክብሩን አንተ ውሰድ።
ምን ማለት ይቻላል እንኩንደስ አላቹ ፀጊና ዮኒ በልጂቻቹ ተባረኩ EBS ምርጥ ፕሮግራም
መልከም አድስ አመት የመዳም ቅመሞች የኔ ዉቦች ውድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤❤❤
በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ መጪዉ ዘመን ሰላምና ፍቅር ይዞልን ይምጣ
እኮን ደስ አላችሁ እኔም አጎቴን ባገኝው ደስ ይለኛል አባቴ ወድም የለውም ስሙ ተገኝ ምረቱ ይባላል ተወልዶ ያደገው ስሜን ወሎነው ይሄን ኮሜትካየው ምናልባት
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችሽንም የልጅ ልጆችምአየሽ
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው ኢትዮጲያዊያን እንኳን ለ 2016 በሰላም አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ያንድነት የመተሳሰብ ዘመን ይሁንልን❤❤❤!!!
@user-nq5ne9ik2d እሺ አሁን ነው የማረገው
ይሄን ፕሮግራም ባየው ቁጥር በማልቀስ አይኔ ሊጠፋ ነው😢😢😢😢ኡኡፍፍፍ ኢቤሶች ተባረኩ🙏😍
አሏህ ሆይ ቤተሠብ ታላቅ ኒዕማ ከባድ ሥጦታ ነው እናማ አደራ ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ
ኡፍፍ ምነዉ እናቴ ከምትሞች ጠፍተሽ በነበር አሁን አገኝሽ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዝሽ ማማየ
አይዞሽ እሕት የ ዱኒያ😢
በጣም እኔም ገና በስምት አመቴነበር ሶስት ልጆቿን ጥላ የሞተችው ኖራ ቢሆን ባፈላለኳት ነበር 😢ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆን ነፍሷን ይማረው ቸሩ መደሀኒአለም
የኔማር አይዞሽ😭
😢😢😢😢
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤
አላህ. የእርፈት. እንጀራ. ይወፍቀን. ውዶችየ. አድሡን አመት. የሠላም የአንድነት. የፍቅር. ያርገልን. የአረብ
ደስ ይላ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ በህይወት ያለሰው እንድህ ይገናኛል ግዜው ቢረዝምም ተነፍፍቆ መገናቸት ከብዙ አመታት ብፕኋላ የልጂ ልጂ አይቶ የደስታ እንባ ነው እናት ደስ ይላላታል ልጂ ሲገኝላት ❤መልካም አድስ አመት ለሁላችሁም 💐💐
እኔ ግን አልቅሸ አልቅሸ ወጣልኝ መሠል ማልቀሱን ተውኩትኝ እንኳን ደሥ አላችሁ EBS ግን የናንተን ውለታ ከፈጣሪ በቀር የአለም ህዝብ ከፍሎ አይዘልቀውም
ልክነሽ እኔም ትቸአለው
Ewnet nw
አይ ልጅነት አንዳንዴ ማስጠላቱ ልጆችሽን እንደዋዛ ትተሽ ጥፍት፤ መፀፀት ደጉ፤ተፀፅተሽ በንጽህና በመጸለይሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ባረከልሽ፤እድለኛ ነሽ፤ አሁንም ልጆችሽን ጨምሮ ጨምሮ ይባርክልሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ መልካም ዓውደ- ዓመት፤ሰላም፣ ፍቅር፣አንድነት፣በረከት፣ለሃገራችን።
እንኳን ተገናኛችሁ መጐሳቀል እና መጥቆር በኑሮ አለመመቸት ይመጣል
ያረቢ እኔም አጎቴን አላህ ያስገኝልሽ በሉኝ ቅመሞችየ እናቴን ማስደሰት ምኞቴነው
እኔም እናቴ እያለቀሰች ነው ማስደስት ምኞቴ ነው
ደሰ ይላል እናት ሁሊም ትንረልን❤
እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢🎉🎉🎉እኳን አደርሳችሁ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢❤🎉
ደስ ሲል አልህምዱሊላህ
አበከቸው ስልክ ቀጥረ አስቀምጦኝ እህት እፈልግነ ሰለ እግዝአብሔር የሆነባቸው ?😭💔😢😢😢😢😭😭😭😭
ያልሞተ ሰው ይገናኛል! እንኳን ደስ ያላችሁ
እንቋዕ ደስስስ በለኪ ተመስገን ኣምላክ እንታይ ይሰኣኖ ክብሪ ንጎይታ 😍🤩🤩🙏
መቀሌወች.እናመሰግናለን❤
ደስሲል አላህ ቀሪሂወታችሁን በፍቅር በሰላም በጤና የምትኖሩ ያርጋችሁ
እንኩዋን በህይወት ተርፈሽ ልጆጅሽ ኣገኘሽ 🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል አላህ ለኔም እህቴንያስገኝልኝ በአላህ ዱሀ አድረጉልኝ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ
እግዚአብሔር ጭምሮ ይስጣችሁ ፅጋውን ያብዛላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እንኳን አደርሳችሁ ለአዱስ አመት አምላክ ሆይ መጭውን ዘመን የፍቅር የደስታ ያርግልን አሜን አሜን አሜን ላይክ አምሮኛል አዲስ አመት ላክ በሉኝ ስውዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እማይዬ ከምትሞችብኝ ለምን ኣልጠፋሽም የልጆችሽን መጨረሻ ሳታይ 😢😢😢😢😢
አልሃምዱሊላህ ደስ ይላል አዲሱ አመት ያለቀሰ ሁሉ የሚስቅበት ዘመን ይሁንልን
እንኳን ደስ አላችሁ ። ውድ ኢትዮጵያዊያን አድሱ ዓመት የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን አሚን ።
እናት ምንም ትሑን የሕይወት ጣእም ድምቀት ነች እኳን ደሥ አላችሑ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
Enkuwan aderesachihu wud ye Ethiopia beteseboch bealu yedwsta yefeker yeyikirta zemen yihunilin❤❤❤❤❤❤
በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን ና ኤርትራውያን በመሉ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰሳም አደረሳቹ ❤አዲሱ አመት ችግር መከራና ጦርነት ጠፍቶ በደስታ በፍቅር የምንኖርበት ዘመን ያድርግልንኢቢየሶች ዘመናቹ ይለምልም ስራቹ ሁሉ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱልን ይህ ፕሮግራም አንድ ቀን የኔንምእንባ እንደሚያብስ ሙሉ ተስፋ አለኝ
@user-nq5ne9ik2d እሺ
እንክዋን ደስ አላቹ ኡፍ አባይ ግራ ገባት እኮ ❤ብቻ መልካም አዲስ አመት
የኔ እናት ልጅቷ😢
እንኳን አዱርሳችሁ አደርስን አድሱን አመት ሞት ስደት በቃችሁ ይበለን አሁንስ ስልችት ብሎናን😢😢 ማት ስደት መስማት እንኳን የስማዩ አምላክ እናትሺ ጋር አጉናኝሺ ውዴ
እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ደስብሏቸዋል ለናተም ደስየሚል ነገር ይግጠማችሁ በተረፈ ለመለው ለይቶጲያ ህዝብ እኳን ለአዲስአመት አደረሳችሁ አደረሰን❤
በእውነት እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ እላቹ የንይ የእባትይ ቤተሰቦችይ ሳ መቸ ይሁን የማገኛቸው በጣም ረጅም እመት ነው እምላክይ ሆይ ለንይም እርዳኝ
እኳን ደስ አላቹህ አላህ የተነፍፈቀን የተለያየን ያገናኝ ስደተኛም እህት ወድሞቸ ሰላም ላገራቺን ያብቃን❤❤❤😭
አላህ እኔንም ዘመዶቸን አስገኝልኝ 😢😢😢
እልፍ ሲል እልፍ ይላል ለእናት ይብላኝ ጥላ ለምትኮበልል ልጂ ምንም ቢከፋ አድጎ ኑሮን ይኖራል እሄው እንዲ ይገናኛሉ አላሳደገችኝም መባል እንዴት ያማል ኢ😢😢😢😢😢
የመዳም ቅመሞች ሀገሬ ለሆድ ነው ዳኢ እርግልኝ😢❤1ወር ቀረኝ❤
በሰላም ግቢ ሁቢ አላህ ይጠብቅሽ
እናትዩዋ የሳይኮሎጂ ምክር እና ህክምና የሚያስፈልጋቸው ይመስላል ።
አቤት ግን እናት ሁና እንዴት እንደዚ ያሥጨክናል ኧረ ቢሥሚላ አንድ አገር ውሥጥ እየኖሩ 😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍ ልጅቷ በጣም ነው ያሥለቀሠችኝ
አትፊረዱባት፡በልጂነትነው፡የወለደችው፡ታስታውቃለች
@@saraaamarech5920ተወልዶ ይጠፋልዴ ተጎርቶም ቢሆን ማሳደግ ነው
በስው ሀገር ብየ ይከፍኝ ነበር በባአል አሁን ግን ሀገር ላሉት ነው ስላምና ንሮ ውድነት እፍፍፍፍፍ
💔💔😭😭😭ያአሏህ ኡፍፍፍየኔ እናት ልጅቷ 😢😢😭😰
የማዳም ቅመሞች የኔ ጀግኖች የኔ ታታሪወች እኳን ላአድሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ መልካም ባአል
አሜን የአምላካችንስሙለዘላለምየተመሰገነይሁን
አቤት አገላለፅ አንቺንም እንኳን አደረሰሽ አደረሰን
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤❤
@@እመቤትየደሴዋ😂😂😂😂😂😂❤
@@እመቤትየደሴዋ😂😂😂😂😂❤❤❤
ፈጣሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ዘረኝነትን አጥፍቶ ፍቅርን መተሳሰብን አድነትን ያድለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ያገራችን ሰላም ሁላችንንም ነው የሚያስጨንቀን እሱይርዳን በቃ ይበለን ጣልቃ ይግባልን
አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏
Aameen ya Allah ya rabbi
Amen 🙏🙏🙏💚💛❤
Allah yibarikachihu betam tiru sira new tilik tiyake new yemitimelisut,Allah yiridachu beritu❤❤❤
Ameeeeeeeen❤🎉
የገጠር ሰው እኮ ደስ ይላል እኮ በቃ ግልፀኝነት ኮንፊደንስ አንደኛ
በጣም
እናት ለምን ትሙት ትሒድ አጎንብሳ
ህያው ታደርጋለች ልጆቿን ደባብሳ
እናት በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆና ትኑር
አላህዬ እናቴን በጤናና በዴስታ አኑርልኝ♥️
መልክቱን አይታ የነገረቻት የመቀሌዋ ሴት አመስግኑ ሌሎችም መልካም ስሩ ebs 1አንደኛ ናችሁ
እንደኔ በዚህ ፕሮግራም ብዙ ጊዜ ያለቀሰ😢 ከአሁን በሃላ ላለማልቀስ የወስነ አይኔን 😢😢😢😢
እኔ😢😢😢😢
አለለቅስም ብቲ ለረሱ መች እበችን እሺ ብሎን ይቆማል እኔማ በሆነ በልሆነዉ እየለቀስኩ ማሞቴ ነዉ😢😢
@@sadaMustefa-ij8fu አረባገር ያለን ልባችን እርጥብ ነው አለሜልቀስ አንችልም ፎክሬ ገብቼ ጭራሹኑ ባስብኝ
የለው ልጅ ፈጣሪው ያዘዘው ከተደሰተ ጋር ተደሰቱ ካዘነው ጋር እዘኑ ካለቀሰውም ጋር አልቅሱ ተብለናል ስለዚህ ግድ ነው
ማልቀስ አይቀርም አለማልቀስ አልችልም
እውነት እናትና ልጆች ሲገናኙ የኔም እናት ከምትሞት ምናለ ጥላን ሂዳ አሁን በመጣች ብየ እኛለሁ፡፡ አላህ ይባርካችሁ፡፡
የኔ ውድ አይዞን 😢😢😢😢
እኔም😭😭😭😭
አብሽሩ ሀባይብ ኩሉ ነፍስ ዛኢቀቱል ሞውት ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት
😢😢😢😭😭😭😭እኔም ምናለ ብትመጣ
እኔም የኔ ቆንጆ ከሞተች 25 አመት ሆናት
እንዲህ ተዋልዶ ተዛምዶ የሚኖረውን ሕዝብ ነው ፖለቲከኞች የሚያባሉን😢
በጣም ወላሂ እርስ በረስ አደረጉን 😢😢😢 አንዴ በሀይማኖት አንዴ በዘር😢😢
@@sadaMustefa-ij8fu 😥😥😥 በየሃይማኖታችን እንጸልይ
አዎ እግዚአብሔር በምህረቱ ይማረን እህትየ
አቤት ደሰ ሰንል እኮ የመዳም ብቻ ሳይሆን የሚዲያውም ቅመም እኮ ነን ልበቅኖች በሁሉም ነገር የተሳልን የጀግና ጀግና ነን በእውነቱ እንኳን ለአድሱ ዓመት አደረሳችሁ
ሣህ እህቴቴ
ያመቱ ምርጥ አባባል የሚዲያ ቅመም ተመችቶኛል
እንኳንእብሮ አደረሠን
you welcame 🤣😂😂😂
😅😅
😢😢😢 ወላሂ አስለቀሱኚ. ሀገራቺንን አሏህ ሰላም ያድርግልን😢😢😢😢ያረብ😢
አሚን ያረብ
አሚንንን ያረብ
አሜን አሜን አሜን
ማጣት በጣም ከባድ ነው ያርቢ 😢😢
ከሁላ ያለው ጸጉሩ ረጅሙ ልጅ ዝም ብሎ ያለቅሳል የኔ አባት
የአረብ ሀገር እህቶቼ ጀግኖቼ እንኳን አደረሳችሁ አይዞን እንዳይከፋቹ ዋናው ጤናነው ባላቹ ነገር ተደስታቹ ዋሉ የኔ ታታሪ ፈጣሪ በአዲሱ አመት ያሰብነውን አሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን🙌🙌🙏🙏🙏♥❤
አሜንውዴ😢😢
አሚን
masha Allah dess yelal
👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌻🌻🌻🌻🌻🌻♥️♥️
ሁሉም ያጣውን ያግኝ ከቤተሰብ እንደመለያየት ክፋ የለም ግማሽ አካልን ይዞ እንደመኖር ነው እኔም በሁለት አመቴ ያጣሆትን እናቴን ከ 26 አመት በሀላ አገኘሀት 🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን ማንም ወዶ ልጁን አይተውም ካቅም በላይ ካልሆነ።
እንኳን ደስ አለሽ
እኳን ደስ ያለሽ
እንኳን ደሥ አለሽ
ኢቤስ እናመሰግናለን ኑሩልን በጣም ደስ ብሎኛል ታሪኩ እሚገርም ነው የሰፈር ሰው ናቸው የጓደኛየ እህት ናት እንኳን ደስ አላችሁ
እንደው ዝም ብዬ የማለቅሰው ነገር ይሄን ፕሮግራም ስከታተል እንባየ ዳኛ የለውም እንኳን ደስ አላችሁ
እቺ ትክክለኛ እናት ናት በልጆቹሁ ፋቅር ለብዙ ሰመት ተጉድታ ትዳር ሳትይዝ እዉንት ምንም አልኖርችም ከዚህ በሆላ እግዛብሄር በልጆችሽ ይካሰሽ
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ2016 ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም የድረግልን አሜን አሜን አሜን
አሜን እኔም ወዲም አለሁበለን ሙሃመዲ አዲስ መርሳ
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
እንኳን ደስ አላችሁ 😢😢😢 የመዳም ቅመሞችዬ አላህ ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ለቅሶ አታብዙ የኔ ከርታቶች
አሚን የኔ ውዲ
ምን እዳየሁ ሰፍ ብዬ የፀጉራቸው ማማር ለማንኛውም የመዳም ቅመሞች እደኔ ሆደባሻ ማነው እስከመጨረሻው እያለቀስኩ ነው ያየሁት ሥለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል😢❤❤❤❤❤
በጣም ፈጣሪ እንኳንም አገናኛቼዉ። ኢቤኤሷቺንም ፈጣሪ የጠብቃቼዉ ሁልገዜም ሳላለቅስ አላልፈም በጣም ነዉ እሚሳዘኑት 😢😢😢😢
እናት ለዘላለም ትኑር ድስስ ሲል ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ዘራችሁን ያብዛልን
ማነው እንዴኔ እሄን ፕሮጌራም የሚወድ
ስገባ ስወጣ በግድ ተለቀቀልኝ አይይይ የወሬ ሱስ የኔስ ጠና 😁😁
እኔም😂😂😂
አመል እኔስ🙋
እኔ ለራሡ
እኔማ ቅዳሜን ቅዳሜን አስር ግዜ ነው የምሰልላቼው ተለቆል እአልተለቀቀም እያልኩ😂
እኔም ክክክክ
እኔ እሂዉ የአባቴን ዘመዶች እምፈልጋቸዉ ስት አመቴ ደከመኝ እናቱ እራሱ ያባቴ እደሞተ አታዉቅም እስኪ እግዛብሔር ይርዳሽ በሉኝ እዳገኛቸዉ ደከመኝ በመፈለግ
በኢቤስ ፈልጊቸዋ
በebs
እኔም ፎቶ የለኝ በምን ልፈልግህ አባቴ
የኔናት እንኩዋን እግዚአብሔር ርዳችሁ ግን እናትየዋ አምሮዋ ተነክታል መሰል😥
ትክክል የነበረችበትን ሀገር ወንድሞን አለማወቆ ሁኔታው የጤና አይመስልም
@@Ethioinfomarcy የኔ እናት😥እግዚአብሔር ይርዳት ምንም ቢሆን ሰማቸው አይጠፍባትም ነበር መልካቸው ግን ሊጠፍባት ይችላል
እኔም አባቴ አገኘዋለሁ አንድቀን ኢንሻአላህ የኔ ከርታታ አባት እኔን ለማሳደግ ወጥቶ ቀረ 😢
አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያርግልን አሜን❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ድርብ በዓል ነው ለዚህ ቤተሰብ ❤️❤️❤️
እናት ሽቶ ሆና በብልቃጥ ብትሸጥ በየሱቁ እየሄኩ ገዛ ነበር እንዳታልቅብኝ ኢቢሶት ግን እግዚአብሔር ውለታቹን ይክፈላቹ 🙏
12:11 ፍለጋበዝህ ፍሮግራም ላይ ዬቀረበች ገነት እረጋሳን ሰላክ አፋልጎኝ እህቴዋ ሰለተገኝች ነው መሰረት መኮንን
የመዳም ቅመሞች እንኳን ለአድሱ አመት በሰላም አደረሰን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ስደት በቅቶን አገር የምንገባበት ያድርግልን
የትግራይ ህዝብማ መልካም ህዝብ እኮ ነው የተባረከ ህዝብ ❤❤❤
❤🙏
🙏❤
👏❤
የድንግል ማርያም ልጅ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ የኢትዮጵያን ህዝብ 2016 የሰላም ዘመን አድርግልን
ማሻ አላህ እናታችን እንኮን ደስ አሉውት የሌጅችሁ ናፍቁት ነው ብስቆልቁል ያሎት
ኢብኤሶች በርቱ ምን ይመሥላችሆል የተጣሉትን የሚያስታረቅ ፕሮግራም ብታዘጋጁ ጥሩ ነው ብዙ በጠቃቅን የተራራቁ አሉ በአረቡ መሣሜሂል ከሪም ፕሮግራም አላቸው ብዞወች እየተታረቁ ነው። አባትና ልጅ ባልና ሚስት ጓደኛሞች እየታረቁ ነው በጣም ደስ የሚል ነው ብታሰቡበት
ዉነትብለሻልበጣምጥሩፕሮግራምነዉ
ሲያማምሩ ልዮ መልክ ነው ያላቸው! ❤ እንኳን ተገናኛችሁ
እኳን በሠላም ተገናኛችሁ የዚህ ፕሮግራም አሥተናጋጆችም ተከታታዮችም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጣችሁ አብዝቶ ይሥጠን
ውድ የሥደት እህቴ እና ጓደኛየ ሥለሞተችብኝ በከባድ ሀዘን ውሥጥነኝ
በአላህ ከዚህ ጭቅ ሀዘን እድወጣ በዱአ አትርሡኝ
ከሥደት ሀዘን አላህ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች አሚን
ይገርማ ከጋሸና መቀሌ እዳዉ ዘርኘነትን አጥፍቶ አደ ያርገን🙏🇪🇹
የኔ እናት ቢቸግርሽ እጂ ልጆችሽ ጥለሽ አትጠፊም ነበር😢 አባት እኮ የፈለገ ጥሩ ቢሆን ማን እደ እናት የጀራ እናት ትቀይረዋለች
ወይ Ebs ይገርማል ፀዲ እና ዮኒ እግዚአብሔር ይባርካቹ ቤተሰባቹህን ሁሉ አምላክ ይጠብቅላቹ
የኔም እናት ምነው ጠፍታ ከብዙ አመታት በኋላ ብትመጣልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
Egzabher yrdash ehtiy sbeiy gbiy xliy lamlkesh yrdash Ema fkr trash tgegnalche tmetalch k egzabher ga ❤
አይዞሺእህት እኔምእናቴን አጥቻለሁ😢😢😢😢
እኔም ማርያም የሰዉ እናት ባየሁ ግዜ በጣም ይከፋኛል እናትየ ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑረዉ 😢😢
@@hanahana-kr9bo በጣም ነው የሚያመው እፍፍፍፍ
@@ZeharHasan-wb4xj እሽ
እንካንም ተገናኛችሁ 😢😢😢😢😢እናት ምንም ትሁት ትጥቆርም እናትዬዋ እንካን ደስ አላችሁ
አላህ ሀገራችንን ሰላሞ አድርጎ የዜጎቻችንን የሀዘን ህይወት በጋራ የምንታደግ ያድርገን። ለዚህ እናንተ ትልቅ ምሳሌ ናችሁ።
እናት ለልጁቹ ሰትል ሳታገባ ኑራለች ልጁች አገብተው ውልድዋል ሂይውት እድህነች😢😢
ወልዳ ጥላቸው ሄደች እንጅ መች አሳደገቻቸው
እንኳን ደስአላችሁ በአድሱ አመት እናትን ማገኘት ቀላል አደለም አድሱ አመት ግጥማችሁ ነው❤
ወላሂ ይህን የዋህ ህዝብ ነው እኮ እየሞተ ያለው ያረቢ ሀገራች ሰላም አድርግልን
እያነባሁ ነው ያየሁት 😢
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤
እንኳን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤
በአዲስ አመት ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤
እንኳን ለአድሱ አመት ለ2016 ዓ,ም ምህረት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌻🌻🌻🌻💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤🌻
ድስሲልየኔዎብቻጠ ፍታቀረችምናለአለሁብትይኘኝ😢😢😢
እኔስ ታመምኩ 😭😭እኔም እናቴን አግ ኝ ቸ የማለቅስበት ቀን መቼ ይሆን ጌታየዋ 😭😭😭😭
አይዞን ያልሞተ ሰው ይገናኛል
ለሚድያ አሳውቂ እህቴ😢😢😢
@@seadatube1857ebs ከተመዘገብኩአመት ሞላ ኝ ዕድል የለኝም መሰል 😭😭
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልግ እንዲሁም ወንድም እንኳንም ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጋዜጠኞች ደሞ እንዲሁም እድምተኞች እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ የሰላም የጤና የፉቅር አዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺
እንኳን ደስ አለሽ። አምላኬ ሆይ ክብሩን አንተ ውሰድ።
ምን ማለት ይቻላል እንኩንደስ አላቹ ፀጊና ዮኒ በልጂቻቹ ተባረኩ EBS ምርጥ ፕሮግራም
መልከም አድስ አመት የመዳም ቅመሞች የኔ ዉቦች ውድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤❤❤
በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ መጪዉ ዘመን ሰላምና ፍቅር ይዞልን ይምጣ
እኮን ደስ አላችሁ እኔም አጎቴን ባገኝው ደስ ይለኛል አባቴ ወድም የለውም ስሙ ተገኝ ምረቱ ይባላል ተወልዶ ያደገው ስሜን ወሎነው ይሄን ኮሜትካየው ምናልባት
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችሽንም የልጅ ልጆችም
አየሽ
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው ኢትዮጲያዊያን እንኳን ለ 2016 በሰላም አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ያንድነት የመተሳሰብ ዘመን ይሁንልን❤❤❤!!!
@user-nq5ne9ik2d እሺ አሁን ነው የማረገው
ይሄን ፕሮግራም ባየው ቁጥር በማልቀስ አይኔ ሊጠፋ ነው😢😢😢😢ኡኡፍፍፍ ኢቤሶች ተባረኩ🙏😍
አሏህ ሆይ ቤተሠብ ታላቅ ኒዕማ ከባድ ሥጦታ ነው እናማ አደራ ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ
ኡፍፍ ምነዉ እናቴ ከምትሞች ጠፍተሽ በነበር አሁን አገኝሽ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዝሽ ማማየ
አይዞሽ እሕት የ ዱኒያ😢
በጣም እኔም ገና በስምት አመቴነበር ሶስት ልጆቿን ጥላ የሞተችው ኖራ ቢሆን ባፈላለኳት ነበር 😢ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆን ነፍሷን ይማረው ቸሩ መደሀኒአለም
የኔማር አይዞሽ😭
😢😢😢😢
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤
አላህ. የእርፈት. እንጀራ. ይወፍቀን. ውዶችየ. አድሡን አመት. የሠላም የአንድነት. የፍቅር. ያርገልን. የአረብ
አሚን ያረብ
ደስ ይላ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ በህይወት ያለሰው እንድህ ይገናኛል ግዜው ቢረዝምም ተነፍፍቆ መገናቸት ከብዙ አመታት ብፕኋላ የልጂ ልጂ አይቶ የደስታ እንባ ነው
እናት ደስ ይላላታል ልጂ ሲገኝላት ❤
መልካም አድስ አመት ለሁላችሁም 💐💐
እኔ ግን አልቅሸ አልቅሸ ወጣልኝ መሠል ማልቀሱን ተውኩትኝ እንኳን ደሥ አላችሁ EBS ግን የናንተን ውለታ ከፈጣሪ በቀር የአለም ህዝብ ከፍሎ አይዘልቀውም
ልክነሽ እኔም ትቸአለው
Ewnet nw
አይ ልጅነት አንዳንዴ ማስጠላቱ ልጆችሽን እንደዋዛ ትተሽ ጥፍት፤ መፀፀት ደጉ፤ተፀፅተሽ በንጽህና በመጸለይሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ባረከልሽ፤እድለኛ ነሽ፤ አሁንም ልጆችሽን ጨምሮ ጨምሮ ይባርክልሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ መልካም ዓውደ- ዓመት፤ሰላም፣ ፍቅር፣አንድነት፣በረከት፣ለሃገራችን።
እንኳን ተገናኛችሁ መጐሳቀል እና መጥቆር በኑሮ አለመመቸት ይመጣል
ያረቢ እኔም አጎቴን አላህ ያስገኝልሽ በሉኝ ቅመሞችየ እናቴን ማስደሰት ምኞቴነው
እኔም እናቴ እያለቀሰች ነው ማስደስት ምኞቴ ነው
ደሰ ይላል እናት ሁሊም ትንረልን❤
እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢🎉🎉🎉እኳን አደርሳችሁ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢❤🎉
ደስ ሲል አልህምዱሊላህ
አበከቸው ስልክ ቀጥረ አስቀምጦኝ እህት እፈልግነ ሰለ እግዝአብሔር የሆነባቸው ?😭💔😢😢😢😢😭😭😭😭
ያልሞተ ሰው ይገናኛል! እንኳን ደስ ያላችሁ
እንቋዕ ደስስስ በለኪ ተመስገን ኣምላክ እንታይ ይሰኣኖ ክብሪ ንጎይታ 😍🤩🤩🙏
መቀሌወች.እናመሰግናለን❤
ደስሲል አላህ ቀሪሂወታችሁን በፍቅር በሰላም በጤና የምትኖሩ ያርጋችሁ
እንኩዋን በህይወት ተርፈሽ ልጆጅሽ ኣገኘሽ 🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል አላህ ለኔም እህቴንያስገኝልኝ በአላህ ዱሀ አድረጉልኝ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ
እግዚአብሔር ጭምሮ ይስጣችሁ ፅጋውን ያብዛላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እንኳን አደርሳችሁ ለአዱስ አመት አምላክ ሆይ መጭውን ዘመን የፍቅር የደስታ ያርግልን አሜን አሜን አሜን ላይክ አምሮኛል አዲስ አመት ላክ በሉኝ ስውዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እማይዬ ከምትሞችብኝ ለምን ኣልጠፋሽም የልጆችሽን መጨረሻ ሳታይ 😢😢😢😢😢
አልሃምዱሊላህ ደስ ይላል አዲሱ አመት ያለቀሰ ሁሉ የሚስቅበት ዘመን ይሁንልን
እንኳን ደስ አላችሁ ። ውድ ኢትዮጵያዊያን አድሱ ዓመት የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን አሚን ።
እናት ምንም ትሑን የሕይወት ጣእም ድምቀት ነች እኳን ደሥ አላችሑ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
Enkuwan aderesachihu wud ye Ethiopia beteseboch bealu yedwsta yefeker yeyikirta zemen yihunilin❤❤❤❤❤❤
በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን ና ኤርትራውያን በመሉ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰሳም አደረሳቹ ❤አዲሱ አመት ችግር መከራና ጦርነት ጠፍቶ በደስታ በፍቅር የምንኖርበት ዘመን ያድርግልን
ኢቢየሶች ዘመናቹ ይለምልም ስራቹ ሁሉ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱልን ይህ ፕሮግራም አንድ ቀን የኔንምእንባ እንደሚያብስ ሙሉ ተስፋ አለኝ
@user-nq5ne9ik2d እሺ
እንክዋን ደስ አላቹ ኡፍ አባይ ግራ ገባት እኮ ❤ብቻ መልካም አዲስ አመት
የኔ እናት ልጅቷ😢
እንኳን አዱርሳችሁ አደርስን አድሱን አመት ሞት ስደት በቃችሁ ይበለን አሁንስ ስልችት ብሎናን😢😢 ማት ስደት መስማት
እንኳን የስማዩ አምላክ እናትሺ ጋር አጉናኝሺ ውዴ
እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ደስብሏቸዋል ለናተም ደስየሚል ነገር ይግጠማችሁ በተረፈ ለመለው ለይቶጲያ ህዝብ እኳን ለአዲስአመት አደረሳችሁ አደረሰን❤
በእውነት እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ እላቹ
የንይ የእባትይ ቤተሰቦችይ ሳ መቸ ይሁን የማገኛቸው በጣም ረጅም እመት ነው እምላክይ ሆይ ለንይም እርዳኝ
እኳን ደስ አላቹህ አላህ የተነፍፈቀን የተለያየን ያገናኝ ስደተኛም እህት ወድሞቸ ሰላም ላገራቺን ያብቃን❤❤❤😭
አላህ እኔንም ዘመዶቸን አስገኝልኝ 😢😢😢
እልፍ ሲል እልፍ ይላል ለእናት ይብላኝ ጥላ ለምትኮበልል ልጂ ምንም ቢከፋ አድጎ ኑሮን ይኖራል እሄው እንዲ ይገናኛሉ አላሳደገችኝም መባል እንዴት ያማል ኢ😢😢😢😢😢
የመዳም ቅመሞች ሀገሬ ለሆድ ነው ዳኢ እርግልኝ😢❤1ወር ቀረኝ❤
በሰላም ግቢ ሁቢ አላህ ይጠብቅሽ
እናትዩዋ የሳይኮሎጂ ምክር እና ህክምና የሚያስፈልጋቸው ይመስላል ።
አቤት ግን እናት ሁና እንዴት እንደዚ ያሥጨክናል ኧረ ቢሥሚላ አንድ አገር ውሥጥ እየኖሩ 😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍ ልጅቷ በጣም ነው ያሥለቀሠችኝ
አትፊረዱባት፡በልጂነትነው፡የወለደችው፡ታስታውቃለች
@@saraaamarech5920ተወልዶ ይጠፋልዴ ተጎርቶም ቢሆን ማሳደግ ነው
በስው ሀገር ብየ ይከፍኝ ነበር በባአል አሁን ግን ሀገር ላሉት ነው ስላምና ንሮ ውድነት እፍፍፍፍፍ
💔💔😭😭😭ያአሏህ ኡፍፍፍ
የኔ እናት ልጅቷ 😢😢😭😰